Тёмный

ብዙ ፈተናዎችን ድህነት አይተዉ ከጎዳና ወደ መቄዶኒያ የሚኖሩት ኢንጂነር ብርሀኑ ጉደታ በቅዳሜን ከሰዓት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1_Choice

Развлечения

Опубликовано:

 

29 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 года назад
ሁሉም ሰው በአንድ ድምጽ እስላም ክርስቲያኑ ዘረኞችም የእውነት ሰዎችም ሌቦችም ሀቀኞችም ድሆችም ሀብታሞችም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ብሎም የሰው ልጅ በዚህ ዘመን በአንድ ድምጽ የሚስማማበት አንድ ሰው ቢኖር ቢኒያም ሜቄዶንያ ነው። ቢኒየ ላንተ ቃላት የለኝም ድንቅ ልጅ ነህ አምላክ መንግስቱን ያውርስህ የምትወዳት ድንግል እመቤታችን ትጠብቅህ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
ሰው ከንቱ ነው 😭የነገን የሚያውቀው እግዚአብሄር ብቻ ነው 👍ህይወት እንደዚህ ነች ላዱ ደሰታ😂 ላዱ መከራ 😭 እግዚአብሔር ብቻ መጨረሻችንን ያሳምረው 🤲🤲🤲
@user-mb8zh6xe1s
@user-mb8zh6xe1s 4 года назад
amen
@lijhanatube2595
@lijhanatube2595 4 года назад
ለዚህ ነዉ ሰዉ ባለበት አይቆይምና መጥፎ አትሁን እያሉ ትልልቅ ሰዎች የሚመክሩን የኔ አባት እንባየን መቋቋም አልቻልኩም ምክኒያቱም ነገ ምን ላይ እንደምንሆን ምን እንደማጋጥመን አለማዉቅ ለራሱ ትልቅ በሽታ ነዉ በዚህ ህይወት እኔ ብዙ ተማርኩ
@genetkebede7867
@genetkebede7867 4 года назад
ወይኔ ወንድማችን ኧረ እጅግ በጣም የሚገርም እና የሚያሳዝን። የሰው ልጅ ነገን የሚገጥመውን አያቅም እውነተኛ ፍቅር በመሆኑም እራስን እስከ መሳት ክፉ ገጠመኝ ነው። እግዚአብሔር አምላህ ወደ ቀድሞ አይምሮ እንኳንም መለሰህ ወንድሜ።
@alemnatale9697
@alemnatale9697 4 года назад
እኔ አፈር ልብላ አይ እዉነተኛ ፍቅር አሁንም በፊት የነበረዉን ስሜት እያንፀባረኩ ነዉ እጅግ በጣም አዝኛለሁ የሠዉ መነሻዉ መድረሻ የማይታወቀዉ አይ
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 4 года назад
ዮንዬ ትዝታሽን በኢቢኤስ አድናቂክ ነኝ አርሂቡ ላይም አድናቂክ ነኝ
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 4 года назад
ዘኔ አባት ግርማ ሞገሣቸው ደሥ ሢሊ የኔ አባት አላህ ወደ ጤነወ ይመልሠወት ያረብ ሄውት ይች ናት
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 года назад
እድሜ ይጨምርሎት ሁሉም የምንከባከበው ከመንገድ ቢነሱ ሁሉም መልካም ሁኔታ ላይ የምገኙ ናቸው
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 года назад
ለፍቅር የተከፈለ መስዋት አባቴ ምንም ቃል የለኝም ከማልቀስ ያለፈ አባ እርሶ ወንድ ኖት ዛሬም መመሾር ይችላሉ
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 4 года назад
ውይ አይ አቻለም አባቴ አይዞወት ሁሉም የአምላክ ሥራ ነዉ አምባየን መካካም አልቻልኩም ፈጣሪ መቸረሻችን ያሳምረው
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 3 месяца назад
ወይ ፈቅር አያለ ሰው ሁሉ ያወካል ማንም ሰው አላየው ቆሞባካል።የሻረ የፍቅር ታሪክ። እድማውን ይስጦት
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 4 года назад
ውይይይ አባትዬ አይዞት እንግዲህ አላህ ሁን ያለው ይሆናል አላህ ትክክል ነው ለከይር ነው
@user-hi3wv8jv9f
@user-hi3wv8jv9f Месяц назад
አይዞዎት አቤቴ እግዚአብሔር ይርዳዎት
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 года назад
ያአላህ በጣም አሳዛኝ ነው 😥
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 4 года назад
የኔ አባት ኡፍፍፍ
@marietub1298
@marietub1298 4 года назад
ይች አለም እድህ ናት ወጣ ውርዳ ብዙነው በጣም እሚገርም እሚያሳዝን ታሬክ ነው ማግኘት ማጣት ሁሉም አለ በምንም መመካት አያስፍልግም
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 года назад
ዋና ጤናነው ለሰውልጅ ጤናቸንን ይሰጠን
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 4 года назад
ብዙ ክፍተት አለ በሂወት ታሪካቸው 🤔
@user-tr6pu7kj6q
@user-tr6pu7kj6q 4 года назад
ያረብ
@mekidesmekides7981
@mekidesmekides7981 4 года назад
ፈተናው እንዳለ ሆኖ የእኔ አባት ፍቅርኛቸውን መርሳት አልቻሉ ፍቅር መቼም ቢሆን እክ ህይውት
@user-tt6ks8ty2z
@user-tt6ks8ty2z 4 года назад
አዳንዱላይ ሂወትጭካኔ ታበዛለቺብቸኜነት ትልቅ ስቃይ ነው
@sofyatube5374
@sofyatube5374 4 года назад
ወይ አባቴ አያዞን
@asegeseid8588
@asegeseid8588 4 года назад
hay mi madre que triste
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 4 года назад
ምንም እኮ ዋስትና የለንም ህይወት ድብብቆሽ ናት
@nuuramaan3346
@nuuramaan3346 4 года назад
በጣም ያዛዝናል 😭😭😭
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 4 года назад
እነሆተም መስቀሉን አወለቃችሁ በናታችሁ ካላረጋችሁ ጥቅር ብሎ ይቅር
@Kalkidanize
@Kalkidanize 4 года назад
EBS maheteme asefeteto kemis endihe yaselebese? Teneshe zeke
@coolstory2165
@coolstory2165 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ህይወት እንደዚ ናት በስደት ኣገር ላይ ሁኖው ብዙ እንደዚ ኣይምራቸው የተነካ ሰዎች ኣሉ በተለይ ኣረብ ኣገር እና በሊብያ የሚሞክሩ ኣብዛኛው ሊብያ ላይ በሚያዩት ነገር ኣይምራቸው ተነክቶ ነው ሚገቡት ምነው ይህን ሁሉ ጭካኔ ባላየው ምንላረግ ተነሳው ነው ሚያስብል ምክንያቱም የትራውማ እና ሲሽዞፊንያ የመሳሰሉ በሽተኛ ከሆንክ ነጮችም ሊመልሱህ ኣይችሉም ብቻ ስደት የሚያስብ ሰው ኣገሩ ላይ በሰላም መኖር ሚችልከሆነ ሁለቴ ማአብኣለበት የስደት ያመጣሁት ተመሳሳይ ስለሆነ ነው
@Workoamsalo
@Workoamsalo 22 дня назад
😊
@merimarli9026
@merimarli9026 4 года назад
😭😭ayi yich Alem esa edfkdech new emtmran
@zizihabeshawit3026
@zizihabeshawit3026 4 года назад
Yene abat Allah mulu tenawotin yimelslot rejim edmena Tena yistot
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 4 года назад
Men alebet leande ken enterview dehna lebs betalebsut ay ebs
@tesfaadugna8886
@tesfaadugna8886 Месяц назад
😢😢😢😢😢
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 4 года назад
እረበለው ምነው ታዳሚያን የሉም በሰላም ኢቢኤስ ላይ የቅዳሜ መዝናና ላይ ይህ ብቻ ሰው ያሳዝናል
@aminaa1156
@aminaa1156 4 года назад
💓💓💓💓💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 года назад
MEKEDONIA MEREDAT YALEBET DEREJIT MEHONUN BEMIGEBA TEREDECHALEHOU.ENDEREDACHEW E/R YIRDAGHNE.
@seyoumejigu8845
@seyoumejigu8845 4 года назад
እንደ ጋዜጠኛ መጠየቅ ያለባችሁን ጥያቄዎች ይዛችሁ የመጣችሁ አይመስልም በቅደም ተከተል ታሪካቸውን እንዲተርኩልን አላረጋችሁም
@user-uk4yt9jn9l
@user-uk4yt9jn9l 4 года назад
ማህተማችሁን አታውልቁ ኢጭ
@seniseni165
@seniseni165 4 года назад
አይ ሂወት እደዚህ ናት
@Kalkidanize
@Kalkidanize 4 года назад
EBS maheteme asefeteto kemis endihe yaselebese? Teneshe zeke...
@Kalkidanize
@Kalkidanize 4 года назад
EBS maheteme asefeteto kemis endihe yaselebese? Teneshe zeke.......
@tesfaadugna8886
@tesfaadugna8886 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@zenittube2398
@zenittube2398 4 года назад
ሠብሥክራይብ እጉኝ እህት ወንድሞቸ
@zewgehailu4245
@zewgehailu4245 4 года назад
እሺ። እኔንም አርጊኝ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 4 года назад
ቶቶቶቶቶቶቶቶቶ ማሃተባቹን የጣላቹ በጥራቆች ናቹ
@edlawitedl2001
@edlawitedl2001 4 года назад
EBS you should ashamed yourself as a media.
@alem4310
@alem4310 4 года назад
ውድ የኦርቶ ዶክስ ልጆች የኢቪ ስን ሰቭስክራይብ አንሱሱሱሱ በህተብ እያስበጠሱ ነው
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 года назад
ሰይጣን
Далее
The right decision came to mind #comedy
00:12
Просмотров 569 тыс.
I Built a SECRET Tree House in My Backyard!
26:09
Просмотров 7 млн