Тёмный

ቤት የማስዋብ ስርአት በጉራጌ ዞን በእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 132 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

26 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 371   
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 3 года назад
ባህላዊ ቤታችን ከአላም ተወዳዳሪ የለው ጉራጌዎች ላይክ ስጡኝ ጉራጌነቴ ደስስስስስ ይለኛል
@muntehashikurmuntehashikur3304
@muntehashikurmuntehashikur3304 2 года назад
ቲናህ ማን ይሠራ
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r 2 месяца назад
አወ ማን ከኛ ይደረሳል ❤❤😥ግን አስፊው ሞት ሲያመኝ ልቤ ሳስበው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂ኸረ በሳቅ ፍርስ አልኩኝ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ጉራጌ ፍቅር የሆነ ህዝብ ባሌ ጉራጌ ነው እኔ አማራ 4 ልጆች አሉን እንኳን ከእናተ ዘር ተቀላቀልኩ ልቤ እስኪጠፋ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronyabsra6406
@meronyabsra6406 3 года назад
ታድለሺ ጉራጌ ውስጤነው
@sunight0033
@sunight0033 3 года назад
እኛም ውድድድድድድ እንካንም ተቀላቀልሽልን
@user-we1cl7yk5y
@user-we1cl7yk5y 2 года назад
ልብሽ አይጥፋ እኛም እንወዳቹ አለን
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
በቅንነት ሰብ አርጉኝ😘
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 года назад
ጥሎብኝ ነፍቆትን ሰወዳት ኢኮ ዳግሞ ጉራጌነሽ እዴ ጥሎብኝ ጉራጌ በሄራሰብ በጣምነው ምወዳቸው ጉራጌ አይደላዉም ግን በጣም ምወዳቸው 🥰🥰🥰
@user-ji7rt2yt7i
@user-ji7rt2yt7i 3 года назад
እኛም ዉድድድድድ 🇪🇹👈
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 года назад
እኔም እደድሽ አለን
@riggfhuh2124
@riggfhuh2124 3 года назад
እኛም እንወድሻለን
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 3 года назад
እናመስግናለን 🙏
@user-yx6mv3ju5x
@user-yx6mv3ju5x 3 года назад
እኛም ውድድድድድድ
@GeniTube
@GeniTube 3 года назад
እኔም ሶዶ ክስታኔ ጉራጌ ነኝ ሁላችሁንም የእምዬ ኢትዮጵያ ልጆች ውድድድድድድድድ ነው ማደርጋቹ
@godislove1772
@godislove1772 3 года назад
እንኳን አሰላንሽ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 3 года назад
አቦ ጉራጌ ፍቅር በፖለቲካ መጨማለቅ የለም ዘረኝነት የለም ባህል ፅድት ያለ ምኑ ይጨረሳል ጉራጌ ስራ ልምዳቸው ለወሬ ጊዜም የላቸው እፍፍ ሁሉም እንዲህ ቢሆን እምዬ ኢትዮጵያ ከጫፍ እከጫፍ ስላምሽ ብዝት ይበል🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ናፍቆት😍😍😍
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-R8x06PqDgec.html
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
ናፍቆት ጎበዝ ነሸ እንዴት ደሰ ትላላችሁ የእማማ ኢትዮጵያ ዉቦች
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 года назад
ሚሚ እወድሻለሁ የኔ ቅን
@user-ji7rt2yt7i
@user-ji7rt2yt7i 3 года назад
እስኪ ጉራጌ ኑ በላይክ ልያቹ
@user-oi2dl7ns1e
@user-oi2dl7ns1e 3 года назад
ቸነሁም
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-R8x06PqDgec.html
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-R8x06PqDgec.html
@user-ji7rt2yt7i
@user-ji7rt2yt7i 3 года назад
@@user-oi2dl7ns1e የተኝቢ በምንሽ
@user-oi2dl7ns1e
@user-oi2dl7ns1e 3 года назад
@@user-ji7rt2yt7i ሀዩቲ እያ ገግመና አምር ነሪ
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 3 года назад
ጉራጌ ውብና ለምለም ከተማ ናት የተዘራ ሁሉ ሚበቅልባት ሀገር ነች ቦሄም አሰናናሁም 😍😍🙏🙏🙏
@susuyebintjamal4174
@susuyebintjamal4174 3 года назад
አቦ ጉራጌ የጉራጌ ልጆች የት ናቹ ሰብሰብ በሉ💃😀😍😍😍
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-R8x06PqDgec.html
@mariyamabrar6544
@mariyamabrar6544 3 года назад
አለን
@semuatube6219
@semuatube6219 3 года назад
አለን
@hayutitube670
@hayutitube670 3 года назад
አለን
@momlove3589
@momlove3589 3 года назад
እኔም 🌹🌹🌹🌹💘💘💘💯💯
@user-dk1jj2uf1o
@user-dk1jj2uf1o 3 года назад
ታድዬ ጉራጌ በሞሆኔ ከዘረኝነት የፀዳን
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 года назад
ዋው ደስይላለ ዘመዴ ነሽ 😂
@user-dk1jj2uf1o
@user-dk1jj2uf1o 3 года назад
ክክክክ
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 года назад
ምነዉ ክክክ ማለት ጉራጌ ስለሆንሽ ደስ ብሎኝ ነዉ እሺ እናት
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 3 года назад
እኮራለው በጉራጌነቴ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 года назад
@@zhairakebede9379 እኔም ጉራጌ በበመሆኔ እና ኢዮብያዊ በመሆኔ በጣም ደሰተኛንኛ
@Yafet88
@Yafet88 3 года назад
እንኳን አደረሳቹ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች ጉራጌዎች ፍቅር ናቸው የሆነ ወቅት ለመስቀል ሚዜ ሆኜ ሄጄ ነበር የተመለስኩት በሳምንቴ ነበር ስሄድ የለበስኩት ልብስ ጠቦኝ ነው የተመለስኩት ውይ ለሰው ያላቸው ክብር ፍቅር ይገርማል ይህንን የጎመን ክትፎ የስጋ ክትፎ አይብ ቁርጡን እረ ምኑ ቅጡ በጣም ደስ የሚሉ ህዝቦች ናቸው
@albadr666
@albadr666 3 года назад
አቤት ጉራጌወች አሰቀናችሁኝ በጣም ነው እምታምሩት ውይ ባህላችን መብዛቱ💚💛♥
@konjo7249
@konjo7249 3 года назад
ጉራጌዎቺ ምርጥ ሠዎቺ ናቸው የኢትዮጲያ ስልጣን ቢቆጣጠሩ አገራቺን በንግድ አገራቺን እንደ ዱባይ ነበር የሚያደርጔት ምክንያቱም ጉራጌዎቺ ጦርነት ዘር ወዘተ የተባለውን አይወዱም ስራ ብቻ ነው ውስጣቸው ያለው በርቱልን
@mariyamabrar6544
@mariyamabrar6544 3 года назад
እናመሰግናለን ሁላችንም ተባብረን ሀገራችንን ከፍ ከፍ🇪🇹
@konjo7249
@konjo7249 3 года назад
@@mariyamabrar6544 በትክክል 😍😍😍😍😍
@user-ok9cs6vq8r
@user-ok9cs6vq8r 3 года назад
@@konjo7249 ዘር ሞቁጠር ጥቅም እንደሌለው ስለምናቅ ነው ትርፍ ሚገኝው በልማት እንጂ ቦጦርነት ከጉዳት ሀገር ከመፍረሰ ውጭ ሌላ ሚገኝ እንደሌለ ጠንቅቆ ስለሚያቁ ነው ወንድም!!
@konjo7249
@konjo7249 3 года назад
@@user-ok9cs6vq8r በትክክል 😍😍😍😍😍😍
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 года назад
ናፍቆት ጉራግኛ ሥትጨፍሪ ሥታምሪ ebs አቅራቢዎች ውድድድ መልካም በአል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
♥♥♥👍
@muzahirhussain9308
@muzahirhussain9308 3 года назад
ጉራጌ ብሎ ዝም ነው ወይኔ ከነ ቤት አስራራችን ከነ ፍቅራችን
@user-ji7rt2yt7i
@user-ji7rt2yt7i 3 года назад
ዋዉ
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 3 года назад
@@user-ji7rt2yt7i ከአላም ተወዳዳሪ የለንም ያልተዘመረልን ጀግኖች ነን
@user-ji7rt2yt7i
@user-ji7rt2yt7i 3 года назад
@@sawdaabdullah8560 ሰዉዳዬ በምን ቃል ልገለጸዉ በቃ ታድለናል
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-R8x06PqDgec.html
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 3 года назад
የጉራጌ ባህል ስወደው በስማም ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤🇲🇱
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 года назад
ናፍቆቴ ዋው ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ጭፈራ ደሞ መቅዲዬ ዋው በጣም ታምራላቹ
@samrihbeshwetkonjo6891
@samrihbeshwetkonjo6891 3 года назад
ጉራጌነቴ በጣም ነው የሚያኮራኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-jg6hj1qf1x
@user-jg6hj1qf1x 3 года назад
የመዳም ንግሥቶችዬ ኑ ጉራጌ ቤት እንሂድ እኔ ወለዬ ነኝ😃😃😃
@user-qy6yf1fo3n
@user-qy6yf1fo3n 3 года назад
ነይ እኔ እወሥድሻለሁ
@user-co3js7zk9f
@user-co3js7zk9f 3 года назад
የተንቢ ብለን እንቀበላለን
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 года назад
እኔም ወሎየ ነኝ❤😂
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 3 года назад
ነይ ምንችግር አለው
@R.A52
@R.A52 3 года назад
እኔ ደሞ ስሌጤ ነኝ ትንሿን ኢቶጲያ ሰርተን እንሂድ
@user-yb5uv9yd6c
@user-yb5uv9yd6c 3 года назад
አቤት፡ናፍቆት፡አቺን፡የወለደች፡እድሜዋ፡ይርዘም
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 года назад
ውይ ጉራጌ የሚባል ብሄረሰብ እንዴት እንደምወዳቸው መሰቀል በመጣ ቁጥር እነሱን ለማየት ስጓጓ አገራቸውን ለማየት አናፍቃለሁ ይመቻቹ የሰላም ተምሳሌቶች
@ktube2655
@ktube2655 3 года назад
ጉራጌዎች ኮ ውብ ናቸው💕😍😘 ውዶቼ እስኪ ከጉራጌ ሁለተኛ ሚስት ዳሩኝ😍ስወዳቹ ከልቤ ነው
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 3 года назад
ተውጂ ብሮ አንድ ለጡም አስብላቸው
@zuzuhamidesankura1578
@zuzuhamidesankura1578 3 года назад
@@tgzwoadi4833 kkkkkkkk dage Arageshe
@user-oi2dl7ns1e
@user-oi2dl7ns1e 3 года назад
አዱዋም አጥበቀህ ያዝ
@memywa2756
@memywa2756 3 года назад
እረ በስማም ሁለተኛ
@mariyamabrar6544
@mariyamabrar6544 3 года назад
ማስተዳደር ከቻል አለን😁
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 3 года назад
ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ትላላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳችሁ
@tesfatube8265
@tesfatube8265 3 года назад
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
@user-mw4jg4ft9i
@user-mw4jg4ft9i 3 года назад
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 3 года назад
ጉራጌ ና ወላይታወች በጣም ነዉ ምወዳቹ አገር ቤት ሰሀድ እጎበኛለሁ
@seyfe.tesfaye7189
@seyfe.tesfaye7189 3 года назад
ናፍቆት ድምፅሽ ሲያምር ዛሬ ደስ ብሎኛል አገሬን ስላሳያቹኝ
@user-nr4yw2yq1p
@user-nr4yw2yq1p 3 года назад
ይልልልል የተቢ በምር ደስባሬ መሠረናሁ ጉራጌ በመሆኔ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🙌
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 3 года назад
ኢትዮጵያዊት በመሆኔ ሁለም ደስታኛ ነኝ እናም እድለኛ ነኝ የሰው ኩፉ እንጂ የዘር የሀይማኖት የብሔር ኩፉ የለም ውድ ክርስትያን እናት አባቶች እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከኩፉ ይጠብቅልን 🙏💚💛❤🇪🇹❤❤❤❤
@user-th8ix5gk3v
@user-th8ix5gk3v 3 года назад
እራኬብ ከ ebs ከለቀቀች በኋላ አይቸ አላቅም ነበር አሁን ደሞ ናፍቆት እየወደድኩሽ መጠዉ እና ማየት ጀመርኩ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ድምፅሽ ደሞ የሌለ ያምራል ጋዜጠኞች ግን መፈተሽ አለባችዉ ተሰጧችዉን
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 года назад
ይቲዮብ ቻናል እኮ አላት በርሳ ስም
@user-gk8bq9ko5z
@user-gk8bq9ko5z 3 года назад
ዋው ሁላችሁም ታምራላች ግን ለምድ ነው ሁሌም መስቀል ብቻ ምታሳዩት ባረፋም ብቴዱ 👈👈
@hirutamare885
@hirutamare885 3 года назад
👍
@AddisGK
@AddisGK 3 года назад
Awo masayet alebn des yilal
@munanasir3493
@munanasir3493 3 года назад
ልክ ነሽ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
በትክክል👍👍👍👍
@alshamsi1230
@alshamsi1230 3 года назад
እኛም የመዳም ቤት እንደዚህ ነው እየወጣን የምናፀዳው እዩልን እስኪ እናተም😀😀😀
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
ናፍቆት ጎበዝ ነሽ ጎበዝ ናችሁ ተጉዛችሁ ይህን ፕሮግራም ማዘጋጀታችሁ በኮረና ሰአት አልጠበኩም ነበር አስደሰታችሁኝ
@alemseayberu5194
@alemseayberu5194 3 года назад
ጉራጌ በመሆኔ ምን ያህል ደስታ እደሚሰማኝ
@menberekidane9529
@menberekidane9529 3 года назад
Me2.
@munabintweliyou937
@munabintweliyou937 3 года назад
እኛ ጉራጌዎች ፍቅር እኮ ነን
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 года назад
በጣም
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 3 года назад
በጣም
@menberekidane9529
@menberekidane9529 3 года назад
Tekekel.
@user-mq7pv2oe2i
@user-mq7pv2oe2i 3 года назад
እኔ የጉራጊ ጎረቢትነበርኝ በጣም ጥሩ ስ የ ነበር አዛኝ ስታመም እስከሚስቱ ቁጭብለው ያድሩነበር ትልቅክብር አለኝ ለጉራጊ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Год назад
ebsበጣም ግሩም ብሮግራም አቅራቢዎች በየ ክፍለ ሃገር የየባህሉን የማንንም ሳትሉ ለሰው የሁሉንም ዘር ሀገር ማሳየት ይህ ለትውልድ ጥሩ ነው ሰለ ሀገሩ ያውቃል ይጎበኞል የምን ውጭ ሃገር ሀገር ኢትዮጵያ ትጎበኝ ደሰ ሲሉ ጎራጌ ሰው ሲወድ ሲያፈቅር የሰራ ሰው ነው እንደዚህ ተሰባሰቦ ከደሃ ጋር መብላት ነው ebsእንዴት እንድምትመሰገኑ ምን ልበላቹ በሙሉ ሰታምሩ ሁሉ ነገራቹ ብሮግራሙ ከቀን ወደ ቀን በጣም እየበለጣችሁ አለምን የምታሰንቁ ብሮግራም መቼም መንግሰት ለebsባለቤቶች ትልቅ ሸልማት ያሰፈልጋል መቼም ከአሜሪካ ሰመጣ ለebs ብሸሌማችሁ በጣም ደሰ ይለኞል በርቱ ጥሩ ብሮግራም ሁሌምebsየደሃ አባት ቤት ነው በጣም እናመሰግናለን በርቱ ሁሌም ከጎናቹ ነኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መልካም በሃል
@user-wl5ir5cp8j
@user-wl5ir5cp8j 3 года назад
ቤቱ መች አፀዳቹት ጉድ ፈላ ለመስቀል አንድ ቤት ለማፅዳት አንድ ቀን ሙሉ ይፈጃል አፀዳነው ናፈቀኝ እመአምላክ ለሀገሬ አብቂኝና በልጅነት ጊዜዬ እያጉረመረምኩ ያፀዳሁት አሁን ደስ ብሎኝ እንዳፀዳ እርጂኝ
@user-qy6yf1fo3n
@user-qy6yf1fo3n 3 года назад
በጉራጌነተና አደብርወ በጉራጌነታ አደብርወ ወሄ ሽዉ ነረኒ ኧትረቅወ በሠብ ገነ ሤራ አናድርወ ጉራጌ የአረፋ የመሥቀል ግዜ ድምቀቶች ነን ማካበድ ሣይሆን በርግጠኝነት ከሁሉም ነገር የፀዳ 🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 года назад
ወይዘንድሮ እኔኮ ኢቢኤሶች ባይኖሩ የማንንም ፓለቲካ በመስማች የማዳም ጩክ ኸት እንዴትይዘለቅ ነበር የማዳም ቅመሞችእንዴትናችሁ
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-R8x06PqDgec.html
@user-my7wh5ox5w
@user-my7wh5ox5w 3 года назад
እውነት ለመናገር ሁለቱ ሴቶች ከመጡ ወዲ እሁድን በኢቢኤስ ድምቀቱ ጨምረዋል ከልባቸውም ይሰራሉ በርቱ አሁን አሁን ቅዳሜ ማታ ነገ እሁድ መሆኑን ሳስብ ደሥ ይለኛል
@fhffdfjgruu3291
@fhffdfjgruu3291 3 года назад
Gen raki mrsat yekbdal
@diborab7820
@diborab7820 3 года назад
ኸረ ናፈቀኝ አማረኝ እናመሰግናለን ebs በቅርብ እርቀት ስላካፈላቹን !!
@kljsitijemalopl4561
@kljsitijemalopl4561 3 года назад
ናፍቆትዬ የኔ ቆንጆ ድምጽሽ በጣም ነው የሚያምረው ሁላቹም ታወራላችሁ😍😍
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 3 года назад
በህይወታችሁ ሙሉ ዘመናችሁን ታሪክ ስራችሁ በጣም ደስ የሚል መረሀ ግብር ነው ዛሬ ዋውውውውውውውው.....
@getebekele8167
@getebekele8167 3 года назад
Wow? You are all so lovely. I love this culture so much & God bless!
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 3 года назад
ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ቲና ሟን ይሰራ ቻዋች ሶሬሳ
@user-hd6rf5so4m
@user-hd6rf5so4m 3 года назад
አገታቹህ ሳስጠላ የእግዚአብሔር ቃል እዲህ ይላል መሀተብን በአገትህ እሰር ስትሄድም ስትተኛም ይጠብቅሀል !!
@zean7456
@zean7456 3 года назад
ጉራጌ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ
@mimidibrye7427
@mimidibrye7427 3 года назад
በጣም ጎበዝ ናቺ ያው ኮረናም በመሆኑ መጠን በያለበት ነው ያከበረው ብዙም አልደመቀም ብቻ ድምቅ አርጋቹታል የተንቢ ብለናል
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 года назад
ጉራጌ በሆኔ ደስተኛ ነኝ ዘርኝነት ማናቅ ፍቅር ሰዎችን ነን 😂
@ayele8318
@ayele8318 3 года назад
ጉራጌ በጣምእወዳለሁ ብቶሥዱኝ አዲቀን
@memywa2756
@memywa2756 3 года назад
ኢቤስ እናመሰግናለን ፖለቲካና ዘረኝነት አደንቁሮን ነበር ደስ የሚል ፕሮግራም ሰርታችሁል።
@hayatkuwait6778
@hayatkuwait6778 3 года назад
አቦ ጉራጌ አቦ ሶሬሳ ሲያምር ባህሉ የተንቢ በፈር ንተን ቶራ የብሳቢ ዝሌላህ የብሳቢ እያሉ በፍቅር እግዳ ተቀባዮች
@user-eo6zq7qv2t
@user-eo6zq7qv2t 3 года назад
ደስ ይላል ኢቢኤስ ተቀየራችሁ በዝዉ ቀጥሉ።
@tashaykef796
@tashaykef796 3 года назад
🥰💚💛❤👏👏🤗🤗Authenticity is the key here Amet amet yadersachiu esme ketena for all Ethiopian!!
@mmmhhh8157
@mmmhhh8157 3 года назад
ደስተኛ ነን ጉራጌ በመሆኔ ማልትም ከዘረኝነት ነፃ ምንም ይሁን ምንም አድ ነው ግዜ ዬለውም
@munanasir3493
@munanasir3493 3 года назад
አልሀምዱሊላህ በአባቴ ጉራጌ በእናቴ ወለኔ በባሌ ጉራጌ አልሀምዱሊላህ
@eyobmeskelu1938
@eyobmeskelu1938 3 года назад
Welene bete gurage aydelem ende
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 года назад
እንኳን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች
@asna9396
@asna9396 3 года назад
አራ ebs ያመቱ ምርጥ ብዬቹዋለው
@meseretyenesew9228
@meseretyenesew9228 3 года назад
በቃ ጉራጌ የሆነ እጁን ያውጣ እኔ ጉራጌ ነው ማገባው አቦ እኔ ጉራጌ አይደለሁም ግን ቆጮ መስራት ታስተምሩኛላችሁ በቃ ምችት አላችሁኝ ዘረኝነት የለ ምን የለ ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ
@semuatube6219
@semuatube6219 3 года назад
ነይ
@meseretyenesew9228
@meseretyenesew9228 3 года назад
@@semuatube6219 እሺ የት ልምጣ
@laylaganat6155
@laylaganat6155 2 года назад
ሳያቹ አለቀስኩኝ መስቀን 3ቀን ሲቀረው ወደ ሀገርቤት ሄደን ቤት እናሰናዳለን አሁን 8አመቴ ነው ከቤተሰብ መስቀል ባል ካሳለፍኩኝ እግዛአብሔር ያመቱ ይህን እድል ይስጠኝ ደግሞ ስታምሩ በጣም
@alemkonjo6219
@alemkonjo6219 3 года назад
ግዜ ደጉ ኢቢኤስ ጥሩ እየሰራ ነው እናመሰግናለን።ጉራጌዎች ግን በተለይ ሃብታም ነን ባዮች እንደህውሃት ንብረታቹን እየደበቃቹ ድሃ እናቶችና አዛውንቶች።ልጆችን አላፊነት የለብንም ብላቹዋል እና ልታስቡበት ይገባል።በቂ ምክንያት አለሽ ወይ ካላቹኝ በቂ መረጃ አለኝ ልትጠይቁኝ ትችላላቹ።በተረፈ በየአመቱ ባህል ባህል እየተባለ ከመድከምመኖር ማለት ሁሌ ፅዳት መሰባሰብ ያስፈልጋል ይሄ ደሞ መለወጥና የአገር እድገት ያስፈልጋል ብፕእርግጥ።እኔ የአገር እድገት ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ።ዱባይ ከመጣው ነው ያወኩት።የሰው ልጅ ለካ እንደዚህ ነው ሚኖረው በማለት እገረማለው?ምክንያቱ ሚስኪኑ ህዝባችን መስቀል እንቁጣጣሽ እያለ የሚያሳየው ግርግር ያው ሁለት ሞት ከሚሆን ቢያንስ በሰበብ መወራጨቱ ጥሩ ነው እንጂ ጥቅሙ አይታየኝም ።እንደዚህ ስል ታድያ።አይማኖቱን አይመለከትም።ምክንያቱም በማህተቤ አልደራደርም
@snaanuri5487
@snaanuri5487 2 года назад
Mrtoch love you guyes tnx betam
@yonnaszegeye1233
@yonnaszegeye1233 3 года назад
እራቱም የebs ሴቶች እንዴት እንደሚያምሩ ፣ ምንድነው ግን ዛሬ በጣም ትንንሽ ኮረዶች ሁነው ታዩ
@alshamsi1230
@alshamsi1230 3 года назад
ትንሱና አስፊቲና ገና ማውራት ሳትጀምሩ ታስቁኛላችሁ እወዳችኋለሁ ሁላችሁንም❤❤❤
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 года назад
I love it...❤❤❤
@AbCd-kw9rk
@AbCd-kw9rk 3 года назад
በጣም ተምራላችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ለአረፍ ወደ ጌቶ ሂዱ በጣም ያምራል
@melsatube6360
@melsatube6360 3 года назад
የቤቱ ባለቤት ማዘረየ ደሥ ሢሉ
@user-gl5dl3hc5b
@user-gl5dl3hc5b 3 года назад
እኔ ያለሁኝ መሰለኝ እናመሰግናለን ሰላሳያችሁልን
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 года назад
ዋው በጣም ታምራላችሁ😍❤👌🙏🌻👍
@kasayeshabre3460
@kasayeshabre3460 3 года назад
በጣም ነው እምታምሩት እኳን አደረሳቺሁ
@kiyaaakooyemariyamlij3604
@kiyaaakooyemariyamlij3604 3 года назад
Dengel mariyam mesker nat gurage mehon endet yakoragnal ❤🇪🇹👌tsedet yalin Ethiopiaw nen fki be fkr❤
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 года назад
Yeselami yefiki Bali yihunilachu yihunilini 👏👏👏👏👏👋👋👏👋💚💛❤
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 года назад
😭😭😭Betami nafekegna hagere gebiche Bali kebetesebi ga makiberi Woyi sideti Ayiniki yitifa
@aishagodjem5808
@aishagodjem5808 Год назад
Beautiful ❤
@kellydavid8443
@kellydavid8443 3 года назад
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጉራጌ ቢሆን ኖሮ ኢትዮጵያ ሰልጥና ቻይና በሆነ ነበር . እድሜ ለኦሮሞ እና ለትግሬ ላአማራ ሲነታረኩ አገሪቶን ለድህነት አልፎም ተርፎ ለልቂት ተዳርጋለች.
@rozlove6832
@rozlove6832 3 года назад
እንኳን አዴረሣችሁ አዴረሠን መልካም ባአል ሁላችሁ እንኳን አዴረሣችሁ አዴረሠን
@user-tl6dk1vs3e
@user-tl6dk1vs3e 3 года назад
በጣም ነው ያስደሰታችውኝ
@zenahzenah5738
@zenahzenah5738 3 года назад
ዋው ደስ ሲል ቤታቸው አለባበሳቸው ሁሉ
@user-su2bl6qy1w
@user-su2bl6qy1w 3 года назад
እስኪ የጉራጌ ባል ፈልጉልኝ ደስስስ ሲል
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 3 года назад
እፈልግልሻለን ምን ችግር አለዉ አብሽር አንቺ ቢቻ ተዘጋጂ
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 3 года назад
ክክክክክክ
@user-su2bl6qy1w
@user-su2bl6qy1w 3 года назад
@@zhairakebede9379 እሽ ውዴ እጠብቃለሁ
@user-su2bl6qy1w
@user-su2bl6qy1w 3 года назад
@@alezacuevas4306 እውነቴን ነው እኮ ክክክክ
@fififofo8155
@fififofo8155 Год назад
E/r ethiopian yetbikat ebs tv betam new yemwedachu
@dianaeyob2921
@dianaeyob2921 Год назад
ናፍቖት ኣቤት ስወድሽ ❣️
@bekiiache5805
@bekiiache5805 3 года назад
ዋዉ ስታምሩ አስፋው አልተቻለም ሁላችንም( የተንቢ)
@munaatube8822
@munaatube8822 3 года назад
Kaliyee siwodashii iko
@tube-ud2lp
@tube-ud2lp 3 года назад
በጣም ደስ ትላላቹ ዋውውውውውው
@monadjaelah4058
@monadjaelah4058 3 года назад
Wow betami deselale 👍👍
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 года назад
ደስ ስትሉ መቅዲ ናፍቆት 🌹
@user-jd3xw5nm8u
@user-jd3xw5nm8u 3 года назад
ናፍቆት ያምረብሻል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
➽➽👏❤እረ ናፍቆት ጉራጊ ነሽ እንዲ
@astekastek1000
@astekastek1000 3 года назад
ወይ ጉራጌ የፍቅ ሰዉ ነዉ እኮ አገሬ ናፈቀኝ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 3 года назад
ስታምሩ እንኳን አደረሳቹ😍😍😍😍😘😘😘
@milonbd5508
@milonbd5508 3 года назад
ከከከከከከከከከ አረ በሳቅ ስታምሩ ትንሰዬ አንደኛ
@amsalamsal6904
@amsalamsal6904 3 года назад
ዋው አቤት ጉራጌ
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 года назад
Asifiti Tinisu betami gobezi nachu Ere bore neneya 👌👍👍💚💛❤😍😘😘😘😘😘😘
@user-ex1cz4hc4t
@user-ex1cz4hc4t 5 месяцев назад
waw guragne dink ethiopia
@abogda947
@abogda947 3 года назад
ዋው በጣም አምራል
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 3 года назад
መቅድዬ ቆንጆ እርግት ያልሽ ደስ ስትይ እኮ
@zinatzz4792
@zinatzz4792 3 года назад
enem betam newu yemwedat ❤❤❤❤❤❤❤❤
@godislove1772
@godislove1772 3 года назад
ይመቻቹ
@loveumom100
@loveumom100 3 года назад
እንኳን አደረሳችሁ
@makdimakdi7216
@makdimakdi7216 3 года назад
ዋው ስታምሩ
@BigChallenge1
@BigChallenge1 3 года назад
ዉድ ያአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁን አላህ ያብዛላችሁ ስዉዳችሁ ሠአት አልሞላልኝ ብሎ ነው10ደቂቃ አይታችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝplease አላህ ከኮሮኖ ቫይረስ ይጠብቀን ❤❤❤❤❤🇪🇹
@user-qo5sf4xo6q
@user-qo5sf4xo6q 3 года назад
ታድዬ እኮ ጉራጌ በመሆኔ ❤
@gmichaelgebeyehu9299
@gmichaelgebeyehu9299 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍💔💔👍💔💔💙💙💜💜🧡🧡🤗💞🧑🤱🤱🤱💟💟💘💖❣️❣️💝💕💕💞💓💓🤗💓🤗🤗🤗🧡🧡💜💜💙💜💕💕💝❣️💔💔💖💖👍👍💞💞🥞🥞🥞🥞🥞🥞🥞🥞🥞🥞🥞🥞
@hymikal3106
@hymikal3106 3 года назад
Muya yalew guraga Hager new 🤩
Далее
ሰርግ በጉራጌ
40:01
Просмотров 394 тыс.
Parkour failed !
0:12
Просмотров 9 млн
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Просмотров 27 млн
ПИРАТСКИЙ ЗАЖИМ ФРЕГАТАМИ
0:51