Тёмный
Mimi Nigussie
Mimi Nigussie
Mimi Nigussie
Подписаться
🔹🔹 Welcome to my channel🔹🔹

Mom to two. We are within DMV area mainly visiting in 20 miles radius of our current home based in Virginia. Virtually, Make yourself comfortable as you walk along with us.
We absorb the culture and vibes of some America’s most interesting and informative museums and sightseeing.
The destinations of our visit are beautiful, but the journeys are memorable.
New videos every 10 days!
I truly hope that my videos will bring you joy and some useful tips.
I would like you to subscribe to my channel and follow us as we travel.
♥️🌹♥️

🔹🔹Mimi and the kiddos 🔹🔹

Urbanverveapperal.com
Artechouse, Washington D.C @miminigussie4971
25:00
10 месяцев назад
Комментарии
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 10 часов назад
❤️❤️❤️
@alonaduro
@alonaduro День назад
❤❤❤,🙏🏽
@rosannamixvlog
@rosannamixvlog День назад
I hope you enjoyed the game friend from ALONA DURO❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 День назад
Thank you Rosanna ❤️
@SNsannytv
@SNsannytv День назад
Enjoying watching fr. Alona ❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 День назад
Salamat Po! Sanny ❤️
@alonaduro
@alonaduro День назад
Enjoy my friend and keep safe ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 День назад
❤️❤️❤️❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 дня назад
እልልልልልልልል❤❤❤🎉
@miminigussie4971
@miminigussie4971 День назад
❤️❤️❤️❤️
@MeronSemere
@MeronSemere 2 дня назад
እልልልልልልልልልልል👏👏💕
@miminigussie4971
@miminigussie4971 День назад
❤️❤️❤️
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 2 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 День назад
አመሰግናለሁ የኔ እህት ❤️
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 2 дня назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ሚሚዬ ትላንት ላይቭ አመለጠኝ ያውም ኳስ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሜዳችሁ ያምራል በጣም ኳስ እወዳለሁ አመለጠኝ በደዚህ መልኩ ላይቭ ተከታትለሽ የጵትዮጵያ ህዝብ ኳስ እንደ ሚወድ አወቀሽ አክብረሽን በቀጥታ ስርጭት እንድንከታተል ስለአደረግሽ እናመስግናለን ክብረት ይስጥልን
@user-wb5eh6iv9s
@user-wb5eh6iv9s 2 дня назад
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 дня назад
ቪየንዬ የኔ እመቤት አመሰግናለሁ። ድንገት ሳልዘጋጅ የመጀመሪያ ላይቬ ነበር፣ አጋጣሚዉም በቪዲዮ ቀርጬ ቆይቼ ልለቀዉ ነበር የስልኬ ሜመሪ almost ሙሉ ነዉ ስላለኝ በላይቭ ሞክሬዉ ነዉ። ቆይ ለሌላ ቀን ጥሩ Seat እይዛለሁ፣ ይሄ የ$34 ነዉ ለእያንዳንዳችን። 😀 ኳስ መዉደድሽን አላዉቅም ነበር። አመሰግናለሁ ቪየንዬ❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 дня назад
Thank you for sharing❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 дня назад
You are so welcome ሉላዬ የምወድሽ። ❤️
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 2 дня назад
ሚሻዬ እንኳን አደረሳችሁ ከነመላው ቤተሰብሽ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 дня назад
አመሰግናለሁ የኔ እመቤት ቪየንዬ ❤️❤️❤️
@genetchannel30
@genetchannel30 3 дня назад
Wow😮😮 mimiye enjerayw tizitaye gin tefsh mimiye baselam new
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 дня назад
ገንዬ ቢዚ ሆኜ ነበር በአንዳንድ ጉዳዮች። አሁን ግን ተመልሻለሁ። ❤️❤️❤️አመሰግናለሁ።
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 5 дней назад
በእውነት ድንቅ ነው ሚሚሾዬዬ የኔ ወርቅ ❤❤
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 5 дней назад
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ሚሚሾዬዬ በጣም እናመሰግናለን
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 5 дней назад
የኔ ባለሙያ ሚሚሾዬዬ የምወድሽ😘😘😘
@Elsafashion752
@Elsafashion752 10 дней назад
❤❤❤
@medihntube
@medihntube 10 дней назад
አዎ አሜን 🙏🙏🙏ሚሚዬ waoo 😋😋
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 дней назад
Waoo ሚሚዬ 😋😋አሜን 🙏🙏🙏
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 10 дней назад
wow🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@sunnyfamily6
@sunnyfamily6 11 дней назад
ሚሚዬ ይህንን ነበር በዶሮ ወጥ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 12 дней назад
ሚሚዬ ዋው በይ ቅቤ እና በርበሬ ይዤ ከች እላለሁ👍👍❤️❤️❤️
@MeronSemere
@MeronSemere 12 дней назад
Wow 😳 samer eko mimiye ❤🎉🎉🎉🎉
@tigisttube5648
@tigisttube5648 12 дней назад
ሚሾየ የኔ እናት ❤
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 12 дней назад
ሚሻዬ ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ጀግና ባለሞያ ነሽ በሰላም ተብልቶ ይልቅ ❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 12 дней назад
ሚሚዬ🎉🎉🎉🎉🎉ጎበዝ❤❤❤❤
@alonaduro
@alonaduro 19 дней назад
Wow very nice Museum, thank you for sharing this video my friend Mimi ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 16 дней назад
Wow, ma Alona Salamat Po! ❤️
@tigisttube5648
@tigisttube5648 23 дня назад
ሚሚሾየ እዴት ነሺልኝ ተጠፋፋን በጣም❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 19 дней назад
አዎ ቲጂዬ የኔ ዉድ እኔም አልተመቸኝም ነበር አንቺምጋ አልመጣሁ። አመሰግናለሁ።
@emamah4239
@emamah4239 26 дней назад
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ሚሚየ እውነት የጥንት የጠዋት ታሪኮችን በተግባር የሠበሠበ ሙዚየም ቀደብ አላደመጥኩም ።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 26 дней назад
እማማዬ የኔ እመቤት ❤
@aklilnews
@aklilnews 26 дней назад
ሚሚዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 26 дней назад
አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 🙏
@genetchannel30
@genetchannel30 26 дней назад
ሰላምሽ ይብዛ ሚሚዬ ❤እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን አቀራረብሽ ዋው 👏👏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 26 дней назад
ገንዬ የኔ እመቤት አመሰግናለሁ ስላጋራሽልኝም ጭምር። ❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt Месяц назад
ይህንን የመሰለ ቪዲዮ እንዴት ነው የማታዩት ሼርም የማታረጉት ግን እዚሁ አይኔ ስር ሆኖ ውስጡ ገብቼ አላውቅም በሚቀጥለው ማየት አለብኝ በርቺ❤🎉
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
አዎ ኤልሳዬ ሂጂ ፕሊስ አንድ ቀን። 😁 ብዙ ቦታ እንዳለ ሰምቻለሁ። ይሄንንና የኒዉዮርኩን ትልቅ ናቸዉ ይሏቸዋል ግን ሁሉም አንድ ነዉ። ትወጂዋለሽ። በጣም አመሰግናለሁ ኤልሱዬ የኔ ደግ።
@yonasgenet1208
@yonasgenet1208 Месяц назад
ቆንጆ ቪዲዮ ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ወንድም 🙏
@rahelgezehagne3849
@rahelgezehagne3849 Месяц назад
ሚሚሻዬ በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው ።በርቺልኝ ውድድ ነው የማደርግሽ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
እኔም ከልቤ እወድሻለሁ የኔ መልካም። ❤❤❤❤
@HealthyBowl-fk2gi
@HealthyBowl-fk2gi Месяц назад
ሚሚሻ ይህንን ምርጥ ቪዲዮ ስላጋራሽን እናመሠግናለን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 🙏
@binyam781
@binyam781 Месяц назад
ምርጥ ና አሪፍ ሙዚየም ነው ። ሚሚሻ ሁሌም ቁምነገር አዘልና የተመረጡ ቦታዎችን ስለምታስጎበኚን እናመሠግናለን ። በርቺልኝ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
አመሰግናለሁ ቢንያም። ሁሌ በኮሜንትህ ስለምታበረታታኝ ለምስጋናዬ ቃላት ያጥረኛል።
@MeronSemere
@MeronSemere Месяц назад
Wow wow wow Thanks for sharing 🎉🎉🎉
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
Thank you too Meroniye. ❤️
@medihntube
@medihntube Месяц назад
Mimiye waoooo grazie mille per aver condiviso con noi bellissimo ♥️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
የኔ እመቤት የምወድሽ 😍😍😍
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Месяц назад
Waoooo ሚሚዬ እንዴት አባቱ ያምራል እጅግ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ♥️♥️♥️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
እኔም አመሰግናለሁ ፅግዬ የኔ እመቤት ❤❤❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Месяц назад
ሚሚዬ ሰላምሽ ይብዛ ወይ ድምፅ ከቦታው እንዲሁም ከገለፃሽ ጋር አንደኛ በርቺልን በጣም ቆንጆ አቀነባበርና ገለፃ ነው እንዲሁም በቀለለ ዘዴ ብዙዎችን እያስተዋወቅሽ ነው እናመሰግናለን🙏👍👍❤️❤️❤️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
ሉላዬ አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ ክበሪልኝ። ❤❤❤
@aberashhune3727
@aberashhune3727 Месяц назад
ዋው ቦታው ስያምር 👍🕊
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
አመሰግናለሁ አበራሽዬ የኔ እመቤት። ❤