Тёмный

የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ (ማርቆስ  

Gere3025
Подписаться 198 тыс.
Просмотров 1,6 тыс.
50% 1

የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ (ማርቆስ 4:23) ቀሲስ ዶ/ር ሰለሞን ሙሉጌታ - Kesis Dr. Solomon Mulugeta

Опубликовано:

 

17 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 6   
@zekitube2212
@zekitube2212 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ።
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የነብሰ ዋጋ ያድርግልን🙏
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 года назад
የኢትዮጵያን ህማማት የሕዝቦችዋን ስቃይ ፈጣሪ በቃ እንዲል እንጹም እንፀልይ። ከዚህስ የከፋ ዘመን እልቂት ይመጣል ወይ? እንዲህ ተጠላልተን... አይንና አፈር ሆነን በደል ጥፋታችን ... ይቅር በቃ ብሎን ምህረትና ፍቅር ...እርቅን አውርዶልን እርስ በርስ መባላት... ጌታ ያርቅልን። እርሱን ተስፋ አድርጎ ያፈረ የለምና በሠላም... ትንሳኤ ያኑረን በደህና።
@solomonbirbo6946
@solomonbirbo6946 7 дней назад
የዶክተር ቀሲስ ሰለሞንን የሰውህወቱ በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ የሚለውን ስብከት ፈልጌ ነበር ?
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 года назад
ሥጋ ደም ፈትቶ... ዓለም ያዳነበት ቀራንዮ ቅድስት ቤተ ቤተከርስቲያን ናት። እዩት ኢየሱስን ከአንገቱ አዘንብሎ ተከታዩ ሁሉ...የለም እሱን መስሎ። ማርያም ዮሐንስ ...ጥቂቶቹ ብቻ ተገኙ አጠገብ በስቅለት ዘመቻ። ከህመም ፈውሶ ...ከሞት ያስነሳቸው አንዳቸውም የሉ አድረው ለሥጋቸው። ዛሬም ቀራንዮ ሄዶ የሚያከብረው ሞትን በሞት ገሎት ሰለተነሳ ነው። እውነተኛም አማኝ በመከራ የፀና ባይበዛም ይኖራል አልፎ በፈተና። ወደ ቀራንዮ መሄድ መመላስ በከንቱ እንዳይሆን ህሊናንን መቀስቀስ።
Далее