Тёмный

የመካንነት ችግር ታሪክ ሊሆን ነው!//በዶ/ር ፌሩዝ ስሩር የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት እና ዶ/ር ሙስጠፋ ነጋሽ ጋር/ሹባክ ሾዎ ቁ.4 ክፍል 1//JeiluTV 

Jeilu Tv
Подписаться 178 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

‪@JeiluTube‬

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 104   
@medinabeshir67
@medinabeshir67 3 года назад
ማሻ አላህ ነው ይህ ጉዳይ በጣም ወሳኝ ነው ብዙዎች ልጅ በማጣት ጠቋይ ቤትና ሌላ መሰል መጥፎ ቦታዎች ሲሔዱ ይታያል የመውለድ ችግር ሲገጥም በዚሕ መልኩ መውለድ ከተቻለ ይሕም የአላሕ ስጦታ ነው አልሀምዱሊላሕ ነኢም አንቺም ለኛ እስፔሻላችን ነሽ እናመሰግናለን
@lovetube9672
@lovetube9672 3 месяца назад
@@medinabeshir67ልክነው ተባረኪ 🙏🏽
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 3 года назад
ሙስሊም ሙሁሮች ስንት ጫና እየተደረገባቸው እዚህ ቦታ ላይ መገኘታቸው ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ
@VeronicaViki-vn6ut
@VeronicaViki-vn6ut 2 месяца назад
ብሩ ባይወደድብን ቆንጆ ነበር ጀምሮ እንደኔ አቅም አጥቶ የተወው ተስፋ ቆርጦ ድብርት እና ብቸኝነት ውስጥ የገባ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 3 года назад
እናመሰግናለን በጣም አስፈላኒ ጉዳይ ነው ቁትሩን አስቀምጡት
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 10 месяцев назад
ከአላህ በሀላ የሚለው ቃል አትርሳ ዶክተር እህታችንም ስትጠይቂ ከአላህ በሀላ የሚለውን አትርሺ ሰበቡ ከአላህ በሀላ የዶክተሮች ይሆናል ነገር ግን ስራቸውን ሊያሳካው እሚችለው አላህ ብቻና ብቻ ነው አላህ ይጠብቃቹ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 года назад
Nice discussion & Nice lecture Thank you Dr
@Tube-wm4dl
@Tube-wm4dl 3 года назад
ውድ የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ ! ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ
@vyivg257
@vyivg257 3 года назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@Mafuabdse
@Mafuabdse 4 месяца назад
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እና እንደሰማነውም አድራሻው ጎላጉል 22 አካባቢ ነው ነገር ግን ይሄ ህክምና የድሀውን ማህበረሰብ አቅም ያማከለ ቢሆን በጣም ደስ ይላል ብዙ ሙስሊም እህቶች በዚ ችግር በጣም ተጎድተው ነው ያሉት ዋጋቹም ውድ እንደሆነ ነው ሚነገረው እና ይሄን ነገር በአላህ ፍቃድ ብገመግሙት አሪፍ ነው እላለው አላሁ አእለም ። ከቻላቹ ዋጋው ምን ያህል እንደሆነ ብገልፁልን ????
@birhanhaile8687
@birhanhaile8687 Год назад
ዶክተር ሙሰጦፋ አይ ቢኤፍ ምን ገንዘብ እንደሚፈጅ አሳውቁኝ ብርሀንነኝ ከባህርዳር ተባበሩኝ ጨንቆኝ ነው
@kemryayassin8571
@kemryayassin8571 3 года назад
በጣም ምርጥ ፕሎግራም ነው እህቴ ማሻአላህ በርቺልን ለብዙ እህቆች አርአያ ትሆኛሽ
@هديةهدية-ب6ك
@هديةهدية-ب6ك 3 года назад
ማሻ አላህ ጀዛኪ አላህ ኸይር እህቴ
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 3 года назад
Setamre nemu, Masha Allah, Allah yetebekesh
@hayatmohammed9907
@hayatmohammed9907 3 года назад
You are very clever Nema, you are asking him extremely important questions.
@laylasayeed4460
@laylasayeed4460 3 года назад
በርቺ የዘሬዉ እጅግ ጣቀሚ መረጀ ነዉ ስልክ አስቃምጪ ሾበክ ሾ እነመሰግነለን አሪፍ አሪፍ ወክታዊ ነገሮች እንደዚህ መንጥሮ በመምጣት ቀጥሉበት
@seidendries3429
@seidendries3429 3 года назад
ማሻአላህ ተባረካለህ
@asfshussen9185
@asfshussen9185 3 года назад
Mashallah berchi ehtachn
@husnahassen4077
@husnahassen4077 3 года назад
Mash Allah Tebarek Allah Neimuyaaa Berchilen Merte merte program newe yemtakrbew yaleshew Jezak Allahu khiren Ehetalem❣💫
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 3 года назад
ማሻአላህ ተባረክአላህ ሙስሊም ሙሁሮችን እያስተዋወቅሽን ነው እህታችን ነኢማ አላህ ይጨምርልሽ ግን ኮሜንት መስጫ ቁጥር ቢኖር ጥሩ ነበር።
@ነጃትአህመድ-ደ6ፐ
@ነጃትአህመድ-ደ6ፐ 3 года назад
የትሆሥቤታል ነወ ቁጥራቸወን ላኮልኘ
@kedirali9104
@kedirali9104 Год назад
mashaala dr faruz tru sew nw betam
@ajaibamustefamustefa5387
@ajaibamustefamustefa5387 2 года назад
ወይ ልጅ በጣም ከባድ ነው ወላሂ እኔ ህክምናውን ጀምሬ አቅም አጣሁ ከስደት ገብቼ ድጋሚ ወደስደት መጣሁ አላህ አሳክቶልኝ ስገባ ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃ እጀምራለሁ ሁሉንም ምርመራ ጨርሰን ከባለቤቴ ጋር የመጨረሻ ክፍያ ከየት ላምጣ አይይይይ ወላሂ በጣም ጓጉቼ ነበር ምን ይደረጋል አላህ አልፈቀደውም እኪ ድዋ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቼ
@anezinmulatu6713
@anezinmulatu6713 2 года назад
ፈጣሪ ይርዳሽ
@ወሎቤተአማራዩቱብ
አላህ ይወፍቅሽ መተመታዉን ይሥጥሽ
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 8 месяцев назад
እኔምእዳችዉነኖ።ሰደትመጣሁ።ብርከየትይምጣ።እኔነአችእናዉራእሰቲእንመካከር።እህቴ።ጨንቆኖል።ሁሉነገር
@abay-e4u
@abay-e4u 5 месяцев назад
ውዴ ክፍያው ስንት ይደርሳል
@meronaddis8126
@meronaddis8126 4 месяца назад
አድራሻውን ነገሪኝ እህቴ
@ميمونةاممم
@ميمونةاممم 3 года назад
ማሻላህ በርቺ
@ruthgebru5484
@ruthgebru5484 3 года назад
በጣም ቆንጆ ፕሮግራምነው ዶክተሩን ስልኩና አድራሻ ቢገፅ ጥሩነው።
@mimilule2551
@mimilule2551 Год назад
ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል ጥያቄዎችሽ ምረጥ ነበሩ በርቺ ዶ/ር ፌሩዝ ስሩርን የት ማግኘት ይቻላል እባክሽ አድራሻ
@abdulazizebrahim1334
@abdulazizebrahim1334 3 года назад
ማሻአላህ👏👏👏👏👏👏👌👌
@Asmamaw-m2t
@Asmamaw-m2t 3 месяца назад
ዶክተር ጥሩ ፕሮግራም ነው ስንት ብር እደሚፈጅ እና አድራሻውን ንገሩኝ ችግሩ የሷ ነው ግሩቀኙ ዝግነው ብለውን ነው
@asiyatube5507
@asiyatube5507 4 месяца назад
የትነው በአላህ እዲሌንልሞክር 😭😭ተሠቃየሁ በልጂናፈቆት
@surayatube391
@surayatube391 3 года назад
Masha Allah bertu
@snsjskuw4491
@snsjskuw4491 3 года назад
ነኢም አሪፍ ፕሮግራም ነው
@afszidan2046
@afszidan2046 3 года назад
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን የሆስፒታሉን
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 3 года назад
ማሻአላህ
@fadhus
@fadhus 3 года назад
Mashallah
@ZerihaAhmdin-mg3kw
@ZerihaAhmdin-mg3kw 11 месяцев назад
መፍትሄው ማሻ አላህ አስብሎኛል ዋጋቹ ግን የብሩ ብዛት ከድህነታችን አንፃር መካንነትን ታሪክ ማድረግ ... አላህ ወአለም . ይታሰብበት
@TigistAbere
@TigistAbere Год назад
ስልክ ቁጥር ኮመንት ላይ ፃፉልን
@hasbunallahu6038
@hasbunallahu6038 3 года назад
አሕለን ማሻአሏሕ
@jahanjahan1431
@jahanjahan1431 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Dr
@medinabeshir67
@medinabeshir67 3 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራሕመቱላሕ ወበረካቱ አሕለን ነኢም እስኪ ልስማሽና እኮምታለሁ መጣሁ
@firdosahmed9167
@firdosahmed9167 3 года назад
Neimaye please we need address
@jamilasiraj8509
@jamilasiraj8509 3 года назад
Neimye mashalla became des ylal
@nirakml9385
@nirakml9385 2 года назад
ወአላይኩም አሳላም ወራማቱላህ ወባራከቱሁ
@abbyyene4048
@abbyyene4048 3 года назад
ማሻአላህ 👍👍
@jamilasiraj8509
@jamilasiraj8509 3 года назад
Neimaye mashalla berchi became deslal
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 3 года назад
ዋአለይኩምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@ዜድወለየዋየአላህባርያ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን
@ميمونةاممم
@ميمونةاممم 3 года назад
ቁጥር አስቀምጡ
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 3 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@muktarkasim-xx2fc
@muktarkasim-xx2fc 5 месяцев назад
@rukiyerukiye2566
@rukiyerukiye2566 Год назад
ዶ/ር ሙስጣፈ አላህ ይጣብቅህ
@zakidahlan8833
@zakidahlan8833 2 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወ .ወ እባክሽ ስልኩን ወይም ቦታዉን አሳውቂን
@Hagerigna
@Hagerigna Год назад
Ebakshe selke
@SaidMuhammed-w6z
@SaidMuhammed-w6z 10 месяцев назад
ሥልክ አሥቀምጡልን ወይ አድራሻውን ነገሩን
@DestaRefu
@DestaRefu Год назад
አድረሸችሁ አድሲ አበባ የት ነው ስልክ ቁጥር ብትልኩልኝ የት ብዬ ለግኘችሁ ተበበሩኝ ።
@ኡሙአብደለህቱዩብ
@ኡሙአብደለህቱዩብ 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@HanaTefera-nj7nq
@HanaTefera-nj7nq 3 месяца назад
አድራሻ የት ነዉ
@zintzint365
@zintzint365 16 часов назад
ገንዘቡ ስንት ነው በፈጣሪ መልሱልኝ
@meseretasmelash-y7i
@meseretasmelash-y7i 11 месяцев назад
ስልክ ቁጥር ፃፉልን በስልክ እናውራ በናታቹሁ
@fatamaalae8812
@fatamaalae8812 3 года назад
👍👍👍👍👍🌻🌻🌻
@mazawa308
@mazawa308 Год назад
ኧንቊላል ያለቀበት ምንመላ አለው
@አማራ-ረ3ለ
@አማራ-ረ3ለ Год назад
ምላሽ አልሰጡም ተተመሳሳይጥያቄ አለኝ
@mekdestsegaw5183
@mekdestsegaw5183 Год назад
Address
@MesfinMesfkn
@MesfinMesfkn 8 дней назад
ስልክ ማግኝት ከተቻለ አባካቹሁ
@rukeyaali2735
@rukeyaali2735 Месяц назад
No 10,000
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ
ዋለይኩም እሠላም እሁቢ በሪችንኝ እህት አለም
@haniredi9241
@haniredi9241 2 года назад
መሃፀን በኦፕሬሽን ከወጣ ቡሁላ መውልድበማነኛውም መንግድ አይቻልምን? እየተሰቃየ ላለ ሰው መልስ ፈልገን ነው። በሆነ አድጋ መሃፀኗ ወጣ ዶክተሩ ጉኑኝነት ማረግ ትችያለሽ ግን መውልድ አትችም ብሏታል የወር አበባም አይመጣትም።
@KibreworkAfework
@KibreworkAfework 10 месяцев назад
ትክክለኛ አድራሻችሁን እባካቹ ተቸግሬአለሁ
@meronaddis8126
@meronaddis8126 4 месяца назад
አድራሻ እዴት ማግኘት እችላለው
@EmbetAyele-q9d
@EmbetAyele-q9d 10 месяцев назад
ስልኮትን የት ማግኘት እንችላለን
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ
በሪችንኝ እሁቢ
@HanaZeraiy
@HanaZeraiy Год назад
ስልክ ቁጥር
@هارونرشيد-ر4ر
@هارونرشيد-ر4ر Год назад
አደራችሁን ዝም አትበሉኝ መልስ ስጡኝ በጣም ጨነቆኛል
@አማራ-ረ3ለ
@አማራ-ረ3ለ Год назад
ስልክ ቁጥር አልተቀመጠልንም
@ketelesifen
@ketelesifen 7 месяцев назад
pleas address
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam 2 года назад
ዶክተር ፌሩዝ ጋር ተቀጥሬ ሰርቻለሁ በጣም ባለውለታየ ነው አሁን በምን ላግኘው?
@rukiyerukiye2566
@rukiyerukiye2566 Год назад
በጣም ትልቅ መረጀ ነዉ ግን ስልክ??
@ሙሉከማልሰይድ
@ሙሉከማልሰይድ 2 года назад
ገራሚ ነው ሞኝ ሞቱን ይመኛል አሉ እኔ በዚህ ምክንያት እራሴን ላጠፋ ሞክሪለሁ አሁን ግን ግዜው ለኔ አይነቶቹ ነው ግን የምዎደው ባሌ ጥሎኝ ሄደ
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 8 месяцев назад
እኔምእዳችነኞ
@MesfinMesfkn
@MesfinMesfkn 8 дней назад
Adershau
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Год назад
👍💐💐💐
@mekdesassefa3313
@mekdesassefa3313 2 года назад
አድራሻዉን ብትነግሩን
@HanaZeraiy
@HanaZeraiy Год назад
ስልክ
@TejituEdesa
@TejituEdesa 10 месяцев назад
ስልክ ባካቹ
@yetanaworknigussiehailu9484
@yetanaworknigussiehailu9484 2 года назад
የትልናገኘው እንችላለን እባካችሁ
@sameriajamil8245
@sameriajamil8245 Год назад
አድስ አበባ 22 ምቹ ሆስፕታል
@SereneLiger-de4qs
@SereneLiger-de4qs 7 месяцев назад
ዶክተር የት ነው የሚገኘው
@Asmamaw-m2t
@Asmamaw-m2t 3 месяца назад
ስልክ አስቀምጡልኝ አባካችህ ካለስቼገርኳችህ በአላህ
@هارونرشيد-ر4ر
@هارونرشيد-ر4ر Год назад
መላ በሉኝ መውለድ አልቻልኩኝም
@mekdelawittaye7784
@mekdelawittaye7784 11 месяцев назад
አድራሻ ቢኖረው
@yetanaworknigussiehailu9484
@yetanaworknigussiehailu9484 2 года назад
የትሆስፒታል ነው የሚሰራው
@sameriajamil8245
@sameriajamil8245 Год назад
ምቹ 22 A.A
@solomongebeyehu6730
@solomongebeyehu6730 3 месяца назад
አድራሻ የት ነው እበካችሁ ሥልም እንደገና ዋጋዎችን አሳውቁን
@oumerhassen6901
@oumerhassen6901 3 года назад
I wish you skip this Question
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 5 месяцев назад
የወሊድ መቆጣጠሪያ አትጠቀሙ እሱ ነው መርዙ
@MesfinMesfkn
@MesfinMesfkn 8 дней назад
H
Далее
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Просмотров 2,9 млн
КТО БОИТСЯ КЛОУНОВ?? #shorts
00:20
Просмотров 561 тыс.