Тёмный

የሚስቱ መቀመጫ ትልቅ በመሆኑ የሚቀናው ባል መጨረሻ 

ለዛ
Подписаться 156 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 382   
@saragee8428
@saragee8428 Месяц назад
በእውነት ትክክል ነው የሰው መሰናክል ኣንሁን እግዳ ሲመጣብን እራሳችን በምያምር ሰፋ ያለው ልብስ ብናምር መሕካም ነው ብቻችን እደፈለግን
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Месяц назад
ሰው ፊት እደዚ አይፈነደድም ዝቅ ተብሎ ነው እቃ መነሳት ያለበት በዚ በኩል እኛ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላ
@fatidundar5530
@fatidundar5530 Месяц назад
ቢፈነደድም ሙስሊም ሴት የምትለብሰው ይሰትራታል እይታ ውስጥ አይከታትም ይሰትራታል በአደብ ከሆነ ፣ ከአደብ ውጪ ከሆነ ግን
@msekremWebtay
@msekremWebtay Месяц назад
መስሊም ብቻ አደለም አለባበስ ሚመርጥ ተዉ እምነት ውስጥ አትክተቱት ድራማ ነው
@MoodiAa-nl5so
@MoodiAa-nl5so Месяц назад
ሳህ​@@msekremWebtay
@EndrisAli-iy2vp
@EndrisAli-iy2vp Месяц назад
አወ ወላሂ ፍንድድ ማለት ነውር ነው ሰው ፊት
@MelatHaftey
@MelatHaftey Месяц назад
Enem betam new shem miyzeg sramed rasu tnshe ke fetenkug kes😂
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Месяц назад
ትክክል ነህ ወንድሜ ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ በርቱ በእንደዚህ አይነት ትምህርት ላይ 👌👌👌👍👍👍
@selamt8660
@selamt8660 Месяц назад
እኔ ተመችቶኛል 👌
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Месяц назад
@@selamt8660 እኔም በጣም 👌👌
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Месяц назад
እኔም በጣም
@AkliluwoldeAklilu-wu5uh
@AkliluwoldeAklilu-wu5uh Месяц назад
ሁሉም ሴት ልክ እንደ ሙስሊሙ ሃይማኖት እህቶች መሆን አለበት
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 Месяц назад
ቱቱ ተው እነቃን ሁሉንም በነሱ አይብሰምደ ኀበዞች እንዳሉ ሁኖ እንተዋወቃል ከሁሉም ሀይማኖት ኀበዞች አሉ የነተ ደሞ የኘ ብቻ ባይ 😂😂😂
@Roza-sz2ft
@Roza-sz2ft Месяц назад
​@@meklityathehayelij1233የሙስሊም ሴት ስትደነቅ ሌሎቹ ትቀናላችሁ ከመቅናት እንደኛ መሆን ሲቀጥል ይሄ ኮመንት የፃፈው ልጅ ሙስሊም ሳይሆን የሌላ እምነት ተከታይ ነው በአለባበስ ሁሌ እንደነቃለን ሙስሊሞች ክብራችን እንጠብቃለን 💪💪💪💪
@Emu-eman
@Emu-eman Месяц назад
​@@meklityathehayelij1233 ሁነሽ ተገኝ እስኪ ከመቅናት😅
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Месяц назад
@@meklityathehayelij1233 ተይጂ እባክሽ ምን አንጨረጨረሽ የኛ አንዳንዶቹ ቢኖሩም አምስት በፐርሰንት ቢሆኑ ነው ሢቀጥል እንደናተ በፓንት አይሔዱም ሃይማኖታችሁ እድትበላቀጡ እንደማይፈቅድ አቃለሁ ግን እናንት ከሀይማኖታችሁ ይልቅ ፍላጎታችሁን ሥሜታችሁን ነው እምታሥቀዲሙት እውነቱ ሢነገራችሁ መቼም ከስድብ ውጭ ሌላ አታቁም በአጭሩ ሃይማኖታችሁ ትዝ እሚላችሁ ሢቸግራችሁ ብቻ ነው።
@infologyy
@infologyy Месяц назад
yematakiwun atawuri- gena 9 amet sayimolacew eko nw stochu miyafenedidut kibrebisoch!!! anifeligim enesun meho yigemalu🤮
@edrisassen
@edrisassen Месяц назад
ትክክል ነው ሴቶች እንዲዚህ አትልበሱ ሰፊ ቀሚስ ልበሱ😅😅 በዚህ በዚህ እኛ ሙስሊምች አልህምድልል
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut Месяц назад
አለየክም እንዴ አሁን አሁን እኮ ሙስሊሞችም እየተገላለጡ ነው
@AlamYlima
@AlamYlima Месяц назад
ለሙስሊም ብቻ የፈቀደው ማነው ስነስርአት ማጣት ነው እንጂ
@hiwet6014
@hiwet6014 Месяц назад
ሳህ አልሀምዱሊላ
@MesfenTefera-zc8si
@MesfenTefera-zc8si Месяц назад
መች ክርስትና ይፈቅዳል ሚታዘዝ ጠፍቶ እንጂ እኔ ብሆን እፈታታለው
@user-fs3bh7pz8s
@user-fs3bh7pz8s Месяц назад
ለሀይማኖታችን፡ለክብራችንስንልአወልክነው።ነገርግንወዶችይሄ፡ብንንንንየሚያረግ፡ባህሪያችሁንተው😂😂😂
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Месяц назад
ባልየው ትክክል ነው. እሷ ተወጣጥራ ስታፈነድድ. የኔ መሳቀቅ ምን ይሉታል ሆ ጉድኮነው
@mamecode
@mamecode Месяц назад
እሷም ራሷን አስተካክለው መገኘቷ ስህተት አይደለም። ብሆንም ልብስ በየቀነ የመወያያ እና የመጨቃጨቅያ ራዕስ መሆን የለበትም። ሰዉ እኮ ከቁሳቁስ አልፎ ሰለ ጠፈር እና ስለ ህዋ ፡ ስለ ተክኖሎጂ እና አድስ ፈጠራ.... ማሰብ ከጀመረ ቆየ
@AbayneshdesalegnGeremew
@AbayneshdesalegnGeremew Месяц назад
😂😂😂❤
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g Месяц назад
😂😂😂😂
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Месяц назад
የዛሬው አባውራስ ትክክል ነው👍 ምንድን ነው ስሪያ እንዳማራት ጊደር በየቦታው ማፈንደድ ምን ይሉታል😂😂😂😂😂
@user-yj5gl7sh2c
@user-yj5gl7sh2c Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@user-fs3bh7pz8s
@user-fs3bh7pz8s Месяц назад
ክክክክክረወይኔ።ተውተውግን፡የአፍምሀራምአለው።
@user-rk5gv4nj7z
@user-rk5gv4nj7z Месяц назад
እረ ኮሜንቶችየ ገደላችሗቸው
@user-jo3yh5bq4d
@user-jo3yh5bq4d Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 Месяц назад
😂😂😂😂😂እኮ
@Mstawte
@Mstawte Месяц назад
ትክክል ነሕ የአባወራ ሚሥት ገበስበስ ያለልብስ ነው መልበስ ያለባት የምን መገሻለጥ መወጣጠር ነው እኔ በበኩል አልወድም መወጣጠር አብርሺ ጎበዝ ነሕ 👍👍👍👍
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
ኧረ የተገሊለጠም ብትሆን ባሏ ፊት ከሆነ ጣጣ የለውም ሰው ከመጣ ግን ይከብዳል ሺቲ ቢያረጉ ምን አለ
@MrMokhles-gq4dh
@MrMokhles-gq4dh Месяц назад
የተሳሳተ ርእስ የሚቀና ሳይሆን የሚያስተካክል ነው❤
@haymanotwubetu2588
@haymanotwubetu2588 Месяц назад
ትክክል ነው ከባሏ ጋ ስትሆን ብቻ ትወጣጠር እንጅ ጭራሽ የወንድ እንግዳ ፊት መወጣጠር😂😂😂😂
@mamecode
@mamecode Месяц назад
እሷም ራሷን አስተካክለው መገኘቷ ስህተት አይደለም። ብሆንም ልብስ በየቀነ የመወያያ እና የመጨቃጨቅያ ራዕስ መሆን የለበትም። ሰዉ እኮ ከቁሳቁስ አልፎ ሰለ ጠፈር እና ስለ ህዋ ፡ ስለ ተክኖሎጂ እና አድስ ፈጠራ.... ማሰብ ከጀመረ ቆየ
@MesaratUaq
@MesaratUaq Месяц назад
ትክክል ነው 👍👍👍👍
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 Месяц назад
እኛስ ምን እንይ 😛
@mamecode
@mamecode Месяц назад
@@israelloveisraellove125 enante yegnan atayum ende 😂😂
@user-ws3hy2bd7g
@user-ws3hy2bd7g Месяц назад
ሴቾችዬ ቀሚስ ብንልብስ በጣም ያምረብናል ሱሪ ለወንድ እጂ ለሴት አያምርም ማዳቤት እራሱ ቀሚስ ነዉ እምለብሰዉ እናቴ ነብሳን ይማርና የኔ ልጅ ቀሚሰት ሰትለብሺ ታምራለሽ ትለኝ ነበር ቀሚስ ልበሱእሺ
@Sebat24
@Sebat24 Месяц назад
ጎበዞች በርቱ ድንቅ ትወና ነው🙏👍❤🙏👍❤❤👍👍🙏👍👍❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Месяц назад
እውነት ነው ምን ያስፈነዲዳታል ይች ባለጌ😅😅
@SsAa-xh5cy
@SsAa-xh5cy Месяц назад
አልሀምዱሊላህ። አለደነልኢስላም
@MihretYacob-wk6tl
@MihretYacob-wk6tl Месяц назад
ዋውውውውውው እንዴት ደስ የሚል አስተማሪ ቫዶ ነው ግብዞች ናችሁ
@user-fy9zt3gw2w
@user-fy9zt3gw2w Месяц назад
አጎነባበሱዋ ራሱ ና ሳትቸገር ግባልኝ ነዉ😅😅😅😅😅
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Месяц назад
እኮ🤣🤣🤣
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 Месяц назад
😂😂😂
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e Месяц назад
ያሳቀኝ ኮሜት😂😂😂😂😂
@amaamm2623
@amaamm2623 Месяц назад
ክክክክክክክክክ
@betelihe
@betelihe Месяц назад
ከፊልሙ ኮመቱ የሚያዝናናኝ ነገርሰ😅😅😅😅😅
@mekakonjo
@mekakonjo Месяц назад
ትክክል ነህ አተ
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography Месяц назад
okay eche andun guto afekereku bela....
@sitotatube-
@sitotatube- Месяц назад
1 ነኝ 👍👍👍👍😁😁😁 እንኳን ደና መጣቹ ምርጦቼ ❤️❤️🥰🥰 ትክክል ነዉ ምንድነው እንዲህ መልበስ 😅😅😅
@faridaashamsaa326
@faridaashamsaa326 Месяц назад
ትክክል ነው አብራሃም🥰
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Месяц назад
ትክክል ነው ብለው ቤት ሲሆኑ ቢጃማ ይለበሳል😅😅😅😅😅😅የምን መወጠር ነው ሆ😂😂
@IoioIoio-jo2gy
@IoioIoio-jo2gy Месяц назад
👍👍👍😂😂
@GenetDesalew
@GenetDesalew Месяц назад
ምን ሙስሊም ሙስሊም ይሉብኛል ማፈንደድ ክረስትና ይወዳል ማነው ያለው
@HdhdhBsbdbd-kt6kw
@HdhdhBsbdbd-kt6kw Месяц назад
በጣም
@SikoSilo-mq9tq
@SikoSilo-mq9tq Месяц назад
ሚስሊም ባይሸፎንኮ እደዚህ አይሞላቀቂም በርግጥ ፅጉሩን የሚያሳይ ይኖራል እደዚህ ግን እኮን እውድፊት እበተስብም ፊት አይለበስ እዳድ ሊኖሩ ይችላሉ ኢስላም እብዛኛው ልብ የሚስበው ባለባበስ ነው ይሄውም ያልሰለሙት ስለሙስሊም ይመስክራሉ በሌላ ስተት ልገኝ ይችላል እለባበስግን ድንየለላትኮ ብትሆን እደባህልኮ ተሰትራነው እናቶቻችንም ጭምር
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Месяц назад
የሀበሻ ወንዶች ሲዘንጡ እዳ ራስን መጣል እዳ ቆይ እስኪ ምን ይሻላቸዋል
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Месяц назад
ግራ ያጋባሉ
@user-jj9kk1jt5f
@user-jj9kk1jt5f Месяц назад
@@SaSlam-dk9ev በጣም
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc Месяц назад
ለባልሽ ቢቻ ተወቢ የኔ ልክ ቲሆኛልሽ
@senatarakegn2705
@senatarakegn2705 Месяц назад
እየን ሶየ እንደዝህ አይነት ፍልም ለመስራት ነው እንደ የተወለደ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Месяц назад
እኔ አይደለም ወንዶች ፊት ላፍነድድ ባጠገባችውም ሳልፍ እንቅፋት አጩሎ ነው የሚጥለኝ እኔ ግርም የሚለኝ የቂጥ ጥቅሙ ምንድነው በርግጥ ስውነት ያሳምራል 😂😂😂
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Месяц назад
እኔ እራሱ አረማመዱ ነዉ የሚጠፋብኝ ጥቅሙን ወዶቹን ጠይቂያቸዉ እኔም ባዉቀዉ ደስ ይለኛል🤣🤣🤣
@ktube8920
@ktube8920 Месяц назад
ወላሂ እኔም 😂😂😂
@mamecode
@mamecode Месяц назад
@@semirasemira5861 ይጣፍጣል 😂😂
@semirasemira5861
@semirasemira5861 Месяц назад
@@mamecode እሰይ 🤣ያጣፍጥላችሁ
@mamecode
@mamecode Месяц назад
@@semirasemira5861 ያጣፍጥልን ነዉ የሚባለው 😂😂😂😂
@temaratube
@temaratube Месяц назад
ሰው ፊት ማጎንበስ ነውር ነው ካጎነበሳችሁም አጠገባችሁ ያሉ ሰወች ከኋላ በማያዩበት መንገድ አጎንብሱ ።
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo Месяц назад
በማንኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም እኛ ሠዎች ሥነሥረአት የለንም እናነውጅ ሠይጣን ነን አናነን
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x Месяц назад
እኔ የገረመኝ የሚስትየዋ በየቦታው ማፈንደዲ 😂😁🤣
@tonitooni9548
@tonitooni9548 Месяц назад
ብደኝ ነው እንዴ ደግሞ ዳቦዋ ቅርፁ ይታያል😅
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc Месяц назад
ትክክል ነህ ወንድሜ
@iggjfg2244
@iggjfg2244 Месяц назад
Zimi. Bayi. Balabatishi. Yeamilawoum. Sim gadanashin atisim8😢😂❤
@Ggg-hk1rm
@Ggg-hk1rm Месяц назад
😂😂ትክክል ነዉ ልታስቀኒ ነዉ እደ ሁ ለት ሰዉ የሟስገባ ነበረ መልበስ ያለብሺ እየቀናነዉ ዉደ ❤❤❤❤😮😮
@user-hs5xk4yd3y
@user-hs5xk4yd3y Месяц назад
Wow part pelase ❤❤
@KaliMan-fw2uf
@KaliMan-fw2uf Месяц назад
Wow❤❤❤
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Месяц назад
የዛሬው ትክክልነው❤❤❤❤
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb Месяц назад
ተመቸህኝኝኝ በጣም ወድየው
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh Месяц назад
❤❤❤
@abrhammengstu6053
@abrhammengstu6053 Месяц назад
Balyaew ķelkh alafa
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq Месяц назад
አለባበሱንማ ሙሥሊሞች ይልበሡት ❤❤❤❤
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k Месяц назад
በጣም እኛ ሙሢሊሞች ሢፈጠረን ውብ አርጎነው አንገላለጥም
@JooklJookl
@JooklJookl Месяц назад
😂😂😂😂​@@user-qm3yi9bo7k
@user-vn1yx7rb4i
@user-vn1yx7rb4i Месяц назад
አልሃምዱሊላህ ❤❤❤
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 Месяц назад
😂😂😂😂 new ande hjab lebse mebedat new tru alebabes 😂😂
@user-fd6io7ho1w
@user-fd6io7ho1w Месяц назад
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ
@fikrtesilase
@fikrtesilase Месяц назад
ትክክል ነው ምድነው መወጣጠር
@user-qo3me3xb1b
@user-qo3me3xb1b Месяц назад
የእዉነት ብታደርጉት አሪፍ ነበር ለዲራማ ብቻ ነው
@marumaru1882
@marumaru1882 Месяц назад
ለቤት ምትልብስው ውጥርጥር ያለ ሳይሆን አጫጭር ሚኒ ነው ልምስትይዋ ምግዛ ግን ስው ካለ እርዝም ያለ ቀሚስ።
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq Месяц назад
ኒእመተል ኢስላም አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤ ምንም አቅል የሳተች ብትሆን በዴባባይ ገላዋን አታሳይም
@alemayehugirum1180
@alemayehugirum1180 Месяц назад
እሷ ምንም አላጠፋችም ይልቁንም የቅናት መንፈስ እንዲጠፋለት መፀለይ አለበት
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 Месяц назад
በጣም ትክክል ነው አለባበሳችን ቅጡጥፍት ብሎታል እርቃን ነው የቀረን ኧረ ሴቶች ተው ውበታችንኮ ሰፋሰፋ ባለና በረጃጅም ልብሶች መሸፈን ነው እንደፍየል መገላለጥ አይደለም። ዳሩ እሱም በአቋም አልጸናም ያችኑ ፍየልን ፈልጎ ተውተሰተሰ።
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement Месяц назад
ትክክል ነዉ ሴቴ ልጅ የተወጣጠር ልብስ መልበሰ የለባትም
@user-jh5zp6oc3m
@user-jh5zp6oc3m Месяц назад
ትክክል ነዉ በልየዉ ምን የሞነቅለታል🤮🙄😂😂😂😂😂😂
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb Месяц назад
ትምህርት አለው ይህ
@user-lm2sw3nv7k
@user-lm2sw3nv7k Месяц назад
የሷ ሀርካት እራሱ ና ግባልኝ ያስብላል😂😂
@mamecode
@mamecode Месяц назад
😂😂😂😂 እሷም ራሷን አስተካክለው መገኘቷ ስህተት አይደለም። ብሆንም ልብስ በየቀነ የመወያያ እና የመጨቃጨቅያ ራዕስ መሆን የለበትም። ሰዉ እኮ ከቁሳቁስ አልፎ ሰለ ጠፈር እና ስለ ህዋ ፡ ስለ ተክኖሎጂ እና አድስ ፈጠራ.... ማሰብ ከጀመረ ቆየ
@mekakonjo
@mekakonjo Месяц назад
አች እደዝህ አትሁኔ አለብሽ ሙሀባዉ ደህናነሽ ወይ
@HabasiKhaiyra-ue8vw
@HabasiKhaiyra-ue8vw Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb Месяц назад
ቅናት አደለም ይህ ትምህርት ነው ኩተት
@user-im1ux1wd1v
@user-im1ux1wd1v Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if Месяц назад
ማንም ሴት እግዳፊት እደዝህ ኡትለብስም ማርያምን አካበዳችሁት ኤጪ
@yeshbermezegbu
@yeshbermezegbu Месяц назад
ምንድነው የሚያስፈነድዳት በየ ቦታው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t Месяц назад
😂😂😂😂ወላሂአሣቀኝኮሜትሺ😂😂 ደምሪኝዉደ
@hanifker6
@hanifker6 Месяц назад
ይቺ ልጅ ለምን እንደሆነ አላውቅም በጣም ነው የምጠላት ለማንኛውም በርቱ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Месяц назад
በጣም
@HusainBangla-lj9ge
@HusainBangla-lj9ge Месяц назад
Hilam yimiteseraw neger seneserat yelalw derama new
@user-kj3og3xk1d
@user-kj3og3xk1d Месяц назад
እኔም😏
@user-mn3ox3ug7q
@user-mn3ox3ug7q Месяц назад
እኔም 😷😂
@zuzutuba4436
@zuzutuba4436 Месяц назад
እኔም
@Asa-bq9dc
@Asa-bq9dc Месяц назад
መከሪ ተቢዬ በጠም ነው ድርቅ ይለል. ቲክክል በልሄና ሀሰብ አንቴስ ወንድ አይደለሀም ወይ
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g Месяц назад
ቅናትም ልክአለው
@user-yp4tz3dy7i
@user-yp4tz3dy7i Месяц назад
አስታራቂ ወቹ ደስስትሉ
@beki4007
@beki4007 Месяц назад
ጉድ እኮ ነው😂😂
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx Месяц назад
ኢረ ቅናት 😮😮😅😅😅 ከባድ ነው
@user-xt7bg5bh3m
@user-xt7bg5bh3m 18 дней назад
እኔኮ የማስቀኝ እሱ ነው በየቦታው የምታፈንድጅው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g Месяц назад
እባላፊት ችግር የለውም ነገርግን
@BirukBelie
@BirukBelie Месяц назад
HAPPY YEKITE DAY!!"
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih Месяц назад
#ክክክክክክክክክክክክ💚💛❤👍
@user-he8gw4cz8o
@user-he8gw4cz8o Месяц назад
ስጀመር ሰው ፍት እንደዚ ይለበሳል ፈጣርየ ሆይ😂😂😂😂
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Месяц назад
የሴቶች መድሀኒት የሆነ ሰዉየ ክክክ ሀሃሃሃ
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r Месяц назад
ለዛዎች በርቱልን ስማቹ ራሱ❤❤❤❤❤❤ያጠግባል
@user-cq4jj3vd6k
@user-cq4jj3vd6k Месяц назад
የባሌን ስሜን ማወቅ ነው በሂወቴ የምጠላው ነገር ቢኖር ጥብቅ ያለልብስ አሎድም
@tery4716
@tery4716 Месяц назад
ልጂቷ ምን አደረገቸ
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Месяц назад
ትክክል ነህ ዴግ አረካት ፈዳዳ😅😅😅😅😅
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt Месяц назад
እኔ እሰው ፊት አላፈነድድም ደሞ አይደረግም ነውር ነው ቁጭ እንደማለት ተብሎ ነው እቃ ሲነሳም. አባዋራው ልክ ነው ግን ትንሽ በዛ
@user-jh2qo6pn9e
@user-jh2qo6pn9e Месяц назад
ሁለተኛነኝ😅😂
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g Месяц назад
በዲራማስበብ ወንዲን ማማለል
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o Месяц назад
_የዛሬው ባል ትክክል ነው ምን ያበላቅጣታል😂😂😂😂😂😂ባፈነደደችበት ቦታ ሁሉ እየሄዴ ቆሌዋን ይገፋታል😂_
@IoioIoio-jo2gy
@IoioIoio-jo2gy Месяц назад
😂😂😂😂😂
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic Месяц назад
😂😂😂😂
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh Месяц назад
ቅፍፍ አለኝ😅 ኤብ ነው ሴት ልጅ አታፈነድድም 😊😊😊
@mekakonjo
@mekakonjo Месяц назад
እረ ምን ጉድ ነዉ
@selamissak5726
@selamissak5726 Месяц назад
ምን ስላገባው ነው ሲጀመር ይህን አድርጊ አታድርጊ የሚል ደፋር
@user-hp6ck8bj3e
@user-hp6ck8bj3e Месяц назад
Kkkkkkkk huletu ye buna meza hono keru eko😂😂
@user-tn4ik6mo2k
@user-tn4ik6mo2k Месяц назад
ትክክል እውነትክን ነው እንደዚ ተወጣጥራ የመጣችው ሰታሰጠላ ሰርዕተ ቢሰ ባለጌጌጌ
@frezerkbret8135
@frezerkbret8135 Месяц назад
በዚልክ በልብስ የሚያሰጠላ አለባበስ ምለብሱ አሉኮ እረ ሳበው በናት ጨቅጫቃ
@ayat9275
@ayat9275 Месяц назад
gin,yamiral😂😂
@SintayehuBire-rp2vz
@SintayehuBire-rp2vz Месяц назад
ትክክለኛ ነው ባልዬው😮😮😢
@user-nx6et7dx5z
@user-nx6et7dx5z Месяц назад
የመዳም ቅመሞች ኧረ መላ በሉኝ የእንጀራ ናፈቀኝ
@Eshak-px7ln
@Eshak-px7ln Месяц назад
ትክክል ናው የሙሰሊም ዪለያል
@iggjfg2244
@iggjfg2244 Месяц назад
😂😂😂 woyi. Kinati
@danielm.5250
@danielm.5250 Месяц назад
በየትኛው አለም ነው ደሞ ሰው ጉዋደኛውን "ጉዋደኛዬ" እያለ የሚጠራው በስሟ እንጂ።😆
@chalikeb3485
@chalikeb3485 Месяц назад
balish kalifelege alifelegem new kalifelege eshi males new
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq Месяц назад
ቤት ስትሆኑ ባላችሁ የፈለጋችሁትት መልበስ ከዛውጪ ገላ ክብር አለው
@LobabaAhmed-dk7fp
@LobabaAhmed-dk7fp Месяц назад
አልሀምዱ ሊላህ
@TitishuKabato
@TitishuKabato Месяц назад
Ichim maqamcha honanw😂😊
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g Месяц назад
ባልም ተይ ካለ ሚስትም እደዛው መደማመጥ ከይርነው
@yonasgede7258
@yonasgede7258 Месяц назад
እባክሽ ይሄ የቱሉበሎ ባልሽን ቶሎ ብለሽ ወደ አገሩ ላኪው ወንድሜ በዚህ ዘመን ሠርታ ለምትኖር ሴት መብትዋን ብታከብርላት ነው የሚበጅህ
@user-dk3fu2tw7e
@user-dk3fu2tw7e Месяц назад
ወላሂ ሙሥሊም አድርጎ የፈጠረኝ አላህየ አልሀምዱሊላህ ወንድ ከመጣ ወንድ አለበት አንገላበጥ ሥትር ያለን ኤጪ እኔ ወንድ ፊት የሚገላለጡ ሴቶች እንሠሣ ነው የሚመሥሉኝ😊
@user-dq8rx7in1v
@user-dq8rx7in1v Месяц назад
ሽፈን ልበሽለት
@GanetGanet-ku6ic
@GanetGanet-ku6ic Месяц назад
😂😂
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 Месяц назад
አሁን ይቅር ይበለኝነ የሰዋ መቀመጫ ነውደ ታሰጠላኘለች ልጂቱ ደሰ አትለኝም 😅
@madina3828
@madina3828 Месяц назад
ጎደኛዋ ሶፊ ጋ ሂዳ አፍቅርሀለሁ አግባብ ብላ በጥፊ የተመታችው ልጅ ናት አ
@keyriyahussen6424
@keyriyahussen6424 Месяц назад
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊
@user-zw1lq2bq2g
@user-zw1lq2bq2g Месяц назад
ቀናተኛ ወንድ የለውም መዳህኔት?
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 Месяц назад
በጣም ትክክል ነዉ : ሴት ልጅ ሸፈንፍን ስትል ነዉ ሚያምረዉ በሸፕ የተሰራ ልብስ ለብሶ ከመወጣጠር😂
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Месяц назад
ለድራማው ነው ባክሽ በትክክለኛው ህይወት ተዝረከረከች ብለው ሌላ የምትወጣጠር ሴት ፍለጋ ነው የሚሄዱት
Далее
ወንዶችን የምታፋጀው ሴት መጨረሻ
45:54