Тёмный
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Подписаться
የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን ፦ በመንግስት ህጋዊ ሰውነት የተሰጣት፤ የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል አባል የሆነችና፤ በደቡብ፤ በደቡብ ምዕራብ፤ እና በምዕራብ ኢትዮጵያ አጥቢያ ጉባኤዎች ያሏት ናት፡፡ ቤተ ክርስቲያኒቱ በሽማግሌዎች አስተዳደር የምትመራ ስትሆን ፤ የቃሉ አገልጋዮችና የመንፈሳዊ ዘርፍ አባላት ሁሉ በሽማግሌዎች አመራር ስር የሚመሩ ናቸው፡፡ የቤተ ክርስቲያኒቱ ዋና አላማም ወንጌልን ያለፍርሃት በግልጽነት መስበክና ፤ ክርስቶስን ማዕከል ያደረጉና እሱን ብቻ የሚገልጡና የሚያከብሩ፤ የአባቶቻችንን አስተምህሮ መከራን በመቀበልና ፤ዋጋን በመክፈል ለሰው ልጆች ማድረስ ነው፡፡
2ቆሮንቶስ 4፡1_18


ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላቹህ።




Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-

t.me/DawitFassilMinistries

Facebook: - facebook.com/Dawit-Fassil...

You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website

በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላቹህ።
gospeltruthethiopia.com/
እንጸልይ
10:36
3 месяца назад
Комментарии
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 9 минут назад
አሜን። ልቤ ጽኑ ነው።🌴🌴🌴
@rozadadi9639
@rozadadi9639 28 минут назад
Dave good to see you again, it’s powerful as usual. You are blessed!!!❤❤❤❤❤
@asterabebe8022
@asterabebe8022 44 минуты назад
Woow! Amazing teaching as always. Abetu leben Atsnaw.
@ElizabethHebrew
@ElizabethHebrew Час назад
የጌታ ፀጋና. ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ወንድም ዳዊት ብዙ ቀርቶልኛል ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ul6iw2zj3t
@user-ul6iw2zj3t Час назад
Devaye more grace on you
@Ademoh39
@Ademoh39 Час назад
Tegaun yabizalin
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 Час назад
አቤቱ ልቤነ ላተ ጨካኝ አርገው❤❤❤ ዴቨ ትምህርትህ ሀለ የሚያንፅ ነው ተባረክ❤❤❤❤❤😂😂
@user-nb6xp2wm2j
@user-nb6xp2wm2j Час назад
ከአንተ ብዙ አትርፌአለሁ ። በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨመርልህ ።
@Sami-zx3ej
@Sami-zx3ej Час назад
More more❤❤❤❤
@user-mt6lv9cb8v
@user-mt6lv9cb8v Час назад
አቤቱ ልቤ ጨካኝ ነው ዋው እንዴት ያለ መገለጥ ነው ብዙ ጸጋና ምህርት ሰላም ፍቅርም ይብዛልህ❤ዴቭዬ🎉
@KingzdWoldeabe
@KingzdWoldeabe 2 часа назад
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ጋሼ❤❤❤
@Getasew597
@Getasew597 2 часа назад
ኦርቶዶክስ ሆኘ ብቸኛ የምሰማህ ሰው ይመስለኛልል
@user-kh6ix5kz5r
@user-kh6ix5kz5r 2 часа назад
ፀጋውን እግዚአብሄር ይብዛልህ 🎉🥰🥰🥰
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 2 часа назад
God bless ❤❤
@debela_4J
@debela_4J 2 часа назад
Daviye ena hulachu ye ewunet wongel agelgayoch tsega yibzalachu
@0331118351
@0331118351 3 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nr8gl7ws1o
@user-nr8gl7ws1o 3 часа назад
ወንድሞ ዴቭ ሰላም ላንተ
@iphonetastic648
@iphonetastic648 3 часа назад
ዴቪዬ ወልካም እወዳለሁ እሽ እንሰማለን❤❤❤❤😘😘😘
@tsion797
@tsion797 3 часа назад
በአንተ አልፎ ያስተማረኝን የመከረኝን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ወንድማችን ዴቭ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚ በላይ
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 3 часа назад
ዴቭሹ ከብር ለጌታ ቀጥአርገን እንድንተጋ ወደጌታችን እየሱስ ከከቡር ለሥሙ ለጌታ ለሚመራን እድሜናጤና
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 часа назад
🤝🙏🤲🏻🙇🏻‍♂️🙏🏻🤲🙇🏻‍♂️🙏🤲🏻🙇‍♂️🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 часа назад
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅️ 🙏🏻 ❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 часа назад
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke
@firehiwotlemma7973
@firehiwotlemma7973 4 часа назад
Wow amen
@AshuTeme-keim
@AshuTeme-keim 8 часов назад
❤❤❤
@enkenasefa190
@enkenasefa190 12 часов назад
አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ❤
@user-nf7nw6ch2s
@user-nf7nw6ch2s 20 часов назад
በእየሱስም ጸገ ይብዛልህ የእግዝአብሔር ሰው የምገርም ትምህርት ነው የጸገው ለቤት እግዝኣብሔር ይበረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Breka-xh3ri
@Breka-xh3ri 23 часа назад
መልካም ወጣት ......?
@Breka-xh3ri
@Breka-xh3ri 23 часа назад
እና ያንተ ትምህርት ወይም ክርስቶስ ነው ሚያደናቸው
@Breka-xh3ri
@Breka-xh3ri 23 часа назад
bro do u believe in favor???
@Breka-xh3ri
@Breka-xh3ri 23 часа назад
አንተ እንዲ ማውራት አትችልም,በጣም ብዚ ሰዎች ለውጥ ይፍልጋሉ ,በመዳን ብቻ ሀጥያት አይሰራም ብለህ ማሰብ አትችልም
@Breka-xh3ri
@Breka-xh3ri 23 часа назад
Betam kesamawet ywededkute temerte yehe nw
@SofiyaSharaw
@SofiyaSharaw День назад
ትምርህት ፈዋሽ ናቸው
@user-ti5nv1pz4p
@user-ti5nv1pz4p 2 дня назад
Tebarek
@SaraBh-z2s
@SaraBh-z2s 2 дня назад
መደኛዬ የእግዚአብሄር ልጂ ኢየሱስ የዘለለም አምለኬ ስምህ ይበረክ የኔ ጌታ ❤ ዴቭ ዘመንክ ይበረክ ጸጋ ይብዘልኪ ❤
@user-ul6iw2zj3t
@user-ul6iw2zj3t 2 дня назад
Habitish more grace on you,am so blessed
@NigussieMiskir
@NigussieMiskir 2 дня назад
🎉❤ gelagelekeng hayelune yechemerelek.
@sosinagezuugezuu787
@sosinagezuugezuu787 2 дня назад
አሜን አሜን ፀጋ yebezal wandamch ዳዊት 🙌🙏 ye አግዚአብሔር lej አየሱስ temasegan
@newlifefilmproduction
@newlifefilmproduction 2 дня назад
Ameen
@MedhanieAbrha
@MedhanieAbrha 2 дня назад
❤❤ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@helenyegeta9265
@helenyegeta9265 3 дня назад
ዴቭዬ የኔ ወንድም ፀጋ ይብዛልክ ❤❤❤❤❤
@SolomonAmanuel-v5p
@SolomonAmanuel-v5p 3 дня назад
ወንድሞችና እህቶች ወደ (ቆላስይስ ሰዎች 2 : 8) እንዲህ ይላል "እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።" (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3 : 17) "እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4 : 5) አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤. (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3 : 21) ይህም ውኃ ደግሞ ማለት ጥምቅት ምሳሌው ሆኖ አሁን ያድነናል፥ የሰውነትን እድፍ ማስወገድ አይደለም፥ ለእግዚአብሔር የበጎ ሕሊና ልመና ነው እንጂ፥ ይህም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ነው፤ (ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2 : 12) በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ፥ በጥምቀት ደግሞ፥ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ፥ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ። ... ሮሜ 6፡3፣ ገላትያ 3፡27፣ ማርቆስ 16፡16፣ ዮሐ 3፡3-5..... ለወንድማችንም ኢየሱስ ማስተዋልን ይስጠው!!
@TesfayeMamo-d1u
@TesfayeMamo-d1u 3 дня назад
በዚጉዳይ ብዥታ ነበረኝ በተለይ ሐዋርያት ስራ ሳነብ።አገልጋይም ጠይቄ አይሁዶች ስለሰቀሉትነው በስሙ ሀዋሪያቶች ያጠመቋቸው ይላሉ ።
@FraolGetachew-v1k
@FraolGetachew-v1k 3 дня назад
God bless you
@FraolGetachew-v1k
@FraolGetachew-v1k 3 дня назад
God bless you
@lidyasisay5863
@lidyasisay5863 3 дня назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ.
@user-jb1cl3hx4c
@user-jb1cl3hx4c 3 дня назад
ለኔ ብይታዬን ጌታ በአንተ ሆኖ አጥርቶልኛል❤❤
@user-xk4nn9sl6b
@user-xk4nn9sl6b 4 дня назад
Btam yewededkut timirt nw tebarek Dev
@luchiatesfamariam9376
@luchiatesfamariam9376 4 дня назад
Where is the church located pls
@lidyasisay5863
@lidyasisay5863 5 дней назад
Amen