Тёмный

የሚሸጡ ቤቶች ዋጋቸው ቅናሽ 

S MEDIA ኤስ ሚድያ
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@hayattesema4388
@hayattesema4388 2 месяца назад
ጠክር ነገር ግን የመዳም ሸቃላን የሚመጥን ቤት አምጣ ቢበዛ ከ1ሚሌን ያልበለጠ ለዛውም ጭክን ብለን እዲሜችንን ጨርሠን በስደት ከሺ ውጭ የሚቆጠር ብር አታውራን አታሳብዱን ያብይ አሺከሮች ሊገዙ ይችላሉጂ ሥደተኛ አይገዛም በሀሳቤየተስማማበላይክአሳዩኝመሠሎቸ
@Yutube-jl3oe
@Yutube-jl3oe 2 месяца назад
እኔ የዛሬ 3አመት ሱሉልታ ላይ ባዶ መሬት 2መቶ ካሬ በ 500መቶ ሺ ገዝቼ ሰርቼ ጨርሻለው እግዚአብሔር ይመስጌን አሁን 4,5 ይሸጣል አሉኝ እኔ እንኩዋን ልሸጠው ለሰጠኝ አምላክ እስከዛሬ አመስግኜው አልጠገብኩም ለሁላችሁ ፍጣሪ የልባችሁን መሻት የምታርፉበት ቤት ይስጣችሁ
@Jamela-bp7vs
@Jamela-bp7vs 2 месяца назад
ካርታ አልው ውዴ?
@BeemnetBayeah
@BeemnetBayeah 2 месяца назад
እኔም እንዳቺ ሱልልታላይ 1-40 ካሬ 3.500 አሁን በቅርቡ ገዝቻለሁኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@Sarahaile2121
@Sarahaile2121 2 месяца назад
እኔ ፈልግለው​@@BeemnetBayeah
@adgi5072
@adgi5072 26 дней назад
ትክክል ነህ እኔ ቤተሰቦቼ አልገዛም ብርሽ ይቀመጥልሽ ሲሉኝ ብግድ አስገዝቻቸው አሁን የገዛሁበትን ሁለት እጅ አትርፎኛል ተመስገን እናመሰግናለን ለምክርህ ❤❤❤❤
@Abbbe-t1f
@Abbbe-t1f 2 месяца назад
በአሁን ሰአት ቤት አያስፈልግም የመንገድ ስፋት ብሎ ቢያፈርስብኝስ ያለፕላን ነው የተሰራ ቢሉኝስ ምነው ሸዋ
@tutututu6419
@tutututu6419 2 месяца назад
ምክርህ ጥሩ ነው ልክ ነህ የኔ እህቴ በአንተበኩል የዛሬ 2 አመት በእንተ ምሪት ነው የገዛችው እናመሰግንሀለን.
@BeemnetBayeah
@BeemnetBayeah 2 месяца назад
ሱልልታ ያልክው ትክክል ነህ እኔም በቅርቡ ነው የገዛውት ቤቱን አውቀዋለሁኝ እጋዊ ነው
@farismuhammad8421
@farismuhammad8421 2 месяца назад
ወንድማችን ገና ምኑን ከቀሠ አንድ እሥካልገባ ቀነሠ አይባልም ለኛ❤❤❤❤
@yabsraዩቱብ
@yabsraዩቱብ 2 месяца назад
ወይኔ ሲያምረ ገን እኮ የተሠደድኩተ እንደዚህ አይነተ ልሠረ ነበር😅
@ቢትአደምነኝያላህባሪያ
😂😂 እኔም በህልሜ ገዝቼ አለሁ
@namakulaqurusum9881
@namakulaqurusum9881 15 дней назад
Dhugaa keettii wly takka anna gubadhee kunii dhugaa lafa jiruu galatomii annii kinoo birii harkatii badhen jiraa😢😢
@fatumadawed3088
@fatumadawed3088 2 месяца назад
ወንድሜ ሳዳም አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሰሉልታ አዲሱ ምሪት አባልማት አካባቢ የሚገኘው ግንባታ ተፈቅዷል እንዴ መረጃ ካለህ ንገረኝ
@smedia4175
@smedia4175 2 месяца назад
የግንባታ ፍቃድ መውሰድ ይቻላል
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 2 месяца назад
ሰያ ስላም ነሕ ለገጣፎ በአማራጭ አቅርብልን
@seitobaid7002
@seitobaid7002 2 месяца назад
ጀዛኽአላ ጥርምክርነው ውነትም ከፍትም ተመክርንነበር በርታ አላኽ ካተጋይሁን❤
@abbaajabal
@abbaajabal 2 месяца назад
Ws wr wb batami ariffii hasi nowo ititii wodaa jimmaa akkababi ariffii nagatii betitii faligii....
@TegesHurma
@TegesHurma 2 месяца назад
Mashal 👍
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 2 месяца назад
Can u make video Amhara city please
@BayushAyanu
@BayushAyanu 2 месяца назад
Salame salame eninida mini ale esitt adise ababa zura shagari siti wusiti afaligi tafo Laga Dadi enagalani akababi masimari layi
@ቢትአደምነኝያላህባሪያ
ይሄ ለዳስፖራ ነው የሚሆነው እዴኔ ለመዳም ቅመም 30 አመት ይፈጃል
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 месяца назад
thank you
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 2 месяца назад
👍👍👍👍
@saadahsaid1633
@saadahsaid1633 2 месяца назад
@hayatAli-cl9lt
@hayatAli-cl9lt 2 месяца назад
ቤተሰብ የማይገዛልን እደት እንግዛ እኔ ይሄው ሶሰት አመቴ ካሰብኩ😢
@MimiBiruk-l6k
@MimiBiruk-l6k 23 дня назад
Nazert or debirset felge neber gin. Ahu Ethiopia wist minim madiregi yasferal wendim
@adamugelaw1064
@adamugelaw1064 2 месяца назад
Do you have in Addis Ababa?
@MimiBiruk-l6k
@MimiBiruk-l6k 23 дня назад
Feran eko bet megizat Ethiopia
@mamusha536
@mamusha536 2 месяца назад
❤❤
@RanjiCruz
@RanjiCruz 2 месяца назад
ዱካም ኮዶምኔም ስት ይገኛል ባላድ ምኝታ
@sennaaofii2059
@sennaaofii2059 2 месяца назад
Tulu Demetu Condominium Vedio Seralge
@TigZigale
@TigZigale 2 месяца назад
A.A felgi. Wondema wide gelan kalti
@fsigaAlemu
@fsigaAlemu 2 месяца назад
Hi Selma new Asela feligelhu
@salamethiopia430
@salamethiopia430 2 месяца назад
ያለቀለት 3 ሚሊየን ታገኛለህ?
@fatmah1744
@fatmah1744 2 месяца назад
4 . 8 ነው እደ ርካሽ ምነው ብር አርከሰብኝ አልክ😢
@nubekan.6628
@nubekan.6628 2 месяца назад
Sululta safare new❤❤
@Sarahaile2121
@Sarahaile2121 2 месяца назад
አድስ አበበ አያር ጤነ ከራ ፈልግልኝ በጠም ያምፈልጋው
@ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
@ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ 2 месяца назад
ፉቻ ፈልግልኛ እስካ🙏
@smedia4175
@smedia4175 2 месяца назад
t.me/SEIDENDRI
@addismedia38
@addismedia38 2 месяца назад
Wandem este sela digital karta seralen min yasafalgawal
@sameraadiab2010
@sameraadiab2010 2 месяца назад
አንድ ሚሊሊ ያልገባ ምኑን ቀነሰ ይባላ
@Sarahaile2121
@Sarahaile2121 2 месяца назад
ቴሌፎን ቁጥር ስጣኝ ወንድሜ
@omudaha
@omudaha 2 месяца назад
Bkobalcha bet aqarblan
@Sarahaile2121
@Sarahaile2121 2 месяца назад
ሱሉታታ 3 ከሸጠ እኔ ጋዛለው
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 2 месяца назад
ሁለትሚሊንአለኛእኔውእሰራውአለሁ
@eyobabety9199
@eyobabety9199 2 месяца назад
ኦሮምያ ክልል ያስፈራል
Далее
በጣም  ማራኪ  የሆነ  ቤት  ላሳያቹ
11:40
30 August 2024🔔 Mana gurguraa kan gatiin ajaibaa
12:46
የሚሸጡ ቤቶች ከ1.5 ጀምሮ
5:16
Просмотров 7 тыс.