Тёмный

የመጨረሻ ክፍል- ግራ ቀኝ ድራማ - አስገራሚዋ ተከሳሽ! 

EBC Entertainment
Подписаться 366 тыс.
Просмотров 243 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 289   
@NatnaelKassa21
@NatnaelKassa21 Год назад
ይህን የመሰለ ታሪክ,ተውኔት እንዲሁም ዳይሬክቲንግ አይቁም ይቀጥል የምትሉ Please 🙏🙏 like like
@tewodrostshegaye6982
@tewodrostshegaye6982 Год назад
ለሰጣችሁን ምርጥ የማይጎረብጥ ታሪክ +የትወና ብቃት +የምስል ጥራት +ሳቅ🙏🙏🙏🙏አቤ ግሩም ሚኪ ትለያላችሁ በቃ
@alemayatube
@alemayatube Год назад
የመጨረሻ ካላቹሁ ኢቲቪን እንደገና እንረሳዋለን እወቁ😅
@yohanns6310
@yohanns6310 Год назад
I have seen many tv shows in my life but this one is one of the best the writing, directing and most of all the stores are really good so I say to anyone who's involved in this show thank you very much. I expect season 2 with Great expectations
@Adeymedia0
@Adeymedia0 Год назад
የመጨረሻ ክፍል የሚለው ግልፅ አይደለም? ደራማው በጣም አዝናኝ ነው ይቋረጥና አብዮታዊ ጠላቶቻችን ጀምረው መጨረስ አቃታቸው ብለው ይሳለቁብናል። ብዙ ፀረ አብዮተኞች በጓድ ሻለቃ ችሎት ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው።
@kibrutamerat7113
@kibrutamerat7113 Год назад
ልጆቼ በ 2070 ዎቹ በዚኛው መንግሥት ችሎት ሲዝናኑ ታየኝ ::
@khalkhalushe
@khalkhalushe Год назад
😅😅😅
@abzdeg8923
@abzdeg8923 Год назад
😂😂😂
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 Год назад
ሱስ ሁናችሁብኝ ደግሜ ያየሁትን እያየሁ ነበር 2016 ሰላም ፍቅር የሚወርድበት የተበደሉ የሚካሱበት መልካም ነገር ሁሉ የምናይበት ያርገን😢😢😢ሰልችቶናል ከፍቶናል ደክሞናል አመናል ጦርነት በቃችሁ ይበለን😢😢😢Happy new years for Ethiopia 🇪🇹
@maeregsolomonz4972
@maeregsolomonz4972 Год назад
እሁድ ስትጠፉ የተቋረጠ መስሎኝ ነበር። Welcome 😊😊😊 !
@robelamare15
@robelamare15 Год назад
😢ያው አሁንም የመጨረሻው ክፍል ነው ካሁን በሃልስ የለም😢
@wrkk6525
@wrkk6525 Год назад
ለምን ይቋረጣል?
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Год назад
​@@wrkk6525😂ገመዱ ስለተበጠሰ😂😂😂😂የኔ ዥል😂
@ismaileagraw5876
@ismaileagraw5876 Год назад
እረ ባካቹ ቀጣይ ክፍል ይኖረው በጣም የምንወደው ድራማ ነው
@ben39124
@ben39124 Год назад
መንግስቱ ሀ/ማርያም ከ ዚምባብዌ ይህን ድራማ ሲኮመኩሙት…..😜😜
@kaprino
@kaprino 4 месяца назад
😂😂😂😂
@kaprino
@kaprino 4 месяца назад
ይላል ብለክ ነው?
@gelaadaz2515
@gelaadaz2515 Год назад
ስንት የዋህ ኢትዩጵያዊያን ምንም በማያውቁት ታሪክ በተፈበረከ ትርክት በዚህ 30 አመት ውስጥ ፤ምንም ሳይናገሩ እንደ በግ ታረዱ እህህህህ!!
@prophetamanuelwarku3838
@prophetamanuelwarku3838 Год назад
Eree next
@israeldu3876
@israeldu3876 Год назад
እሁድ ዕለት ሳጣችሁ ሆድ ብሶኝ ቀኑ ደብሮኝ ቲቪ አስጠልቶኝ እሁድን እሁድ አልመስል ብሎኝ ነበር። ዛሬ እውነትም በዐል ነው❤❤❤❤❤❤መልካም አዲስ አመት
@desalegnalemayehu6080
@desalegnalemayehu6080 Год назад
ምርጥ ድራማ ነው። መፅሀፉ ቢያልቅም በተመሳሳይ ታሪክ ቀጥሉልን።
@basha-369
@basha-369 Год назад
What is the book's title
@jerryget47
@jerryget47 Год назад
​@@basha-369 ሶሻሊስቱ ጠንቋይ
@biruknegash2749
@biruknegash2749 Год назад
በታሪኬ እንደዚህ ያለ የትወና ብቃት አላየሁም ❤❤❤
@mesfinkebede2004
@mesfinkebede2004 8 месяцев назад
😂😊
@gelaadaz2515
@gelaadaz2515 Год назад
እንዲህ ከእግዜር በታች "ለበጎች" ጠበቃ የሚገኝበት ዘመን ያምጣልን!! ለንፁሀን መቆምንና መታገልን በዚህ አዲስ አመት እግዜር ያድለን!!
@noahsemere848
@noahsemere848 Год назад
Snt dedeb sew new leka yalew
@gelaadaz2515
@gelaadaz2515 Год назад
@@noahsemere848ደደብነት ደደብ ብሎ መሳደብ ነው አዋቂው 😆
@Melaku-D
@Melaku-D Год назад
ደርግ በቀልድ ሲገለፅ እንዲህ ነው። በማይረባ ምክንያት ዜጎችን ማሰር መግረፍና መግደል መለያው ነበር። ደሞ ሀገር ወዳድ ስርዓት ነበር ይባልልኛላ 🤧
@sjourc9703
@sjourc9703 Год назад
እንደ ቶም ኤንድ ጄሪ ቀጣይ ማድረግ ይቻላል- Please think over it!!!
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 Год назад
ወገኖች ባለፈው በሚኪ ቃለመጠይቅ ለመጀመሪያ ጊዜ 12 ክፍል ነው የተዘጋጀው ብሎ ሲናገር ነበር። ቶሎ እንዲመለሱ ይቅናቸው ማለት ነው። እየደገምኩ ሳየው የማይሰለች ምርጥ ድራማ። ያው በጀርመንኛ ድገሙት ብዬ ምክር ብጤ ሰጥቻለሁ። 🙈🙈🙈🙈 አንድ ሰው እንዳይናገረኝ 😡😡 ፈጣሪያችን ሀገራችንን ይጠብቅልን 🌻🌻🌻🌻🌻
@sabitzakir-ww9ic
@sabitzakir-ww9ic Год назад
What if " germanyw" madegamu le Ethiopia positive impact kaleww
@Everythin12
@Everythin12 Год назад
ድራማው ፣ ታሪኩ ፣ ዳኝው ፣ አቃቢው ሁሉም የ Ethiopia 🇪🇹 ጠቅላዩና አቡረዋቸው የሚሰሩትን ካቢኒያቸውን ይመስላሉ።
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Год назад
ሃማቱማ እያሱ አለማዬሁ ምንም ያልተነገረለት እጅግ ታላቅ ሰዉ❤የጆርጅ ኦርዌልን The Animal Farm's በሚገርም ተዉኔት አስቀምጣችሁታል። አድናቆቴን ከልቤ እገልፃለሁኝ❤
@ermiyasalemayehu6094
@ermiyasalemayehu6094 Год назад
ለኔ ከምርጥ ስራዎቻችሁ አንዱ "part" ነው 😅 ይመቻችሁ። ለደቂቃዎችም ቢሆን አሁን ያለንበትን አስረስቶኛል። የአዲሱን አመት ድብርት ነው ያስረሳችሁኝ።
@alemuseyum
@alemuseyum Год назад
ምርጥ ትወና ! በምንወዳቸውና በምናከብራቸው ዕንቁ አክተሮቻችን።
@NatiiBoss-hk7zd
@NatiiBoss-hk7zd Год назад
ክላሽ አያረግም
@nionshare6308
@nionshare6308 Год назад
​@@NatiiBoss-hk7zdthe Ii
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Год назад
ለምን የመጨረሻ አላችሁት ተመልካች አላችሁ የሚውደድ ድራማ ነው ለምን አትቀጥሉም እኛ ግን ማነው የረገመን ጥሩ መዝናኛ አይገባችሁም ብሎ😢
@dagimawiephrem1668
@dagimawiephrem1668 Год назад
season 2 yinorewal
@AradaMedaOfficialyoutube
@AradaMedaOfficialyoutube Год назад
ይሄ ምዕራፍ ፩ ነው...ምዕራፍ ፪ የሚቀጥል ይመስለኛል
@bettyBre
@bettyBre Год назад
መፅሀፉ አለቀአ ምን ያርጉ አዳብት የተደረገ ስለሆነ በራሳቸው መቀጠል አይችሉም።
@AradaMedaOfficialyoutube
@AradaMedaOfficialyoutube Год назад
@@bettyBre እርሱማ አዎ ከመጻህፍ ላይ ነው የተወሰደው ልክ ነሽ
@chronixxrasta
@chronixxrasta Год назад
ይቀጥላል ሚካኤል ታምሬ ሰሞኑ ያደረገው ኢንተርቪው አለ ::
@YHC123
@YHC123 Год назад
Today's episode is so hilarious 😅
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Год назад
እሁድን ስገባ ስወጣ ነበር እንኳን ደህና መጣቺሁ❤🎉 መልካም አዲስ አመት ውዶቺ🌻🌼
@ermiasermias3898
@ermiasermias3898 Год назад
አይሽሙጥ ጉርሜ አልተቻልክም የጥበቃ ዘቡዋን ፊት በማድያት ምክንያት ጠቆር ስላለ በስመ ዋንኬ እሱም እንዳትወነጀል ያረከው ተጋድሎ እሱዋ መች ተረዳት ውለታቢስ ዛሬም ትገላምጥካለች😢😢😢😢
@ephremalebachew6414
@ephremalebachew6414 Год назад
በጣም ቆንጆ ስራ ነው የታሪኩ ፍሰት:የተዋናዮቹ አስገራሚ ብቃት አስተማሪነቱ...የመቀጠል ሀላፊነት አለባችሁ❤❤❤
@tadeleedea5014
@tadeleedea5014 Год назад
ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ አባኮት አንድ ሁለት ተገራፊ ማለቴ ክፍል ይመርቁልን
@derejewoldsenbet1455
@derejewoldsenbet1455 Год назад
እንደድሮው 120 ፕሮግራም እሁድን በናፍቆት እንድጠብቃት እያረጋቹኝ ነው
@gelaadaz2515
@gelaadaz2515 Год назад
እንዴዴዴ መች ጀምሮ ነው ዛሬ የመጨረሻ ክፍል የሚሆነው?! ርግጠኛ ነኝ መንግስት ተብየወቹ አስቁመዋቹህ መሆን አለበት!! አይ የዘመን ክፍትነትና ክፋት!!
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Год назад
ይገርማል ደረግ እግዚአብሔር የለም አይነት ጨዋታ ተጫውቶ ነበር፡፡አሁንም ያለው ስርአት መልኩ እንደዛ ነው
@AMER0521
@AMER0521 Год назад
ይህ ትእይንት ወይም ድራማ በሌሎች ቋንቋዎች ተተርጉሞ መቅረብ አለበት ባይ ነኝ በጣም ሚገርም ስራ ነው
@mekereselaseeshete6225
@mekereselaseeshete6225 Год назад
እንዴ እረ የበጎች ጠበቃ የሆናችሁ ይታይችኋል
@tewoderosadare
@tewoderosadare 7 месяцев назад
ዋው ዋው ዋው ከአይን ያውጣችሁ አቦ፣🙏👌👋 no words could explain these magnificent show!!!!🙏 @አቤ፣ሚኪ፣ግሩሜ u all are amazing!! u all done well above. thank you thank you thank you for your outstanding performance!!! Much #Respect 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb Год назад
EBC ይህንን ድራማ ያገደው መስሎኝ ትላንት ስራገም ነው ያመሸውት ግን ትሞክራትና በራሠስህ ፈርደሀል
@mesaymoges1797
@mesaymoges1797 Год назад
ወይኔ ኢቲቪ ደና ነገር አይበረክትለትም በቃ
@kaladmasu9396
@kaladmasu9396 Год назад
The best episode, ever ❤❤❤ A true reflection of the heinously vicious cycle of our political system !!! ነባራዊውን ሁኔታ (እያደር ቃሪያነት የተጠናወተው የፖለቲካ እሳቤያችንን) ማንፀባረቁ እጅጉን ቢያስደስትም ዘንድሮም ከአዕላፍ አመታት በኋላ እንኳን ቆሞ ቀር የሆነ ኧረ እንደውም እንደ ግመል ሽንት ወደኋላ የሚንደረደር እሳቤ ፤ ዘይቤና አካሄድ ላይ መገኘታችን ግን በእውነት በእውነት በእጅጉ ያሳዝናል ፤ ልብንም ይሰብራል 😢😭😢😭😢
@madotube3523
@madotube3523 Год назад
የሚገርም ታሪክ ፍሰት ትወና አቀራረብ ምንም እንከን የሌለዉ መሳጭ ክበሩ
@ቀዳማዊ-ነ9በ
@ቀዳማዊ-ነ9በ Год назад
የመጨረሻ ክፍል ....ማለት እልገባኝም።
@biniselam
@biniselam Год назад
ART. ABEBE BALCHA .... WHAT A WONDERFUL ARTIST YOU ARE ? I LOVE YOUR WORK TOO MUCH !!!!
@legeseasefa66
@legeseasefa66 4 месяца назад
የሚደንቅ የአብዮቱ ፍሬ እና ሒደት በነዚህ ታላላቅ ተዋናያን መተግበሩ ለወደፊት ለሚመጣው ትውልድ አጭር ግን እጅግ ሰፊ ማሥታዎሻ ያሥተላልፋል።
@bethlehemhabtemichael9029
@bethlehemhabtemichael9029 Год назад
አላማችሁ ምንድን ነው Propaganda! መንግሥት የእግዚአብሔር ነው።
@realitymedia9115
@realitymedia9115 Год назад
ሰሜለሽ አራርሶ እስከምትናዘዝ ድረስ በገራፊ ሳጅን ወርቃማ እጅ ምን ያህል እንደተገረፈች አስባችሁታል?
@josi252
@josi252 Год назад
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን
@abck23
@abck23 Год назад
ምን አመጣው ይሄን 😅
@eyobwendemagegnbelachew1657
አንዳንዴ የሚታመን እና ቲኒሽ እውቀት ያለው ነገር አቅርቡ እንዴት በዚ ደረጃ የእንሰሳት ክርክር ደርግ ያረጋል ብላቹ እሄን ትሰራላቹ ከበግ ወይ ከእንሰሳ ያነሰው የአብይ ስርሀት አለ አይደል እንዴ በኢትዮጵያ ታሪክ ተሰርቶ ማይታወቅ ግፍ የሰራው ብልፅግና ኦህዴድ ኦነግ ስሙ የ5 አመቱ በጥቁር ታሪክና ከጀርመን ናዚ በላይ ሲነገር ይኖራል አብይ ስሙ ታላቁ ሂትለር ተብሎ በኢትዮጵያ ታሪክ ይመዘገባል ።
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 Год назад
የእናተ የትውና ብቃት ድንቅ ነው። እንደ ማንኛውም ድርሰት ተጠንቶ የሚቀርብ አይመስልም የቃላት የእንቅስቃሴችሁ ጥምረት ያላችሁን የሙያ ብቃት እጅግ በጣም ከፍ ብሎ እንዲታይ አርጎታል። በዚህ መልኩ ደምቆ መታየት መታደል ነው። ክፉ አይካችሁ ኑሩልን እናመሰግናለን።
@habtutesfaye7634
@habtutesfaye7634 Год назад
ምንአልባትም የጊዜውን/ወቅታዊውን እውነታ በውስጠ ወይራ ያሳይ ይሆንን ? አልገባኝም ?በፍጹም የዘመነ ደርግ የፍትሕ ስርዓት ይሄንን መምሰሉን ግን እጠራጠራለሁ።
@Ttttyyyyyyyyy
@Ttttyyyyyyyyy Год назад
እዚህ ቦታ ላይ ከሚሰጡ ኮሜንቶች የኢህሃፓዎቹ ለቅሶና ህመም ግርም ይለኛል
@yosinaximportandexportplc4783
አበበ ባንድ በኩል ሜካኤል በሌላ በኩል ግሩምም ገራሚ ነው።እጅግ አዝናኝ ስራ ነው።ያብዬቱን ዘመን መንፈስ ዘና በሚያስብል አኳሀን ያየንበት ነው።ግዜ ያልፋል ሁሉም ያልፋል መጥፎም ይሁን ጥሩ ታሪክ ትዝታ ሆኖ ይቀራል።እናንተ ድንቅ ተዋንያን ነገ የምትሰሩት ደግሞ በጣም ይናፍቃል።እረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ።
@bethlehemmekonnen3512
@bethlehemmekonnen3512 10 месяцев назад
ወይ ጉድ ብያለው ሀገሬ ይህን ሁሉ ማሳለፏ(የዛሬውን ክፍል እንጃ እንጂ) እና እንዲ አይነት ጥበብ ሰሪዎች መኖራቸው
@DileTube
@DileTube Год назад
ቀጣይ ክፍል አይኑረውና ወየውላችሁ ውርድ ከራሳችሁ! ለጋድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ ነው ምከሳችሁ።
@ethiocinemas
@ethiocinemas Год назад
የታመመው በጉ ሃኪሙ ቀበሮ አቃቤውም ተኩላ ምስክር ዝንጀሮ ዳኛው ጅብ ሆነና ጉድ ፈላ ዘንድሮ 😂
@dmx3674
@dmx3674 Год назад
ይህች በግ ከፕሮግራሙ ብሃላ ታርዳ ፣ተጠብሳ ተበልታለች የሚባል ሹክሹክታ አለ!
@amanafrica
@amanafrica Год назад
ይህንን የሚያክል አስተማሪ,ለዛ እና ታሪክ የያዘ በፉፁም አማርኛ ድራማ አልተመለከትኩም።🎉
@addisashebir1579
@addisashebir1579 Год назад
እስኪ ደግሞ ከደርግ ወደ ኢህአድግ ከዛም አሁን ያለንበት ብታሳዩን ባይ ነኝ
@bisratbesir
@bisratbesir Год назад
Marvelous ! Thank you team Gira-Kegn drama.
@Gigi_love2377
@Gigi_love2377 Год назад
የ አቢዮቱ ወዳጆች መልካም አዲስ አመት❤
@MesSam-g9i
@MesSam-g9i Год назад
des emilew aygebachewum enji negeru wuste weyira new yaw ke eletat andi ken kegebachew be etv metelalefu yikeral🧐😀😀!!!
@sisco5590
@sisco5590 11 месяцев назад
ሳልኖርበት የሚናፍቀኝ ዘመን ❤
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i Год назад
እኔ ሙዚቃ አፍቃሪ ነኝ አቤን ግን በኛ ዘመን ችሎታውን በማየታችን እድለኞች ነን::
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 Год назад
የአቃቢ ህግ ግን ያንተስ ከፋ በግ በስቅላት😂😂
@selamtilahun1886
@selamtilahun1886 11 месяцев назад
Yhegnaw😂😂😂yemir 😅betam new miyaskew miyaznanaw ymechachu yleyal ejg betam...
@samsongirma7811
@samsongirma7811 Год назад
ዋው.ድንቅ.ነው.ፖለቲካ.ያደነቆረውን.ጭንቅላታችንን.ፈታ.አደረጋችሁልን.እናመሠግናለን.
@jebatube1604
@jebatube1604 Год назад
ቀጣይ የወያኔን ከዚያም ያብይን ስሩልን😂
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አለቀ ትላልቅ አርቲስቶች እንደዚህ የሞት ወቅቱን ያልጠበቀ አንድ የተሸነፈ ኢህአፓ ፅፎ የረሳውን ነገር በዚህ ወቅት ይዛችሁ መምጣታችሁ ገርሞኝ ነበረ አሁን በዚህ ጊዜ ደረግ ላይ ለማላገጥ መሞከር ምን ይሉታል ደግሞ ኢሕአፓ ነች ደረግን ሞኝ አድርጋ ለማቅረብ የምትሞክረው ማታ በየግድግዳው ስትለቀልቁ አድራችሁ እጃቸውን ሳትታጠቡ ከነቀለማችሁ የምትያዙ የገብሬ ሚስት ለመሆን ቀሚስ በስኒከር የምታደርጉ።በገዳይነት እና በጭካኔ ኢሓፓን የሚያከል ኢትዮጵያ ውስጥ ኖሮ ያውቃል ።የገዛ ጓደኛቸውን ጌታቸው ማሩን ከትፋችሁ በማዳበሪያ የጣላችሁ ሰዎች በደረግ ሊቀለድ ? የሕይወት አተላውች ።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Год назад
እውነት በመሬት በጊዜ ያልተሣከለት በጥበብ በብዕር የመጣየኢህአፓ ትንኩሣነው ጠመንጃውን ቀምሠውታል😢😢
@lemihirpa5879
@lemihirpa5879 Год назад
Like pp how our people suffering under derge regime, the exact indicator of drama! long live for actors
@salahaldenjamal2754
@salahaldenjamal2754 Год назад
እደበጓ 😂😂😂
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Год назад
አቤት የቀድሞ ወታደር ኮስታራነት በሴቷ ወታደር ፍቷን ያዬ
@ካቡ
@ካቡ Год назад
የእኔ ናፍቆቶች እንኳን መጣችሁልኝ እንኳን አደረሶት ሻለቃ ዳኛ😂
@EthiopiaUpdate
@EthiopiaUpdate Год назад
ድንቅ ድርሰት! ድንቅ ትወና! ከደርግ ቀጥሎ የመጡትን የአገዛዝ አንጓዎች የሚያሳይ አድርጋችሁ እንደምትቀጥሉ ተስፋ አለኝ:: ሐማ ደግሞ ብዙ የፃፋቸው/የሚፅፋቸው መሰል ሥራዎች የሚኖሩ ይመስለኛል::
@nigusuderese1608
@nigusuderese1608 Год назад
Really beezan zemen yeneberew yefth srat endih neber wey?yeneberachiw ngeruna.
@berhanutafa4418
@berhanutafa4418 2 месяца назад
Kongo tewena
@temesgenabate3436
@temesgenabate3436 Месяц назад
Betam askign, twena blo zim. Wetadern mn ametaw ezi🤣🤣
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Месяц назад
እኔ እምለዉ ለበጊቱ ነዉ እዴ ጉዴ እኔኮ አልገባኚም ነበር
@ebrujemal485
@ebrujemal485 Год назад
Yemecheresha kefel mendenew? Please ene 1de behiwote medesechaye enante kemetachu behuala new yemecheresha endayhon
@abbeyteklu6977
@abbeyteklu6977 Год назад
2016 ን በዚህ መጠን ስቀን እንደ ጀመርን ዘመኑን በ ደስታ ያስፈጽመን።
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 Год назад
የፓርቲ ረቂቅ ሰነድ የበላች በግ 🤔😁😁😂
@Ebro-Habeshstan
@Ebro-Habeshstan Год назад
የዛሬው ደግሞ የመጨረሻ ነው የገደለኝ "ዳኛው ጅብ ሆኖ የሚለበት እና የከሰሳችሁትን ሰው ጾታ አታቁም" የሚልበት ከፍል ላይ አልቻልኩም 😂😂😂
@ሠሚራሀሠን
@ሠሚራሀሠን Год назад
ከከከከከከከ አጠገቤ ሠው ነበረና ሣላሥበው ሰቄ ቡሀላ ተሣቀኩ
@Ebro-Habeshstan
@Ebro-Habeshstan Год назад
@@ሠሚራሀሠን 😂😂😂
@shewashon2983
@shewashon2983 Год назад
መጸሀፉ ቢያልቅም በተመሳሳይ ታሪክ ይቀጥላል ብዬ አስቤ ነበር ሚኪ አስብበት እንጂ likewise ጋሽ ሀማ ቱማ ጋር ሌሎች ተመሳሳይ ድርሰቶች እንዳአለ እና እንደሚስጣቹሁ ሚኪ ተናግረህ ነበር........
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj Год назад
🤣🤣🤣 የዛሬውስ ከፋ..... ብላቹ ብላቹ ተከሳሽ በግ..... ከድንቅ የትወና ብቃት ጋር እንደሳቅኩ ጨረስኩት ይልቅ እኔ ራሴ:- ክቡር ጓድ ሻለቃ ዳኛ የዚህ ድራማ መቋረጥ በኢምፔሪያሊስቶች አቅማቸው ደካማ ነው በሚል የአብዮታችንን ስም የሚያጠለሺበት አድል ሊሰጣቸው ስለሚችል እንዲሁ እንዳማረብን ቀጣይ ክፍል ቢኖረው እላለሁ?? 👨‍⚖️
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 Год назад
ewnet teleyalchihu beteley m/a ararsa yimechengal
@ዳንኤል-በ2ሠ
@ዳንኤል-በ2ሠ Год назад
እውነቱን ለመናገር መስፈሪያችን አንፃራዊ ከሆነ ደርግ እግሩን ተከትለው ከመጡት ስርአቶች የተሻለ የፍትህ ስርአት እንደነበረው ደራሲው የተሻለ እውቀት ይኖረዋል ብዬ እገምታለው።ባይሆን አሁን ያለው የዘር በሽታ የተጠናወተው የናዚው አብይ አህመድ ችሎትን ይወክላል ባይ ነኝ።
@DrMATIAS-ly4ch
@DrMATIAS-ly4ch Год назад
ለምን የመጨረሻ ለምን ለምን ለምን ለምን ምንድነው ምክንያቱ
@ahmederina
@ahmederina Год назад
እረ እረፉ ምነው የደርግን ስም ለማጥፋት እሮጣቹ ደርግን የመሰለ መንግስት የለም እሱ ነው ለህዝቡ ለሀገሩ ትክክለኛ መንግስት ግን እኛ ሀበሻዊ የሚጠቅመንን አናቅም ይህው ከደርግ የበለጠ መቶላቹዋል አባብሉት ሣይጨርሣቹ
@zekariyasfikadu4035
@zekariyasfikadu4035 Год назад
ኧረ ይመቻቹ አዝናንታችሁናል😅😅😂😂😂
@DJ_Gos3X
@DJ_Gos3X Год назад
በሰለጠኑ የቀንድ ከብቶች 30:47 😂😂
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ
እኔ በበኩሌ ድራማውን ሳይ እየሳኩ ነው በተለይ ሚኪ እንዴት አርጎ እንደተወነው በጣም ያስቀኛል ለማንኛውም ቀጣይ ክፍል እንጠብቃለን ቆንጆ ነው 🙏🙏🙏🤣🤣🤣
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 Год назад
የበጓ አርፎ መቆም....ዳኛው ጅብ
@AlexJember-hp4xi
@AlexJember-hp4xi 3 месяца назад
2040 layi ብልጽግና 😂😂😂😂
@አልኬቡላን
@አልኬቡላን Год назад
እጁ ወርቅ የሆነው ገራፊ ይመር ያሬድ እስከምትናዘዝ ይግረፋትና በነፃ ትለቀቅ 🐏
@johnsmart7220
@johnsmart7220 Год назад
በግ አራረሶ ጉደታ አንድን ቤሔረሰብ በዚህ ያህል ማዋረድ ተገቢ አይደለም ዋጋ ያስከፍላል
@geja2809
@geja2809 Год назад
በማሪያም እባካችሁ አድ አድርጉልኝ 💚💛❤️🙏🙏 መልካም አዲስ አመት❤
@DileTube
@DileTube Год назад
ለምንድነው የመጨረሻ ክፍል የሚሆነው? ይሄኮ ረጅም የ17 ዓመት ታሪክ ነው እኮ።
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Год назад
Yihe ye sitcom drama letarik ykemetal,hayal hasab be-ewik artistoch yetesera bemehonu❤🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@besu1219
@besu1219 Год назад
ይህ ፓርት በደርግ ጊዜ ለፋሢካ የተገዛ በሬ ደንብሮ ሢሮጥ ሠው ወግቶ በፖሊሥ ተይዞ መታሠሩን አሥታወሠኝ😂😂😂😂😂 ዋንኬ ትገርማለች
@kassahunteklegiorgis1350
@kassahunteklegiorgis1350 Год назад
የያኔውን እውነታ ፈጽሞ የማይገልጽ ድራማ ነው፣ግና ያሁኑን ስርአት ለመግለጽ ያለመ ሾርኒ ከሆነ እውነትነት አለው
@dmx3674
@dmx3674 Год назад
" ጸረ አብዮተኞችን እያጮሁ ያስመለጡት ውሾችን በሙሉ ደምስሰናል!"
@sheikhmehdi5510
@sheikhmehdi5510 Год назад
Ahunawi yalenbet aygelstm
@gameru.h2331
@gameru.h2331 Год назад
this series is 100 pure talent for me please work for season 2
@danyatube7892
@danyatube7892 Год назад
አለመሳቅ በፍፁም አይቻልም የምር ልዩ ናቹ
Далее
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
42:09
Просмотров 293 тыс.
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 750 тыс.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.17 "ገዳይ ዝና"
32:35
ግራ ቀኝ ክፍል 10 | gera kegn
35:30
Просмотров 253 тыс.
ግራ ቀኝ ክፍል 7
42:09
Просмотров 269 тыс.