Тёмный

የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ እና ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለአድዋ ታሪክ “ለጉዞ አደዋ” ተመላሾች ያደረጉት አስገራሚ ንግግር 

Teyim ጠይም Anbessa Production
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 165 тыс.
50% 1

Megabe hadis Eshetu And Diyakon Daniel Kibret View on Battle of Adwa

Опубликовано:

 

22 мар 2017

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 123   
@mengeshaabera2772
@mengeshaabera2772 5 лет назад
የኢትዮጵያ እንቁ ስዎች በጣም የማክብራቸው ሰዎች እድሜና;ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ።
@thomashailu968
@thomashailu968 7 лет назад
"ድብልቅልቅ ብለን ለጠላት የማንመች መሆን አለብን"በጣም ወድጄልሃለው
@hanan358
@hanan358 7 лет назад
Thomas Hailu ብጥምድስይልቅጥልብት
@yegelenegussie5259
@yegelenegussie5259 6 лет назад
tekulaye menesetare yemehone brkate alehu
@user-yq5hh8dm1l
@user-yq5hh8dm1l 7 лет назад
ብዙዎቻችን ይችን ቃል ወደድናት "ድብልቅልቅ ብለን ለጠላት ማንመች መሆን አለብን"የምትለውን ሁላችንንም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ተግባራዊም እንድናደርገው የኢትዮጵያ ረምላክ ይርዳን ለመምህራኖቻችንም ጸጋውንም ያብዛላችሁ በጣም ልብ የሚነካ ስብከት ነው
@hrj1695
@hrj1695 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን ዲያቆን ዳንኤል እውነት ልብእሚነካ ትምህርትነው ፈጣሪ ሰሚጀሮ ይስጠን እረጅም እድሜና ጤና ለመምሮቻችን
@mussahussen2719
@mussahussen2719 5 лет назад
በጣም ተመችታሁሁኛል እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@ethiopiawitnegn4872
@ethiopiawitnegn4872 5 лет назад
መጋቢ ሐዲስ ንና ዲያቆን ክብረትን በጣም ነው የማመሰግናችሁ። እኔ የሚገርመኝ የኛን ህዝብ ጥሩ ሲነገር ማንጨብጨብ ስድብ ሲስደብ ማንጨብጨብ በጣም ነው የሚገርመኝ ለምን ድነው መስማማት ያቃተን መዋደድ የለለን ይጉርመኛል ጥሩ ነገር አስበን ስው ለስው የሚያስተቃቅፍ ብናወራ ብንተቃቀፍ ብንስማማ አገራችን የት በደረስን ነበር። እኛ ግን ሲሾሙ ማንጨብጨብ ሲሻሩ ማንጨብጨብ ነው ስራችን። እግዚአብሔር ብቻ ይቅር ይበለን ሌላ ምን አልልም።።።
@hrj1695
@hrj1695 5 лет назад
እውነት ደስእሚል ትምህርትነው ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤናይስጥልን ፈጣሪ ለሁላችንም ፍቅሩን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@elsanegusu5606
@elsanegusu5606 5 лет назад
Wawwwwwwwwwww btam des yelal beka enaneten senay Ethiopian edalch awoken😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏
@asteartewele232
@asteartewele232 7 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት ለኣባታችን እና መምህራችን ያኣገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ኢትዮጲያ ለዘላኣለም በኣንድነትዋ ጸንታ ትኑር ኣሜን ።
@munataye9979
@munataye9979 7 лет назад
በእውነት መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያድልልን መምህር እሽቱ አለማየው ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!
@userasnakech
@userasnakech 7 лет назад
በእውነት አባታችን እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልን በጣም ደስ የምል ንግግር የእርሶን አይነት አባት ያብዛልን
@reyansami1775
@reyansami1775 6 лет назад
ሥደትን ቢቀምሧት ያገርን ጥቅም ያዉቋት ነበር ለመምህሮቻችን ፀጋዉን አግዝአብሄርያብዛልን በእዉነት ህዝባችን የህን ሀሣብ ወደዉሥጡ አሥገብቶ መጠየቅ አለብን ለማን ነዉ የምንኖረዉ እግዝአብሄር ማሥተዋልን የሥጠን
@atsedeheilu1138
@atsedeheilu1138 6 лет назад
ምን እንደምል አላውቅም መምህር ዳኒኤል መጋቢ ሐድስ መምህር እሸቱ በጣም እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን የፍቅር የሰላም የተዋህዶ ኮከብ እምነት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው ዘር ቋንቋል ሊለየን አይችልም አንድነትን ይላልን እግዚአብሔር እወዳችኋለሁ!!!!~
@endaworkyirsa8437
@endaworkyirsa8437 7 лет назад
በጣም ደሥ አለኝ እግዚአብሄር ፍቅር ይሥጠን
@almazwedajo1905
@almazwedajo1905 7 лет назад
Endawork Yirsa Amen Amen Amen Kale Hiwot Ysemaln
@almazwedajo1905
@almazwedajo1905 7 лет назад
Amen Amen Amen Kale Hiwot Ysemaln Egziybher Rejm Edmy selam Yestln
@almazwedajo1905
@almazwedajo1905 7 лет назад
Memihrachn Mohaz Tbebat Deacon Daniel Kibret kale hiwot yasemaln Egziybher Rejm Edmy selam Yestln God bless you and God bless your family and your Scses Amen
@endaworkyirsa8437
@endaworkyirsa8437 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@ahmd6116
@ahmd6116 6 лет назад
ትምህርቱን ሰምቼ ሰምቼ አሊጠገብም ምክሩ እራሱ ልብ ውስጥ ይገባሊ ቃለህይወትን ያሰማሊን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 7 лет назад
"ድብልቅልቅ ብለን ለጠላት የማንመች መሆን አለብን " መጋቢኃድስ ከላይ የተቀቡ በቀልድ እያዋዙ የሚሰብኩት ስብከት ውስጥ ይገባል።
@jacksincere4002
@jacksincere4002 3 года назад
Dont know if you guys gives a damn but if you guys are bored like me during the covid times then you can watch pretty much all of the new movies and series on instaflixxer. I've been watching with my gf for the last couple of months =)
@elliottmack1887
@elliottmack1887 3 года назад
@Jack Sincere yea, I've been using instaflixxer for since november myself =)
@zaydibrahim4532
@zaydibrahim4532 3 года назад
@Jack Sincere Definitely, I've been using InstaFlixxer for since december myself :D
@yayatube8814
@yayatube8814 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ጸጋውን ያብዛላችሁ ውዶቼ
@user-tl5ov2bb9c
@user-tl5ov2bb9c 5 лет назад
እውነት መልካም ትምህርት ነው። እኔ የአድዋ ልጅ ነኝ። እናም ከመጣቹ አስገበኛቹህለው። እኔ በጣም የማደንቃቸውና ባአንድ አቅዊም እየህዱ ያሉት የመጋቢ ሀዲስን አናጋገርና እኩልነት ሁልም ይመቸኛል። ዲኔኤል ደግሞ ስለፖለትካ ስታወራ ዘረኝነትን አለብህ በእሳት ተለበጅን እንካተተላህለን። ፈጣሪ እኩል ያርገን እኛም ልብ ይኑረን
@appleapple6122
@appleapple6122 6 лет назад
በውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም በህይወቴ ትርጉም ያላችው አባቶች እነዚህ ሁለቱ ለኔ ትርጉም አላችው ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ምርጥ ኢትዮጵያኖች ናችው በውነት እግዚአብሔር እድሜና ፀጋን ይስጥልኝ እድሜ ችሁን ያርዝምልኝ
@senayhailemikael6585
@senayhailemikael6585 6 лет назад
We must use our past histories and achievements to drive Ethiopia out of poverity and emerge as a strong and vibrant nation once again. I highly appreciate the group that organized and went to Adwa and both speakers. Keep up the good work! We are seeing a lot of positive changes in the way the young generation, both incountry and in the diaspora, thinks and perceives Ethiopia. The new generation should be given a chance.
@samss372
@samss372 5 лет назад
መምህራችን እድሜ ፀጋውን ያድልልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ንፅህ ልብ ይሥጠን ፈጣሪ ለሁላችንም
@tdw9029
@tdw9029 5 лет назад
Great minds of our time, absolutely marvelous!
@semasema63
@semasema63 5 лет назад
እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን እ/ር ይመስገን እንደስወ አይነት ሰወችን ያብዛልን ለኛም ሰሚ ልቦናንና ሰምተን ተግባሪወች ያርገን አሜን
@edmealemkassaw8022
@edmealemkassaw8022 5 лет назад
መጋቢ ሀድስ ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጰጋ ይጠብቀወት
@burtrellglascoe6716
@burtrellglascoe6716 4 года назад
Omg this is what I am talking about being one together I love ❤️ love their message to our generation I appreciate them two of the men everything that they said is true we have to fix this I hope one day everything that they say it will happen. I so much respect ✊ I appreciate you for this powerful message. GOD bless you we are one . ❤️💕😘😘😘🥰🥰🥰💗💕💕🌎
@user-dk7it6be2p
@user-dk7it6be2p 5 лет назад
በእውነት ቃለህያወት እናስማልን የአግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 6 лет назад
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት
@tarikuzkebede3361
@tarikuzkebede3361 7 лет назад
ትውልድን ፩ ለማድረግ የሚተጎ ድንቅ ሰዎች..በዘር በሃይማኖት ያልተገደቡ ።
@user-wi6uj1ow7k
@user-wi6uj1ow7k 6 лет назад
ዕድሜህ ርዝም.ይበልልን የጠፋ.ትዉልድ በሰዉ ዘንድሮ ሳይሆን በሰዉ ድሮ ያስበን.ጌታ
@user-gv1tz9vj7c
@user-gv1tz9vj7c 5 лет назад
ትልቅሰዉ አዋቂ ብሩክ ሰዉ እቶጲያ ለሁላቺን ናት
@akberetgezae4268
@akberetgezae4268 5 лет назад
ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ይዳብሱህ🙏🙏🙏
@nounaphones3020
@nounaphones3020 5 лет назад
እኒህ አባት እውነት የውሃ ጥሜ እርካታ ነቸው እድሜ ይስጥልን አሜን
@asd8996
@asd8996 7 лет назад
በጣም ደስ የሜል ንግግር ድብቅልቅ ብለን ለጠላት እማይመች ሆነን መኖር አለብን ግን ምን ዋጋ አለው ትውልዶ እንደውሻ አጥንት ነው የሜያሸተው
@endalkhussien6254
@endalkhussien6254 6 лет назад
nice speech!!
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 7 лет назад
ይሰበክ! ረጅም ዕድሜ!
@girmakebede6849
@girmakebede6849 7 лет назад
ሁል ግዜ ትምህርትዎ ከልብ የሚደመጥ ነው.... እግዚያብሔር ይባርክልን...
@bihanwork3930
@bihanwork3930 6 лет назад
Yene maree thanks
@gebrelibanosgebreslasse1696
@gebrelibanosgebreslasse1696 6 лет назад
kale hywet yasemaln
@rewssfredsw3442
@rewssfredsw3442 6 лет назад
እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልን አባታችን
@marlin1275
@marlin1275 6 лет назад
Wowww Kale Heywet Yasemalen
@thomasfiseha2174
@thomasfiseha2174 5 лет назад
እድሜ ይስጦት
@makdesmakdes3661
@makdesmakdes3661 6 лет назад
እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነቱ ትልቅ መልክት ነው
@hyattakmel1122
@hyattakmel1122 5 лет назад
አላሕ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው እድሜህ ይርዘምልን
@yaredmaresewodshe
@yaredmaresewodshe 7 лет назад
emigerm asetesasb egiziyabhir yedmi zemnwen yebark^💜💜💛💛
@ab2171
@ab2171 6 лет назад
Ewnet betam des yemil temherit e/r ten yesetilen
@user-pp8pj4ud3s
@user-pp8pj4ud3s 7 лет назад
አሜን.ቃለህይወት.ያሰማልን
@user-yl6ly1vz9v
@user-yl6ly1vz9v 6 лет назад
wowowow betam dase yemele timherte naw gooodeu pelse you
@bezateshoma3617
@bezateshoma3617 7 лет назад
qalehiwotin yasemalen abatachin be eriso mekir yasenan 💖🙏 ye batochin Amelak egizehabere enda cherinatu amen💖
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 5 лет назад
God bless you guys
@hsjjchdhd5467
@hsjjchdhd5467 6 лет назад
Kal hiwt yasemal
@selamselam9228
@selamselam9228 7 лет назад
Qale Hiwet Yasemaln Betam Des Yemil Astemari New Beewnet Hulum Ederso Biyasb Tru Neber Hule Bisema Emaytegeb Amlak Tenana Edme Seto Beselam Yanurln
@munaahmed1970
@munaahmed1970 6 лет назад
Tebareklnnnnnnnnnnn
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Ye orthodox enqochn egziabeher zemenachhun ybarkew legnam asteway lbona ysten amen enamesegnalen
@rutaber3643
@rutaber3643 6 лет назад
ይህን ክፉ መንፈስ ያንሳልን
@frewoyniferede591
@frewoyniferede591 5 лет назад
Waw
@menasebogebru3572
@menasebogebru3572 5 лет назад
betam gobez sew neh. edmea yistih
@akemanu48
@akemanu48 6 лет назад
ይህ መልእክት ለነ ጅዋርና መሰሎቹ ይሁን።ዘርን ለይቶ አክቲቪስት ለሆኑ።"እንኳንስ 3 ሚሊዮን ህዝብ አዳምና ሄዋን እንኳ አልተግባቡም"።የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ።
@berhantesfaye6877
@berhantesfaye6877 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል በመጥፋት ላይ ያለዉን ፍቅር መስበከዎ ደስ ይላል!
@munaahmed1970
@munaahmed1970 6 лет назад
Waaaaaaaaw
@user-nv3lg6ev8z
@user-nv3lg6ev8z 5 лет назад
ድምጽ የለም አይሰማም እንዴት ብለን እንስማ?
@user-be8fn8qu7n
@user-be8fn8qu7n 6 лет назад
ትክክል ቋንቋችን ቢለያይ ደማችን አንድነው
@athio1990
@athio1990 7 лет назад
እናተ እራሣችሁ ሌላዜግነት ቢኖራችሁ የገቢ ዶፍ ነበራችሁ ኡፍ ብቻ ፀጋው ይብዛላችሁ ብዬ ዝም ማለት መረጥኩ
@ruthruth2858
@ruthruth2858 5 лет назад
Ewnet oooo
@mekidestesfaye9575
@mekidestesfaye9575 7 лет назад
የልብ ታደርሳላቺሁ ግን ምን ዋጋ አለዉ ትዉልዱ በዘረኝነት ልክፍት ተለክፈዉ
@ferdose
@ferdose 5 лет назад
ትክክልነው ከተደባለቅን ጠላት አይደፍረናል
@savana2702
@savana2702 7 лет назад
megabi haddis ufff anjet aris temihirt egziyabher lebona yisten leb yalew lib yibel
@dawitberhane4853
@dawitberhane4853 7 лет назад
በሳል ንግግር
@chachumuchu6049
@chachumuchu6049 6 лет назад
Dani ..... THE NORTHERN DEMONS DO NOT WANT TO HERE THIS REALITY!!!!
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
kal hiwet yasmaln bewnt segawen yabzalachu Ethiopia lezelalem tenure
@tygebra2737
@tygebra2737 6 лет назад
zenu yemayreym lij ehtmareyam ?bewnat abtahene basel anggager.......
@sagasaga6508
@sagasaga6508 5 лет назад
Klehiwetne yasemalen fetariy ergeme edma yestlne memrachene
@hsjjchdhd5467
@hsjjchdhd5467 6 лет назад
Betam tikikil iyetengeren yemisk iyetekotanew yemisik sew mechi yigebawal
@emebetababu9206
@emebetababu9206 7 лет назад
lyu sew amlak ytebqot
@endashawmekonnen8517
@endashawmekonnen8517 5 лет назад
Fetari Yetebekachehu
@eshetuwondimagegne6965
@eshetuwondimagegne6965 5 лет назад
ዘረኝነትን፡መቆጣጠሪያ፡ሕግ፡ይዘጋጅና፡ይከበር። Seriouslly, seriously, must be done soon. Race Equality Commission must be created.
@hannanigussie8177
@hannanigussie8177 4 года назад
መልካም
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
ለዲያቆኑ የተሰጥውን በረከት የፊልም ሰሪዎች የግል መጠቀሚያ ካድረጉ እና የህዝቡን በረከት ነጥቀው ደንጋይ እየደረደሩ ከተደሰቱ እንግዲህ እንዴት ነው የምንነግራቸው።
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
ያለፈው አለፈ ዛሬ ልብ መግዛት አለብን አንድ አብይ የትም አያደርሰን ከሁሉ መተዋውቅ መነጋገር አለብን እግዚያብሄርም እኛን ለመፈተን እንድ መሬት ከነወንዙ የሰጠው ያለንባት በኢትዮጵያችን ብቻ ነች መላ እንፍጠር እንጂ አንበደል ተመካከር።ውይይት እየጠራህ ከውጭ የተመለሰውን ሳይቀር የምድር ገነት የት እንዳለ ጠይቅ።
@bnjjbbg8233
@bnjjbbg8233 6 лет назад
ምን።
@ruthruth2858
@ruthruth2858 5 лет назад
Memher megabi adis edmah yerzm khy
@setraakmel8551
@setraakmel8551 4 года назад
Uff yehe sewyyy endet dess yelal
@bnjjbbg8233
@bnjjbbg8233 6 лет назад
ምን
@user-wi6uj1ow7k
@user-wi6uj1ow7k 6 лет назад
እንካን.ታሪኩ የወለደው የረሳ ነዉ ያለዉን ትዉልድ ታሪካችን ገንዘብ ብቻ ይገርማል ብቻ እግዚአብሄር መንገዱን ይምራን
@elsaseyum2221
@elsaseyum2221 6 лет назад
Temesgen abatoche nurulun memhrochachen adezi new yenafeken
@tsiontsion9767
@tsiontsion9767 5 лет назад
Dibliklik biln ltalat ymanmch mhon albin
@bettynegest8571
@bettynegest8571 5 лет назад
Mensger ena mewagat leyebchaw mehonun lawekew true new . Slezi ebakihin behaymanot shifan tegen addrgeh poleticena mehon egzabhirin maskeyekeyem new . egzabgir aynehin defno lbhin yBeralih mkneat slalew new Ina mkneatun demo be egzabhir kal fkir sbekk . Ehin kal kante altebkewm and aftaw akmu kaleh hid Ina tatek
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
ከእንግዲህ መድረኩን ለነጮች ጭምር መልቀቅ አለብን እስኪ እንደማመጥ መጀምሪያ
@hgvvvghhgjj8560
@hgvvvghhgjj8560 7 лет назад
sewdeh
@derejezewdu7323
@derejezewdu7323 5 лет назад
Debelkeleke beeln letelte yemanimech mehon alebene!!!!!
@haymanotabrha7649
@haymanotabrha7649 6 лет назад
Edmey yste Tekekl Nw
@elenaalali9542
@elenaalali9542 6 лет назад
ጂዋል እዬንን ቢሠማ ምናለበት
@fikerlove5710
@fikerlove5710 5 лет назад
Efff yatefal Efff Yaberal
@genetzenash7076
@genetzenash7076 7 лет назад
ድብልቅልቅ ብለን ለጠልንት እማንመች መሆን አለብን
@kibrelisan3194
@kibrelisan3194 5 лет назад
አዋሳ ላይ የሐጎስ ሆቴልማ በሽ ነው መጋቢ ሐዲስ
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
የምድር ገነት ኢትዮጵያ እንጂ በሌላ አይገኝም አርቴፊሻል ቁንጅና ሌላው ሀገር የትም ብትሄድ ኢትዮጵያን የሚመስል የለም።
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
አመድ በድቄት
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 5 лет назад
ለመሆኑ 7አለሞች እንዴት ነው ወደፊቱ ኢትዮጵያ በእኩልነት ያላትን ተካፍላ። በሰላም የምታድረው እውነቱ ምውጣት አለበት ድብብቆሽ ለምን አያቀርም እንነጋገር ።
@user-te1ot3vs9f
@user-te1ot3vs9f 7 лет назад
አባታችን መጋቢ አድሥ እሽቱ ቃለሂዉት ይሠማልን ዲይቆን ዳንኤል ክብረት ሥለአባታችን መምህር ግርማ ጠይቄህ ነበረ ግን ከማዉራት ወጭ ለሚጠይቁህ መልሥ አሠጥም ከምንም አሥመሣይ ነህ
@youssef7918
@youssef7918 6 лет назад
ፍቅርተ ሥላሤ የሠላም ጎዞ እመብርሀን ይዞ ይቅርታ ግን አስመሳኝ ስትይ መልካም ንግግር አይመስልም በውስጥ በኩል ብታናግሬቸው ጥሩ ነው ማስተዋልን ያድለን
@tinaatanaw6380
@tinaatanaw6380 6 лет назад
ወይ ጉድ ድብልቅልቅ ከልነማ እየጠቆሙ ያስፍጁን እንዴ ስብከት ጥሩ ነበር ግን ህዝብ ከነቃቃ ወድያ ሆነ
@hadastekle2644
@hadastekle2644 6 лет назад
Tina Atanaw Aadisu twlid ytegnswal!!!
@chachumuchu6049
@chachumuchu6049 6 лет назад
አንደኛዉ ሃብታም ሰማ እና እ … እ.. ምን አሉ መመሩ ፤ ብሎ ደግሞ ጠየቀና ይቺ ጠጋጠጋ ዳቦ ስጠኝ ወይ ደሞ ልቀማህ ነዉ ተዘጋጅ ማለት ነዉ አለ፡፡
@sfhhhffggg6583
@sfhhhffggg6583 6 лет назад
ትውልዱን ለምን ትወቅሱታላችሁ ወያኔ ነው ስልጣኑ ሲል ብቻ ጥላቻን እየሰበከ ህዝቡን የከፋፈለው የአድዋ ልጅ ደሞ እንዳይነገርለት የማይፈልጉት የነ መለስ አያት ለጣሊያን እንቁላል ሻጭ ስለነበሩ ጀግናው ምኒልክ ባንዶችን የማያዳግም ቅጣት ስለቀጣቸው ወያኔውች በቂም በቀል ነው የሚያስቡት እውነታው ግን አድዋ የጥቁር ህዝቦች ሁሉ የሚያኮራ ድል በመሆኑ በማይጠፋ ታሪክ ሲዘከርለት ይኖራል
@chuchubelay155
@chuchubelay155 7 лет назад
ጎንደርስ አፅየ ቴድሮስ ለምን ተዘለሉ?? የ
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 6 лет назад
Chuchu Belay ውይ አሽሙረኛ
@seifegebreiltesfaye257
@seifegebreiltesfaye257 2 года назад
Fake
@feredealemayehu4853
@feredealemayehu4853 6 лет назад
"ድብልቅልቅ ብለን ለጠላት የማንመች መሆን አለብን"በጣም ወድጄልሃለው
Далее
Good dad 🥰 #demariki
00:17
Просмотров 10 млн