Тёмный

#የመፅሐፍ_ቅዱስ_አጠናን_ቆላስያስ 

Tigist Ejigu Wondmu
Подписаться 120 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@user-qo9km8wq7s
@user-qo9km8wq7s 6 месяцев назад
የኔ እንቁዎች ፀጋዉ በእጥፍ ይብዛላችሁ። እወዳችኘኃለሁ ደግም በጣም ታምራላችሁ። ምገስ የሆናችሁ እየሱስ ይባረክ። ✝️👏❤️💐
@mintibelew5547
@mintibelew5547 6 месяцев назад
አግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ሥራ ነው ምክኒያቱም በተለያዩ ሁኔታ ውሰጥ ሆነው ከቤታቸው የማይወጡ ሰዎች ይህን የመፀሀፍ ቅዱሰ ጥናት ሊከታተሉ ይችላሉና ሰለዚህ ቀጥሉበት ጌታ ፀጋዉን ያብዛላችሁ፡
@tigistgirma135
@tigistgirma135 6 месяцев назад
ቲጂዬ አንቺ ብሩክ ነሽ የማረከሽ ያንበረከከሽ ጌታ ይባረክ። የእግዚአብሔር ቃልን እንድናወራዉ እንድንጫወተዉ ሁሌ በተለያየ መንገድ የምታቀርቢበት መንገድ በዉስጥሽ የሞላብሽ የጥበብ ልቀትን ያሳያል እና እንዳች መሆንን ያስመኛል። ሄርሚ እና ረቂቅ የጌታ ቃል ዉስጥንም ዉጪንም እንዴት እንደሚያስብ ማሳያ ናችሁ ።አሁንም መንፈስ ቅዱስ በሰማይ ጥበብ ነፍሳችሁን ሁሌ ይሙላ
@user-ju8kh6ec2l
@user-ju8kh6ec2l 6 месяцев назад
❤❤❤❤እሽ እንስማማ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችን ይባርካችሁ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረካቸው ወዳጆቼ የሰማይ ወራሾች የምድር ጨዎች ለጠላት መርዞች የምድር እንግዳዎች ለብዙዎች በረከት ናችሁ እህቶቼ ጸገን ያብዝላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@amackelechdubale5969
@amackelechdubale5969 6 месяцев назад
ሰለ እናተ እግዚአብሔር አመሰግኔለው ደግሞ የፀሎታች ፍሬዎቻች ናቹ ።❤❤ የጌታ ፀጋ በሀይል ይብዛላቹ። ቃሉን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይግለጥላቹ!!
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 6 месяцев назад
የተባረካችሁ እህቶች በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በዚሁ ቀጥሉ ተባረኩ እባካችሁ አቋርጡት በጣም ጠቃሚ ባይብል እስተዲ ነው
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 3 месяца назад
እግዚአብሔር አስተምሮኛል ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤
@user-cx8vl1ip2u
@user-cx8vl1ip2u 6 месяцев назад
ስለእናንተ እና በናንተ ስላስቀመጠው መዝገብ የኢየሱስ አባት ይባረክ።ደግሞም ፈቃዱን በናንተ በኃይል እንዲፈፅመው በጌታ ፊት ልንንበረከክ ያስፈልጋል።ሩጫውን እየፈፀማችሁ ነውና ከዚህም በበለጠ ልትጋደሉ ያስፈልጋል። ከእሳት የምትነጠቅ ነፍስ ዘወትር ትጠባበቃችሁኀለችና።የጌታ ሠላም ከናንተ ጋር ይሁን።
@sagauae8374
@sagauae8374 3 месяца назад
ዋው ፍትፍት አርጋችሁ ነው የምታስረዱት ዋው ሰው በበሀሪ ሰው ነው ኢየሱስም በበሀሪ አምላክ ነው። እንዴት ደስ ይላል እኔ የሆነ ነገር እየወሰድኩ ነው ተባረኩልኝ
@girumgezahgn6964
@girumgezahgn6964 5 месяцев назад
WoW What A Sprit Filled & Excellence Study Stay Blessed !!!
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 6 месяцев назад
ውንጌልን መስበክ በክስቶስ ኢየሱስ ያመነ ሁሉ ግዴታ ነው❤❤
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 6 месяцев назад
የኔ በረከቶች ስጠብቅ ነበር የኔ ድንቆች አልጠግበቹም❤❤❤
@EsraelAbrhaley-ci6xt
@EsraelAbrhaley-ci6xt 5 месяцев назад
ቲጂዬ ተባረኩ አስተያየት አለኝ የጊዜ ክፍፍላቹህ ተመጣጣኝ ይሁን ከአንቺም ከእህቶቻችንም በብዙ መካፈል እንፈልጋለን። በእነርሱም ውስጥ ያለውን ፀጋ እንድንካፈል ሰፊ ያለ ደቂቃ ስጫቸው። ተባረኪ።
@user-lm9ol6ui6y
@user-lm9ol6ui6y 6 месяцев назад
ስለ ስለትምህርቱ ጌታ ይበራክ በጣም አስፈለጊ ነው፡ ተበራኩ ፡ በርቱ
@HdhHdd-ti6dw
@HdhHdd-ti6dw 24 дня назад
Birukan nachuuuu zemenachu yibarke tebarkachu keru❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MogesAgegnehu
@MogesAgegnehu Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@bezawittadesse9609
@bezawittadesse9609 5 месяцев назад
Thank you so much ስለ ቅድስና ስለመቀደስ የተሰጠው በሶስት ከፍለሽ የሰጠሽው ማብራሪያ በጣም ነው ውስጤ የቀረው ተባረኪልኝ እህቴ::
@DaniDani-ff7rc
@DaniDani-ff7rc 6 месяцев назад
ተባረኩ ጌታ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛቸው በእውነት ብርከከ በሉ 1ኛ ጄግና ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@mahletabraham917
@mahletabraham917 3 месяца назад
My God bless you 🙏🙏🙏
@iphonetastic648
@iphonetastic648 6 месяцев назад
ዋዉዉዉዉ ምገርም ነው ተበረኩልኝ ዉዲ እህቶቼ በጉጉት እንጠብቃለን በሚቀጥለውን ተበረኩልኝ❤❤❤❤
@user-yb3zd8sj7i
@user-yb3zd8sj7i 6 месяцев назад
አሜንንንንንንንንን ጌታ ይባርካችሁ የተወደዳችሁ ለበረከት ሁኑ❤❤❤
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 6 месяцев назад
1 በእግዚአብሔር ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ ጢሞቴዎስም ወንድሙ፥ 2 በቈላስይስ ለሚኖሩ ቅዱሳንና በክርስቶስ ለታመኑ ወንድሞች፤ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይሁን።
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 6 месяцев назад
ሚገርም ፀጋ ነው
@mahletabraham917
@mahletabraham917 3 месяца назад
You are a great example .
@alemgebre1926
@alemgebre1926 6 месяцев назад
tebareku berukan
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 6 месяцев назад
Zemanachihu yibarkh
@mezkeiraddisu171
@mezkeiraddisu171 5 месяцев назад
Thank you for your service. And please start your bible study by praying and also at end of your study. Thank you
@user-st7zo6qq6u
@user-st7zo6qq6u 5 месяцев назад
Yene enkuwochi be ageligilotachu betam eyetetekemku new geta abzito yibarkachu. Bertulign
@stodegreen3761
@stodegreen3761 5 месяцев назад
ተባረኩ::
@winydemssie
@winydemssie 5 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏❤
@fikremariamwoldeyesus9925
@fikremariamwoldeyesus9925 6 месяцев назад
ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን ስትጀምሩና ስትጨርሱ በፀሎት
@kumenegerayalew2441
@kumenegerayalew2441 6 месяцев назад
It is true praying is very important before starting any activity especially spiritual programs
@BirhaneShifera
@BirhaneShifera 6 месяцев назад
እነርሱ ከቀረፃ በፊት ይፀልያሉ እርግጠኛ ነኝ ግን አብረናችሁ እንፀልይ እባካችሁ ። ተባረኩ እኔ አብሬ እያጠናው ነው
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 5 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል የመፀሐፍ ቅዱስ ጥናት ነው።❤❤❤
@rajigemechu9232
@rajigemechu9232 6 месяцев назад
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrikoki6158
@samrikoki6158 5 месяцев назад
❤❤❤ tebarku
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 5 месяцев назад
Geta eyesus tsegawn yabzalachw tebareku❤❤❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 6 месяцев назад
God is good
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 6 месяцев назад
ግሩም አጠናን ነበር ሶስታችሁም የምታዩበት እይታ እጅጉን አስተምሮኛል ተባረኩ ማስተዋል ይብዛላችሁ:: ቲጅዬ ከመላ ቤተሰብሽ ተባረኪ እናመሰግናለን::
@ganri-qq2gp
@ganri-qq2gp 6 месяцев назад
God blessing you specially this time we need hear Go words
@HireworkyohanesBelachew
@HireworkyohanesBelachew 6 месяцев назад
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ሞገስ ይሁንላችሁ በጣም ትልቅ ፕሮግራም ጀምራችሁአል በፅሎት እናግዛቸው ባካችሁ ምእመናን ተባረኩ ።
@ADM-jt5gu
@ADM-jt5gu 6 месяцев назад
Tigiye, may the Lord bless you and your ministry. You are one of a kind. Thank you for standing with FANOS. We love you and appreciate you so very much.💜
@rosemare8314
@rosemare8314 6 месяцев назад
Geta yebarkachehu tsegawen yabezalachehu ❤❤❤
@helenaraya3752
@helenaraya3752 5 месяцев назад
Glory be to the Almighty🙌🙏 You all are blessed beloveds ❤ Can’t wait to the next Bible study 📚
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 6 месяцев назад
Amen Amen. I God 🙏 🙌 you girls, and thank you for teaching us God's words, and please keep up a great job 🙏 🙌 👍 ❤ !!
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 6 месяцев назад
አግዚአብሔር ይባርካችሁ! ታምራላችሁ
@hannabizuayehu4865
@hannabizuayehu4865 6 месяцев назад
Wow Ehtoche tebareku betam eyetetekemin new yechemrlachu.
@tsegaamare3093
@tsegaamare3093 6 месяцев назад
tebareku ehetoche endet endetebareku,,,,,,,,
@user-wt8lj1qe5q
@user-wt8lj1qe5q 6 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️
@fikirtemaru338
@fikirtemaru338 6 месяцев назад
ተባረኩ እንዴት አለምላሚ ቃል ነው እባክችሁ በተቻለ መጠን ቃሉን እንደዚህ አካፍሉ ዋናው ቃሉ ነው
@meralenaaida2316
@meralenaaida2316 6 месяцев назад
በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው ተባረኩ
@mearya3633
@mearya3633 6 месяцев назад
Waw tebarekuu betam yemebarek tenat nw❤❤❤
@teferimerga6408
@teferimerga6408 6 месяцев назад
Wow God bless you!!!
@lelihabtamu4823
@lelihabtamu4823 5 месяцев назад
Be imba new yadametkut. Wud Ehitoche Igzabiher ke semay yibarkachihu !!! Tilik tilik sira ena Timatachin yehone new... church heden ewunetegna kal yeminsemaw tikit kenatoch nachew. pls pls endatakuaritu!!!! Hullem Ketilu esu bestegaw ena be mogesu ahunim yabertachu .... Ewedachuhalew...
@liligigi6455
@liligigi6455 6 месяцев назад
Tbarkeukilg bebezu ❤❤❤
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 6 месяцев назад
Geta ybarkachu betam new yetbarkut
@user-jh3zi4oy8n
@user-jh3zi4oy8n 6 месяцев назад
TG ye yetebarekachehu ehetoch nachehu, gin yalegn asteyayete አንቺ more gizewun ከሚተሰጠቀሚ ይልቅ balance ብታደርጊ መልካም ነዉ፤ ግን 75% ተጠቅመሽ 25% ንቷን መስጣትሽ....??
@Etagegn3326
@Etagegn3326 6 месяцев назад
selam tig.❤❤tebareku
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 6 месяцев назад
በዋጋ ተገዝታችኋልና የራሳችሁ አይደላችሁም ባለቤት አለን. ልቤን የነካው
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 6 месяцев назад
Wyii enanites tadilachihu Getan yemikebel tebilio sew yigegnial egnia ga esum yele a Geta yasinen
@asenakwubeshet
@asenakwubeshet 6 месяцев назад
Abo endet yetebarekachu ehetoch nachu.....
Далее
Девочки, у вас тоже так? 💅🏻✨
00:17
Девочки, у вас тоже так? 💅🏻✨
00:17