Тёмный

የሕግ አስከባሪና የፖሊስ ሙዚየም 🚔 National Law Enforcement Museum, Washington D.C  

Mimi Nigussie
Подписаться 2 тыс.
Просмотров 1,1 тыс.
50% 1

Urbanverveapperal.com

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@chinitawumixvlog
@chinitawumixvlog 10 месяцев назад
Sending my support from Alona
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
Thank you 🙏🥰🥰🥰
@binyam781
@binyam781 10 месяцев назад
በጣም አሪፍ ዶክመንተሪ ቪዲዮ ነው ።ሚሚሻ ሁሌም ለየት ያሉና በቀላሉ የማይገኙ ቦታዎችን እያሰስሽ ስለምታቀርቢልን አብዝተን እናመሠግናለን ። ልዩና ድንቅ ነው።በርቺልኝ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ ጋሽ ቢንያም 🙏🙏🙏
@user-qh8eq2qq6i
@user-qh8eq2qq6i 10 месяцев назад
Great place Thank you for sharing from alona
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
Thank you too 🥰🥰🥰🥰
@alonaduro
@alonaduro 10 месяцев назад
Watching here nice sharing my friend ❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
Thanks for visiting Alona ♥️❤️♥️
@mulutube2116
@mulutube2116 8 месяцев назад
ሰላም ለዚህ ቤት እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ የሚል ማብራሪያ ነው ቆንጆ ነው በርቺ ❤❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 8 месяцев назад
አመሰግናለሁ የኔ መልካም ክበሪልኝ።
@BearLabs-jd5qu
@BearLabs-jd5qu 10 месяцев назад
Watching here keep safe from alona
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
♥️❤️♥️ Salamat Po!
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 месяцев назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል እንደሁለም እጅግ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የገረመኝ ምች ብሩተስ waoo ውሻ በአፍንጫ ባጠቃላይ የሰማሁት ሰምቸው የማላቀው ነገሮ ናቸው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ የኔ መልካም ፅግዬ ባለሙያዋ። ♥️❤️♥️
@michellesola1163
@michellesola1163 10 месяцев назад
Support from CHAY PILAPIL
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
Thank you so very much 🩷🩷🩷
@Etagegn2124
@Etagegn2124 6 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ነዉ
@julievhiofficial
@julievhiofficial 9 месяцев назад
Thank you for sharing your video my friend mimi
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 месяцев назад
Thank you sis Julie 🩷
@osangraketera6381
@osangraketera6381 10 месяцев назад
Nice video my friend 👍✅ shared my community 👍✅
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
Awesome thank you! ♥️♥️♥️♥️
@samrisamra
@samrisamra 8 месяцев назад
በርቹ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ ❤️
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
ሠላም ሠላም ሚሚየ ውዴ ጤናይስጥልኝ እንኳን በሠላም መጣሸ ውዴመልካም ቆይታ ነበር በርችልኝ🎉❤🎉❤🎉❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ ስንታዮህ የኔ እመቤት ♥️
@adona21adona16
@adona21adona16 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም ሚሚዬ የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሽ የዛሬው ይለያል የህግ አስከባሪ ሙዚየም ዋው በጣም ደስ ይላል በውስጡ በጣም ብዙ ቅርሶች የፖሊስ አልባሳት የተለያዩ የማዕረግ ባጆች በሀላፊት የተለያየ የሂወት ዘመን ታሪክ የሰሩ ሰዎች ፖሊሶች ታሪክ በሰፊው ማየት የሚያስችል ታሪካዊ ሙዚየም ነው ይገርማል ሚሚዬ በጣም ብዙ የማናቃቸው ታሪኮች ፈልፍለሽ አውጥተሽ ከሚገርም ማብራረያ ጋር ስለምታስጎበኝን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤ሚሚዬ አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ❤የውሾች የማሽተት ችሎታ ድንቅ ነው ዋው
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 месяцев назад
አዶናዬ እስካሁን አላየሁትም ነበር ❤️❤️❤️
@Hermelasopinoin
@Hermelasopinoin 9 месяцев назад
Very informative 👏🏽
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 месяцев назад
Thank you Rebeccaye! 😍😍
@bella-ml1bu
@bella-ml1bu 10 месяцев назад
watching po from chaypilapil
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
Salamat po!
@DarikSuppoterID
@DarikSuppoterID 9 месяцев назад
አስደናቂ የዝግጅት አቀራረብ እና የአርትዖት ችሎታ አሁንም ውድ ጓደኞቼ እና ትልቁን ስራ እና እድገትን እና ስኬቶችን ቀጥሉ እና በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ እና እኛን ለማየት እና ለማዝናናት በምታካፍሉት ይዘት ሁል ጊዜ አስደናቂ ትሰራላችሁ እናም እኔ እኮራለሁ። እርስዎ እና እኔ በዱካዎችዎ ውስጥ ለእርስዎ መደገፍ እና ስር መስደድን እንቀጥላለን እናም አስደሳች በሆነው ቅዳሜና እሁድዎ ጥሩ እረፍት እናደርጋለን! 🎉🌸💐😊☪️💐😊🖐️😍🧡😍💚🌸❤️🌸
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወንድም። የሰጠህኝ ኮሜንት በጣም የሚያበረታታና ጥሩ መልእክት ያለዉ ነዉ። ክበርልኝ ምስጋናዬ ይድረስህ። 🙏🙏🙏
@MeronSemere
@MeronSemere 10 месяцев назад
Wow arif dokemetatio sei bravissima 👏 mimiye
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
Grazie mille ♥️❤️♥️
@juanitolappayvlogs5351
@juanitolappayvlogs5351 10 месяцев назад
Tamslove 💖 Watching replay ❤ ALONA
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
Thank you so much my friend! 🥰
@myladogillo2teambanners625
@myladogillo2teambanners625 9 месяцев назад
Support from CHAY PILAPIL YTC
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 10 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽልን ሚሚዬ በስማም ግልፅና አስደናቂ ሙዚየም በጣም ደስ ከሚል ማብራሪያ ጋር ቻናሉን ስወደው በምክኒያት ነው ❤❤ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
ያሚዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም። ሁሌ ታበረታቺኛለሽ የኔ ደግ። ♥️❤️♥️
@mariacristina.teambanner5084
@mariacristina.teambanner5084 9 месяцев назад
Support from ChayPilapil
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 месяцев назад
Salamat po Maria! 😁
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 5 месяцев назад
የሚገርም ነው እንደዚህም አለ ይገርማል እናመሰግናለን ሚሚሻዬዬ
@hermela9872
@hermela9872 10 месяцев назад
ሚሚሹ የኔ መልካም ባለሙያ ነሽ በርቺልን ውድድድድድድ የምናደርግሽ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
ሄርሜላዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ። ♥️❤️♥️
@andolong
@andolong 9 месяцев назад
Sending fr chaypilapil YTC
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 месяцев назад
❤️🌺❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 месяцев назад
ጉድ ነው እኮ እንዴት እንዳሰብሺው እራሱ ደስ ሲል ኧረ አልተቻልሽም ሚሚዬዬዬ❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
ኤልሳዬ የኔ እመቤት ♥️❤️♥️
@Skettube4451
@Skettube4451 10 месяцев назад
Selam selamsh yibzalsh mare enkuwan beselam metash woow betam dess yilal yemr arif tmhrt newu yestelalefshiwu be ewuketu tetekamiwoch yadrgen❤ amesegnalehu
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
ስኬትዬ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ♥️❤️♥️
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 10 месяцев назад
We are safe because of Law enforcement and others thank you so much for showing with us their history and duty👌
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
You’re very welcome my dear! ♥️❤️♥️
@yenemartube1
@yenemartube1 10 месяцев назад
ሚሚሾዬ የኔ መልካም ሰላም ነሽልኝ ዋው የመረጃ አቀራረብሽ በጣም ልዩ ነው የሌሎች አለማትን የስርዓተ ዘይቤ አኗኗር ማወቅ መልካም ነው በጎዎቹ እንደተሞክሮ ይጠቅማሉ በርቺልኝ የኔ ውድ🥰
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
የኔማር በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም ♥️❤️♥️
@medihntube
@medihntube 10 месяцев назад
Mimiye Grazie mille per aver condiviso con noi il tuo bel video bravissima ❤️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
Grazie mille Tsigiye ♥️❤️♥️
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 10 месяцев назад
ሚሺዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም ጎበዝ በርቺ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
ሶፋኒቴ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ። ♥️❤️♥️
@shemistube
@shemistube 10 месяцев назад
የሚገርም ቨደወ ነው ዋውውውው❤ እንኮን ስላም መጣችሁ 🇲❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💚💚💚👍👍👍👍
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
Thank you የኔ ቆንጆ ❤
@emamah4239
@emamah4239 9 месяцев назад
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ እውነት ብዙ ሠው እከታተላለሁ የአች የተለየ ነው አውነተ ሠው የሚወደው ታሪክ ነው በጣም ደሥ ይላል እውነት የውሻን ፀባይ ዛሬ ሠማሁ 👍
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 месяцев назад
እማማዬ እስካሁን አላየሁትም ነበር ይቅርታ። ❤️
@lijimerkil
@lijimerkil 10 месяцев назад
salam edanachu ekon basalm maxash waw baxam das yamil arf koiyta nabr 🎉🎉
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ የኔ እመቤት 🙏🙏🙏
@Mynotebook-f8b
@Mynotebook-f8b 10 месяцев назад
Mimiye ❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
ህሊናዬ የኔ መልካም አመሰግናለሁ ♥️❤️♥️ በርቺልኝ።
@Ethinfo911
@Ethinfo911 10 месяцев назад
ይህን ለመሰለ ዶክመንተሪ like share ያንሳል እስቲ ለእህታችን ጀግኒት ሚሚ ሞራልን እንስጣት👏👏👏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ ሀብ ዘጋቢያችን 🙏🙏🙏🙏
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 7 месяцев назад
አደረርገናል
@miminigussie4971
@miminigussie4971 7 месяцев назад
የኔ እመቤት አመሰግናለሁ ክበሪልኝ። ❤️
@user-xr6cp7fe3w
@user-xr6cp7fe3w 10 месяцев назад
👍👍👍👍👍💖😍💖😍💖😘
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ♥️❤️♥️
@sunnyfamily6
@sunnyfamily6 10 месяцев назад
ሚሚዬ እናመሰግናለን እርእሱንም በአማርኛ ፃፊልን አበሻም አንዲያየው በተረፈ ምርጥ ነው እናመሰግናለን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
እሺ አደርገዋለሁ ሰኒዬ የኔ መልካም አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ ♥️❤️♥️
@chaypilapilytc5205
@chaypilapilytc5205 10 месяцев назад
45 tamslove❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
Chay my friend ♥️
@afomiaisak790
@afomiaisak790 5 месяцев назад
ሚሚ እህቴ የምትሰሪ ስራሕ ቆንጆ ነዉ ቀጥሊ ፡ኤልሲ ቴሌግራም ቁጥር ጻፍልይ ስሞክር እምቢ ኣለኛ
@emukal
@emukal 9 месяцев назад
ሚሚ እህት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሂወታቸውን ላጡት ነብስ ይማር በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው ያሳየሽን እንዲህ ለታሪክ ሲቀመጥ ለትውልድ ይጠቅማል
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 месяцев назад
እሙ ቃል አመሰግናለሁ የኔ መልካም ክበሪልኝ። ❤️❤️❤️
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 10 месяцев назад
Enkuan selam metash gobez enwodshaln mimiyee❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ የኔ መልካም መስታወትዬ♥️❤️♥️ እኔም ዉድድ 😍😍😍😍😍
@Azeb1
@Azeb1 9 месяцев назад
selam.enekan.delam.mexash.des.ymil arif.koyta.neber.enamsegenen berichi
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 месяцев назад
አዜብዬ ባለሙያዋ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 5 месяцев назад
ሰላምሸ ይብዛ በረች ኑ አብረን እንደግ ጎራ በሉ ፖሮፋይል በመጫን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 месяца назад
Eshi yene Emebet. Thank you!
@hanawerku
@hanawerku 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም ሜሜየ በጣምረጥ ሙዜምነው ገና ቪዲዮ ስከፍት የአቡላስ ድምፅ ሰገባ ደነገጥሁ 😂😂💚💛❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 месяцев назад
ሀንዬ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ። 🤣🤣🤣 እኔን!!! ልክ ነሽ ያስደነግጣል።
@tube5169
@tube5169 10 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በርቺልኝ ❤❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
ይርገድዬ አመሰግናለሁ ♥️❤️♥️
@destakeremela3591
@destakeremela3591 10 месяцев назад
ለየት ያለ ማራኪ ገፅታን የተላበሰ ቻነል ሚሚየ በብቃት አዲስ ነገር ስለምታሳዉቂን ባለችሽ ጊዜ ያዉ ይሰራ ይቀጥልልን የዉሾች ተፈጥሮ ይገርማል እንደዚህ ሰርተዉ ደሞዝተኛ ናቸዉ ወይስ ነፃ ጉድ እኮ ነዉ ካልተከፈላቸዉ😮
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
ደስታዬ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ለሼሩም ለኮሜንቱም። ተባረኪ ♥️❤️♥️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
😁 ነፃ ነዉ ይበላሉ ይጠጣሉ ይታከማሉ ይዝናናሉ። በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ ደስታዬ። 🤔😁😁😁 እስካሁን ጉልበት ብዝበዛ አለ ማለት ነዉ ለዛዉም ህግ አዉቃለሁ በሚል። ሌሎቹስ የቤት እመቤት ናቸዉ ሳይሰሩ። 🤣🤣🤣🤔🤔
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 10 месяцев назад
ሚሚየ የውሻው ይገርማል በጣም 🙄
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ ከበቡሽዬ የኔ ዉድ። ♥️❤️♥️
@AbduGet
@AbduGet 10 месяцев назад
በጣም የሚገርም ነው👌። አሪፍ አሪፍ እንደ ሀገር ወሳኝ የሚባሉ ተቋማትን ምን እንደሚመስሉ ባማረና ግሩም በሆነ አቀራረብ እያስኮመኮምሽን ትገኛለሽ።ዛሬ ደሞ ወደ ደህንነት ተቋማታቸው ገብተሻል🤔ዶ/ር አብይ የሀገሩቱን የደህንነት ተቋማትን ጨምሮ እንዲሁ በሚዲያ ያስተዋውቃል አንቺ ደሞ የአሜሪካንን😊 አትፎካከሩብን እንጂ😂
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 месяцев назад
ነዉ እንዴ?? 🤣🤣🤣🤣 አላወቅኩም ነበር። 🤣🤣 አመሰግናለሁ ስላየህልኝ። መርሀባ 🙏 ሽኩረን
@Hermelasopinoin
@Hermelasopinoin 9 месяцев назад
Very informative 👏🏽
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 месяцев назад
Glad you think so! 😍
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 5 месяцев назад
የሚገርም ነው እንደዚህም አለ ይገርማል እናመሰግናለን ሚሚሻዬዬ
Далее
Dora was kidnapped and then… 😨 #shorts
00:18
Просмотров 2,2 млн
ተንሳፋፊው ከተማ/The floating city
6:15
Turkic Languages TV Talk Shows Comparison
17:49
Просмотров 546 тыс.
Mimi Nigussie is live!
2:05:12
Просмотров 165