Тёмный

የመላእክት? የሰይጣን ሥልጣን ?? 

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

የመላእክት? የሰይጣን ሥልጣን ??
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFassilMinistry
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Опубликовано:

 

18 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 21   
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 Месяц назад
ወንድሜ ዳዊት ለኔ ባለውለታዬ ነሕ መጽሐፍ ቅዱስን በትክክል እንድረዳ እረድተኸኛል አሁንም ጸጋ ይብዛልሕ
@solomongtachew
@solomongtachew Месяц назад
ፀጋ ይብዛልህ😮
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 Месяц назад
ሰላም ወንድሜ አዲስ አበባ ላለን አማኛች እንደ ጌታ ፈቃድ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ቢኖራቹ በጣም እንጠቀም ነበር በአካል ከናንተ ጋር ጌታን ማሞለክ ትልቁ ምኞቴ ነው
@getnetgetahun945
@getnetgetahun945 Месяц назад
የእኔም ምኞት ነው።
@user-xk4nn9sl6b
@user-xk4nn9sl6b Месяц назад
Hoo Geta hoye Devan sileseteken enamesegnihalen 🙏
@bekelechbaffa
@bekelechbaffa Месяц назад
እግዚአብሔር ዜመንህን ይባርከው እውነት የወንጌል እውነት ነው ትምህርትክ እኔ በጌታ ቤት ነው ተወልጀ ያደኩት ነገር ግን ከገባልኝ እውነት ይልቅ አሁን ገባኝ ጌታ በረዳክ አድስ አበባ አጥብያ ብትከፈት ብዙ ትውልድ ከልምድ ክርስትና ያመልጣል
@AdidiAssefa
@AdidiAssefa Месяц назад
ፀጋና ሠላም ይብዛልህ ወንድሜ መፅሀፍ ቅዱስ በትክክል እንረዳ አደርገኸኞል
@user-mt6lv9cb8v
@user-mt6lv9cb8v Месяц назад
ዴቭዬ ብዙ ጸጋና ምህርት ይብዛልህ ደግሞ አምሮብሃል እድሜ ይስጠችሁ🎉
@user-fm4cr1qh1h
@user-fm4cr1qh1h Месяц назад
tebareklgn wendme ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😊😊😊😊😊😊❤❤
@helenyegeta9265
@helenyegeta9265 Месяц назад
ዴቭ የኔ ተወዳጅ ወንድም❤❤❤❤
@natsanetgirma1990
@natsanetgirma1990 Месяц назад
ወንድም ዳዊት ጸጋውን ያብዛልህ❤
@user-pk8lw6jq4i
@user-pk8lw6jq4i Месяц назад
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳዊት❤ አረ አትጥፎብን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Месяц назад
Amen Amen Amen 🤝🏽 🙏🏻 🤲🏻 🙇🏻‍♂️ 🙌 👏🏻 🤝🏽 🙏🏻 🤲🏻 🙌 👏🏻 Tabareke ❤❤❤
@bekiyyezelalem6830
@bekiyyezelalem6830 Месяц назад
God bless you
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 Месяц назад
ፀጋ ይብዛልህ
@YabsriaFikru
@YabsriaFikru Месяц назад
❤❤
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls Месяц назад
Achilum Dave Berta wandime
@helenyegeta9265
@helenyegeta9265 Месяц назад
አረ ትምህርት ቶሎቶሎ ይለቀቅልን ኡኡኡኡኡኡ
@Lishaney3
@Lishaney3 Месяц назад
እንዲያው ሁሉንም ፕላትፎርሞች ይሄ ትምህርት ቢወርሰው እንዴት በታደልን።
@solomonmengistu18
@solomonmengistu18 Месяц назад
አልመለስከውም ።ምክንያቱም ቅዱስ ገብርኤል የተላከው ካህኑ ዘካርያስን ለማብሰር ነው።ስላልተቀበለው ድዳ ትሆናለህ አለው ።ሆነም።ያበሰረው ሲፈጸም ትናገራለህ አንደበቱ ተፈታ። ቃሉን አታጣም። በደንብ አንብበው። እግዚአብሔር ቅዱስ ገብርኤልን የላከው ድዳ አድርገው ብሎት ነው? አይደለም ።ሌላው የሐዋርያትን ሥራ በደንብ አንብብ እነ ቅዱስ ዻውሎስ የበርያሱስን ዓይን ሲያሳውሩ አይተናል። ይህንን የዋህ ሕዝብ አታስቱ።ነገሩ ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው።በኋለኛው ዘመን ሐሰተኞች እንጂ እውነተኞች ይመጣሉ አልተባለም። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ካልተቃወማችሁ የሰበካችሁ አይመስላችሁም። ጌታ ይገስጽህ እላለሁ እንደ ቅዱስ ሚካኤል ።ጥያቄ አቅራቢውን ሳላደንቅ አላልፍም።ባይቀባጥር የምትቀርቡት ምከሩት እግዚአብሔር ያከበራቸውን ቢያከብር መልካም ነው። እላለሀ።
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 Месяц назад
ዲያብሎስን ተቃወሙት ከእናንተ ይሸሻል፣
Далее
#kikakim
00:31
Просмотров 11 млн
የብልጽግና ወንጌል ምንድነው?
14:00