Тёмный

የመጪው ዘመን የቢዝነስ አካሄድ || The Future of Doing Business - Part - 1 

Impact Seminars
Подписаться 127 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

ይህንን ላይክ በማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ።
Facebook: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Опубликовано:

 

14 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 72   
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Год назад
ሰላም የኢምፓክት ሴሚናር ቤተሰቦች። ይህንን ቪድዮ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ። እናመሰግናለን! LIKE & SHARE♥
@koyachewazez119
@koyachewazez119 Год назад
ሠላም ስልጠና መቸ መቸ ነው
@wendmhaile9958
@wendmhaile9958 Год назад
እባካችሁ ስልኩን ተባበሩን
@hanamulugeta7849
@hanamulugeta7849 Год назад
Yesegno program endet nw yemsatefew pls silk askemtulgn
@designermohammmed1236
@designermohammmed1236 Год назад
መምህር እጅግ በጣም የሚገርም እውቀት ነው የሰጠህን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@hayder8916
@hayder8916 Год назад
Wow amazing
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Год назад
አቶ አሸናፊ ታዬ ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች እኛም እናከብርሀለን
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Год назад
እንደተለመደው ገራሚ ርዕሰ ነዉ በርታልን!!
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 Год назад
አቦ አጥንት ውስጥ ሰርስሮ እኮነው ትምህርቱ የሜገባው አቦ የሚገርም ፀጋ በቃ ፀጋህ አደራ ማስተማር እና ማማከር ብቻ ነው ፀጋህ አደራ አቶ አሸናፊ።ሌላቦታ ያለው የጩሀት የሞቅታ የጭብጨባ ብዛት ልክ እንደ ምክር ቤታችን ማጨብጨብ የአጨብጫቤ ጌዜ መሀል አንተን የመሰለ በቃ ምርጥ ምንጩ የማይደርቅ ወንዝ 365 ቀን በአንድአይነት የጥበበ እውቀት ፍስት የሚፈስ ወንዝ ነህ ለኔ ሁሌም መቼም ልከኛ ንፅሁ የወንዝ ፍሬ ዳር የሚያፈራ ወንዝ ደግሞ ፍሬህን እያየህ ነው በርታ
@sisayzewdie1490
@sisayzewdie1490 Год назад
እጅግ ድንቅ አንደበት ትልቅ መምህር Amazing !
@alemgegzabiher496
@alemgegzabiher496 Год назад
ሠላምህን ያብዛል መምህራችን ።በጣም አመሰግናለው አንድ ሰው ምን ያህል ድንቅ እንደሆነ ስለገለፅክልኝ።
@lijochnu8897
@lijochnu8897 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 Год назад
መምህር እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት
@roberatube_6922
@roberatube_6922 Год назад
Man of wisdom....Ato Ashenafi....simply RESPECT💞🌍LONG LIFE!
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Год назад
ድንቅ ትምህርት ልክ ብልሀል እኛ ካልተቀየርን ምንም ሊፉጠር አይችልም የብዙወቻችን ግን እዲህ እናስባለን ከዚህ በሗላ ግን አስተሳሰባችን ልንቀይር ይገባል!
@getnethailu4316
@getnethailu4316 Год назад
አሸናፊ ታዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥህ
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 Год назад
Memhr Ashenafi ❤Tebarek❤
@germamoges8277
@germamoges8277 Год назад
አሸናፊ በጣም ይችላል
@hopolapos
@hopolapos Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ቆንጆ ቁርስ
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Год назад
Ashe,smart engineer and personal development teacher.
@edentiumlisan7048
@edentiumlisan7048 Год назад
Ato Ashenafi zemeneh yibarek bur bemisgana
@miftahawol3420
@miftahawol3420 Год назад
እጅግ እናመሠግናለን አቶ አሸናፊ!!
@selamtgtube2960
@selamtgtube2960 Год назад
እናመሰግናለን መምህር🙌🙏
@kedirsuleymen7928
@kedirsuleymen7928 Год назад
Galatmii
@EndakmewGoshu
@EndakmewGoshu Год назад
ato ashenafi betam nw yemeketatleh betam tiru nw 7 Habits of highly effective people yemilwn metsehaf bamaregna yetergomhw kale betekumen
@mykeydire1158
@mykeydire1158 Год назад
Thank you so much Mr. ASHENAFI!! I really appreciate your time and effort!!🙏🏽❤️
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Год назад
I am thankful!
@mulu359
@mulu359 Год назад
በጣም ነው የማከብር
@dagmawiteshome4975
@dagmawiteshome4975 Год назад
Thank you Man of the year with your fruitful efforts
@designermohammmed1236
@designermohammmed1236 Год назад
Part 2 እየጠበቅን ነው🙏
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Год назад
አቶ አሸናፊ ታዬ በጣም እናመሰግናለን የርሶ ትምህርት አንዱም አያመልጠኝም 🙏
@alhamdulilah8085
@alhamdulilah8085 Год назад
ሁሌ መከታተልሽ ጥቅም የለውም ተለወጪበት
@nathanzerfu9508
@nathanzerfu9508 Год назад
thanks teacher you help us alot to know what we have miss
@tsegagebremichale7857
@tsegagebremichale7857 Год назад
Ohhh Mr Ashenafi is back...Mr. am waiting for your seminar...your thought is changing my way betam ewedihalehu
@abaycomputer5353
@abaycomputer5353 Год назад
Thank you
@wogenewogayehu7582
@wogenewogayehu7582 Год назад
Our hero 💪💪💪💪💪💪inkorabhalew
@Etech1616
@Etech1616 Год назад
Thank you so much!!
@kekutube1122
@kekutube1122 Год назад
በጣም የምወድህ
@eastend758
@eastend758 Год назад
My impact seminar team love you all.
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 Год назад
ትክክል ነው እኔ የምለውን ነው እያስተማረክ ያለኸው
@learnandgrow479
@learnandgrow479 Год назад
Betam themechitognal. Thanks for sharing your experience
@hillinamekasha6806
@hillinamekasha6806 Год назад
Thank u
@shitobaccha7163
@shitobaccha7163 Год назад
Thank you 🥰🙏
@ashash9382
@ashash9382 Год назад
Wowoo amazing
@kalkdot9288
@kalkdot9288 Год назад
Thanks a lot our teacher 🙏🙏🙏 please teach us about paradigm shifting on the next videos.
@alemzegeye8982
@alemzegeye8982 Год назад
We'll come
@endalebesufkadtaye3326
@endalebesufkadtaye3326 Год назад
enamesegenalen memeher
@gebrayalew7171
@gebrayalew7171 Год назад
I Love Ashu!!
@Alfa1M
@Alfa1M Год назад
If you add subtitles on your video, more people will be benefited from it.
@kiyyatube2690
@kiyyatube2690 Год назад
You are right I agree with your idea
@israelsef9144
@israelsef9144 Год назад
impact
@AmagnMedia
@AmagnMedia Год назад
🙏ፈጣሪ ቀኑን 🕊የሰላም ያድርግላችሁ! አሜን ያላችሁ በቅንነት እንደማመር
@positivevibe8810
@positivevibe8810 Год назад
Nice Seminar
@mehretberhne2427
@mehretberhne2427 3 месяца назад
የተቀጠረ ሰው I am a business man አይልም። ተቀጣሪ ነኝ ይላል
@fekatpodcast
@fekatpodcast Год назад
Firstt…💜💜💜
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Год назад
አቶ አሸናፊ ታዬ ስላወኩህ በጣም እድለኛ ነኝ ክፍ አይንካህ መምህራችን ለምታረገው ነገር የምስጋና ቃላት ቢደረደሩም አይበቃኝም ከሀገር ውጭ ላለ ነው እንዴት ነው ስልጠናውን መውሰድ የምንችለው መፍትሄ ፈልግልን
@Joseph.Ashenafi
@Joseph.Ashenafi Год назад
First comment😍
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 Год назад
bussiness is doing something valuable or meaningful for others or for your self. it may be for profit or non profits
@yareddubale7970
@yareddubale7970 Год назад
አመሠግናለሁ መምህር ???
@dersandersan2573
@dersandersan2573 Год назад
መምህር የትናቱ ትምህርት የለም?
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Год назад
አለ፤ አስተካክለን እንለቅላችኋለን!
@dersandersan2573
@dersandersan2573 Год назад
እሽ መምህሬ አመሰግናለው!!!
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 8 месяцев назад
ተቀጥሮ መስራት ቢዝነስ ነው ግን ኤኔ የራሴ ድርጅት እንዲኖረኝ ነው የምፈልገው!
@Supermacy9522
@Supermacy9522 Год назад
የምትናገራቸው አነቃቂ ንግግሮችሁ እጅግ ጠቃሚና በቀላሉ ወደ ሰው ልጅ አዕምሮ ገብተው በአጭር ጊዜ ፍድቅ ብለው እንደሚፈኩ አበባዎች ከውስጥ ጀምረው ወደ ውጫዊ አካላችን በግልፅ የሚታይ የተስፍ ፍንጣቂ የሚያንፀባርቅ መንፈስ በሰራ አካላት ለይ የሚርጩ ናቸው።ነገር ኢትዮ ውስጥ የራስን ስራ ለመጀመር የትኛውንም ያክል ጠንካራ አቋም ኑሮክ የራስክን ስራ ለመጀመር ከሰዎች ግንኙነት ውጭ የሆነ አካሄድ የለም ስለዚህ ለስራየ ጉዳይ ነክ የሆኑ ሰዎችን ለአካሄዴ የማይመቹ ሆነው ሲገኙ እንዴት ማሳመን ወይም አጋዤ ማድርግ እችላለሁ??? እኔን የገጠመኝ ስራየን የሚያጨናግፈኝ ነው
@kalkdot9288
@kalkdot9288 Год назад
Please Mr. Ashenafi recommend me some books about character development and paradigm shifting
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Год назад
Psycho-Cybernetics by Dr. Maxwell Maltz
@kalkdot9288
@kalkdot9288 Год назад
@@ImpactSeminars Thanks a lot.
@zelalem590
@zelalem590 Год назад
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 Год назад
Do you do personal advice for individual pls if so post your phone # thank you
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Год назад
We are not doing private sessions for the last few weeks as we are working on something else. Thank you!
@africanmedia7063
@africanmedia7063 Год назад
ተቃጥሮ የምህሳረም አሆ business እዬሳሪ ነው......!!!
@muzekirbedru7713
@muzekirbedru7713 Год назад
Please Mr. Ashenafi i want to contact witb you please reply me!
Далее
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Просмотров 804 тыс.
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Просмотров 804 тыс.