Тёмный

የመጥበሻ ኬክ |የበሶ ስሙዚ| የዳቦ ቶስት 

melat tube
Подписаться 186 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 142   
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
የተጠቀምኩት አንድ ኩባያ እና አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄት ከግማሽ ኩባያ ትንሽ ከፍ ያለ ደቆ የተፈጨ ስኳር ሁሉት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ሰባት የሾርባ ማንኪያ ዘይት አስራአንድ 11 የሾርባ ማንኪያ ውሀ አንድ ሎሚ ፍቅፋቂ አንድ ሎሚ ጭማቂ አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ከላይ ክሬሙን ለማድረግ ግማሽ ኩባያ የተፈጨ ስኳር ግማሽ ሎሚ ጭማቂ ውሀ እንዳስፈላጊነቱ
@makiltube9578
@makiltube9578 3 года назад
ሜሊ በቅድሚያ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል አደረሰሽ በጣም አድናቂሽ ተከታይሽም ነኝ እኔም አዲስ ጀማሪ ነኝ ወደ 7 ወር ይሆነኛል እና እይታ ሰአቴ ይቀንሳል አንዴ ይጨምራል ሰብስክራይብም ብዙ የለኝም ቢያንስ 1000ሺ እንዲሞላ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ሀሳብሽን እንድታካፍይኝ ነበር እና ጥሩነው የምትይውን ስራዬን በቅንነት ሼር ብታረጊልኝ እና ብትተባበሪኝ ብዬ በትህትና ጠየኩሽ በተረፈ እግዚያብሄር የሰው መውደድን ያብዛልሽ!!!
@biruhsisay9433
@biruhsisay9433 3 года назад
Hi meli am glad to see you..i like your food i will always try in my home ,my husband side are u starting food collage ,and also my children's are very happy the food what i make, thanks my dear love you,, ,but can i ask you something have you been Akaki lesperance i think ..I know you
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የምግብ አስራር ነው በጣም ነው የማደንቅሽ የፈጠራ ችሎታሽን እጆችሽ ይባረኩ ሚልዬ የኔ ቆንጆ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 года назад
ስላም ሜሉ የምትስሪያቸው ምግቦች በጣም ድንቅ ናቸው እጅሽ ይባረክ ውዴ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 года назад
ሜላት የሚሰሪያቸው ምግቦች ድንቅ ናቸው በርች የየኔ ቆንጆ እህቶቸ ወንድሞቸ ጀማሪዎችንም አበረታቱን ያለናተ ማን አለን 🤗😍😍😍
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 года назад
ሜላትዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ የምትሰሪዉ ምግብ በሙሉ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ
@genisfamily1272
@genisfamily1272 3 года назад
ሜሉ ጎበዝ ነሽ እኔ ምሰርቸውን የፆም ምግቦች ብዛት ሰርቺቸዋለው በተለይ በሽንብራ ዱቄት ብዙዎችን ሰርቼው ተዋጦልኛል በጣም አመሰግናለው በርቺ
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 года назад
ሜልዬ ሞክሼ ጠፍተሻል ሰሞኑን መልካም አዲስ አመት እኔም ጀማሪ ነኝ የዘወትር ተከታታይሽ አበረታችኝ መልካም ጊዜ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 года назад
እጅሽ ይባረክ ሜሉ የምገርም ቁርስ ነው
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ሜሉዬ በጣም ልዩ ልዩ የሆነ ቆንጆ አሰራር ነው ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ።
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
ሚሚላዬ በጣም ለጤናም ተመራጭ የሆነ ምግቦች ነው ያሳየሽን የሰሩት እጆች ይባረኩ👌👌👌💕❤
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 3 года назад
,ሜሉ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው እናመሰግናለን።
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
ቲጂዬ ከልብ አመሰግናለሁ
@asyabshyr9735
@asyabshyr9735 3 года назад
መሻአላ እህት በርች ጥሩ ትምህርትነው
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 года назад
ዋውው ሜሉየ ቆንጆ መቸም ያንቺ አፈጣጠር ማን በተቀደደ ዳቦ 🍞 እንዲህ አድርጎ ይሰራል የኛ ምርጥ ሁሉም የሰራሽው ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ በርቺ ጎበዝ መልካም ሰንበት ኖሀየን ሳሚልኝ 😘😘😘😘😘
@woinalemu8537
@woinalemu8537 3 года назад
እንደ ሁሌውም ምርጥ ሥራ
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
በጣም ቆንጆ እሚያምር ቁርስ ነው ሜሉየ ተባረኪልኝ🙏
@tsion1202
@tsion1202 3 года назад
your recipes are so unique and I would like to appreciate your creativity.......am learning a lot of new ideas that are not found in other channels, that's why I keep watching to your videos continuously. Keep Up Meli
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
በጣም ቆንጆና ጤናማ ቁርስ እጅሽ ይባረክ ሜልዬ🙏‼️‼️🥰ሼር
@TGOnlinenews
@TGOnlinenews 3 года назад
yemeseriw hullu betam arif new tebareki
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад
በጣም ቆንጆና ጤናማ ቁርሶች ናቸው እጅሽ ይባረክ ሜሊየ🥰👌😋
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 года назад
አንደትሀለም በደቅቃ እንደሚትጨርሸ ይገርማል ቆንጆ አሰራር ነዉ
@tinahailu748
@tinahailu748 3 года назад
Happy New Year's Melatiyie 💛 💛 💛 As always, I enjoy your blogs!!Thanks again for sharing the amazing tips and tricks 👍 👏 👏. Stay blessed 🙌 🙌 🙌 Doing an outstanding job 👏 👏
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
በጣም ልዩ ነው ሜላትዬ ፈጠራሽ በጣም ነው የምወድልሽ እጅሽ ይባረክ እህቴ👌👍😋❤️🥰❤️🥰❤️
@wintakahsay1846
@wintakahsay1846 3 года назад
ጎበዝ ነሽ በጣም እጅሽ ይባረክ
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
በጣም ልዩ ነው ሜሌ thanks😋👌
@alemmariyo5850
@alemmariyo5850 3 года назад
ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሰርቼው ቀምሼዋለው በጣም ነው እማመሰግነው
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሳሰወደድሽኝ ደስ ብሎኛል
@semiraabdu3922
@semiraabdu3922 3 года назад
Melatyeeee betam new yanschi prorogramsh yemwedew ......gobezzzz yene konjo
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 3 года назад
Mel best, Happy New Year again. All the recipes are fantastic looking...I bet they are so delicious. Definitely will make it for breakfast. Thank you and stay blessed dear.
@nigistwudineh8235
@nigistwudineh8235 3 года назад
እጅሽን ይባርከው ሜሉ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
እስኪ የምተስራቸዉን ምግቡች መጅመርያ በቅድም ተከተል ትፀፍልን የምትሉ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
እሺ አስተካክላለው ከልብ አመሰግናለሁ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 года назад
አንቺን ያገናኘኝ የተመሰገነ ይሁን ሙያ ብሽብሽ ብያለሁ ደግሞ በጣም ጤናማ ምብች ናቸው በጣም አመሰግንሻለሁ በርችልን ሜልዬ
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 3 года назад
Looks delicious good job sis 🥰 ......በሶ እራሷን አሳምራ 😁 it sounds tasty.
@mesmak826
@mesmak826 3 года назад
ፈጠራሽን እኮ እንዴት እንደምወደው ልዩ ቁርስ ነው የበሶውን I Love it keep it up my dear❤❤🙏🙏
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Melatye u are so creative. I always learn some things new. Thank u so much for sharing ❤️❤️😘😘🥰🥰
@liyumead-2345
@liyumead-2345 3 года назад
በጣም ቆንጆ አሰራር ሜልዬ🙏
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 года назад
Yummy Yummy and healthy thank you for sharing yene konjo ❤ 👌 👍
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 года назад
Yemigermu ejoch new yalush tebarekilign enamesegnalen 🥰🥰🙏🙏
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 года назад
ሜላትዬ በጣም ድንቅ ምግቦች ወድጄልሻለሁ በርቺ
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 3 года назад
Betam govez nesh tebareki
@nigisteneyew7181
@nigisteneyew7181 3 года назад
በእወነት ወርቅ እጅ ነው ያለሸ ብዙ ነገሮችን ነው ያሰተማርሽኝ እህት አመሰግናለሁ በርች
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
ቆንጆ አሰራር ከቆጆ አቀራረብ ጋር😍❤️❤️❤️
@addtef4923
@addtef4923 3 года назад
Meluye you are special. Thanks for sharing. keep going yene konjo.
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
@IT_4class
@IT_4class 3 года назад
Tenama tenama ehete betam amsegenalew.. Share yene konjo
@tigistworku5615
@tigistworku5615 3 года назад
በጣም አሪፍ ነው
@abesil1774
@abesil1774 3 года назад
u really are creative. Berche
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 года назад
Wow temesece neber yetemeleketkut bewenet balemuya nesh ejesh yebarekelegn ehete selasayeshen demo enamesegenalen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hayushow16
@hayushow16 3 года назад
Mashaallaaha barachii family nuahun mar 😍🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 года назад
You are wonderful ❤️
@fetleabate2733
@fetleabate2733 3 года назад
ሜሉ ፡በጣም እወድሻለ የኔ ቆንጆ፡እጅሽ ይባረክ፡እንኳን ለተክልዬ በአል አደረሰሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ መልካም በአል
@selamasnake6288
@selamasnake6288 3 года назад
Betam konjo gibeat new meluye Enamesegenalen. I will try it!!!
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሰሉዬ
@freytube2731
@freytube2731 3 года назад
Looks good as usual👌Happy New Year 🎆
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
ሜሉዬ በጣም ጤናማ አሳመርሽኝ እጅ ይባርክ ሜሉዬ ባለሙያ🥰🥰🥰👌👌👌
@hannaareru8441
@hannaareru8441 3 года назад
Tnx meluye ! I always admire your creativity!
@kalsolomon5764
@kalsolomon5764 3 года назад
Your thumbnails alone are especially bringing me here!!
@solisame9465
@solisame9465 3 года назад
በጣም ደስ የምትይ ሴት ተባረኪ የኔ ቆንጆ እኔ ምልሽ ሜሉዬ በኢንስታግራም መልክት ልኬልሽ ነበር አልደረሰሽም ወይም የላኩት አልተመቸሽም የኔ ውድ ተከታይሽ ስለሆንኩ በጣም ደስተኛ ነኝ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
Aleyehutem eshi ayewalwe
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 года назад
love the beso 🙏🏾👌🏾❤️
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 3 года назад
የኬኩን ingredient መጠኑን ብትነግሪን ሜላዬ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
የተጠቀምኩት አንድ ኩባያ እና አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄት ከግማሽ ኩባያ ትንሽ ከፍ ያለ ደቆ የተፈጨ ስኳር ሁሉት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ሰባት የሾርባ ማንኪያ ዘይት አስራአንድ 11 የሾርባ ማንኪያ ውሀ አንድ ሎሚ ፍቅፋቂ አንድ ሎሚ ጭማቂ አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ከላይ ክሬሙን ለማድረግ ግማሽ ኩባያ የተፈጨ ስኳር ግማሽ ሎሚ ጭማቂ ውሀ እንዳስፈላጊነቱ
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 года назад
ቃላት የለኝም ማሪያምንur the best my dear
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 3 года назад
Melu gobez balemuya nesh ye enatiwa lij berchi
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@zelalemassefa4757
@zelalemassefa4757 3 года назад
ሜሉ እንደሁሌውም በጉጉት የምትጠበቂ የኔ ባለሞያ....#1ኛ❤❤❤
@meluaraya1904
@meluaraya1904 3 года назад
You are amazing 👌
@rometesfaya4387
@rometesfaya4387 3 года назад
በጣም በጣም ቆንጆ ነው አንቺ ባትኖሪ ምን ይውጠን ነበር
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
አረ ተይግን እንዳይሞቀኝ
@rometesfaya4387
@rometesfaya4387 3 года назад
ልጨምሪልሽ ድምጽሽን በጣም ነው የምወደው ያንቺ ቤተስብ የሆኑ ሁሉ እድለኞች ናቸው
@rdubai7435
@rdubai7435 3 года назад
ሠላም የኔ ጣፍጨ
@betelhemzewde1497
@betelhemzewde1497 3 года назад
WOW Melu Thanks
@daewas1403
@daewas1403 3 года назад
Maluyaaaaa yena leyuuuu hulum leyu new merak new miyaswetew 😘😘👌👌
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 3 года назад
wwwwowww bexam leyu new enamesegenalen ejesh yebarek
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 3 года назад
በጣም ነው የሚያስጎመዠው አመስግናለሁ
@Ethioenate
@Ethioenate 3 года назад
ሜሊ መልካም አዲስ አመት 2021 የተባረከ ዘመን ይሁንልሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 3 года назад
You so amazing spacial the way you prepare
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 года назад
Oh looks so yummy , definitely I'll make it . Melatyee all I can say God bless you and your family 😘❤️🙏🏽
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
@kindness4049
@kindness4049 3 года назад
Good job thanks
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 года назад
ሜሊ በሰላምነው ጠፉሽ
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
Watching
@martabiru444
@martabiru444 3 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ 💚💛❤️🌿🌿🌿🌿💯✅️
@intisarfarah42
@intisarfarah42 3 года назад
Yummy hulem ka aserareshe eska akararabeshe das yelal yene konjo
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
Thank u dear
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
እጅሽ ይባረክ
@elsabuli2415
@elsabuli2415 3 года назад
Wow You are Amazing
@CinematicOdyssey1
@CinematicOdyssey1 3 года назад
I love ur voice 🥰
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
Thank you dear
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 года назад
betam konjo aserar new Melat❤️
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 года назад
@@melatTUBE ሜላትየ ካላስቸገርኩሽ ከሰራሁት አንድ ቪዲወ ሼር ታደርጊልኛለሽ? አዲስ ስለሆነ ነው ሰው ጋር እንዲደርስልኝ። ፈቃድሽ ከሆነ❤️i would greatly appreciate it dear.
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
No problem dear
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 года назад
@@melatTUBE you are amazing thank you for doing that Melat። እዳንቺ ባለሙያ ባንሆንም እንሞክራለን ወደ ቻናሌ ብቅ በይ ደስ ይለኛል ከቻልሽ ነው ግን❤️🙏🏽
@salme4126
@salme4126 3 года назад
Thank you
@hiwettube3006
@hiwettube3006 3 года назад
Melat " Besson " be American ager wist "Smoothie" argesh makrebish litimesegegni yigebashal
@rebeccaeyual7006
@rebeccaeyual7006 3 года назад
You are Amazing
@mkalabe7741
@mkalabe7741 3 года назад
Thanks🙏🙏🙏💝💝💝
@Lulit21
@Lulit21 3 года назад
ብሉኝ ብሉኝ ይላል!ሜሉ መጠኑን አስቀምጭልን።
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
አስቀምጫለው የኔ ቆንጆ
@Lulit21
@Lulit21 3 года назад
Eshi Melu betam amesegenalehu.
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 года назад
I'm watching begugut
@raheladisu9603
@raheladisu9603 3 года назад
Berchiln Melat❤ lots of respect and love
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው አመሰግናለሁ 🌹👍👏👏👏 መልካም እለተ ሠንበት ታህሳስ 24/ 4/2013(JAN..2/12021)
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
ሀኒዬ ከልብ አመሰግናለሁ
@mahletyesuf8798
@mahletyesuf8798 3 года назад
Pls recipe description box lay askemchln
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
የተጠቀምኩት አንድ ኩባያ እና አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄት ከግማሽ ኩባያ ትንሽ ከፍ ያለ ደቆ የተፈጨ ስኳር ሁሉት የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ሰባት የሾርባ ማንኪያ ዘይት አስራአንድ 11 የሾርባ ማንኪያ ውሀ አንድ ሎሚ ፍቅፋቂ አንድ ሎሚ ጭማቂ አንድ የሻይ ማንኪያ ቫኔላ ከላይ ክሬሙን ለማድረግ ግማሽ ኩባያ የተፈጨ ስኳር ግማሽ ሎሚ ጭማቂ ውሀ እንዳስፈላጊነቱ
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 3 года назад
Melaye lyue eko neshe 🥰🥰🥰
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@POWE4755
@POWE4755 3 года назад
ዋው
@yoditbirhane4431
@yoditbirhane4431 3 года назад
ሜልዬ መጣሽልኝ
@TGOnlinenews
@TGOnlinenews 3 года назад
hi melat be instegram melikt lekeleshe neber ayeshew??
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
አላየሁትም እስኪ አየዋለው ።ይቅርታ
@ethiokidshairstyle
@ethiokidshairstyle 3 года назад
Melkam senbet🥰🙏🙏🙏
@mesmak826
@mesmak826 3 года назад
👁👁😍
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 3 года назад
Terw nw Meluya berch
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
Watching 🥰
@le1785
@le1785 3 года назад
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@mahletasfaw7749
@mahletasfaw7749 3 года назад
Thanks meli!!!!!
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 года назад
ሜሉ ከምግቦችሽ ብዛት የቤት እቃዎችሽ ማማር ማነው እንደኔ የቤት እቃ የሚወድ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 года назад
Betam amsegnalew
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 года назад
Watching# 3
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
1st watching
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 года назад
2nd
Далее
Они захватят этот мир🗿
00:48
Просмотров 920 тыс.
Китайка и Зеленый Слайм😂😆
00:20
ቀላል እና ጤናማ ቁርሶች
10:15
Просмотров 38 тыс.
አትጠገብ ልዩ ሽሮን በድንች
7:14
Просмотров 25 тыс.
ልዩ እና ቀላል የፃም ኬክ
10:29
Просмотров 15 тыс.
Они захватят этот мир🗿
00:48
Просмотров 920 тыс.