Тёмный
No video :(

የመስቀል በዓል ዳመራ በጉራጌ ከእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች ጋር 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 171 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Опубликовано:

 

26 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 452   
@fkr1904
@fkr1904 3 года назад
ጉራጌ ባልሆን ይቆጭኝ ነበር 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️🙏🙏
@semiraabdiyutub
@semiraabdiyutub 3 года назад
እኮ እኔስ
@yemaledabrhan3891
@yemaledabrhan3891 3 года назад
በጣም ይሽር እንቃር 👌👌👌
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Kkk
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 3 года назад
እኔ የሸገር ልጅ ነኝ ጉራጌወች ደስ ይሉኝል በዘረኝነት የማይታሙ በስራቸው ብቻ የሚታሙ ናቸው ምን አለ ሁሉም እንደናንተ ቢሆን ።
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 года назад
ያልመስለባቸው ምስጥ ዘረኞች ናቸው😂ግን ብዛት ስለሌላቸውና የብር ፍቅር አናታቸው ላይ ስለሆነ ና አቅማቸውን ስለሚውቁ እንጂ ቢመቻችላቸው እንደነርሱ ዘረኛ የለም
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Etihopiawi Meliku Nebir Zinigurigurinetu Lilewitti Ayichilim Hulachinim 1 Nen Ahunim EGZIABHER 1 Yadirigen Amen Ethiopiaye Selamishin Yibiza Amennnnnnnnnnnnnnnn
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
@@zemassefa1397 Anichi Yeseyittan Yebekur Lij Mesimiyash Titti Kalihone Anide Simigni Behesab Hig Zoro Enikuwan Waga Alat Anichi Gein Minim Nesh ,Malete Bado Nesh 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 3 года назад
@@dgghdfh3912 kkkkkkkk ewnet ቄሮ ወይም ነፍጠኝ ወይም ህዋት ናችሁ ሀገራችንን ሰላማችንን የነሳችዋት ምድረ ሰገጤ ባለሀገር
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 3 года назад
@@zemassefa1397 አላውቅም አላየሁም እስከዛሬ ።
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 3 года назад
በስማም የጉራጌ ባህል ደስሲሉ እማማ ዝናሸ ወደው አይደለም ዘኪን ጉራጌ አግባ የሚሉት ❤🇲🇱🥰
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Emu Negni Sidet Yadekemegn Ehite Ayizosh Yemayalif Neger Yelem 1 keen Yinegal Ene Gurage Negni Neger Gein Hulachinim Befettari 1 Nen Ethiopia Lezelalem Tinur Amen
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 года назад
ወይ ጉራጌወችኮ በጣም ፍቅር ናቸው ኡፍፍፍፍፍ የኔ ልዩ ጓደኛዬ ሙናዬ ባለሽበት መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ የጉራጌ ጓደኛ ነበረቺኝ ብቻ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ዘር መቁጠር አያውቁ አቤት አድነታቸው ፍቅራቸው ሲያስቀና በዚያላይ ሞያቸው
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 года назад
Wayem asana nahom enkon adersachiwu gurage wusxe naw
@zenebechmerga9478
@zenebechmerga9478 3 года назад
በቃ እኔ ጎደኛ እሆንሻለሁ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 года назад
@@zenebechmerga9478 ደስ ይለኛል በዚያውም የጉራጌ ባል እየፈለግሺልኝ
@munerakader6744
@munerakader6744 3 года назад
inamesgnaln ❤❤❤
@user-ov9tl1ec1l
@user-ov9tl1ec1l 3 года назад
እኔም ነፍ ናቸው ጉዋደኞቸ ጉራጌዋች
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
አሜንንንንን እማማ አሜንንንን አባዬ ትርጉም እንጃ እግዚአብሔር እንዲህ እንዳለን ስንለያይ የአመት ሰው ይበለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 3 года назад
አሚን
@hawinelovetube4980
@hawinelovetube4980 3 года назад
አሜንን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Amen
@user-sc8zx4jc7h
@user-sc8zx4jc7h 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 года назад
ኢትዮጵያዊ ሲቀጥል ጉራጌ ስለሆንኩኝ በጣምም ደስስ ነው የሚለኝኝ💚💛❤🌹የገኝ በስ ማኛም የመቀል ወኸመያ አሰላናህሙም🌹
@messimohammed2014
@messimohammed2014 3 года назад
Yetenbe
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 года назад
@@messimohammed2014 አነም አነም🌹
@srajahmedmhbaw3262
@srajahmedmhbaw3262 3 года назад
Toyorjana
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 года назад
ጉራግኛ እና ትግርኛ ባህል በጣምምም ነው ደስ እሚለኝ አለባበሳቸው ጭፈራቸው ባህላቸው በቃ ያምሩኛል እንኳን አደረሰቻሁ የተዋህዶ ልጆች ያመት ሰው ይበለን ውድ ያገር ልጆች
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 3 года назад
ደስ ሲሉ ጉራጌዎች በጣም ይመቹኛል ሀገራቸው ቦታው ቤታቸው በጣም ያምራል መልካም በዓል
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Lehulachinim Ehit
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
የጉራጌ ልጆች የእማማን ምርቃት ትርጉም ንገሩ
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 3 года назад
ብዙ ተመረቁ ያስታወቃል
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
@@user-rz1mx6sv5o በጣም
@loveloveetalemhalame7015
@loveloveetalemhalame7015 3 года назад
እመሩ የሰው ፍቅር ይስጣቹ ድመቁ አገራችን ሰላም ያርገው በሽታ ከምድራችን ይጥፋ ብዙ ነው ያሉት
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
@@loveloveetalemhalame7015 አሜንንንንንንን እሰያ ደሰ የሚል ምርቃት
@Amen1656
@Amen1656 3 года назад
ልጆቼ እደጉ ትልቅ ሁኑ ዉላችሁ ግቡ ሁሉ ነገር አግኙ ኪሳችሁ ሳጥናችሁ ይመንጭ/ምንጭ ይሁን መንግስት ይዉደዳችሁ እመሩ ሁሉ ነገር ይሳካላችሁ ከሀገርም ከሀገር ዉጪ ያላችሁ ለሁላችሁም ይቅናችሁ ዉላቹ ግቡ ክፉ ነገር አይንካችሁ አመት አመት ያድርሳችሁ ከምትወዱት ከማወዳችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ያኑራችሁ የሚሰማው መጥፎ ነገር ፈጣሪ ያጥፍልን ነዉ ያሉት
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 года назад
የጉራጌው ሸበላ ሥታምር ውበት ሢለካ ጉራጌነው ለካ መልካም 😘😘😘😘😘😘😘በአል ለሁላቹህም
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
በእውነት ወጣ ብልልችሁ የምትሰሩት ፕሮግራም እጅግ ውብ ነው ይልመድባችሁ
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 года назад
ዋዉ በጣም በጣም ያምራል የጉራጌ ባህል እናቶች ደስ ሲሉ❤❤❤❤
@eljayesuf8763
@eljayesuf8763 3 года назад
Ebs እጅግ እናመሰግናለን እንዲሁም የምንወዳቹ እሁድን በebs አቅራቢዎችና አዘጋጆች ክብር ይገባችዃል እናመሰግናለን!
@mulu6793
@mulu6793 3 года назад
ወይ ይህ ጉራጊ የሚባል አከባቢ ሲየምር ለምለም ነው እደራያ እፍፍ እንኳንም አብሮ አደረሰን ኢትየጲያ ለዘላዓለም ትኑር እማ ሀገሬ
@nice7303
@nice7303 3 года назад
እረ እንዴት ነው ዘንድሮ ኢቢየስ ያማረባችሁ እሰይ
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 3 года назад
ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ ሁሉ ነገርሽ በጣም ያምራል
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 года назад
ጋሸ አስፋው ማሪያምን በጣም ነው የምወድህ ሁላችሁንም ውድድድ እኳን አደረሳችሁ
@user-mw4jg4ft9i
@user-mw4jg4ft9i 3 года назад
እንኳንአደረሳችሁ ዉድየኦርቶደክስእምነትተከታዮችበሙሉመልካምበአል💖💖💖💖💖💖💖💖💓💓💓💓💕💋💋💋🙏🙏🙏
@classymobiles1989
@classymobiles1989 3 года назад
Amen God bless you all more all Ethiopia Nice ebs
@dessietube3065
@dessietube3065 3 года назад
እንዴት ደስ ይላል አካበቢው አረንጓዴው የዋሁ ያገሬ ህዝብ ሠላማችሁ ይብዛ አቦ
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 3 года назад
ትርጉሙ ለሁሉም ነው የመርቁት ለሙስሊሙም ለክርስቲያኑም ሀገራችን አንድ ያድርግልን ነው ያሉት እማማ
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 3 года назад
እፍፍፍፍፍ እንዴት ደስስስስ እንደምትሉ ውዶቼ ጉራጌ እኮ በጣም ፍቅር ናቸው 😊😍💖
@danadana2888
@danadana2888 3 года назад
Amen Amen Amen egizabeheri hoyi asibani bamirtii geta hoyi etiphiya tabiqi
@fanitube3414
@fanitube3414 3 года назад
Amen amen amen yametu sew yebelen
@AddisGK
@AddisGK 3 года назад
Amen mother hulachum temerikachewal
@Tube-vp1iu
@Tube-vp1iu 3 года назад
ክክክክ እረ አስፊቲ ያንትው ኮሮና ይዞታለ አለው እኮ ለትንሱዬ ግን ዛሬ ሀገሬን ስላሳልቹኝ ብጣም ነው ድስ ያለኝ
@fatimax6508
@fatimax6508 3 года назад
Amen Amen Amen weyena yenata yeteweled botanw
@melatasrat5499
@melatasrat5499 3 года назад
አቦ ጉራጌ ሲያምር ደግሞ አካባቢው ፍቅር የሆኑ ስራ ብቻ ዘር መቁጠር የለ ከፖለቲካ ነፃ
@saeedhussain9772
@saeedhussain9772 3 года назад
አሜን ለናቶች ለአባቶች እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 года назад
ወይኔ እዴት እደምታምሩ ሲመርቁ እኩል አሜን አልኩኝ ቋንቋውን ባላቀውም አስፍቲ ና ትንሱ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ
@user-ub5uw9ve8e
@user-ub5uw9ve8e 3 года назад
ኡፍ ጉራጌ ውስጤ ፍቅር የሆነ ሀገር ድጋሚ ወደዛ ምሄድበት ቀን ነው የናፈቀኝ ያያቶቼ ሀገር እዛ ባላድግ ይቆጨኝ ነበር ቦሄ አሰናናሁም የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ
@asenakusetaseta5391
@asenakusetaseta5391 3 года назад
አሜን አሜን አሜን የአመት ይበለን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከክፉ ሁሎ ይጠብቅልን ሠላምና ፍቅር አይለየን የአንድነት ዘመን ይሁንልን
@aesopesolyana4484
@aesopesolyana4484 3 года назад
what a beautiful culture and beautiful people❤️❤️❤️
@munaatube8822
@munaatube8822 3 года назад
Amiiiiin Amiiiiin Ethiopia tedagilinn wudaa Agarachiin kaliyee Tisuu Asifiyee hukan Aderasachuu le mesakill bahalla 🌼🌼🌼🙏🌼🌼❤️💚🎊❤️🎊❤️❤️🎊
@workineshmengistu4134
@workineshmengistu4134 3 года назад
እንኮን በሰሰላም አደረሳቹህ ይሄ ነው ሀገረ በጣም ደስ የሚል ፈጣሪውን ፈፈሪ መስኪን ኢቤስ እናመሰሰግናለን
@user-hk8ge1yl8o
@user-hk8ge1yl8o 3 года назад
ጉራጌወች አደኞቼ ልዩነታችን ውበት ድምቀታችን እኔ ወለየ ሙስሊም ነኝ ሁሉም ያገሬ ባህል ኩራቴ ተው በነገራችን ወዶች ፍት ህ ላባቶቻችን ሱሪ ወለቀ እኮ የወዱ ሂላ ሱሪ አስቡበት ወዶች ሆሆሆሆ
@yemaledabrhan3891
@yemaledabrhan3891 3 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሰላም ያሰማን ያሳየን አሜንንን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን ትክበር አሜንንን ሃግራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን አሜንንን በሰላም ሁሉ ውሎ ይግባ ማንም አይቅፈው አሜንንን ይህን ክፉ በሽታ ያንሳልን አሜንንን አሜንንን እኔ ሞሕር ነኝ ምናለ አገሬ ብሆን
@alemeneshgonderewa4031
@alemeneshgonderewa4031 3 года назад
Amen.amen.amen.dege.sewoch.nuorelen. 🙏🙏🙏
@wubalemgashaw76
@wubalemgashaw76 3 года назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን ሀገናችንንም ፈጣሪ ይጠብቅልን
@habeshavlog7467
@habeshavlog7467 3 года назад
Much love 💘 my favorite 💛 people 🤗
@tsedale5512
@tsedale5512 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ያመት ያመት ያስላነ💖💖💖❤❤
@mishappy9438
@mishappy9438 3 года назад
አሜንእንኮን አብሮ አደርስንየሰላም የጤና የፍቅር የብልፅግና. የአንድነት ይሁንልን መልካም አመትበእል
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 года назад
አንድ ሰው ጎደለ እንጂ ራኬብ ብትኖር እዴት ደስ ይለኝ ነበር አስፋው በሳቅ ገደልከኝ አሜን አሜን አሜን
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 3 года назад
Amen amen amen የከርሞ ሰው ይበለን
@kelemudereshe3485
@kelemudereshe3485 3 года назад
አሜንአሜንአሜንንንንንንንንንን
@zemetechlamboro4682
@zemetechlamboro4682 3 года назад
ዋውውውው ደስ ስትሉ እንካን አደረሳቹ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 3 года назад
Amen yhun 🙏🏽❤️❤️❤️ endet kbr endalegn le gurage mahbereseb.sra wedad chewa nachu aykeyrachu ❤️❤️
@user-op6ov7vd5x
@user-op6ov7vd5x 3 года назад
Amen Amen Amen
@astermekuria6938
@astermekuria6938 3 года назад
I love you guys! So beautiful
@habeshaplaylists
@habeshaplaylists 3 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ትንሱን በሚመለከት አንድ አስተያየት አለኝ አቡሽ እውነት ለመናገር ለዚህ ፕሮግራም አትመጥንም አንዳንዴ እምትናገረው ንግግር ባልደረቦችህን ጭምር ሲያሳቅቅ ተመልክቻለሁ ግና ብዙ ይቀርካል እናም በትወናው ብትቀጥ ይህን ቦታ ሌሎች እድሉን ላላገኙ ባላሙያዎች ብትለልቅ ባይ ነኝ አመሰግናለሁ።
@UserUser-ou5vi
@UserUser-ou5vi 3 года назад
Amen Amen Amen 💚💛❤
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 года назад
እግዚአብሔር የዛሬ አመት አብቃን ከኔ ጋር መሄድ ሚፈልግ ካለ ..
@bshx2857
@bshx2857 3 года назад
Ere Yenehet Edene Agerishi Kenafekeshi Abireni Egebalen
@malisamalisa1358
@malisamalisa1358 3 года назад
እኔን. መሄድ እፍልጋለሁ ጉራጌ ንኝ ግን አባቴ በስደት አጣሁት እናቴ ግን ከተማ ናት. ትውልጄ ያድግሁበት ናፍቅኝ
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 года назад
@@malisamalisa1358 አይዛን ነብሰ ይማር እማ
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-R8x06PqDgec.html
@abaydemis866
@abaydemis866 3 года назад
እኔ
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤የኔ እናት የኔ አባቶች
@Electobike
@Electobike 3 года назад
Its deep meaning behind it.
@foziguragewafozi6099
@foziguragewafozi6099 3 года назад
ወይኔ አገሬ ሲናፍቅ ኡፍፍ ገኔ በምር ይሽር አላህ በሰላም ላገራችን አብቃን አቦ ጉራጌ 💚💛❤️
@salememailSalamemail
@salememailSalamemail 3 года назад
Amen amem amen🙏❤
@user-pc1kp1vo7z
@user-pc1kp1vo7z 3 года назад
አይ አስፊ ሁሉ ነገር ያምርብሀል
@laylahabli4484
@laylahabli4484 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-cv1ik4og6x
@user-cv1ik4og6x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እናትችን ያዉ ቆንቆዉ ነዉ እንጅ
@Shewaentertainment
@Shewaentertainment 3 года назад
🇪🇹👉ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ። 👉❤ በእግዚአብሔር ሁሌየም ደስ ይበላችሁ 👉❤ እኛ እየሞትንም እንበዛለን 👉❤ እኛ ብንኖርም የሡ ነን 👉❤ ብንሞትም የሡ ነን ደስስ ይበላችሁ መልካም የመስቀል በአል💚💛💜ለፈጣሪ ተመስገን በቻ ነው ሌላ ምን ይከፈላል 🙏 👉❤ ፈጣሪ በያለችሁበት ቦታ ሁሉ ከናተጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@zemetechlamboro4682
@zemetechlamboro4682 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hudaameer8020
@hudaameer8020 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 3 года назад
እኳንም ኤዳቹ እግዚአብሔር ይስጣቹ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-vp2ju3nm8h
@user-vp2ju3nm8h 3 года назад
ለምለሚቱ ኢትዮጲያ ኑርልን 💚💚💚💛💛💛💞💞💞 ኢትዩጵያውይ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር ።
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 3 года назад
አሜን🙏🙏🙏አሜን🙏🙏🙏💚💛❤
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 года назад
ዋውውውው ጉራጌዎች በጣም ታምራላችሁ ዋው❤በዛላይ ኢትዮጵያዊ መታደል
@yeshyworkethio5739
@yeshyworkethio5739 3 года назад
ዋውውውው ወሎ እድህ ነው የምናከብርው ድስ ስል
@martitube318
@martitube318 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ሰላም ለሀገራችን 💚💛♥
@ayeleetabez1854
@ayeleetabez1854 3 года назад
ዋውዋውዋው ደሥሥትሉ ያመትአመት ያድርሥቹ ያድርሠን ሠላማቹብዝትይበልልን ኢቲዮጲያን ፈጣሪይጠብቃት
@yaredmitiku8603
@yaredmitiku8603 3 года назад
Tnsu zemen laynew miyamrbh Asfaw demo zena anbabi bthon yishalhal ebsin lezawn atefachut
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@systemcell5785
@systemcell5785 3 года назад
Wowww Des setelu
@abametyub501
@abametyub501 3 года назад
አሜን የሠላም አምላክ ሠላሙን ይላክልን ኢቢኤሥ ሥእናመሠግናለን
@hanualisho1496
@hanualisho1496 3 года назад
siyamir botaw Gurage bageba dess yilegnal❤🇪🇹
@user-bc9ds4ot8b
@user-bc9ds4ot8b 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እድሜ ያምህማ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mimiicheto7233
@mimiicheto7233 3 года назад
አሜን ደስ ስሉ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 года назад
ሰላም እኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶልጆች❤❤❤❤❤
@SamiraSamira-qp7jy
@SamiraSamira-qp7jy 3 года назад
ጉራጌ ፍቅር ነው😍😍😍😍🌻🌱💕🌺🌷🌻
@hayatyalahebareyaYUBE
@hayatyalahebareyaYUBE Год назад
ማሻላ ማሻላ ሲያምር ውቧ ሀገሬ
@astertashom5920
@astertashom5920 3 года назад
Very nice
@kokibe2931
@kokibe2931 3 года назад
Enluwan Adderesachu Wedi yee Tewahido lijochi🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@user-co2dl6hc6q
@user-co2dl6hc6q 3 года назад
አሜንአሜን ♦♦♦♦
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 3 года назад
አሜን።
@user-my7wh5ox5w
@user-my7wh5ox5w 3 года назад
ወይኔ አሥፊቲ ልጅነቴን አሥታወሳችሁኝ ከብት እየጠበቅን እንጨት እንለቅም ነበር አርጓዴነቱ እዴት ይማርካል
@elleniabayneh4979
@elleniabayneh4979 3 года назад
በጣም በጣም በጣም ነው የምታምሩት🔥🔥🔥🔥💚💛❤
@user-nw9xi6kc7p
@user-nw9xi6kc7p 3 года назад
እኔ ጉራጌ ጓደኛ ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር ሄጄ ማየት እፈልጋለሁ ጉራጌ ሀገር
@munerakader6744
@munerakader6744 3 года назад
ine alehu wde 💋💋💋💋💋
@emihubizizu6079
@emihubizizu6079 3 года назад
እኔ ሆንሻለው
@user-ob8ks4sc9f
@user-ob8ks4sc9f 3 года назад
እኔ ልሁንሽ ዉዴ
@emusade4912
@emusade4912 3 года назад
ነይ እኔ ጋር እንዛመድ አስጎብኝሻለው እኔ ከተወሰኑ ወራት በኃላ ገቢ ነኝ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Gurage Fikkir New Anich Bicha Neyi Berachin Kifit New 💋
@tigesttina9999
@tigesttina9999 3 года назад
ደስ ይላል
@dikinshayele2631
@dikinshayele2631 3 года назад
እግዚአብሔር ካለ የዛሬ አመት ከቤተሠብ ጋ እደማሣልፍ ባለ ሙሉ ተሥፋነኝ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🥰
@nagatsalmon616
@nagatsalmon616 3 года назад
አሰፍዬ፣ሁላቹንም፣እወዳቸዋለው
@almazjanka763
@almazjanka763 3 года назад
ውይ ደስ ሲል ጉራጌ ፍቅር ነው
@VipVip-os1cx
@VipVip-os1cx Год назад
Amen Amen 🥰🥰🙏💚💛❤🙏
@user-dq1hx6yx5s
@user-dq1hx6yx5s 3 года назад
ውይ ልጁ አሳቀቀኝ ካሁን አሁን ሱሪው ወደቀ ብዬ።
@helinahelina7390
@helinahelina7390 3 года назад
😀😀😀እኔም
@qnaas_rak9985
@qnaas_rak9985 3 года назад
እኔም የኔማር
@matchi3336
@matchi3336 3 года назад
ፍሽን፡ነው፡ማሬ፡ክክክክክ
@user-qy6yf1fo3n
@user-qy6yf1fo3n 3 года назад
ክክክክክክ እንደኔ ቀበቶ ማሠር ቀረ መሠለኝ
@zabebashamsu4249
@zabebashamsu4249 3 года назад
አዳድ ወላሂ ወገብቸዉ አይዝም ውድሚ እደዚ ነዉ ሚሆነዉ ሱራዉ እቤት በሱራዉ የመጣ ጠሩነት ነዉ ለምን እደዚ ትለብሳልህ እያልን ግን ወገቤ አይዙም ከፈለጋቹ ቀበቶ እነተ እሰራት ብሎኛ በደብ አጥብቂ አስራዉ ደቂቃ ሳይሞላዉ ወራደ እሂም ልጅ የወድሚ ቢጣ ይሆነል
@seaditube8595
@seaditube8595 3 года назад
በጣም ደስ ይላል ሀገሩ ውብ ተፈጥሮ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 года назад
አገሬ ሰላምሽ ይብዛ ባህሉ ያምራል
@user-ce5wo2wh8d
@user-ce5wo2wh8d 3 года назад
በጣም ነው ደስ የሚሉት
@netsanetnetanet1233
@netsanetnetanet1233 3 года назад
ፍፍፍፍፍፎፍ እንዴት ደስ ይላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤
@user-ce5wo2wh8d
@user-ce5wo2wh8d 3 года назад
ደስ ሲሉ
@tube-bm7ul
@tube-bm7ul 3 года назад
አስፉዉ አምሮብሀል ጋቢዉ አታዉልቀዉ 😍😍😍የኔ ምርጥ
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 3 года назад
አሜን ይሁን ኬኼር ኬኼር
@emanjimma730
@emanjimma730 3 года назад
Gurage siwidachu iko ♥️♥️♥️👈
Далее
PORTAL SPAMMER🤬🤬🤬| Doge Gaming
00:19
Просмотров 1,7 млн
The lightweights ended Round One with a BANG 💪
00:10
PORTAL SPAMMER🤬🤬🤬| Doge Gaming
00:19
Просмотров 1,7 млн