Тёмный

የመሻገር ዘመን ጅማሮ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 8 тыс.
50% 1

የመሻገር ዘመን ጅማሮ

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@tesfayeanjulo27
@tesfayeanjulo27 18 дней назад
ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን !!! በድህነት ብቻ እናውቃታለን ለሚሉን አገሮች እንኳን ሃይል ሰጪ ሆኖ መገኘት በራሱ የሚያስደምም ነው!!!
@addisababa7677
@addisababa7677 18 дней назад
ብረት ምጣድ የሚያቃጥለው የተቀመጠውን እንጂ የሚያርግበውን አይደለም:: በርታ ሲያራግቡ ይውላሉ ያድራሉ :: አንተ በኩራት ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያን ከእጃቸው ፈልቅቀህ ከፍ ታደርጋለህ ❤❤❤❤❤❤❤
@bedriresh
@bedriresh 18 дней назад
ኢትዮጵያውያን ጠላትን ብቻ ሳይሆን በተባበረ ክንዳችን ድህነትንም ድል በማድረግ ብልፅግናችንን ማረጋገጥ እንደምንችል በታላቁ የህዳሴ ግድባችን ለወዳጅም ለጠላትም እያሳየን ነው!!
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 18 дней назад
የሀገር ፍቅር ማለት አብቹ አባ መላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yoseftamiru4059
@yoseftamiru4059 18 дней назад
በ አርቆ አሳቢ መሪችን በብዙ ፈተና ውስጥ ሀገራችን ትበለፅጋለች
@sintaayele
@sintaayele 18 дней назад
wow እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተከናወነልን አሜን 👏🙏🎉🇪🇹❤❤❤ሀገረ እድግ በይልኝ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ 🇪🇹🥰🥰🥰
@SulultaProsperity
@SulultaProsperity 18 дней назад
ከታሪክ አድማጭነት ወደ ታሪክ ሰሪነት ተሻገርን!!እንኳን ደስ አለን!!
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 18 дней назад
keep going 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ forward 🤲🤲❤❤👍🙏
@abdisakebede5688
@abdisakebede5688 18 дней назад
ታሪክ ሰሪ መሪና ታሪክ ሰሪ ህዝብ ሲገናኝ ይህን የመሰለ ድል ይመዘገባል!!
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 18 дней назад
This is nothing but a miracle! Amazing story. You are telling us, PM, God Almighty is with Ethiopians. Thank you for your service and vision, sir. Blessings to you and your ministry group. You are the best my brother. 👏👏👏👏
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 18 дней назад
የኢትዮጵያ ጠላት ይቃጠል አሜን አሚን
@KedirMustefa-w6d
@KedirMustefa-w6d 18 дней назад
እንኳን አለን ኢትዮጵያዊያን! የታላቁ ህዳሴ ፕሮጀክትን በመምራት ረገድ ያደረጋችሁት ትጋት እና ጽናት በእውነት የሚያስመሰግኑ ናቸው
@kelifanura708
@kelifanura708 18 дней назад
The GERD continues to be a game-changer for Ethiopia and the Nile basin. The 5th filling is a clear demonstration of your country's technical prowess and resilience.
@DagneAbera-dd3eu
@DagneAbera-dd3eu 18 дней назад
የመቻላችን ልክ የአይበገሬነታችን ውጤት ማንም አይስቆመንም!!
@EsmailSalih-z8g
@EsmailSalih-z8g 18 дней назад
Alhamdulillah Alhamdulillah Allah bless my Country Thank you Pr Abiy Ahmed Ali Congratulations Ethiopian Well done ✔️
@FikaduKene-un6pc
@FikaduKene-un6pc 18 дней назад
አባይ የፈጣሪ ስጦታ ነው!! የተሰጠንን እንደዚህ መጠቀም ደግሞ የድልም ድል ነው፤እንኳን ደስ አለን!!
@derejeworku2225
@derejeworku2225 18 дней назад
እነሆ መከር ደረሠ የዘራነውን ልናጭድ፣ ልጆቻችን ጠግበው ሊፈነጥዙ እነሆ ምስጋና በሰማይ በምድርም ይሁን!!
@KedirMustefa-w6d
@KedirMustefa-w6d 18 дней назад
ለመላው ኢትዮጵያዊ እና አፍሪካዊ እንኳን ደስ አላችሁ
@addisababa7677
@addisababa7677 18 дней назад
በ100 ዓመት አንዴ ከሚከሰቱ ጥልቅ የማሰብ እና ፈጣን ንቃተ-ህልና ካላቸው ሰዋች አንዱ#አንተ ዶ/ሎ/ጠ/አቢይ አህመድ የምትመራትን ኢትዮጵያ ለማየት በመታደለ ፈጣሪን አመሰግናለሁ🙏 መጪው ዘመን ከብልፅግና ጋር ብሩህ ነው💪
@KiyaTesfaye-g2z
@KiyaTesfaye-g2z 18 дней назад
ፈጣሪ ሲወድህ መሪ ይሰጥሃል፤ መሪው ደግሞ የተቸረውን ስጦታ እንዴት መጠቀም እንዳለበትና እንዴት ከዳር ማድረስ እንዳለበት ያውቃል!!
@user-uj5qh3bc6y
@user-uj5qh3bc6y 18 дней назад
ምንም እንኳን በሀገረ አሜሪካ ብኖርም የዚህ ግድብ እስከመጨረሻው እንዲሳካና አገሬ የወደብ ባለቤት እንድትሆን በሚደረገው ማንኛውም ጥሪ ላይ ህይወቴን እስከመስጠት በውትድርናም ቢሆን ለሀገሬ እስከመሰዋት ዝግጁ ነኝ.። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ ። አብቹ በማንኛውም መልኩ አለን ከጎንህ እግዚአብሔር ይርዳህ አገሬን በቃሽ ይበላት ብልጽግናዋን ያፍጥንላት ❤❤❤❤
@abiyouasnake2062
@abiyouasnake2062 16 дней назад
You're my hero!
@Megersagirmaa-si8cp
@Megersagirmaa-si8cp 18 дней назад
Our great Leader dedication made it for success
@ramatagemechu3665
@ramatagemechu3665 18 дней назад
Bravo! This milestone is a testament to your determination and commitment to harnessing the power of the Nile for the benefit of your people
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 18 дней назад
ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ በልጆችሽ ፍሬማ ሥራ ። እናመሰግናለን !!❤🎉🎉🎉
@derejebirru5964
@derejebirru5964 18 дней назад
I stand with you my pm minister
@user-uj5qh3bc6y
@user-uj5qh3bc6y 18 дней назад
አብቹ❤❤ አንተ ማለት እንደወርቅ በእሳትና በጣም አስቸጋሪ ብቻ ሆኑ ፈተናዎች ውስጥ ሆነህ እንኳን አቋምህንና ይዞታህን የማትለቅ ተፈትነህ ያለፍክ ድንቅ መሪ ነህ በርታ በውጭ ሀገር ብኖርም በማንኛውም ሰአት ከጎንህ ነኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ.
@NaolBejela
@NaolBejela 18 дней назад
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!
@KedirMustefa-w6d
@KedirMustefa-w6d 18 дней назад
ይህም ኢትዮጵያ የኃይል እና የውሃ አስተዳደር ግቦቿን ለማራመድ ያላትን ጽናትና ስትራቴጂካዊ እቅድ የሚያሳይ ነው።
@MohammedDenebo-w6r
@MohammedDenebo-w6r 18 дней назад
የግብጽ ጩኸት የሱዳን ድንፋታ የሀገር ውስጥ ባንዳዎች የሶሻል ሚዲያ ቱሪናፋዎች ድንፋታ ሳያስቆመን ጠንካራ መሪያችንን ከፊት አስቀድመን ታሪክ ሰርተናል!!
@FikaduKene-un6pc
@FikaduKene-un6pc 18 дней назад
Kudos to Ethiopia for this incredible achievement with the GERD! The fifth-round filling is a testament to the nation's resilience and determination.
@FikaduKene-un6pc
@FikaduKene-un6pc 18 дней назад
The GERD's fifth-round filling is a remarkable achievement that brings Ethiopia one step closer to realizing its vision of sustainable development. Congratulations!
@KedirMustefa-w6d
@KedirMustefa-w6d 18 дней назад
5ኛው ዙር ግድቡን መሙላት የኢትዮጵያን ጥንካሬ፣ ለተግዳሮት ያለንን ቆራጥነት የሚያሳይ ታሪካዊ ውጤት ነው
@amanhussein8264
@amanhussein8264 18 дней назад
የሩቆቻችን ትችት እና ፉከራ የቅርቦቻችንም ምክር እና የቢቀርባቹ ተረክ ከጉዞአችን አላስቀረንም ለደቂቃም አላስቆመንም!! ይኸው ዛሬ በድል ላይ ቆመን የአምስተኛው ዙር ውሃ ሙሌት በስኬት አጠናቀቅን!!
@GideDiriba-l7l
@GideDiriba-l7l 18 дней назад
Ethiopia's commitment to the GERD is unwavering, and the 5th filling is a powerful symbol of your nation's progress. This is a proud moment for all Ethiopians.
@KedirMustefa-w6d
@KedirMustefa-w6d 18 дней назад
ኢትዮጵያ እዚህ ምዕራፍ ላይ ስለደረሰች እንኳን ደስ አላችሁ!
@GdvdvrhMfnfnfnfj
@GdvdvrhMfnfnfnfj 18 дней назад
Ethiopia's 5th filling of the GERD is a resounding victory for Prime Minister Abiy Ahmed and his administration. Their strategic vision and proactive approach have propelled this project forward, benefiting the entire nation.
@terengoargaw7265
@terengoargaw7265 18 дней назад
Ethiopia is moving forward. Thank you our Prime Minister Abby and the people of Ethiopia.
@ChalaTeneshuGalgelu
@ChalaTeneshuGalgelu 18 дней назад
Heartfelt congratulations to Prime Minister Abiy Ahmed and the Ethiopian government for the successful 5th filling of the GERD. This milestone showcases their ability to navigate complex regional dynamics and deliver on their promises to the Ethiopian people.
@MeekMeek-y1n
@MeekMeek-y1n 18 дней назад
The successful fifth-round filling of the GERD is a momentous occasion for Ethiopia, bringing the nation closer to its energy goals. Well done!
@FayeraOlani-g7n
@FayeraOlani-g7n 18 дней назад
The 5th filling of the GERD is a shining example of the transformative work being done by Prime Minister Abiy Ahmed and the Ethiopian government. This achievement will undoubtedly have far-reaching implications for the region and the continent.
@TolasaDiriba
@TolasaDiriba 17 дней назад
ታላቁ የህዳሴ ግድብ መላ ኢትዮጵያውያን ካላችው ሳይሆን ከሌላቸው፣ ከተረፋቸው ሳይሆን ከባዶዋቸው ቀንስው፤ ከላባቸው እና ከደማቸው ለግሰው ለስኬት ያደረሱት ሀብት ነው
@berukshaye9290
@berukshaye9290 14 дней назад
You are one of a kind. Keep going, King!!!
@khalidmohammed8959
@khalidmohammed8959 18 дней назад
አብች እንወድሀለን በርታልን
@KedirMustefa-w6d
@KedirMustefa-w6d 18 дней назад
ኢትዮጵያ ከግድቡ ጋር የምታደርገው ጉዞ በጋራ ጥረትና ስራ ምን ላይ ሊደረስ እንደሚችል የሚያሳይ አንጸባራቂ ምሳሌ ነው።
@GideDiriba-l7l
@GideDiriba-l7l 18 дней назад
Ethiopia's successful 5th GERD filling affirms the country's status as a regional powerhouse, capable of undertaking transformative projects.
@YosefGetahun-n5n
@YosefGetahun-n5n 18 дней назад
5ኛውን ህዳሴ ግድብ ሙሌት ተጠናቋል እንኳን ደስ አለን! #ህዳሴ_ግድብ #ስድስት_መቶ_ሚሊዮን #በአንድ_ጀምበር #አረንጓዴዓሻራ #ዐብይ_አህመድ #ከእዳ_ወደ_ምንዳ
@shumetnecho1471
@shumetnecho1471 16 дней назад
አባይ የኢትዮጲያዊያን ፅናት እና ጥንካሬ ማሳያ ነዉ
@TewodrosWolde-b2d
@TewodrosWolde-b2d 18 дней назад
Best leader!!thanks
@KedirMustefa-w6d
@KedirMustefa-w6d 18 дней назад
ግድባችን የአይበገሬነት ምልክት መባሉ ከማንነት እና ከቅርስ ጋር ምን ያህል ቁርኝት እንዳለው ያሳያል
@FikaduKene-un6pc
@FikaduKene-un6pc 18 дней назад
Prime Minister Abiy Ahmed and the Ethiopian government deserve accolades for the successful 5th filling of the GERD. This milestone solidifies their commitment to harnessing the power of the Nile for the benefit of the Ethiopian people.
@jemalebrahim1129
@jemalebrahim1129 18 дней назад
MASHALAHE MASHALAHE ALHAMEDULILAH ALHAMDULILAH ALHAMDULILAH ENKUAN DES ALACHUH ETHIOPIAWIYAN ABICHIU ENAMASAGENEHÀLEN JEGENACHIN NEH ALAHE YAGEZEH BERTALEN ALAHE YETEBEKÈH .SUBHAN ALAHE ALAHU AKBER.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹MASHALAHE MASHALAHE ALHAMEDULILAH ALHAMDULILAH ALHAMDULILAH ENKUAN DES ALACHUH ETHIOPIAWIYAN ABICHIU ENAMASAGENEHÀLEN JEGENACHIN NEH ALAHE YAGEZEH BERTALEN ALAHE YETEBEKÈH .SUBHAN ALAHE ALAHU AKBER.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@amanhussein8264
@amanhussein8264 18 дней назад
ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡን ለ5ኛ ጊዜ ሞልታለች፣ ይህም ኢትዮጵያ ትልልቅ ፕሮጀክቶች ያለ ምንም ችግር ማከናወን ከፍተኛ ችሎታ እንዳላት ያሳያል።
@Amanuel465
@Amanuel465 18 дней назад
በርታልኝ ገና ቡዙ እጠብቃለን ከአላማህ በጥቂቱ በማንኪያ እየጨለፍክ እያሳየህን ነው ገና ይቀጥላል 👌
@abiyouasnake2062
@abiyouasnake2062 16 дней назад
I am terribly so sorry, i sknt have any special word for my hero and brave leader! Congratulations to you and your team and the people of Ethiopia!
@tewodroslemma6125
@tewodroslemma6125 18 дней назад
yes our prime Minister the most visionary men! your diligent hard work are a big blessing for this nation and the world as well! We are proud of everybody should congratulate you for taking this bold challenge and building the largest dam and the most powerful dam in Africa. May the Lord bless you keep you always in His grace we love and respect you in all our life time!
@MohammedDenebo-w6r
@MohammedDenebo-w6r 18 дней назад
እኛ ኢትዮጳውያን የእንችላለን መንፈስ ከታጠቅን፤የ እናደርጋለን ስንቅ ከሰነቅን አብረን እጅ ለእጅ ተያዘን ጎን ለጎን ከቆምን የማንሻገርው ችግር፣ የማንወጣው አቀበት፣ የማንወርደው ቁልቁለት፣ የማናልፍው መከራ እና ችግር እንደሌለ በጽኑ ማሳያ የሚሆን ታላቅ ፕሮጀክት የህዳሴ ግድብ ነው፡፡
@Milsmek
@Milsmek 18 дней назад
YOU ARE SUCH A AMAZING PERSON, A TRUE ETHIOPIAN. GOD BLESS YOU AND MY PEOPLE.🇪🇹🇪🇷🫶🏿
@MichaelSharl-jn6vg
@MichaelSharl-jn6vg 18 дней назад
U are our King
@bedriresh
@bedriresh 18 дней назад
ብልጽግናን ይዘን የማንፈፅመው አንዳች ፕሮጀክት አይኖርም! ለዚህ ደግሞ ህዳሴ ግድባችን ማሳያ ነው! እንኳን ደስ አለን!!
@KedirMustefa-w6d
@KedirMustefa-w6d 18 дней назад
አምስተኛው የታላቁ ህዳሴ መሙላት ለኢትዮጵያ አስደናቂ ስኬት ነው፣ ይህም ህዝባችን ለጋራ አላማ ስንተባበር ትልቅ ነገር መሆኑን ያስመሰከረ ነው
@Jonny14445
@Jonny14445 18 дней назад
በእውነቱ ለልጅ ልጆቻችን ብቻ ሳይሆን ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለዓለም የሚተርፍ ስራ እንደስራህ ዛሬ ገባኝ ከፈጣሪ እንጂ ከእኛ ዱንቡሎ እንደማታገኝ ታውቃለህ ከስማዩ ንጉስ ግን የሚከለከልህ አንድም ነገር እንደሌለ እምነቴ ነው🙏 ግን አብቹ አንድ ጥያቄ አለኝ _ ስንቱን እንዲህ የቻልከው ምን አይነት ቆዳ ይሆን አላህ የስጠህ?
@KichuTullu
@KichuTullu 18 дней назад
የታለቁ ህዳሴ ግድብ ለኛ ኢትዮጲያውያን ግድብ ብቻ አይደለም፤ ከዛም በላይ በጋራ የሚያነጋግረን፣ ተመሳሳይ ገጽ ላይ የሚያቆመን፣ የጋራ እስትንፋስ የሚያስተነፍሰን እና በአንድ መስምር የሚመራን አንድ ምተሀታዊ ሀይል ያስፍልጋል ከተባለ ይህ ምተሀታዊ ሀይል የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ነው፡፡
@KedirMustefa-w6d
@KedirMustefa-w6d 18 дней назад
አምስተኛው ዙር የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሙሌት አገራዊ ቁርጠኝነትና ሀብቷን በአግባቡ ለመጠቀም እያደረገች ያለችበትን ደረጃ የሚያሳይ ነው።
@user-vk1fj5fu8d
@user-vk1fj5fu8d 18 дней назад
ባዶ አጽምን ተቀብሎ ነፍስ የዘራበት መሪያችን ለአባይ ስኬት የአንበሳውን ድርሻ የምትይዘው አንተ ነህ!!
@ethiopiafirst4868
@ethiopiafirst4868 18 дней назад
እናመሰግናለን🙏
@KedirMustefa-w6d
@KedirMustefa-w6d 18 дней назад
ግድባችን ክብራችን ነዉ
@MareNuguse
@MareNuguse 18 дней назад
Good❤❤❤❤❤❤
@OromiyaaBiyyakoo-d2w
@OromiyaaBiyyakoo-d2w 18 дней назад
በብዙ ችግር ውስጥ መቻላችንን ፈንጥቀን መታየት መቻላችንን በዚህ መረዳት እንችላለን፤
@teklefikadu3661
@teklefikadu3661 18 дней назад
jabaa jabaadhuu👏👏💪
@zxcvb1234ful
@zxcvb1234ful 15 дней назад
History gives credit to Emperor Haile Selassie, PM Meles, PM Haile Mariam, and PM Abye! Emperor Haileselassie initiated this game-changing project, PM Meles started the implementation, PM Hailemariam effectively negotiated and reached a historic 2015 agreement, and PM Abye completed the project. Thanks for the formal leaders and the current PM Abye!
@HabibTuk123
@HabibTuk123 17 дней назад
ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ ጫናዎችንና ዛቻዎችን በመቋቋም በአይበገሬ ልጆቿ በድል እየተወጣች አምስተኛውን ዙር የውሀ ሙሌት አጠናቀቀች!!
@user-og4zj4ik6f
@user-og4zj4ik6f 18 дней назад
እንዳንተ አይነት መሪን ባይኔ ላሳየኝ አምላክ ምን ምስጋናን ላቅርበለት
@sportman-s6t
@sportman-s6t 18 дней назад
badhaadhinnii hundaaf
@KedirMustefa-w6d
@KedirMustefa-w6d 18 дней назад
የታላቁ ህዳሴ በተሳካ ሁኔታ አምስተኛው ዙር መሙላት አንድ ወሳኝ እርምጃ ወደፊት የሚያመለክት ነው።
@MeekMeek-y1n
@MeekMeek-y1n 18 дней назад
ሰውዬው❗ የፈተና መአት ያልረታው… ለካሃዲዎች ጫጫታ የማይደነብር…. አስቦና አስልቶ የሚጓዝ… ብስለትና ትዕግስት የማይለየው… ብቃትና ጥበብን የተካነ… አለቀለት ሲባል የሚታደስና የሚጎመራ… የታላላቅ ሃገራትን ታሪክ ፈትሹ… ከውድቀት ተነስተው ፈተናና ችግርን ተቋቁመው ለላቀ ውጤትና ቁመና የበቁት ሰውዬውን በመሰሉ መሪዎች ነው!
@sportman-s6t
@sportman-s6t 18 дней назад
jabaadhuuuu
@FikaduKene-un6pc
@FikaduKene-un6pc 18 дней назад
*The 5th filling of the GERD is a shining example of the transformative work being done by Prime Minister Abiy Ahmed and the Ethiopian government. This achievement will undoubtedly have far-reaching implications for the region and the continent.
@sunnygabriel4993
@sunnygabriel4993 18 дней назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@ktube8920
@ktube8920 16 дней назад
ችግኙ ለምን ፍራፍሬ አይሆንም
@yosefasfawe2227
@yosefasfawe2227 18 дней назад
ያዋጣሁትን ብር ጥግ ላይ ስላሳከኝ አመሰግናለሁ
@KichuTullu
@KichuTullu 18 дней назад
ይህች ታላቅ ሀገር እና ይሄ ታላቅ ህዝብ አይችሉም የተባሉትን እየቻሉ፤አያደርጉትም የተባሉትን እያደርጉ፤አይሻገሩትም የተባሉትን ጋራ፣ አቀበት እየተሸገሩ የዛሬ የስኬት ገፅ ላይ ተከስተዋል
@michealasad
@michealasad 18 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@derejeworku2225
@derejeworku2225 18 дней назад
Born to lead!! Born to transform!! Born to..... #AbiyAhmedAli ውሾቹም ቢጮኹ ጂቦቹም ቢያስካኩ #ሰውየው መስሚያው ጥጥ ነው!!
@user-li2nz2yu3b
@user-li2nz2yu3b 18 дней назад
ባዶ!! ቱ!!! አፍና ውሸት ብቻ!!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 18 дней назад
ከእናንተ በላይ ባዶ አለ : ምቅኛ! ታቦት አውጥታችሁ ስድብ: በህፃናት ላይ በምትፈፅሙት አፀያፊ የስይጣናዊ ተግባር አንዳዶቻችሁ ፖለቲካ ልታቦኩበት የምትሞክሩ ጨካኞች
@OMN_TUBE
@OMN_TUBE 18 дней назад
ፈጣሪ አይንክን ያጥፋ፤ አይታይም ባንዳ ሆዳም ተላላኪ
@user-li2nz2yu3b
@user-li2nz2yu3b 18 дней назад
@@OMN_TUBE ዐይን ያጣሃው አንቴ ነህ እንጂ፤ በዐቢይ አህመድ ችግኝና መዝነኛ ላይ በፍቅር ወድቀህ አብዘኛው ኢትዮጵያዊ ከገዛ ቀየው ተፈናቅሎ የክረምቱና የበጋው ብርድ እየተፈራረቀበት መዳ ላይ ወድቆ፤ መላው አማራና አብዘኛው ኦሮሚያ ሰላም አጥቶ፤ ህዝባችን በታሪኩ አይቶ በማይታወቅ የኑሮ ውድነት የምበላውና የምቀምሰው አጥቶ፤ ሰው ለወራት የሠራበትን ደመወዝ ተከልክሎ የገዛ ቤተሰቡን ስበትን ወዘቴ ማየት ያልቻልከው የችግኝ ቁጥር ስገለፅና ከአሥራ ሁለት ዓመታት በፊት ላውንች ተደርጎ የተገባደደውን ግድብ ልክ በራሱ ሀሳብ አመንጪነት የተጀመሩ አድርጎ ስለፈልፍ ሳታላምጥ እንዳለ የምትውጠው አንቴ ነህኮ ደንበኛ ዐይነ ስውር!
@tilahuntilahun59
@tilahuntilahun59 18 дней назад
ይች ቡሽቲ የሆነች ሰውየ
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 18 дней назад
Mr ቡሽቲዬ😂 ሚዳቆዋን አባሮ መያዝ ስያቅተው ሥጋዋ አይጣፍጥም አለ አሉ😜
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 18 дней назад
ታላቁ ህብረተሰብ ሀገር እየዘረፉም ያሳድጋሉ ፍቅር ነው ❤❤
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 18 дней назад
አንተነትህን የሚገልፅና የሚመጥን ባዶነትህን የሚ ያረጋግጥ ቃላት::
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 18 дней назад
ማብቂያ የሌለው የብልፅግና ውሸት ወይም ሳክስ መቼነው የሚያበቃው ሁሌ አንዳይነት አይሰለችም
@yoseftamiru4059
@yoseftamiru4059 18 дней назад
በ አርቆ አሳቢ መሪችን በብዙ ፈተና ውስጥ ሀገራችን ትበለፅጋለች
@SulultaProsperity
@SulultaProsperity 18 дней назад
ታሪክ ሰሪ መሪና ታሪክ ሰሪ ህዝብ ሲገናኝ ይህን የመሰለ ድል ይመዘገባል!!
@ramatagemechu3665
@ramatagemechu3665 18 дней назад
The GERD continues to be a game-changer for Ethiopia and the Nile basin. The 5th filling is a clear demonstration of your country's technical prowess and resilience.
@Waktola-w4t
@Waktola-w4t 18 дней назад
ከታሪክ አድማጭነት ወደ ታሪክ ሰሪነት ተሻገርን!!እንኳን ደስ አለን!!
@abebebulo9115
@abebebulo9115 18 дней назад
ፈጣሪ ሲወድህ መሪ ይሰጥሃል፤ መሪው ደግሞ የተቸረውን ስጦታ እንዴት መጠቀም እንዳለበትና እንዴት ከዳር ማድረስ እንዳለበት ያውቃል!!
@OromiyaaBiyyakoo-d2w
@OromiyaaBiyyakoo-d2w 18 дней назад
የግብጽ ጩኸት የሱዳን ድንፋታ የሀገር ውስጥ ባንዳዎች የሶሻል ሚዲያ ቱሪናፋዎች ድንፋታ ሳያስቆመን ጠንካራ መሪያችንን ከፊት አስቀድመን ታሪክ ሰርተናል!!
@KedirMustefa-w6d
@KedirMustefa-w6d 18 дней назад
አባይ የኢትዮጲያዊያን ፅናት እና ጥንካሬ ማሳያ ነዉ
@Werajarsoprosperityparty
@Werajarsoprosperityparty 18 дней назад
Prime Minister Abiy Ahmed and the Ethiopian government deserve accolades for the successful 5th filling of the GERD. This milestone solidifies their commitment to harnessing the power of the Nile for the benefit of the Ethiopian people.
@AwolIbrahim
@AwolIbrahim 18 дней назад
The 5th filling of the GERD is a shining example of the transformative work being done by Prime Minister Abiy Ahmed and the Ethiopian government. This achievement will undoubtedly have far-reaching implications for the region and the continent.
@TolasaDiriba
@TolasaDiriba 17 дней назад
የታለቁ ህዳሴ ግድብ ለኛ ኢትዮጲያውያን ግድብ ብቻ አይደለም፤ ከዛም በላይ በጋራ የሚያነጋግረን፣ ተመሳሳይ ገጽ ላይ የሚያቆመን፣ የጋራ እስትንፋስ የሚያስተነፍሰን እና በአንድ መስምር የሚመራን አንድ ምተሀታዊ ሀይል ያስፍልጋል ከተባለ ይህ ምተሀታዊ ሀይል የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ነው፡፡
@user-vk1fj5fu8d
@user-vk1fj5fu8d 18 дней назад
በብዙ ችግር ውስጥ መቻላችንን ፈንጥቀን መታየት መቻላችንን በዚህ መረዳት እንችላለን፤
@TolasaDiriba
@TolasaDiriba 17 дней назад
ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡን ለ5ኛ ጊዜ ሞልታለች፣ ይህም ኢትዮጵያ ትልልቅ ፕሮጀክቶች ያለ ምንም ችግር ማከናወን ከፍተኛ ችሎታ እንዳላት ያሳያል።
@KichuTullu
@KichuTullu 18 дней назад
ይህች ታላቅ ሀገር እና ይሄ ታላቅ ህዝብ አይችሉም የተባሉትን እየቻሉ፤አያደርጉትም የተባሉትን እያደርጉ፤አይሻገሩትም የተባሉትን ጋራ፣ አቀበት እየተሸገሩ የዛሬ የስኬት ገፅ ላይ ተከስተዋል
@GdvdvrhMfnfnfnfj
@GdvdvrhMfnfnfnfj 18 дней назад
ባዶ አጽምን ተቀብሎ ነፍስ የዘራበት መሪያችን ለአባይ ስኬት የአንበሳውን ድርሻ የምትይዘው አንተ ነህ!!
Далее
НЕВОЗМОЖНЫЙ ЭКСПЕРИМЕНТ
00:39
Просмотров 67 тыс.
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Faites comme moi
00:14
Просмотров 1,3 млн
Ethiopia - “ተሸውጃለሁ….!” ደፂ
9:40
የሌማት ትሩፋት | ዘጋቢ
27:03
Просмотров 6 тыс.
НЕВОЗМОЖНЫЙ ЭКСПЕРИМЕНТ
00:39
Просмотров 67 тыс.