Тёмный

♦️ሳውዲ ሆና ኢትዮጵያ ላይ ታሪክ ሰራች♦️ እራሷን እና መላ ቤተሰቧን እንዴት ለቅዱስ ቁርባን አበቃች ♦️ ስሟ ትደነቅ ይባላል እውነትም ትደነቅ♦️ 

Quanquayenesh Media
Подписаться 532 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 265   
@Misneb
@Misneb 20 часов назад
ይህን የመሰለ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ምስክርነት መስማት የበለጠ በኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ እምነታችን እንድንበረታ ያደርገናል። ተባረኪ እህታችን፣ እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት !
@ZiziNegash
@ZiziNegash 20 часов назад
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን🙏 ለዚህ ነዉ መምህር ግርማን የምወዳቸዉ ትምህርታቸዉ እዉነት አለዉ ልኡሌ እሳቸዉን ቃለ መጠይቅ ብታረግላቸዉ ደስ ይለኛል::
@manyaleshalLake
@manyaleshalLake 5 часов назад
ጓደኛዬ ወለተ ማርያም ለቅድስት ሀገርሽ ስለበቃሽልን እግዚአብሔር ይመስገን እማ እኔንም ለሀገሬ አብቅቶኝ ለምስክርነት ያብቃኝ 🙏
@gut7948
@gut7948 2 часа назад
አሜን አሜን አሜን ሁላችንም
@Lidet-s9q
@Lidet-s9q 49 минут назад
እምነት ከውበት ጋር አሟልቶ ነው የሰጠሽ
@BAHRU555
@BAHRU555 День назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አንቺን በበረከቱ የጎበኝሽ አምላክ እኔንም ይባርክኝ አሜን፫
@Fyf-du5yf
@Fyf-du5yf 2 часа назад
አሜን፫🤲
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 22 часа назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዝአብሔር ይመስገን በጣም ብርቱ ጀግና ነሽ አንችን የረዳ አምላክ ለሁላችንም ይርዳን በጣም እፅብ ድንቅ ነው የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ጠርቶ ከጉድ ያልወጣ ማን አለ ብቻ ተመስገን 👏👏👏👏👏
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 16 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን ! በአሁን ሰአት በየ ቲክቶኩ በየ ሶሻል ሚዲያ መምህር ግርማን መምህር ተስፋዬን የሚቃወሙ ይህው ውጤቱ እረ እናስተውል በእግዚአብሔር ሁሉም በፀጋው ያገልግል ለም ለእኔ የፈውስ የወጌል የዝማሬ ፀጋ ለምን አልተሰጠኝም ስለዚህ የሌላው ወሸት ነው እያልን መርገም አንሰብስብ እኛ የተጠቀምንባቸው በመምህር ግርማ በመምህር ተስፋዬ የመናፍስት ወጊያን የሚያስተምሩ ሁሉ አባቶቻችን ትምህርት ድነናል ከአምላካችን ተታርቀናል ንሰሐ ገብተና ብዙ የታደሉ ቆርበዋል ቤተሰቦቻችንን የባእድ አምልኮ ሴራ አንቅተናል ምን አድርጉ ነው የምትሉት አትዳኑ ነው አልገባኝም እኔ እስቲ ንገሩኝ ????
@demelashwoldegiorgis5663
@demelashwoldegiorgis5663 5 часов назад
እነዚህ መምህር ግርማንና መ ምህር ተስፋየን እና ሌሎችንም የመፈወስ ፀጋ የተሰጣቸውን ሰዎች የሚቃወሙ ሰዎች ወደው ሳይሆን እላያቸው ላይ ያለው ርኩስ መንፈስ ነው ። ይልቁንስ አጥብቃችሁ ፁሙ ስገዱ ፀልዩ ።
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 3 часа назад
እረ ተተከተከባቸው በጣም የው የሡ ገባሪ ሥለሆኑነው ሢገባቸው ያቁታል
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t 22 часа назад
እግዚያብሄር ይመስገን አንቺን የሰማ ፈጣሪ እኛንም ይማረን እንደ መመምህር ግርማ እንደ ቀሲስ ሄኖክ እንደ መምህር ተስፋዬ አይነት አባት ያብዛልን ብዙዋቻችን በትምህርታቸዉ ተጠቅመናል በጣም የሚያሳዝነዉ ነገር እነዚህን መምህራ ደሞ ይቃወሞቸዋል ልብ ይስጥልን
@meriman2496
@meriman2496 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ወለተ ማርያም እንኳን ለዚህ አበቃሽ በጣም ደስ ይላል በባዕድ አምልኮ ውስጥ ማደግ ጦረነቱ ከባድ ነው እድሜ ለስደት እግዚአብሔር ና ጠላታችንን ያወቅንበት ነው አንቺን እመቤቴ ለእኔም የስደት ስንቄ ሁለነገሬ ናት❤ ደካማ እህታችሁ ወለተ ወልድ በጸሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቼ
@taitubesu7207
@taitubesu7207 День назад
እንዴት እግዚአብሔር የመረጠሽ ነሽ ቤተሰቦችሽን ሁሉ ከባእድ አምልኮ ያወጣሽ ጀግና በእምነትሽ ጠንካራ ታድለሽ
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 23 часа назад
እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት በጣም ድንቅነው ያገሬ ልጅ እንኳን ሰማእቱ እረዳሽ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አሜን
@meseretawulew-do9fh
@meseretawulew-do9fh 8 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፣የወንቅእሽት ገብርኤል ይለያል❤ እህታችን እንካን ለዚህ አበቃሺ 🎉 የቤተስቦቼ መዳን የሆነው የወንቅሸት ገብርኤል ነው ። በጣም ከባድ ነበር ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ፣ በዚህ ዘመን አባታችንን የስጠን አምላክ ይመስገን አሜን፫ የእኔም የእንችው ህይወት ታሪክ ነው ያለኝ ነው እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 3 часа назад
የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የተሰጣቸው ፀጋና ቃልኪዳ እፁብ ድንቅ ነው
@elroitube27
@elroitube27 День назад
የመላከ መንክራት መምህር ግርማ አስተምህሮ ያለወጠው ማን አለ እኛ አካባቢ አመችሳ አለዴ ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማ እዛ ሀገር ያሉ የሰማዕቱ ልጆች ጓደኞቼ ናቸው ብርቱ ናቸው ለሱ ያላቸው ፍቅር ሲያስቀና እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ ሰማዕቱ ጋር ሔዳለች በሰላም ደርሳ ትመለስ
@askualh2360
@askualh2360 50 минут назад
Yesavhewu tiphozo endewu
@allshqaw1117
@allshqaw1117 21 час назад
መታደል ነው እህቴ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላቹህ😍
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 7 часов назад
የመምህር ተስፋዬና የአባታችን መምህር ግርማ ወድሙ ፍሬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድግል ይሁን ❤❤❤❤
@abrehetkeshp9742
@abrehetkeshp9742 23 часа назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ወለተ ማርያም እንካን ለዚ ኣበቃሽ በቤቱ ያፅናሽ መጨረሻው ያሳምርልሽ የኔ እህት ⛪ 👏
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
አባቴ መምህር ግርማ እዴሜ ከጤና ጋር ይስጣቹሁ ለሁላችንም መዳን ምክያት ሆነዋል 😢❤ እህት መጨርሻሽን ያሳምርዉ❤
@እስራተገብርኤልመብሪሂት
ጅግኒት ህእቴ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን መሰደዳችን ለበጎ ነው እንኳንም ተሰደድን በአባታችን በመምህር ግርማ በመምህር ተስፍዬ አበራ አስተምሮ ከስንት ጉድ ወጥተን እግዚአብሔር እያመለክን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እድመና ጤና ይስጣቸው
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 18 часов назад
የመምህር ግርማና የመምህር ተስፋየ ፍሬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ምን ያላደርገልን ነገር አለ በባእድ ሀገር ላይ ስንቱ ተመስክሮ ያልቃል አንችን ንየርዳ መድሀንያለም እኛንም ይርዳን እኔም ብዙ ተደርጎልኛል ለመመስከር ያብቃኝ
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 День назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይዱዬ እንኳን የልብሽ ሞልቶ ለመመስከር አበቃሽ 🤲 የእኔ ብርቱ ፍጻሜሽ ያማረ ይሁን 🤲❤️
@EmebetMabre
@EmebetMabre 18 часов назад
ቃለት የለኝም መጨረሻሽን ያሳምርልሺ አንችን የረዳች እመቤቴ እኛንም ትርዳን አሜን፫
@لتا-ت3ز
@لتا-ت3ز День назад
ውይ አችልጅ በእውነት በቅርብ ነው ያወኩሽ ግን ጀግናነሽ በእምነትሽ ጠካራ ነሽ ❤❤❤ ካች ብዙ እንማራለን
@FrehiwotTefera-ku4lf
@FrehiwotTefera-ku4lf 15 часов назад
በውነት እግዛቢሔር የመረጠሽ የእግዛቢሔር አገልጋይ ነሽ የተናገርሽው ነገር ሁሉ በማቃቸው የቅርብ ቤተሠቦች ላይ የሚደረገ አሁንም እየተደረገ ያለ ነገር ነው አዲስ አበባ ውስጥ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሠማሁሽ ለኔ የዘመናችን ሠማአት ነሽ እመቤቴ ከአንቺ ጋር ትሁን አሜን
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
ያም አለ ይህ በመምህር ግርማ ትምህርት ነው የተቀየርሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤በዚህ ሚዲያ መቅርቡ አስደስቶኛል❤
@dejitinunega7296
@dejitinunega7296 17 часов назад
ከእኔ ህይወት ጋር በጣም ይመሳሰላል እኔ የክርስቶስን መንገድ መርጫለሁ እናቴ እና አንድ ወንድም እና እህቴ አሁንም በዚህ ህይወት ውስጥ ነው ያሉት በአባቶች ሁሉ አስመክሬ አስገዝቼ መስተካከል አልቻሉም በሽተኛ ሆነዋል ሰርተው መብላት እንኳን አልቻሉም ምንም ስምምነት የላቸውም እኔ ሌላ ሀገር ቀይሬ እየኖርኩ ነው ከወሰኑ በፆም በፀሎት ከፀኑ ምንም አያመጣም አንችን የረዳ መድኅኒአለም እኛንም ይርዳን በፀሎት አስቡን።
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
እንታችን እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል በኚም ቤተሰብ ቤት ብዙ ታምር ሰርቷል እግዚአብሔር ይመስገን
@Eyerus-v8j
@Eyerus-v8j День назад
እግዝአብሔር ይምስገን 🙏በቤቱ ያፅናሽ የኔ እህት 🤍✝️
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ День назад
አሁን በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄዳለች ሰላም ይመልሳቸው እግዚአብሔር መጨረሻዋን ያሳምርልን አዳምጨ ሙሉውን እኮምታለሁ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 9 часов назад
Awo hedalech
@mare7241
@mare7241 5 часов назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@mare7241
@mare7241 5 часов назад
​@atnasiyaaynalem7❤🎉439
@Beletu-yw1fd
@Beletu-yw1fd 4 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Час назад
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው እንኳን ደሰ አለሸ እህቴ ሰለ ማይ ነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የጠራው ፈጠኖ ይደረሳል እግዚአብሔር ይመስገን የበረሃው መናኝ አባታችን የሰደተኞች ተሰፋችን እንባቸው ፀሎታቸው ከእኛ ጋር ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@XhhhCchj
@XhhhCchj Час назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እኔንም ቤተሰቦቼንም እግዚአብሔር ለምስክርነት ያብቃን😢😢
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 16 часов назад
አዎ በስደት እግዚዓብሔርን አግኝተናል መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 እህታችን በረከትሽ ይድረሰን በፀሎት አስቢን በስደት ያለነውንም ወለተ ሥላሴና ቤተሰቤን 🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Час назад
የኔ እናት እመብርሐን❤❤❤ ቤዛዊተአለም እንኳን ሠላም መለሠችሽ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነዉ እግዚያብሔር ይመስገን እመብርሐን ታምሯ ብዙ ነዉ ስሟ ስቅ ነዉ ከልብ ለጠየቃት ፈጥና ደራሽ ናት
@merhawihaile2322
@merhawihaile2322 18 часов назад
*ብጣዕሚ ዘገርም ኢዩ ምእመናን ኣብ ሳልስቲ እንዳ ተመገቡ ዝጸሙ ኣለውና ማለት ድዩ* ወይ እግዚኣብሄር ደቅካ ድንቂ ኢዮም።
@እስራተገብርኤልመብሪሂት
እወ ብጣዕሚ ጠንካራታት አሕዋት አለውና ብተለይ ናይ መምህር ግርማ ናይ መምህር ተስፈይ አበራ ተምሃሮ ክርስትና ብስም ብቻ ዘይኮኑ ብተግባር እዬም ዝነብርዎ
@AcsvSbbs
@AcsvSbbs 3 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ድንቅ ስራነው እግዚአብሔር አምላክ የከበረ የተመሰገነይሁን አሜን3 እህታችን ወለተማርያም እንኳን ለዚህ አበቃሽ እኝንም ይርዳን
@mesyfeker8682
@mesyfeker8682 14 часов назад
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአቢሔር ይመስገን አችን የጎበኘ ፈጣሪ እኛንም ደካማዎችን ይጎብኘን እህታችን
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 6 часов назад
ጀግኒት ይላል መምህር ተስፋዬ ብርቱ ሴት አጋንንትን ድል መሳት በእውነት መታደል ነው መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን እኛንም እንዳቺ በያበርታን እግዚአብሔር ይባርክሽ የህይወት ልምድ ስላካፈልሽን ቋቋዬነሽን እናመሰግናለን
@serkibelete7706
@serkibelete7706 10 часов назад
ወይ መመረጥ እማምላክ ፍቅሯ የበዛልሽ ታድለሽ❤ አንቺ ላይ ያደረ ፍቅሯ ና በረከቷ በኛም ይደርብን❤
@ggtt9893
@ggtt9893 Час назад
እህቴ እንኳን ለቅድስት ሀገርሽ አበቃሽ ላች የደረሰች እመአምላክ ወላዲተአምላክ ለእኔም ትድረስልኝ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነይሁን እንደዚህ ፁሙ ፀልዩ ስገዱ የፀሎት ቤትስሩ እያሉ የሚያስተምሩንን አባቶች እነ መምህር ግርማን እነ ቀሲስ ሄኖክ እነ መምህር ተስፋየ አበራን ስማቸውን የሚያጥፏቸዉ እነሱን የሰጠን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@Dav-2tube
@Dav-2tube 5 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ምስክርነት ነው እስከ ቤተሰቦችሽ በእምነታቹ እስከመጨረሻዉ ፈጣሪ ያፅናቹ እህት
@waffiki
@waffiki 8 часов назад
እድለኛ ነሽ። ይሄ መታደል ነዉ። እንኴን ለዚህ አበቃችሁ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@fdbmNgffm
@fdbmNgffm 22 часа назад
እኔ በጣምነው ደስያለኚ ጠካራ ሆነሽ እደዚህ በማደረግሽ እህቴ እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርሽ❤❤❤
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 12 минут назад
እግዚአብሔር ይመስገን በርች በጣም ብርቱ ነሽ።
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 10 часов назад
አቤት ያንተ ድንቅ ስራ ክብር ተመሰገነ አምላኬ
@QtrQtr-k3d
@QtrQtr-k3d 4 часа назад
Egzibaher yimesgen 🙏🙏🙏
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 23 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣሽ እህታችን ይደነቅ
@hananhp4217
@hananhp4217 Час назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ በእዉነት እያንም ፅናትን ጥንካሬን ያድለን በእዉነት
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 7 часов назад
ታድለሽ በጥንካሬሽ ቀናሁ የኔ ቆንጆ እመብርሃን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ
@mahelit
@mahelit 2 часа назад
በኡነት እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ አመቤቴ ሁልግዜም አትለይሽ።የኔም ታሪኬ ልክ እንዳችነዉ ግን ቢተሰብም አልሰማኝ አለ እኔም ስልቹ እየሆንኩኝ ተቸገርኩኝ አስቢኝ በፀሎትሽ ወለተ እየሱስ ብለሽ😢😢
@uaesara8261
@uaesara8261 11 часов назад
እህቴ በጣም ጠንካራ ነሸ አምነትሸ ይገርማን ሰደቱ እምነታቻን ያጠነክረዋልእንጄ አያላላውም
@የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
ገና የአባታችን መምህር ግርማ ፀጋ በዓለም ይነገራል እግዚአብሔር ክብሩን ይገልጻል እንደዛ ው ያዋረዳቸዉ እግዚአብሔር ደግሞ ከፍ ያረጋቸዋል የኔ አባት ኑሩልን አባታቸን መመህር ሄኖክ ወልደማርያም /መምህር ሄኖክ ተፈራ/ አባ ሳሙኤል /ቀሲስ ሃይለመሎኮት / ውዱ መምህር ተስፋየ እንዳናንተ እግዚአብሔር ያብዛልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@gengeni7872
@gengeni7872 4 часа назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አንችን የሰማ እኛንም ይስማ እድለኛ ነሽ ❤❤❤❤❤
@ገብረአብ6251
@ገብረአብ6251 7 минут назад
መላከ መንክራት መምህር ግርማን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@አቅሌስያእህተማርያም
@አቅሌስያእህተማርያም 17 часов назад
አበረታኝ ፍቅር ጌታዬ አበረታኝ ክንድህ በስምህ ድኛለው በጸጋ በማደሪያው ሆኜ ስጠራ እልልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን በማይመቸው ቦታ እንድናመልከው ቅዱስ ስሙን እንድንጠራ የረዳን አምላክ ይክበር ይመሥገን ጠካራ እህታችን እጹብ ድንቅ ነው ምስክርነትሽ ሰማዕቱ በሰላም ይመልሳችሁ
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 20 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን እቶቻችን እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ መደሃኒአለም አሜን🙏🙏🙏✝️❤❤❤❤❤❤❤
@Shimeles7
@Shimeles7 2 часа назад
መምህር ግርማ የ እግዚአብሔር ጸጋ ያደረባቸዉ ናቸዉ፡ በ ቤ/ክርስትያን ያደፈጠ ጠንቋይ እና ደብተራ ይንጫጫል! እድሜ ለ መምህር ግርማ እና ፍሬዎቻቸዉ!
@webet2273
@webet2273 3 часа назад
አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ይመስገን እሱ ድቅ መካር ሀያል ነዉ ተመስገንቨተመስገ ድቅስራህን ሰላሳየከን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
እፍፍፍፍፍ እጹብ ድንቅ ነዉ ለአንች የደርሰ አምላክ ለእኛም ይድርስልን እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ ከበአድ አምልኮ ያወጣሽ አምላክ ይመስገን😢ይሄን የዛር ርኩስ መንፈስ የሚያዉቀዉ ያደበት ያየሰዉ ነዉ ሁላችነንም ያዉጣን ከነቤተሰቦቻችን ቸሩ እግዚአብሔር
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 3 часа назад
እመቤቴ አንችን የሰማች እኔን ትስማኝ ጀግና ቆንጆ እድሜና ፀጋ ይስጥሽ የእመአምላክ እናት አሁንም እቅፍ ድግፍ ታርግሽ
@user-habtam
@user-habtam 10 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንኳን ለዚህ አበቃሽ በቤቱ ያጽናሽ💒🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
አችን የረዳች እማምላክ እኛንም በያለንበት በበረከቷ ትጎብኘን።
@MmMm-c3h5v
@MmMm-c3h5v 3 часа назад
እግዚአብሄር ይመሰገን እናታችን ድንግል ማረያም እኛንም ትርዳን እህቴ በጸሎትሺ አሰብኝ
@ተመስገንአምላኬ-ጠ1ከ
እግዚአብሔር እንኳን ለሀገርሽ አብቃሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ አብቶ ጸጋዉን ያብዛልሽ
@ሔNoክ
@ሔNoክ 4 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደሰ የሚል ምስክርነት። የማህበርሽ ስሙ ምንድነው?
@ማርያመይመዝሙረይ
@ማርያመይመዝሙረይ 3 часа назад
_እልልልልልልልልልል መሰለይ ኩሉ ነገረ ቅዱሰ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይክበር ይመሰገን እመቤቴ ማርያም ኣዶ ጎይታይ ክብር ምሰጋናን ይኩንኪ ✝️✝️🕯🕯🕯🕯🕯_
@floop10
@floop10 4 часа назад
ዋዊ እጅግ ድንቅ የሆነ ምስክርነት ፈጣሪ ይብቃችሁ እስከመጨረሻዉ
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 3 часа назад
አሜን ሉለይ አንተም የተባረክ ነህ እኮ
@ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለናቱም ለቅድስት ድግል ማርያም ስግጋና ይሁን መጨረሻሽ ይመር ይህታችን ለኛም በእምነት እድንበረታ ይርዳን
@gezuYemikaelu
@gezuYemikaelu 8 часов назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረሰ
@melkammadregmelkamnew
@melkammadregmelkamnew 5 часов назад
በቤቱ ያፅናሽ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይናገር ስጦታው ላንቺ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን ለምስክርነት ያብቃን ኣሜን🤲
@HaHa-tn2eb
@HaHa-tn2eb 3 часа назад
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እፁብ ድንቅ ምስክርነት ድንግል ማርያም ከነልጇ የምታደርገው ተዓምር አባታችን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስማር የተሰጠቸው ፀጋና የቦታው ቃልኪዳን አፁብ ድንቅ ነው ከተፈወሱት አንዷ እኔ ነኝ
@MeaziTube
@MeaziTube 15 часов назад
እሰይ ለዚህ አደረሰሽ እግዚአብሔር ይመስገን። ወላዲተ አምላክ አዛኝቱ ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺ ያልረዳሽው ማን አለ? ክብር ምስጋና ይድረስሽ እመቤቴ። የኔ እህት ትደነቅ እውነትም የምትደነቂ ነሽ በጣም ኮራሁብሽ ቀናሁብሽም ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ❤
@የ12abate
@የ12abate 9 часов назад
ያገሬልጅ እንኳን ለዚህ አበቃሺ ደስብሎኛል እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሺ የኔጠንካራ
@TigeZeleke
@TigeZeleke 4 часа назад
በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ድንቅን እያደረግልን ነው አሁንም ጠብቆቱ አይለየን አሜን...
@asiaasia8075
@asiaasia8075 4 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን የአንችን ቤተሰብ የጎበኘ አምላክ የሁላችንም ቤት ይፈዉስልን
@GashaawuNugusuu
@GashaawuNugusuu 7 часов назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ግብዝ በርች
@rghixghu9600
@rghixghu9600 5 часов назад
እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን😢😢😢
@amanuelmehari3624
@amanuelmehari3624 2 часа назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኢህታችን።ድያቆን ኣለምሰገድ ግን ኡነትህ ነው በኛ ዘመን ኢንደዚ ኣለ ብለህ የምትጠይቃት። ገና ምን ኢንደኣለ ኣላወቅክም ማለት ነው። ታድያ ሳይገባህ ለምንድነው መምህር ተስፋየን ጠርተህ ያደከምከው በምያስተምረው ነገር ካላመንክ? ምገርም ነው
@htififu-un1wx
@htififu-un1wx 4 часа назад
እልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የኔንም ህይወት ቀይረው😢የኔም ቤተሰቦች ቦረንትቻ እና ጭዳ የሚባል አለ 😢😢😢 ብነግራቸው አይሰሙኝም😭 የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተ እርዳኝ አበርታኝ🤲🤲🤲😢😢😢
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 9 часов назад
እኛም ሀገር አለ ብቻ ጉድ ነዉ አይይይይ😢ግን አጥማቂያኖችን የሚቃወሙ ሰወች ደፍተራ መሆን አለባቸዉ አቤት የስንቱን ህይወት ቀየሩት እነ መምህር ግርማ🤲🤲🤲
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 6 часов назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs 5 часов назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳን ደስ አለሽ እህታችን ❤❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 День назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃሽ እታችን 🙏🙏🙏
@YallewWondimu
@YallewWondimu 4 часа назад
አሜን ይድርስልን
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
እግዚአብሄር ይመስገን እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ ለእህታች የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን በፆሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ አትርስኝ ወጎኖቸ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 5 часов назад
እግዝአብሄር ይመስገን ስለሁሉምነገር
@MargMar-b6t
@MargMar-b6t 22 часа назад
እኮንም በሠላም ገባሽ ያገሬልጅ
@HaseesNaradan
@HaseesNaradan 3 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@woinshetmekasha1435
@woinshetmekasha1435 2 часа назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 10 часов назад
የአባታችን የመምህር ግርማ እና የመምህር ተስፋዬ አበራ,መምህር ሄኖክ ወልዳ ማርያም, ሄኖክ ተፈራ,አባ ዮሐነስ ሌሎች አባቶች ስለ መንፈስ ወጋ የአስትማሩን አባቶች ዕድምና ጤና ይስጣችሁ ❤️. በትልዬ የመምህር ግርም አስትምሮ ያልተለወጠ ሰው የላም, ሙስሊሞች እና ጴንጤዎች ጭምር ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ለአንቺ የደርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን ❤️
@yehiwotm3991
@yehiwotm3991 12 часов назад
ይሄ ምስክርነት ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ሰምቼ አልጠገብኩትም በ እወነት እኔ በዚህ ምስክርነት ብዙ ተማርኩ በብዙ ጠነከርኩ ተባረኩ
@tiglave9553
@tiglave9553 4 часа назад
ውይይ መታደል 😢😢 ለኔም ደካማ እህታችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ 🤲🏼😔😔
@hanamezemr7066
@hanamezemr7066 10 часов назад
ውይ መታደል እመ አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ እኔንም ከነ ቤተሰቦቼ ትጎብኘን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 8 часов назад
ድንቅ መስርነት እህታችን የርዳህ መዳኒያአለም ይክበር ይመስገን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 8 часов назад
ተመሥገን ግሩምነው እህታችንጎበዝ
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena День назад
ስለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su 9 часов назад
ቃለሕይወት ያሰማልን አችን ያበእታ አችን ያጸና እኛንም ይርዳን ያጽናን
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል 9 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@ወለተመድህን-ኘ1ዠ
@ወለተመድህን-ኘ1ዠ День назад
እንዴት ብዬ ላመሥግነው አምላኬ ለኔ ልዮ ነው በባዕድ ሀገር ሣይተወኝ ሞገሥ ሠቶ አቆመኝ❤ ያሁሉም አለፎ ለዚህ ክብር ያበቃሽ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን በቤቱ ያፅናችሁ እህቶቼ በርቱልኝ❤❤❤
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w 7 часов назад
ሉልዬ እንዴት ነሕ ፕሮግራምሕን በጣም እወደዋለሑ እሕቴ እንካን ለዚሕ አበቃሽ❤❤❤
@meserettenkir3342
@meserettenkir3342 5 часов назад
ሉሌ እንዴት አመሸኽ ሚዘገንን የባብ ምስል ወይም ሌላ ነገሰር ባታስቀምጡ ደስይለኛል ቅድሣን ስላት እና የብሮግራሙ እርስ ካስቀመጣችሁ በቂ ነው።
Далее