Тёмный
No video :(

የሕወሓት ሰለባ 17 አመታት በእስር.... I MIraf 

Nahoo TV
Подписаться 329 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

አቶ አበራ የማነ አብ
የለውጥ ናፋቂው ሕይወቴ ፀሀፊ
የተማሪዎች ንቅናቄ እና የ መኢሶን አባል
የሕወሓት ሰለባ 17 አመታት በእስር....

Опубликовано:

 

22 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Год назад
Thank you so much for this historical and educational interview. Thank you Ato Abera God bless you both.
@ambayeomach3087
@ambayeomach3087 Год назад
በጣም ጥሩ ውይይት ነበር:: thank you Elias.
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 Год назад
ኤልያስ በጣም አድናቂህ ነኝ! ጋሽ አበራ የማነአብ ጥሩ የፖለቲካ ልምድ አለዎት።
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 Год назад
ጥሩ ውይይት ነው ለኔ ትምህርት ይሰጣል
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r Год назад
ፊዲስት የተባለበት ምክንያት እንዱ ሀይሌ የያዘው የመጀመሪያ ስምና_ ወጣቶቹ ያስወገዷቸውንና የሚጠሏቸውን ያስተማሯቸውን የንጉሰ ነገስቱን የሀይለስላሴን ስም አቆላምጦ ላለመጥራት እንደቀልድ የተጀመረ ሀሳብ ነበር
@wubshetderibe6009
@wubshetderibe6009 Год назад
It was insightful and we are now having somehow some clarity on some issues regarding their friction. Thank you Ato Abera and Elias. can't wait to hear part two.
@tatekmenji3571
@tatekmenji3571 Год назад
The interview that Elias conducted with Mr Adera Ymanab has been contextual, textual, intellectual and factual
@ZEBRAWIET
@ZEBRAWIET Год назад
ኢህፓ በፍፁም ስህተቶችን አይቀበልም እኔ የዘመኑ ልጅ ነኝ ሁሌ የማይገባኝ ህፃናትን ሁሉ በእውቀት ብቻ ሳይሆን በስሜት ገደል የገቡበት ዘመን ነው ለኢሀፓ ድጋፍ ነበረኝ ግን ሁሌ የምጠይቀው የነበርኩት እኛ ግን እድሚያችን ለዚህ በቅቱዋል ወይ አባላቱ መልሳቸው እራስ መስዋት እድሜ እንደሌለው ነበር አሳዛኙ ዘመን ህዝባዊ ትግል በሚል ልብ ሰባሪና የብዙ አዋቂ ተተኪ ያሳጣ የትግል አካሄድ ነበር የታዳጊውን ሀላፊነት ያዛባና የቀጠፈ ዘመን እለዋለሁ ልቤ ለነሱ ቢያጋድልም ብቃቴንና እድሜዬን መዝኜ ይቅርታ ለማለት የሚከብደኝ ጊዜ ሁሉን አጣን እውቀት በጥይት ወደመ መንግስት ብቻ መኢሶን ብቻ አይደለም ህፃናቱን ማሳተፍ አልነበረበትም ይሄ ሁሌም የማዝንበት ጊዜ ነው
@endalkyidenekal8878
@endalkyidenekal8878 Год назад
thank you best interview
@jegnawzewdie5393
@jegnawzewdie5393 Год назад
ጋሽ አበራ ሁል ጊዜም ብሩህ ነህ። ዛሬ ላይ ሆኖ ብዙዎች ብዙ ሊሉ ይችላሉ ፣ በኢህአፓ የከተማ ውስጥ ሽብር የተጀመረ ጥፋት ወያኔ እጅ ላይ ለመውደቅና የአገሪቱ አጠቃላይ ውድቀት ምክንያት ሆኗል ብዬ አምናለሁ።
@johnphilippe8271
@johnphilippe8271 Год назад
This important conversation fir new generation to know the past
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 Год назад
ጋዜጠኛው የሰውየውን እድሜ አስተካክለው 83 ነው ያልከው እኔ በ28 አመቴ ከሰውየው የበለጠ አርጅቻለሁ
@mahmmudyesuf6563
@mahmmudyesuf6563 Год назад
ጥሩ የአብዮቱ ጊዜ ታሪኮች ::
@hagoskiflemariam2375
@hagoskiflemariam2375 Год назад
"በፖለቲካዊ ሃሳብ ብንለያይም ጓደኝነታችንን እንደጠበቀ ነበር" interesting point ለኛ ማለት ለኤርትራውያን ትልቅ ትምህርት ነው።
@tayeduresa622
@tayeduresa622 Год назад
X Ato Elias your questions are very nice and i admire your idea on MESONs political roles during the REV.
@jonijoni534
@jonijoni534 Год назад
ግሩም ውይይት ።አቶ አበራን በስም ነበር የማውቃቸው።በምስል ሳያቸው he looks like 53 years old.impressed.good gene. ልጅም ብሆን I was part of that generation.ሀይሌ ፊዳን እንደ ሰይጣን የሳሉትን ኢህአፓዎች ዛሬ እውነቱን ስሰማ ምንያህል በውሸትና በስም ማጥፋት የተካንን መሆናችንን የተረዳሁበትን ጊዜ ወደድኩት።ይሄ ባህል ዛሬም ብሶበት ፖሊቲካ መስማት እንድጠላ አደረገኝ።I highly respect at Aberra Yemaneabe.
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Год назад
Elias, you're sometimes superficial. Just ask questions. You put your opinions on questions and confuse sometimes the guests.
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Год назад
ድርግ ስልጣኑ የኔ ብቻ ነው መግደሉን ግን ሚኤሶ ነው የሚገድለው ምን ማለት ነው ቢሆንም ማን እዞት?
@mqw544
@mqw544 Год назад
ውይይቱ ጥሩ ነው የኛ ሀገር ግን ከተሻለ ወደአዝቅጥነው የሚወርደው ይኛሀገር ፍርድ ሳይሰጥ ያሁሉ ወገን ተረሸነ አሁንም እንሰሳውችንም ሲባንም የሚረሽኑ ሰይጣኖች መጡብንይቅርታ ዶ/ር ነገደ ጎበዜ በሂወት አሉወይ?አይቻቸው ስለምላውቅነው
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 Год назад
ኤልያሰ ፀሐፊያን እንግዶችህን ውጥር አድርገህ አታስጨንቃቸው ከአጠቃላይ ይልቅ በመጻሕፍቶቻቸው ላይ ይበልጥ ብታተኩር ይሻላል አሰደናቂ አንባቢ አሰተዋሸና ብርቱ ጋዜጠኛ ነህ
@sebsebelemetawoldesenbet1829
Thanks for your discusion. Its says one has to know his past so that he understand where he should go. I was part of that bloody demonstration In 1969, Luckyly i was born and raised In between cherkos and legehar and i knew where to run, i jumped In one of near by houses whom they knew my family and saved me. For most they came from another area they didnt knew well that particular area, they didnt knew where to hide and the worst thing was 4th kefletor was just near by, we were sandwhiched by derg Br jeep In that narrow street from the front and back, many prished that was a tragic night. Yes i agree EPRP also should be held responsible for that ill prepared plan.....It feels they didnt care for their own young unexperianced members.
@anteneh41
@anteneh41 Год назад
I was born and raised right next door of you temenga yaje you may be one was my friends በመሿለኪያ በኩል ወደ ውቂያኖሰ ጠጅ ቤት እሮጫ አምልጫለሁ ሳልወድ በግዴ አንድ ብርሌ ይዤ ቁጭ እኔ ጀግናው ወንድምህ
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 Год назад
Banda meison! Gala Haile Fida,because of him the revolution collapsed! (Gimgala)!
@mohameduso9952
@mohameduso9952 Год назад
Girmachew Lema and Baro Tumssa ecetra were the popular members of Haile Sillasie 1st University.
@danielbekele5666
@danielbekele5666 Год назад
Ehapawoch gin min yishalachihuwal. Andand negerechihu kurit ehiwatn . Sewun demenayiz madreg erwaaaa
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 Год назад
ለምን ሁሉም ድርሻውን አየሰወስድም ?ለትውልስ ግልጽ አድርጎ መሄድ የለበትም?ኮሎኔሉ፤የኢሕአፓ ጉምቱ መሪዎችም ስህተታየውን አይቀበሉም፤በዚህ እድሜ ላይስ አውነት መናገር የሚቆጫቸውስ ነገር እንዴት አይኖርም?መኤሶንስ ምን ደርግ ስር ሽጉጥ አደረገው? ደርግስ ተጠቅሞ አልጣላችሁም ወይ?
@mohameduso9952
@mohameduso9952 Год назад
GEBRU GEBREYES ,Iyasu and Tilahun Gizaw and Nigusse Tefery ecetra were the member of the Ethiopian student union.
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 Год назад
Joni Joni, u are very innocent! About Haile,I’ll let u know some other time!
@sisayhailu7820
@sisayhailu7820 Год назад
ቀላል ይመስለኛል ዘመኑ እኮ የመኮረጅ እንጂ ከሀገራችን አንጻር የማገናዘብ እንዳልነበረ የታወቀ ነው፡፡ ትሮትሰኪ በሩሲያ አብዮትና ቀዩ ጦር ምስረታ የነበረው ታላቅ ተሳትፎና አበርክቶ ይታወሳል፡፡ በኋላ ከጓደኞቹ ከነሌሊንና ስታሊን ጋር በሐሳብ ሲለያይ የርሱን ሃሳብ የሚከተሉትን ‹‹ትሮትስካይት›› እንዳሉት ሁሉ ኀይሌ ፊዳን የሚከተሉትንም ለማጥላላት ‹‹ፊዲስት ›› ያሉ ይመስለኛል፡፡
@girmadesta3539
@girmadesta3539 Год назад
የእኛ ዘረኝነት አንሶ የሞቱትንም ዘረኛ ለማድረግ የሚፈልግ ትውልድ ነው
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 Год назад
First hand experience I saw in my family. Hard working citizens at that time bought lands with their hard earned money started a wonderful agricultural development. Derge came on emotional horse took all the farmed lands not only the lands they took the grains which was kept in the storage room. One year after the Derge took the farms all the farm lands were abandoned and destroyed. I wish these people who started the movement accept their mistakes. They are the cause of the present day disaster
@mnet1514
@mnet1514 Год назад
83 አመታቸው ነው ያልከው 😳😄? 53 ነው የሚመስሉት! በጣም ይገርማል!
@mesfinbelayneh7881
@mesfinbelayneh7881 Год назад
ያሳዝናል። ደርግ የሠራውን ሁሉ ጥፋት አድርጎ መሳል ተለመደ።
@danielbekele5666
@danielbekele5666 Год назад
Gazetegnaw teyaki hono sayhon ehapa hono mekreb min yilutal
@asnakeabdi
@asnakeabdi Год назад
እንኳን እርሱ ''ሞአ አንበሳ ዘ እምነገደ ጋላ..'' እያሉ ዱሪዬዉ መላኩ ተገኝ ጭምር እንደሚጠሩት እኛም እናዉቃለን። ደደቦች
@tarikuasfaw5604
@tarikuasfaw5604 Год назад
መኢሶን በሂሳዊ ድጋፍ ስም የደርግን መካከለኛና የበታች አካላትን በራሱ ድርጅታዊ መዋቅር በማስገባት ደርግን ለማስወገድ ሲያሴር ተደረሰበት፤ በደርግ ስያሜ " ፍርጠጣ " በኋላ በየቀበሌው ስብሰባ ይነገር የነበረው ። ይህ እንቅስቃሴ ነበር ?
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Год назад
እናንተ የመጣውን ሀሉ ላለመቃወም ይመስላል ደርግን በወቅቱ የደገፋችሁት
@asnakeabdi
@asnakeabdi Год назад
የማነ በምሁራን ከተገጠጠገጠዉ መኢሶን ዉስጥ በ አነሊቲካል ክህሎት ደከም የሚል ነዉ።
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 Год назад
ደርግ ገዳይ ጨካኝ ሰው የበላ ለስው ህይወት ምንም ግድ የማይሰጠው መንግስት መሆኑ ምንም የሚያጠያየቅ ነገር አደለም። መኢሶንም ቢሆን ከኢሀፓ ጋር አብሮ ቢሰራ ኖሮ ይህ ሁሉ የወጣት እልቂት ይቀንስ ነበር። ያም ሆነ ይህ ጥፋትን አምኖ የሰውን ህይወት መመለስ እንኴን ባይቻል ማስተዋል ከቻለ ለወደፊቱ ትውልድ እንዲረዳ ነው።
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Год назад
ሁለታችውም የምታሳፍሩ ናችው። ማዖዒስት፤ ሌኒኒስት፤ ማርክሱስት እንደሚባለው ሁሉ ፊዲስት ተብሏል። በፍልስፍና ከነ ሌኒን ጋር መመደብ ስድብ ሳይሆን የትልቅ ምሁር ማዕረግ ነው። በድጋሚ በጣም በጣም አፍርያለው። እንዴት አታውቁም? በተለይ ሶሽያሊስቱ ኡማረ የማነአብ!!
@anteneh41
@anteneh41 Год назад
ምነው ተዘራጠጡ ታዲያ እድሜዎ ለዚህ ይፈቅዳል እንዴ ነው የሰሚ ሰሚ ፍንዳታ ነህ
@gizawgedlu1927
@gizawgedlu1927 Год назад
ወንድሜ ኢሊያስ፣ በ1968 መጨረሻና እና በ 1969 ዓም የመንግሥቱ ኃይለማርያም የቅርብ ወዳጅና አማካሪ የነበረው ዶር ሰናይ ልኬ(ወዝ) ነበር።በተለይ በ1969 ኃይሌ ፊዳ ተሰሚነት አልነበረውም።
@anteneh41
@anteneh41 Год назад
ሰናይ ልኬን እና ሻንበል ሲሳይን የሁሩታውን ማን ነው የገደላቸው
@anteneh41
@anteneh41 Год назад
73 ነው
@shihamtasfaw894
@shihamtasfaw894 5 месяцев назад
ኣቶ ኣበራ የማነኣብ የሚቀጠቀጠው ምክንያት ኣልገባውም:: በወያኔ ህገ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ ለመኖር ዘርህ ይመዘዛል :: ኣቶ ኣበራ ይማንኣብ ኤርትራዊ ኑው :: ቡምን ቁንቁኛ ኣበራ የማነኣብ በኢትዮጵያ ውስጥ ፖለቲካ ሊሰራ ያስባል? ህገ መንግስቱ ሲቀየር ይሞክር ::
@anteneh41
@anteneh41 Год назад
17 አመት ለውይይት ብሎ ጠርቶ መለስ ያለምክንያት አሰረው አይይይይይይ ወያኔ እግዚያብሄር የስራችሁን ሰጣችሁ
@penafrica4321
@penafrica4321 Год назад
የመሬት አዋጅ የኢትዮጵያን ህዝብ ከግለስብ ባላባቶች ጭስኝነት ወደ መንግሥት ጭስኝነት ቀየረ። መቼነው መሬት ለያንዳንዱ ጭስኛ የአንተ ተብሎ የተስጠው? ህውዋት መጥቶ ደግሞ መሬትን የጐሳ አድርገው፤ ይህም ዛሬ ኢትዮጵያ ላለችበት ምስቅልቅልና ጦርነት ምክንያት ሆነ። መኢሶን፤ ኢህፓ፤ ደርግና ህውዋት አሁን ኢትዮጵያ ላለችበት ተጠይቂዎች ናቸው።
@HB-qh7yo
@HB-qh7yo Год назад
ለወደፊቱ ከናንተ ጋ መኖር ከባድ ነው. ካኒባሎች
@fasilm1631
@fasilm1631 Год назад
I was thinking that the interview is byse you are naive live the gentleman who is nolegble
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Год назад
Fideist was meant to point out haile was an oromo not Abyssinian watch out he is not one of us that was what it meant don’t try to coverup of course haile was a fake ethiopian that means Amhara
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 Год назад
ደደብ!
@alg7524
@alg7524 Год назад
ቀሽም። ፊዲስት ማለት አድርባይ ምሁር ነው።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Год назад
You have to answer what ever the meaning why it wasn’t haile(ist) why was it nesssry to go to his father’s unless it was meant to point out that’s he was oromo?why wasn’t any similar case Kebede mengasha(ist) for example? Is there any limit for Ethio amhara facists treachery?
@alg7524
@alg7524 Год назад
@@ebsamohamed5845 The naming was never meant to identify is ethnic root. It was convenient to pronounce it. Fidist as in Marxist except one is revealing opportunism and the other revolutionist concepts. Fida was much like berhanu, soon to be Negist.
@anteneh41
@anteneh41 Год назад
ምን አሳደቦት
@alg7524
@alg7524 Год назад
@@anteneh41 ለምን በዘር ይተረጎማል። ፊዲስት ማለት አሁን ብርሀኑ ነጋ ከመንግሥት ጋር ተጣብቆ የህዝብ ጥያቄ ላይ የሚሳለቅ አድርባይነት ነው። ፊዲስት ማለት ስለ ሀይሌ ፊዳም አይደለም። በመንግሥት ዙሪያ ስለተሰበሰው አድርባይነት ያጠቃው ምሁር ተብዬ ነው። መሳደቤ ሳይሆን አንድ የፖለቲካ ልምድ ያለው ሰው በዚህ ልክ ነገሮችን ለመረዳት መቸገሩ ገርሞኝ ነው።
@daniyina4
@daniyina4 Год назад
ዋናው ስውዬ መርሳት እይገርምም ብርሃነመስቀል
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 Год назад
U make me laugh,u should be a comedian! Haile his name signifies a devil name!
@sabri5460
@sabri5460 11 месяцев назад
ወልጋዳ አእምሮ!!
@yohannesstgezu2009
@yohannesstgezu2009 10 месяцев назад
ኤልያስ ፊዲሥት ማለት የፊ ዳ ተከታይ ማለት እንጂ ምንም የማንቋ ሽሽ ወይንም የአሮሞነት ኑርጉም የለውምና እንታረም። የማርካስ ፣ የለኒን : ተከታዬች : ምን ይባሉ፡ ነበር? አንተም ሆንክ እንግዳህ ይህንን ቀላል ትጉም ላይ መደናገራቹህ ይገርማል ። አማረም በዚህ እድሜው ይህንን ርካሽ ነገር መጥቀሱ ያሣዝናል :: "ፊዳ ማለት ሰውየው ፊዲስት ማለት ደግሞ ተከታዬቹ ማለት ነው" አበቃ
@getaabbiru8352
@getaabbiru8352 Год назад
አብዮት ጥበቃ
@yohannesstgezu2009
@yohannesstgezu2009 10 месяцев назад
ጋሽ አበራ ፡ ላመናው፡ ነገር የዋዛ አይደለም :: ኤለያሥ አንቱ አንተ ከማለት መሥመር አበጅለት ።
@andnet2094
@andnet2094 Год назад
በዚያን ዘመን ብሔር ምናምንቴ ሐሳብ አልነበረም:: እባክህ ይህን ቆሻሻ ቃለል ወደ አቶ አበራ ንፁህ ጭንቅላት አታምጣ::
@asnakeabdi
@asnakeabdi Год назад
አንተ ደደብ ስለሆንክ እንጂ አንተ በአባትህና በእናትህ ስም ትጠራለህ?
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 Год назад
Fideist was meant to point out haile was an oromo not Abyssinian watch out he is not one of us that was what it meant don’t try to coverup of course haile was a fake ethiopian that means amhara
@undermysaviour
@undermysaviour Год назад
Amharas lead Ethiopia for 3000 years no ethnic genocide no land grabbing you can never compete with them so shush! They are born to lead. If you are an oromo you better be thankful without them you would be wandering back in Somalia and/ or Kenya. They had to create a fairy tale to convince our forefathers that you were our long lost brothers it's the only reason you remained
@genenelulseged4832
@genenelulseged4832 Год назад
Let us be clear Fidiest simply means Haile Fida's MEISON Politics views followers or members of his party.
@bkjemug.4218
@bkjemug.4218 Год назад
Damn!!
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 Год назад
ፊዲስት ማለት ባንዳ ማለት ነው ዝም ብለን የማናውቀውን የሌለ ለምን እንዛባርቃለን ሐይሌ ኢትዮጽያዊ ስላልነበረ ምናምን ቅዠት ነው ምንድነው?
@tayebelihu9728
@tayebelihu9728 3 месяца назад
Dear Ato Elias Awoke Tell to this full Abera, MESON infiltrate Derg to snatch power by critical support idea as a cover up.
Далее
7 Days Stranded In A Cave
17:59
Просмотров 37 млн
7 Days Stranded In A Cave
17:59
Просмотров 37 млн