Тёмный

የመልካሙ ተበጀን ቤተሰብ አገኘነው...ሙዚቃውን አነቆረቆረው //የት ናቸው?// በቅዳሜን ከሰአት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 47 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@konamohammed7550
@konamohammed7550 10 месяцев назад
ዬኒ እንኳን በሰላም ተመለስክ። ዛሬ የተረሳውን ዘፈኝ መልካሙ ተበጀ ስሙን ማንሳታችሁ ጥሩ ነው። እኔ በቅርበት አይቼዋለሁ። ይህ እውቅ ዘፋኝ ተረስቶ እንድ ክፍል ውስጥ ይኖራል። ማንም የት ነው ያለው ብሎ የጠየቀ የለም። አሁንም ቢሆን የኢቢኤስ ጋዜጠኞች መታችሁ ልታዬት ትችላላችሁ። ዲሲ ነው የሚገኘው። አስቡት።
@Alem844
@Alem844 10 месяцев назад
ዮንዬ እናመሰግናለን መልካሙ ተበጀ ባለህበት መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏
@ethiopiatikdem624
@ethiopiatikdem624 10 месяцев назад
Ye abate gwadega new ye k/bremengst sew new melkamu
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 10 месяцев назад
ወይኔ የሚገርም ነው ዮንዬ ዳህላክ የማለው ዘፈኑን ተቦርነ ለቆት ወደልጅነት ትዝታዬ ተመስጬ አንተ አሁን የለቀከውን ሳይ በእውነት ማመን አቃተኝ ተባረክ ተባረክ ቃል የለኝም 🙏 የወንድሙ ልጅም በጣም ጎበዝ ነው አጎቱ መልካሙ እንዴት ደስ ይለው በወንድሙ ልጅ ስራዎቹ ሲታወሱ
@user-hy9fz3wx3c
@user-hy9fz3wx3c 10 месяцев назад
ውይ ድምፁ ሲያምር የሙዚቃ መምህር ብትሆን ይዋጣልሃል እንኳንም ስማንህ ወደ እናት ሃገር ተመለስ ❤❤❤
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 10 месяцев назад
ድምፁ በጣም ያምራል ከተወዳጁ ድምፃዊ መልካሙ ተበጀ ጋር አንድ ነዉ
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 10 месяцев назад
ያይን ፍቅር የሚለው ዘፈኑ ሲወጠሠ እኔም ያይን ፍቅር ይዞኝ ነበር መልካሙ ተበጄ በጣም እወደዋለሁ ዮኒዬ እንኳን አቀረብከው🙏❤️
@aneshamood6033
@aneshamood6033 10 месяцев назад
አቤት የዝች ልጅ ቁንጅና ሰነሰርሃት በጣም ያሰደሰተኛል ሳያት በጣም እደሰታለሁ ቀጭንዋ አረንጓዴ የለበሰችው መቼም ሁሌም ማነው በጉጉት ኢቢኤሰን የምንጠብቅ ሸብረቅ በረቅ ብለው የጀግናዎች ጣቢያ ሁሌም በጥሩ ሰራ ባለቤቶችን ሳላመሰግን አላልፍም የደሃ ቤት ኢቢኤሰ በርቱ መልካም ብሮግራማችሁ አቶ መሸሻውም አላህ አፊያውን ይሰጠው
@BelenGirma-ow1yz
@BelenGirma-ow1yz 10 месяцев назад
የመልካሙ ዘፈኖቹ ሁሉ ነፍስ ናቸው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው
@kirubeldagnachew1061
@kirubeldagnachew1061 10 месяцев назад
መልካሙ በጣም የምወደው ድምጻዊ ነው፤ በተለይ " ይውደኛል ብለሽ ማሰብሽ ዘበት ነው ፍቅር የማይበቅልበት ልቤ በረሃ ነው" የሚለው ዘፈን እጅግ ደስ ይለኛል። የፍልስፍና ዘፈን ነው። ከባላባት ዘር የሚመዘዙት አባቱ ዘፋኝ በመሆኑ (የሚናቅ እና በዘመኑ ቃል "አዝማሪ" መሆኑን ) አልውደዱትም ነበር። እንደውም ረግመውታል ይባለል።
@user-fg3fb6kx6c
@user-fg3fb6kx6c 10 месяцев назад
'ፊታውራሪ ቀኝአዝማች ተበጀ'' አይባልም፡፡ ወይ ''ፊታውራሪ ተበጀ'' ወይም ''ቀኝአዝማች ተበጀ'' ነው የሚባለው።
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 10 месяцев назад
መልካሙ ተበጀ ❤❤❤ 3:33 የምርጦቹ ሁላ ምርጥ ፈርጥ ኮከብ❤
@esayaswrufael1154
@esayaswrufael1154 10 месяцев назад
Thanks God,we have got Melkamu Tebeje family
@TheHolybible8
@TheHolybible8 10 месяцев назад
Betam new yemigeremew yet nachew yemilew program sijemer anseto Melkamu Tebejen bifelegut ena yalebetn biyasawkun eyalku aseb neber. TEBAREK Yoni yebezu sew tiyake new yemelesekew.
@naimakamal6599
@naimakamal6599 10 месяцев назад
ታዬ ተበጀ የደጃዝማች ኡመር ሰመተር ትምህርት ቤት ዳይሬክተር ነበር
@ST-sn2yc
@ST-sn2yc 8 месяцев назад
እውነት ነው
@user-km8fe8ev1p
@user-km8fe8ev1p 10 месяцев назад
wowww❤❤❤❤
@bezawitdecor2558
@bezawitdecor2558 5 месяцев назад
"ፅጌሬዳ ውብ አበባ" የሚለውን ዘፈን በልጆች ጊዜ የሚያቀርቡት ሶስት ወንድማማቾች የት ናቸው ?
@wardewarde9415
@wardewarde9415 10 месяцев назад
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 10 месяцев назад
❤❤❤
@YeababaT
@YeababaT 10 месяцев назад
ዴቮ ያራዳ ልጅ
@AsratGmedhen
@AsratGmedhen 10 месяцев назад
መልካሙ ተበጀ ካሁን በፍት በነበረኝ ሒይወት በጣም የሱን ሙዚቃ ዘፈን አድማጭ ብቻ ሳልሆን አንጎራጉርም ነበረ በጣም ብዙ ዘፍን አለው አንዳቸውም አይሰለቹሞ ነበረ ዋ ሰው መሆኔ ጥላኝ ሄደች ደሃ በመሆኔ በባቡሩ ታቦት ይመስል አይ ልቤ አጀባ አጀባ ሂሩትዬ በእንባ ተለያየን በሳቅ በጫወታ ያን ጎራ ያንን ሰፈር ሃይ ሎጋ እያለ ሠርገኛ ሲመጣ እና ሌሎቹም በጣም ብዙ አሉ ያው እሱም የከፍተኛ 15 ሰው ነውና እኛም የካዛ ብላንካ ልጆች ነን ቀበሌ 28 አንድ ቀጭን መንገድ በግሮሰሪ በኩል ቀይ መስቀል አጠገብ ነበረ የመልካሙ ቤት አሁን ወንጌል ብርሃን ቸርች ያለበት አከባቢ ነበረ የሚኖረው
@sebleytbarek8300
@sebleytbarek8300 10 месяцев назад
መልካሙየልተዘመረለትጀግናነውየተመሰገንተካጓደኛነው
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 10 месяцев назад
Fasil baherhyelus yedro minachu new?
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 5 месяцев назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@muditubee
@muditubee 10 месяцев назад
መልካሙ ተበጀ ልጅ ሆኖ ነው 😂😂
@dannydan1287
@dannydan1287 4 месяца назад
Yoni በጣም ጎበዝ እንደዚህ አይነት ዝግጅት ማቅረብህ ነገርግን ስለ ልጆቹ ስትጠይቀው ድጋግመህ መመለስ ያልፈለገው ጥሩ አይደለም more መልካሙን ልጆች እና ሚስት እንደሌለው ስለራሱ ቤተሰብ ነው ማውራት የፈለገው. መልካሙ በጣም ሚያማምሩ ወንድ እና ሴት ልጅ አለው ባቡ እና ሚሚ የባላሉ ሊሴ ይማሩ ነበር ሚሚ doctrate ታጠና ነበር ባለቤቱ ባንክ ቤት ኃላፊ የነበረች ግጥም ገጣሚም ነበረች የምስራች ትባላለች. እሄን መንገር ያለመፈለጉ ሚስጥር ስላልገባኝ ነው yoni አንተ ግን thankyou. ልጆቹ አብሮ አደግ ስለሆንን ነው ቅር ብሎኝ ነው.
@tedyefrem1773
@tedyefrem1773 10 месяцев назад
ፊትአውራሪ፡ቀኝአዝማች፡አይባልም፡በተረፈ፡አሪፍ፡ነው።
@tutuz8920
@tutuz8920 10 месяцев назад
😂
Далее
Мой телеграмм: v1ann
00:14
Просмотров 51 тыс.