Тёмный

የመንግስተ ሰማይ መግቢያ ካርድ የምትሸጠዉ ቤተክርስቲያን | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media |ኦርቶዶክስ 

el ቃል tube 1
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 4,4 тыс.
50% 1

#ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ #ኦርቶዶክስ
ኤል ቃል tube
የመንግስተ ሰማይ መግቢያ ካርድ የምትሸጠዉ ቤተክርስቲያን | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media |ኦርቶዶክስ
የመንግስተ ሰማይ መግቢያ ካርድ የምትሸጠዉ ቤተክርስቲያን | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media |ኦርቶዶክስ
የመንግስተ ሰማይ መግቢያ ካርድ የምትሸጠዉ ቤተክርስቲያን | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል tube | eyoha media | egiregnaw media |ኦርቶዶክስ

Опубликовано:

 

26 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@user-we8mo3mt8d
@user-we8mo3mt8d 4 месяца назад
ድርሳኖች Recall አላቸው ወይም ተስፋ አለው ነው የሚባል የሰማሁት ? Recall ከተደረገ እኔ ብዙ አለኝ ወገን ዶማ አድርጎ ያስቀመጠ ብሬን መልሱ እመልሳለው
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 4 месяца назад
Endegena meweledm ale nikodmosn kanesah endegena mewelednm yakatetal yaltewelede yegziabher lj mehon aychalm
@eleni311
@eleni311 4 месяца назад
ወንድሜ ይሄ ህዝብ በቀሚሰ ለባሾች የተሰራበት አሻጥር ለወንጌል ሳይሆን ለሀይማኖት እንዲሞት ነው ያደረገው የሀይማኖት ማደንዘዣ መርፌ ተወግተዋል ኢየሱስ ሰትለው ኦርቶዶክሰ ይለሀል ለነሱ ከኢየሱሰ ኦርቶዶክሰ ነው መከበር ያለበት እኔም በዚህ ማደንዘዣ ተነክቼ ነበር ኢየሱስ አነቃኝ ክብር ለንጉሱ አሁንም ደሰ የሚለው እነ ኤርሚ አሉልን እነዚህ ቀን ተመድቦላቼው ወር እሰከ ወር የሚከበሩ ጣእቶች አናት አናታቼውን የሚል ትውልድ አሰነሰቷል ክብር ለታረደው በግ ይሁን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏❤
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 3 месяца назад
ፕሮቴስታንት የ ግብረሰዶም ሀይማኖት ነው ካልቪን ነህ አርመን
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 4 месяца назад
ፒተር እርሱ ሊያስተምር ገድልን የሚነካው ምክንያቱም ሰወችን ከዘለአለም ሞት ለማስመለጥ ለማውጣት ነው ላንተ ግን በመፅሐፍ ቅዱስ ውድ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ስበኩ ስለሚል ቤተ ክርስቲያናችን በገድላት በተረት ስለ ተጨናነቀች ይንን ለማስተካከልና ሰወችን ከጨለማና ከሲዖል ለማስመለጥ መጨቃጨቅ አለበት ወንድሜ የአንተ ትግል ግዑዝ ለሆነችው ህንፃና ስም ተሳድበህም ቢሆን በዚህ ህይወት ልታቆያት ነው ጥረትህ ስላልገባሕም ጭቅጭቅ ይመስልሀል ዳኒ እሱ ያገኘውን ሰላም ሌላውም ማግኘት እንዳለበት ስለሚያምን ውጡ አምልጡ እያለ ነው
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 4 месяца назад
Satweled endet kalu yigebahal???? Fetretawi sew lemeredat yikebdewal yale menfes kdus asrejinet malet new yehewm getan bemeweled yemigegne new
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 4 месяца назад
Gra yegebaw sew new
@selamawitassefa8716
@selamawitassefa8716 4 месяца назад
So what luther was carholic priest at that time catholic bishop made mistake that doenot mean catholic doctrine is not and correct Wheter you like it or not catholic and orthodox has apostolic susccetion And you protestant knows jesus christ from catholic church And every body should preach wongel !!and yebetekerestiyan card yeshetechew beleh astekalkel arestehin that was past
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 4 месяца назад
Ayatochachum Eyesusen yasadedut neber Eyesus sitera yemibesavh seytan bcha new!!!!, Eyesus limeta new dew Ryetefa new beteret teret ebakachu stetfubn temelesu Rhziabher bemder wengel meskaro askemtual alsemam blo yemyasaded befrd west new temelesu lbachu elekegna atadergu ylachual geta!!!!
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 4 месяца назад
Yegziabhern Kal endewerede lemekebel leftretawi sew kebado new
@selamawitassefa8716
@selamawitassefa8716 4 месяца назад
Listing you is always a waste of time !!!!
@sophiewolde3053
@sophiewolde3053 4 месяца назад
ለአለም ብርሀናቹ ,ሂዱ ወጰንጌልን ለአለም ስበኩ::>ወጌልን እውነትን አትስበኩ ዝም በሉ እዳሻን እንጋዛለን መፈሱ? የእግዛብሔርን ቃል መስማት ? የሰው ስሜት እውቀት.........?
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 3 месяца назад
የ ኤርሚያስ እየሱስ የትኛውን እየሱስ ነው የሚሰብከዉ ጥራዉ
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 4 месяца назад
ተረትማ የተከመረው ኦርቶጋ ነው እውነት መስማት አይፈልግም
@user-cr4gs6nw8x
@user-cr4gs6nw8x 4 месяца назад
Ay orto. Kememar yilek krkr ene awkalehu malet yewedalu meweled ykedmal yalebelezya kalu fidel honebachew
Далее