Тёмный

📌ሰዎች ወደዚህ ትዳር እዳልገባ መክረውኝ ነበር አልሰማ ብዬ እንጂ …ድንገት ስጮኽ ሴጣን ይዞሻል ብሎ የሆቴል ክፍል ውስጥ ዘጋብኝ ‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 132 тыс.
Просмотров 121 тыс.
50% 1

አሜሪካን ሃገር ስራ ላይ ሆኜ ነው ከልጆቼ አባት ጋር የተገናኘነው
ሰዎች ቸኮልሽ ተይ እያሉኝ በአጭር ጊዜ ትውውቅ ነው ወደ ትዳር የገባነው ።
እራሴን የማሻሻል ቤተሰቤን የመለወጥ ህልሜን ነው ያጨለመብኝ

Опубликовано:

 

6 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 609   
@kidiethiopia
@kidiethiopia 28 дней назад
አልጋነሽን ማገዝ አይዞሽ ማለት ለምትፈልጉ +1 (701) 729-2123
@familyfirst2634
@familyfirst2634 28 дней назад
Kidye abet you are so humble 😍beautiful I wish if you have tv show
@kidiethiopia
@kidiethiopia 28 дней назад
🙏💕
@tsehayeasmare8366
@tsehayeasmare8366 28 дней назад
Is she live dc, Md, va? Sorry
@sarahabtemichael4528
@sarahabtemichael4528 23 дня назад
Ppp😊0⁰⁰😊⁰⁰000000000
@zd820
@zd820 4 дня назад
ok❤❤❤❤❤
@user-bk9yn3ql1q
@user-bk9yn3ql1q 26 дней назад
ብዙ ወንዶች ከትዳራቸዉ ዉጭ ላለች ሴት ብቻ ነው ሁሌም መልካምነታቸዉን የሚያሳዪት፡፡
@wesagngeto2418
@wesagngeto2418 28 дней назад
አልጋነሺን ኢትዮጵያ በነበረችበት ጊዜ በጣም ጨዋ እና ሰውንና ስራዋን አክባሪ አይናፋር ልጅ እንደነበረች አስታውሳለሁ...በዚህ ሁኔታ ላይ ሆና በማየቴ በጣም ደንግጫለሁ አዝኛለሁ😢በአሜሪካ የምትኖሩ ወገኖች በቻላችሁት ሁሉ ድምፅ እንድትሆኗት በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ!!!
@user-xn3do1xs1u
@user-xn3do1xs1u 26 дней назад
አሜሪካ ሴትና ውሻ የሚከበርበት ሃገር ነው እና እርሷ ትልቅ ሴት ነች ቋንቋ ባትችል እንኳን ብዙ አማራጭ ነበረ ግን ሰውየው ሚለውን ብንሰማ ምናልባትም ምንም በማይጠየቅበት ሁኔታ ይሆን እንዲህ ያደረጋት ያሳዝናል እውነት የልጅ እናት ከእናትም በላይ ነበር ምትከበር ቦታ መቀየር እና እገዛ ከፈለገች እኛም አለን እራሷን መቀየር ትችላለች ገና ወጣት ነች
@tesigekassa3423
@tesigekassa3423 26 дней назад
አንቺ ራሱ ትልቅ ስህተት አለሽ ልጆቹ ይገርፋል ደም እስኪወጣው ይገርፋል ብለሽ ተመልሰሽ ሁለት ልጆች ይውሰድ ማለት ምንድነው?
@Zizuyosan
@Zizuyosan 16 дней назад
Eree betam konjoo neberchi weyy wubet
@habeshashare8295
@habeshashare8295 11 дней назад
@@tesigekassa3423 I know, ኢንተርቪዉ ባጠቃላይ ልክ አይደለም። ትኩስ case ይዛ RU-vid አይመጣም. ምን አይነት ደደብ RU-vidr ናት እቺ? She just put this poor lady and children's life in jeoperdy. His lawyers are going to watch this and use it aganest her case.
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 28 дней назад
ሴት ልጅ አበባ ናት ጥሩ ትዳር ያፈካታል መጥፎ ትዳር ደግሞ ያጠወልጋታል።
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 26 дней назад
በትክክል
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 25 дней назад
ወንድም አያስፈልገውም?
@hannu7898
@hannu7898 25 дней назад
True
@papibelete-pw4vq
@papibelete-pw4vq 21 день назад
Yemegerm agelaletse ❤
@misraktamrat8142
@misraktamrat8142 28 дней назад
እባካችሁ አሜሪካ ያላችሁ ኢትዮጵያኖች እርዷት ልጆቿን ታሳድግ ጌታ ኢየሱስ ቀድሞ ይውጣልሽ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ኢየሱስ ለሁሉም መልስ አለው አይዞሽ እህቴ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 27 дней назад
የኔም ምክሮ ይኸው ነው ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ አይዞሽ !!!!
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 12 дней назад
Amen.
@Joseph-788
@Joseph-788 11 дней назад
Amennnn
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 28 дней назад
አይ የሀበሻ ወንድ አመል አይለቅ በትምህርት እንኳ የባህሪ ለውጥ አያመጡም ባለጉዳይዋ የመጀመሪያ አይደለችም እሷ ወደሚዲያ ወጣች እንጂ ብዙ ተመሳሳይ ታሪክ ያላቸው አሉ።
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 28 дней назад
ትክክል
@abrhame3111
@abrhame3111 28 дней назад
Yenats man yenegerlachu
@matusala8322
@matusala8322 25 дней назад
ታዳ ለምን የተማረ ነጫጭባን አታገቡም 😂
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 25 дней назад
​@@matusala8322 እየህ ከዚህ መልስህ አንተ እራስህ መሰከርክ መንነታችሁን ። በርግጥ ሁሉም ወንዶች ናቸው ብሎ ማለት ባይቻልም አንዳንዶች አሉ በሰለጠነ አገር ቢኖሩም፣ የትምህርት ጥግ ቢደርሱም።፣ ምንም የማይሰለጥኑ ። እንኳን ሚስት ልጆቻቸውን እንኳን የማይወዱ እንደዚህ ሰወዬ አወጥተው ጓዳና የሚጥሉ። ለሴት ክብር የሌላቸው። የእነርሱ መጨረሻ ግን ሁሌም አያምርም በህይወታቸው ደስታን አያገኙም ከአንዷ ወዳንዷ እየተልከሰከሱ ከመኖር ውጭ።
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 24 дня назад
🤔እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ውንዱስ እሽ እንበል 🤔ሴቶች በ ስለጠነ አለም ተቀምጠው ልክ እንደ ኢትዮጵያ ተጮክነው እንዲኖሩ ለ ውንዶች መፍቀዳቸው 🤔🤔አዑኖች ሴቶች ከ ኢትዮጵያ አዳሜ ውንዱ ያመጡና ኮሽ ሲል ፖሊስ ይጠራሉ 🤣ውንዱ ነው ሚፍራው እኮ በ አዑን ግዚ 🤔ግን ሚቀርቡት ሴቶች 🤔ምንም አልገባኝም
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 25 дней назад
እኔም እንዳችሁ ነኝ ለትዳሬ ሂወቴን ስሰጥ ኖሬ ዛሬ እንደማስቲካ ተፋኝ ወርቅ በሰጠ ድንጋይ ሆኞ እየተቃጠልኩ አለሁ እኔም አሁን ፍቺ ጀምሬለሁ መሞት አልፈልግም ። ለልጆቼ እያልኩ እኔ ልሞት ሆነ ስለዚህ በቃ አልኩ ።
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 24 дня назад
😔😔የት አገር ነው ያለሽው ለምን ሴቶች ስታግቡ ስራ ትፍታላችኡ 😔
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 23 дня назад
እግዚአብሔር ያግዝሽ በርቺ ፀልይ❤
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 19 дней назад
Mefatat yebase new. Enatu asibibet
@user-mt7gl1jt4z
@user-mt7gl1jt4z 16 дней назад
መፋታትማ መፍትሄ ነው እንዴ
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 13 дней назад
ልክ ነሽ እህቴ. እኔ አንድ ልጄን ይዤ ከቤት ብር ብዬ ነው የወጣሁት. ምንም የረባ ስራ ሳይኖረኝ ወጥቼ እግዚአብሔር መልካም ነው ስራ ገብቼ ልጄን ቤ ቢ ሲተር ሱማሌዎች ጋ እያስቀመጥኩ እነሱ እየረዱኝ ነው ልጄ ያድገው. እናም ለልጄ ብዬ መፍታ ት ግድ ነበር. ልጄ ይህንን እያ የማደግ የለበትም ብዬ.
@tigist9810
@tigist9810 28 дней назад
አይዞሽ እህት አንቺ ብቻ አይደለሽም በዚህ ሕይወት ያለፍሽ ወጥቶ አለመናገር ነው እንጅ ብዙ ቤት እንዳንቺ ያለ ሕይወት እያሳለፈ ነው ሰዉ አሜርካ ስባል ሁሉም ደልቶት የሚኖር ይመስለዋል አንቺ ጠንካራ ነሽ ወደ ሕግ አድርሰሻል አታልቅሽ እግዚአብሔር የአንቺ ቀን በቅርብ ያመጣል እንባሽ ይታበሳል ጤናሽን ጠብቂ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምርልሽ
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 28 дней назад
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በቸኛ መሆኔ እወደዋለዉ ብቸኝ ነቴን ባልፈልገዉም አምላክ ብቻዬን ይደረገኝ እዳልጎዳ በት ነዉ በአሁን ግዜ እዉ ነተኛ ሰዉ ማግኘት ይከብዳል ከመቸኮል በደንብ መጠናናት ይጠቅማል ብዙ ግዜ ቸኩለዉ የሚይገቡ ሰወች ናቸዉ የሚጎዱት
@almlimm9525
@almlimm9525 28 дней назад
Hulum andi aydelem turu sawm ale
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 28 дней назад
Ayee hulunime satin wonide anide mayatena mag amati turu adolami
@zed8788
@zed8788 28 дней назад
ቀላል አንዳነድ ግዜ ብቻ የሆነ የማይመች ሙድ ውስጥ ይከታል ::ያንን ለናሸንፍ የምንችለው ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ /በፀሎት ነው ::ከዛ ውጭ ብቸኝነት ገነት ነው የሚያሳዝነን የለ የምናሳዝነው :🙏🙏🙏✍️
@kedijahussin
@kedijahussin 28 дней назад
በጣም ከባድ ነዉ መፍረድ አይቻልም ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ሁለት ፊት ካላቸዉ ሠወቺ ይጠብቀን ያቺን ደካማ ጎን ስላወቀ ነዉ እደዚህ ያስቸገረሺ ደካማ ጎንሺም መዉደድ እሚባለዉ ነገር መሠለኝ ብቻ አላህ ይጠብቅሺ እህቴ እስከ ልጆቺሺ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 28 дней назад
የህግ ባለሞያዋች እባካችሁ እርዶት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@konjitwhitaker778
@konjitwhitaker778 28 дней назад
I know her and she been through a lot, when I met her first I didn’t know she was in shelter because how beautifully hold her kids up! She didn’t even told me she was in shelter at first and I couldn’t imagine looking her kids. She takes care of her family well.(including husband). This is his words not mine. Please let us not judge.
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 28 дней назад
Thank you
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v 27 дней назад
እህቴ በጣም ቆንጆ ስለሆንሽ እባክሽን አታልቅሺ ! እራስሽን ተንከባከቢ !!!ፈጣሪሽ ይወድሻል .
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 28 дней назад
አልጋነሽ አይዞሽ አሁንም ዕድል አለሽ በርቺ፣ የሰው ልጅ በሂወት እስከ አለ ድረስ ዕድል አለው በርቺ፣ በሂወት እስከካለሽ ድረስ ሂወት ይቀጥላል🙏
@rrebka3396
@rrebka3396 28 дней назад
እንደኔ ከማየውና ከምሰማው ትዳር ከኢትዬጵያ ገና ስንመጣ ወደ አሜሪካ ለትዳር ባንቸኩል ሀገሩን ብንለምድ አሜሪካን ሀገር ያሉ ወንዶች ብዙ ሴቶች ከጨፈጨፉ በሃላ የሚያገኟት ሴት በቃ ለልጅ እንጂ ሴት ብርቃቸው አይደለም ስለዚህ ክብር የላቸውም ብዙ ወንዶች ዱርዬ ፊሊፒን እና ጥቁር ሴት የለመዱ ናቸው ስንመጣ ጠንቀቅ ማለት ማጣራት ማወቅ ስለዛ ሰው
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 28 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ የልቤን ነው የተናገርሽው
@azmeraabate3963
@azmeraabate3963 28 дней назад
በትክክል
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 28 дней назад
እውነት ነው መጀመሪያ እራስን መቻልና በወንድ ላይ ጥገኛ ያለመሆን፤ ወንድም ሆነ ሴት ለመማርም ለመስራትም እኩል ናቸው
@net7967
@net7967 27 дней назад
Betkkl
@AbrahamAlemu-sg5iv
@AbrahamAlemu-sg5iv 27 дней назад
What do you know about living in America. Stop this bullshit on your brothers, most habesha men in America are well mannered and hard worker. I know a lot of evil and crazy habesha women who think they can do anything using the system. Don't ever talk something you don't know.
@user-gl2jj5pu5i
@user-gl2jj5pu5i 28 дней назад
ክፎ ባሎች እግዚአብሔር ይፈረድባቹ ስንት ሴት ሰብረው የጣሉ አሉ Psycho logical verbal abuse ሳትፈልጌ ማረግ አይችልም
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 28 дней назад
እውነት ግን ወንዶች ጨካኞች ናቸው
@nejatali7088
@nejatali7088 27 дней назад
Wodochin kemamarer setoch bertu tenikiru kewondoch atitebiku.
@ef6079
@ef6079 28 дней назад
አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ ፍርድ የፈጣሪ ነው ብዙሴቶች እንዲ አይነት ችግርውስጥ አሉ ቤቱይቁጠረው ወንድልጅ እባብ ነው በተለይ በስደት ያሉ ወንዶች 😢😢😢ብቻ ዋጋቸውን ፈጣሪ ይክፈላቸው በትዳር መሀል እየሄደ እየለለደ በሽታላይ ጣላት ስድነው😢
@liyulyu-nn4td
@liyulyu-nn4td 28 дней назад
Yep. Ande sebabrew seyaskemtuhe beka men endmtarge Hulu gera yegebaghale. Egzabher yestew yenem beshetegha argoghe kere . Yemgeremew sew new yeswente weste bedbbsaygenzebu esu melkam sew new belew set liji enaten yemyagelute ngere. Westu honene sufere yemnargewe eghawe Nene . Weshetam asmsah hebretesbe sentu ari endnkawe enchete ageleleghe ke berhane gare tegle getemku bezu chenkete weste gebahu wendmun lemanore enen bemalakew mekraweste tedo eyndedebeghe abseleghe . Emayalfe Hulu yemkra zemen alfe . Eze edrsalehu beye asbem alkim nbere . Lekase egzabher yetbkenale zare laye erasen sasbew yanen mekera berasu hayel altewetahutem. Egzabher yemsgen. Yemayalfe menm yelem. Zare deme enba yalkisale be text esdebalehu ke 8 amete behala . Asbute tesfa alew ahun me endmemlse . Asgededo mokerale , bageghew agatamimem yemokeral. Bezh mehale yene beharim eytblashe desta eyatahu hedku ahun manenem alamnem manenem beka hulun ngere techew kuche alku yewend suri saye enkan yameghale. Aswetacheghe eyale new yemyaswerawe menm wenjel endalfesembeghe new yemyastew. Joroyen adenkuroghale ., afnchayen admto ghale bezu physical telate adresobeghale.Economicaly disabled Argo wedesu lemlseghe bezu terale. Sera besu meknyate wede part time keyre bemalfelgew hyewte bezu dekemku . Ande yemalrsawekakeme belaye sehone medhanite tetche wedku wenbere sebo elate laye komo yameghale arfa defkalehu yemayew nbere erasen esksete ketlo gen ande betun yemolawe akale me to kenden yezo goteto ansaghe beka bekale meglse alchelem . Lebsu meginasefyawe light blue new beka betun moltotale. Alteweshem tenshe new yaleghe beteamere trnsahu . Medhanitun hulunm new yetetahute . Gen danku egzabher yemsgen. Enenm Holmes leyargeghe nbere hasabu . Ye seruten wenjel bagatami yebete akeraya taweki selnbere ante weta bela weta yalechew. Beka egzabher redtoghe esan akomeleghe erasa ezawe apartment laye beye ageghechelte andem shuka salasker kotetun lemkom weta. I'm sure bezu kebad Yale ngere yargeghe nbere casu wede akrayachen selmfelgute document selu kedmew enen aswetetew fake mistun file lemarge merja metyekachew tekemeghe. Tertew teyekughe bemtenu ngerekachew . More yemchenkew endsygaletu ene nbereku yemsakekew behalem bezu waga yemkeflew. Zaren mekomen sasb yegrmeghale. Eykoye demo false werewochen made-up marge jemere. Betlye ebdenate lemasbale yehedbte remete kebad nbere. Le shopping yegbahubete Hulu yememslew lover endaleghe new. Bete enkan kuch. Beye yasaleleghale still now. Wey gud sentu yengerale. Every time adadis fabricated yetdrgu werewoche gede new. Egzabher kesew ministries yetbken. Betlye. Melkam teru teblew yemchohelachew sewoch yesytan medbkiyawoche nachew. Tru yrmemselute lewchi sew new letmlkachachew. Egzabher lebona yestachew. I feel you momma.
@zahraliban5714
@zahraliban5714 22 дня назад
ባል ተብዬውን ለጥያቄ ይቅረብ እንደምስትዬው የምትሉ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 3 часа назад
በየቤታችን እናቶቻችን እኝን እያሰቃዩ ላለ ወንዶች ሺውሸት ቢያወራ አላምነውም
@geniigenni3262
@geniigenni3262 28 дней назад
የአሜሪካን ሀገር ትዳር ሆድ ይፍጀው ነው ወገኖች ሴቷ ሚስት ልጆች አሳዳጊ የቤት ሰራተኛ የውጭ ሰራተኛ በአጠቃላይ ምን ልበላችሁ የቁም ስቃይ ኑሮ ነው የምትኖረው ወንዶቹ ተንኮለኞች ምቀኞች ሸርሙጦች በአጠቃላይ ራስ ወዳድ እና ስለ ልጆቻቸው እና ስለሚስታቸው they don't give afu*k 😢
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 25 дней назад
Genni እኛን አትፍሪ አላህን አትፈሪም ምን አጥፈትን ነው ይሄ ሁሉ ውርጅብጅ ሰውዬው ሀሳቡን ሳይሰጥ የሞት ፍርድ ፈረድሽበት
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 25 дней назад
ወንዶቹ "የሚሸረሙጡት" ከሴትጋ ነው አይደል?
@tariktruth2271
@tariktruth2271 25 дней назад
100% ውሸት ። እንደ አበሻ ወንድ ሳትሰራ እንኳን ተሸክሞ የሚያኖር ለራሱ ትልቅ ነገር ሳያምረው ፡ እሳ ትልቅ መኪና ካልያዝኩ ስትለው የሚያሲዝ፡ ውድ ስልኮች የሚያሲዝ ባል እንደ ሀበሻ ባል አላየሁም። ሴቶቹ ግን እግዚአብሄር እንድታስተውሉ ፣ እንድትረጋጉ ይርዳችሁ። በጣም ልቆች መረኖች ፣ ባለጌዎች የማንም ዜጋ የጥቁር፣የስፓኒሽ፣ የነጭ መጫወቻ ናችሁ ፡ በጣም ያሳዝናል በቀላል ነው የሚጫወቱባችሁ። ይሄን ስናገር እያዘንኩም እያፈርኩም ነው እንደ ሀገር ሰው። እራሳችሁን አክብሩ ። የሌላ ዜጋ አንድ ቀን ወጪ ሼር ካላደረግሽ የሚያደርግሽን በደንብ ታውቂያለሽ። እራሳችሁን አክብሩ እንደሌሎች ሀገር ሴቶች ኮንፊደንስ አዳብሩ ሌሎች ሀገር ሰዎች ላይ። እራሳችሁን አክብሩ pls pls pls
@tariktruth2271
@tariktruth2271 25 дней назад
​@@JAsperEudaimoniaየአስተዋይ ሰው ጥያቄ ተባረክ አቦ። ከሆነም እኮ ከሀገሩ ሴት ጋር ነው ሊሆን የሚችለው። ሴቶቻችን አሉ አይደል እንዴ በቀላሉ የሌላ ሀገር ዜጋ የሚጨፍርባቸው ዋው ስላላት ብቻ።
@geniigenni3262
@geniigenni3262 24 дня назад
@@tariktruth2271 ባለጌ ክፍት አፍ ነሽ ለአንቺ ህይወት ቆርቆሮ እና ውድ ስልክ ነው ተናገረሽ ሞተሻል ደደብ ፍቅር መስጠት ጊዜ መስጠት እንዴት ነሽ ብሎ ማውራት በሳምንት አንድ ቀን እኔ ልጆችን ልያዝ ብሎ እረፍት መስጠት ብታውቂበት ይህ መተሳሰብ ነው ትዳር ትዳር የሚያደርገው እንጂ መኪና እና ስልክ ውድ ቤት መስጠት አይደለም ሲቀጥል ለመሆኑ የትኛዋ የሀበሻ ሴት ናት በየትኛው ጊዜዎ ከጥቁር እና ከስፓንሽ ጋር የምትልከሰከሰው ያገባችው ልጅ በማሳደግ የቤት እና የውጭ ስራ በመስራት ያላገባች ሁለት ስራ በመስራት ተጠምዳ ነው የምትውለው 100% ውሸት ነው ላልሽው ለዛ ነው አሜሪካን ሀገር የሀበሻ ፍቺ የበዛው በዛ ለይ ሴቶቹ በዲፕረሽን እና በማዲያት ፊታቸው ተበላሽቶ የምናየው አንዳንዴ ስንናገር ስለ 2%ፐርሰንቱ ሳይሆን ስለ አብዛኞቹ ትዳር እናውራ እውነት እውነት እንበል።
@eyerusm721
@eyerusm721 28 дней назад
She looks very humble and have a pure heart I'm so sorry for have been through with all this difficulties God be with you 😔
@zahraliban5714
@zahraliban5714 22 дня назад
ልጅቷ ቆንጅዬ ነች ።ግን ለጋብቻ ትንሽ ቸኩላ በማግባቷ ችግሮች ሲደራረቡባት መቋቋም አቃታት ።ነገም ሌላ ቀን ነው አላህ ይርዳሽ አይዞሽ
@azebg7176
@azebg7176 24 дня назад
እህቴ እኔም ከእትጰያ ወስዶ በስልክ አንድ ቀን ኩፉ ሳይናገር አምጥቶ ቤት ቆልፎ ከቤት አልወጣ ት /ት አተማሪም ብሎ ዘጋኝ አፓዝ አርጎ እየሰደበ እኔ ጥሩ ሰአት ከሱ ቤት መውጣት ወሰንኩ ታርኬ ልክ እንዳቺ ነው እና ወንዶች የማታቅ ካወቁ እደዚ ነው የሚያረጉ አይዞሽ ።
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 28 дней назад
የሱ አሺከር ሁነሽ እንድትኖሪ የሚፈልግ ወንድ ነው የነበረው አምላክ ይፍረድበት
@KonjitBerhanu
@KonjitBerhanu 28 дней назад
አይዞሸ በርቺ ፀሎትጥሩ ነዉ ለጭንቀትሽ። አሁንም መማር ትችያለሸ። እግዝአብኼር ይርዳሸ።
@Dior768
@Dior768 28 дней назад
❤❤❤ Kidi በሳል ነሽ ክበሪልን ባለ ታሪኳ ግን life ይቀጥላል እራስሽን ጠብቂ ኖረሽ አሳይው❤❤❤
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 28 дней назад
ወይ እዳ አወቁት ሲባል የማይታወቅ ማንነት ካለው ሰው ይሰውረን🙏🙏🙏 አይዞሽ የእኔ እናት ፈጣሪ ይፍረድልሽ የእርሱ ይበልጣል
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 28 дней назад
ስትረጋጊ አገርቤት ሄደሽ ፀበል እግዚአብሔር ይረዳሻል ትዳር ላይ ያላችሁ ሴት እህቶቼ ተረጋግታችሁ እራሳችሁን አዳምጡ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 28 дней назад
ምንም ብዙ ሺ ኪሎ ሜትር ባናቋርጥም እኛ ፈቃደኞች ከሆንን እና ባለንበት በራችንን ዘግተን ንሰሐ ከገባን እና ከፆምን ከፀለይን ፈጣሪ ባለንበት ቦታ ይረዳናል የኔ ዉድ
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 26 дней назад
Ehte Egiziabher Alelisch Ayzoch Zelie 🙏🙏🙏
@kalkidaneyasu3620
@kalkidaneyasu3620 28 дней назад
Stay strong.may God help you. And thankyou kidi your wise and humble.
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 28 дней назад
አሜሪካን ሀገር የሚኖሩ አብዛኛዉ ሀበሻ ወንድ ራስ ወዳድ እና ደደብ ናቸዉ ካለነሱ ቤተሰብ እና ካለእነሱ በስተቀር ለማንም ግድ የላቸዉ አህያ ሁላ 😡😡😡😡እግዛብሄር ይፍረድባቸዉ አንቺ ግን በርቺ በየቤቱ ስንት ከብት አለ መሰለሽ
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh 28 дней назад
መጀመርያ አትንዘላዘይ ወይም መርጠሽ ተንዘላዘይ ዘልዛላ ዘነዘና
@AbrahamAlemu-sg5iv
@AbrahamAlemu-sg5iv 28 дней назад
There are many habesha man getting crazy and abused by the women. The women are confused and trying to use the system.
@tigis5540
@tigis5540 28 дней назад
@@Ghost-jg6yhyanzelazlih ye ahiya zer
@yonasasmelash5394
@yonasasmelash5394 27 дней назад
Mendenew netaweraw esche😂demo
@Ghost-jg6yh
@Ghost-jg6yh 27 дней назад
@@tigis5540 አህያ ቀጥብሎ ስራውን ነው ሚሰራው እይንዘላዘልም ያንዘላዝልልሻል እንጂ
@haimanot4049
@haimanot4049 26 дней назад
ያለውቀት የተበላሸ ነገር አለ .አንደኛ በሽተኛ ነኝ ካለች ልጆቹን ለማሳደግ አችልም በሚል ልትነጠቅ ትችላለች .ስራዋን እየሰራች ልጆቾን ማሳደግ ብቃት እዳላት ማሳየት ቤቱና እና ለልጆቹ ለሶ እድሰጥ ማድረግ ነው. አባት የተባለው ልጆቹን ስለሚመታ የማሳደግ አደለም 18 እኪሞላቸ ድረስ ቤቱ መውሰድ አይችልም public የሆነ ቦታ ማገኝት ማየት ይችላል 18 እኪሞላቸው ድረስ child support መክፈል አለበት 4::
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 28 дней назад
እህታችን አይዞሸ። እግዚአብሔር ሁሌም ከአንቺ ጋር ይሁን። ጥሩዎች እንዳሉ ሁሉ አብዛኞቹ ወንዶች ሚሱቶቻቸውን አያከብሩም።
@tenad7309
@tenad7309 28 дней назад
ለመፍረድ ከባድ ነው:: በእሱም በኩል ያለው ችግር ቢሰማ ጥሩ ነበር:: ልጆች ግን ከ18 ዓመት በታች ከሆኑ? አባታቸውም የመርዳት ግዴታ አለበት:: ከቤት ውጡ ሊባሉ አይችሉም:: ቤቱም ከተሸጠ? ለእስዋም ለልጆቹም የሚኖሩበት ቦታ ይሰጣቸዋል እንጂ? ከቤት ወጥታችሁ ሜዳ ላይ ውደቁ የሚል ህግ የለም በአሜሪካን ውስጥ::
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 28 дней назад
ቤቱማ ከተሸጠ ያለባቸው የባንክ ዕዳ ተከፍሎ ትርፉን ለሁለት ስለሚካፈሉ ቤት መከራየት ትችላለች
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 27 дней назад
ኧረ በአሜረካ የልጆች እና የሴቶች መብት ከጣራ በላይ የተከበረ ነው። የሆነ የተደበቀ ጉዳይ ያለ ይመስለኛል። ለገንዘብና ለሌላም ለልላም ገዳይ ሲባል ስንትና ሰንት ወንዶች። ከሞቀ ትዳር ድንገት በልዩ ልዩ ምክንያት የወር ገቢ ሲቋረጥ ባሎቻቸውን ያባረሩ ሴቶች በደርዘን አውቃለሁ። ደርሳችሁአትፍረዱ ።
@Ivyblac
@Ivyblac 25 дней назад
ቤቱ ኮ ኪራይ ነው የራሳቸው አደለም
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 18 дней назад
እሷ አሁንም ትውደአለች ብዙ ነገር ጥሩ ነገር ነው ያወራች
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 часа назад
​@@gebremariambeyene6969አርዶ መጣል ነው የሀበሻን ወንድ ቆሻሻ ሸርሙጣ ነሽ
@Mcsegnit
@Mcsegnit 28 дней назад
ትዳር እጅግ አደገኛ ነገር ውስጡ አለ። ክፋት ሁሉ የሚ' ጀመረው ትዳር ውስጥ ነው። ሌላው ግን አሁን ከዚች እህት በሰማነው ጉዳይ የፍርድን ነገር መናገር የኢትዮጵያውን ችግር መፍትሔ የሌለው ያደርገዋል። የትኛውም ማህበረሰብ የዚችን እህት መከራ ያለፍርድ በርህራሄ ይመለከታል። ደግሞም እንደዚያ ናቸው። በዚህ ምክንያት አለም ሁሉ የተባረከ ሲሆን ኢትዮጵያውያን ግን ምን ጉዶች ናቸው ? እንድል ያደርገኛል። ይቺን የታመመች እህት መሳደብ ጤነኝነት ነው? በዚህ ምክንያት ብቻ .....ኢትዮጵያ ራሷ ሰላም መሆን ትችላለች ???
@Spurgeo
@Spurgeo 27 дней назад
Let me tell you this.... Tidar Be'wustu mnm Adege'gna neger Yelewum.... Marriage is the blessing only when it gets from Heavenly father. Be'sew lib wust gn Kifat Yadral.... By the way your comment looks like passed through google language translation....😅 like from any language to Amharic.... Good day.
@Mcsegnit
@Mcsegnit 27 дней назад
@@Spurgeo ኢትዮጵያውያን ጠማማ ናቸው። ይችን ምስኪን እናት ለገዛ ልጆቿ ''ሰይጣን አለባት'' ይላቸዋል። እንግዲህ ባል ተብየው በእኔ ውስጥ ሰይጣን የሌለው ጥሩ ሰው ስለሆንኩ ነው እያላቸው ነው። ኧረ እንዲያውም ልጆችን መቅጣት የአምላክ ትዕዛዝ ነው ይላቸዋል። ስለዚህ “Heavenly father” ትዳር ካልሰጠ ትዳር አይደለም የምትለን ከሆነ አንተ ከዚህ ሰው በምን ትለያለህ?? እራሳቸውን ፃድቅ የሚያደርጉ ብቸኛ ፣ ከአለም ተለይተው በአምላክ ስም የዲያብሎስን ስራ የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ብቻ ናቸው። በ
@Spurgeo
@Spurgeo 24 дня назад
@@Mcsegnit first of all I am not ethiopian and don't call me that, I fell that you live under toxic relationship with dozen kids. Am sorry yours is really hell...
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 8 дней назад
@@Spurgeoexactly 😂. I paused while I was reading lol what the heck .
@tigetad5649
@tigetad5649 28 дней назад
እንደገባኝ ከሆነ አሁን የሚኖሩት DC አካባቢ ነው Ethiopia ኮሚኒቲ ሄደው አማክራቸው ከዛ ጥሩ ጠበቃ ይዘው ዲፌንድ ማድረግ ነው መልፈስፈስ አያስፈልግም ::: አሁንም እወደዋለሁ አይሰራም እሳቸው እርሶን ሆም ለስ ለማድረግ የሚጥሩ ከሆነ ቆፍጠን ብለው በጥሩ ጠበቃ መገተር ነው :::
@selamhailu1990
@selamhailu1990 28 дней назад
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@selamhailu1990
@selamhailu1990 28 дней назад
@@yonas9945 🙏
@ellenia6757
@ellenia6757 25 дней назад
😅😅
@Spurgeo
@Spurgeo 27 дней назад
Happy early mothers day Alganesh, You really deserve respect. Please never give up cause God is able to change whatever the bad situation you passing through. Praying🙏!!!
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 28 дней назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ❤
@Yarmela
@Yarmela 28 дней назад
አይዞሽ በርቺ። ይህም ያልፋል!!
@kelemeworkd-jb9tm
@kelemeworkd-jb9tm 28 дней назад
ይህ ቡዳ ሰው ለጤናው አይደለም አስር ጊዜ state የሚቀይረው ችግሩ እንዳይታወቅበት ነው .
@user-vb5fv9lf8b
@user-vb5fv9lf8b 28 дней назад
ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ሁሉም በእርሱ መልካም ነው.
@medaniyalemadanegn3265
@medaniyalemadanegn3265 28 дней назад
ፖሊስ ጠርተሽ ማሳሰር ነበረብሽ ሕግ ያለበት ሀገር እያለሽ
@fikiryashenifal4493
@fikiryashenifal4493 25 дней назад
መቼ ነው የሚያበቃው የሀገሬ ሴት ማልቀስ ይብቅ ይብቃ ይብቃ የሀበሻ ወንድ ግፍ ማብቃት አለበት ይቺ እህት ካቅሟ በላይ ሆኖባትነው የወጣችው በየቤቱ ያለውን ለቅሶና ግዞት አምላክ ይቁጠረው ከሱ መልስ እንሻለን ይብቃ ይብቃ ይብቃ በቃ::
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 28 дней назад
እህታችን ኪዲ በየጊዜው ሰዎችን ለመርዳት እያደረግሽ ያለው መልካም ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ እባክሽ ይህች እህት በብዙ አቅጣጫ እገዛ በጣም ያስፈልጋታል እና እኔ ካለሁበት እስቴት እኔና ጏደኛዬ በተለያየ ጊዜ ስልክ ደውለንላት ነበር ግን ስልኳ ወድ voice mail ነው የሚሄደው ስለዚህ ሌላ አማራጭ ካገኘሽ እባክሽ Thank you
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 21 день назад
ሜሴጅ ላኩላት በሰው እያሰደወለ ያሰቸግራት ይሆናል፣
@mame.f3798
@mame.f3798 15 дней назад
የአእምሮ በሽታ ሲመጣ የመጀመርያ ስራዉ ማንንም አለማመን መጠራጠር ነዉ በዛ ምክንያት ኤሌክትሪክ ነገር ማንኛዉንም አብሶ ስልካቸዉን ከቦርሳቸዉም አያወጡትም ይጠለፋል ብለዉ ያስባሉ እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@TedrosPetros
@TedrosPetros 28 дней назад
Ayizosh yene ehet Egziabher hulun yastekaklilish
@selampeace4261
@selampeace4261 28 дней назад
ሌላው በደልዋ እንዳለ ሆኖ ይህች ሴት የእግዚአብሔርን ቃል በማይገባ መንገድ ነው የገለፀችው ቃሉ የሚለው ልጅህን ቅጣ እንጂ ደብድቡ አይልም ቅጣት ብዙ አይነት ይሆናል የሚወዱትን መከልከል በቀበቶ ሳይጎዱ በቢገረፉ ልጆች ናቸውና ለማቅናት እንጂ እነሱን የሚጎዳ መሆን የለበትም ልጆቹ እኮ የተስማሙት ስላልጎዳቸው ነው እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ደብድቡ ብሎ የተናገረበት አንድም የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል የለም መምከር መልካሙን መንገድ ማሳየት የወላጅ ሀላፊነት ነው
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v 27 дней назад
ግራ ለተጋባች ሴት እንደገና ሌላ ማቁሰል አያስፈልግም .😮
@bona2318
@bona2318 26 дней назад
Abatachew new lelijochu Egziyabher lijochachihun debdibu biluwal eyale yeminegrachew esuwa ayidelechim
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace 25 дней назад
በደንብ አልሰማሻትም፣ እሷ አደለችም ይሄንን ያለችው አባትየው ነው
@user-lu9ri1kx2z
@user-lu9ri1kx2z 27 дней назад
ግን ለምንድን ነው አብዛኛው ወንዶች ሴትን አታከብሯትም አትርሱ 9ወር አርግዛ እናታቹ ከብዙ ስቃይ በኋላ እደተወለዳቹ እባካቹን በደል ይብቃ አራያ አባቶች ሁኑልን
@PetrosMemru-oc7he
@PetrosMemru-oc7he 19 дней назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ አልጋነሽ ተባረኪ ኪዲ
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 28 дней назад
You need to work yourself. You need to get better for your children. You need to get close to God. Please go to church wherever religion you are. God loves you more than anything. Forgive your husband and move on with your life. America is land opportunity. You will be fine without him. Don't regret about your past. Don't regret about having your children. Children are the gift from God. It takes two to make the marriage also destroy the marriage. There is 2 sides to every story.
@eritrea576
@eritrea576 25 дней назад
Good advice
@dagdag3471
@dagdag3471 27 дней назад
አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር ያስተካክልልሻል አይዞሽ
@user-fh4vs4yx4j
@user-fh4vs4yx4j 28 дней назад
Ayezoshe my sweet sister GOD bless you Your hope is JESUS Pray my sister
@selammebrahtu8033
@selammebrahtu8033 26 дней назад
Wawa ayezoshe my Sister god bless you ❤
@purplestars029
@purplestars029 28 дней назад
Ya Allha 😭 it's amazing even seeing you in this way at this point, you are very strong 💪🏻 ❤️ person
@seifealmaw4531
@seifealmaw4531 26 дней назад
You are very nice tuber.God bless.
@user-dz3si6bq7k
@user-dz3si6bq7k 28 дней назад
አይ የኔ ማር በቁማችን ገለውናል የኔ ህይወት ብነግርሽ ይህም አለ እዲ ተሠስገን ትይ ነበር ምን ዋጋ አለው ተመልሰን ብንወለድ ነበር
@tigist9810
@tigist9810 28 дней назад
እኔም
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p 28 дней назад
Bekumachin becha ensha allah Allah lehulum wagawen yesetewal
@lamrotolana
@lamrotolana 26 дней назад
Ayzosh wide
@NatikAkiye-ce9fl
@NatikAkiye-ce9fl 25 дней назад
አይዞአቹ አምላክ ሁሉን ያውቃል እውነተኛ ፍርድ ከአምላክ ነው። ወደእግዚአብሔር እንፀልይ። ሁሉ በሆዱ እሳት ይዞ ነው የሚኖረው
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z 28 дней назад
Stay strong 💪!!
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 26 дней назад
ሴት ልጅ ሁሌም ጠንካራ መሆን አለባት የመጣው ንፋስ ሁሌም የማጥለን ከሆነ ከባድ ነው ።
@menbereyeshima2841
@menbereyeshima2841 12 дней назад
my dear sister, be strong may God will be with you🙏
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 28 дней назад
May the lord give you strength you and provide you all the help you need ! You need to be strong for your kids 🫶🏻🫶🏻🫶🏻
@Selame3339
@Selame3339 28 дней назад
ከምን ሰማችው እና ካየናቸው አሜሪካ ሀገር ሴቶች እና ውንዱች እንዴህ አይነት ህይውት ያጋጠማችዋን አሜሪካ ሀገር ትዳር አይታሰብም
@user-dz3si6bq7k
@user-dz3si6bq7k 28 дней назад
የሰማይ አቦት ይፍረድቦችሁ ክፍ ቦሎች እኔንም አሰቃይቶኛል በቀበቶ የተገረፍኩበት ጊዜም ነበር አይምሮዩንማ እቃቃ ነው የተጨወተብኝ ግን አለፈ እግዚሀብሔር የሚያለቅሱ አይኖችን ይዳብሳል ይጠርጋል አይዞሽ እህት አለም በርቺ ከሱጋር መኖርሽ የሚያናድድሽ ቀን ይመጣል ለምን እስካሁን የምትይበት ቀን ይመጣል ደስብሎሽም ትኖሪያለሽ ይብላኝ ለሱ ተስፋ አትቁረጭ ኡሱን ኡደትርፍ እቃሽ ቁጠሪው ነገ በጊዜው ከህይወትሽ ይወጣል እመኙኝ ይቺን ቀን ጠብቂ
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 28 дней назад
የራሳችሁ ችግር አይታያችሁ። ሁሌ ሌላውን እንደወቀሳችሁ😂😂😂 እረ አታስቁኝ እስኪ። እና አሁን ገልሙተሽ ፈታ እያልሽ ነዋ 😂😂😂
@hirutbaka152
@hirutbaka152 28 дней назад
😢yederesebet yawukewal Enen gn wedegziabhr astegagn yalfal
@user-yc1bp2xb6e
@user-yc1bp2xb6e 28 дней назад
Egezabehare awaki new egezabehare emeni kem werate yegelebwtale Bezih meder eko (2) ayenete sew new yalew
@amenyihun2418
@amenyihun2418 28 дней назад
​@@thevoiceofethiopia-9295ባለጌ ጨካኝ
@user-uh1bc1zu2d
@user-uh1bc1zu2d 28 дней назад
Ere aybalm​@@thevoiceofethiopia-9295
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 26 дней назад
አይዞሸ ፤እህቴ ፤እንዲህ አይነት ነገር ያጋጥማል ፤ጠንክሪ
@tigstwalfa6928
@tigstwalfa6928 24 дня назад
አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@educate-t1
@educate-t1 28 дней назад
Ayzosh enat, now it will be better. You have hope now
@nebechacha1534
@nebechacha1534 25 дней назад
49፡ ደቂቃ ሰማሁት! ይሁንና ምንም ፍርድ የሚያስፈልግ አልመሰለኝም! ነገር ግን ሴትየዋን በመርዳት ልጆቹን ማዳን የሚቻል ይመስለኛል። ምክንያቱም በዚህ ምድር ጣጣ ማንም ያምጣው ማንም ይጀምረው ልክ ችግር ሲፈጠር የመጀመሪያው ተጠቂ ሴትና፡ ህፃናቶች ናቸው።
@tsedihmichael8070
@tsedihmichael8070 26 дней назад
አይዞሽ ኪዱ ከዚህ በፊት ያቀረበችው የህግ ባለሙያው አቶ ተክሌ ከእግዚአብሔር ጋር ሊረዳሽ ይችል ይሆናል እግዚአብሔር ለዚህም መልስ አለው ።
@MeseretTemesgen-lr3si
@MeseretTemesgen-lr3si 27 дней назад
ኪዲ ተባረኪ እህቴ አይዞሽ ጠንካራ ሆኝ አቃለሁ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይዘሽ ይህንን ቀን ታልፊዋለሽ ጠንካራ ሴት ሁኝ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@nejatali7088
@nejatali7088 27 дней назад
Wondoch tenkara set betam yiferalu. Setoch rasachihun atenikiru wendlay tigegna atihunu. Setoch rasachihun tenikebakebu birachihun yazu. Kebalachihu gar sitinegageru tekebaberu awarag bal tiru aydelem awarag mistim. Kesetim hone kewond metifo ale. kebedelegnoch tebiken ❤ 🙏
@RhimaYusuf
@RhimaYusuf 22 дня назад
ያልፋል ጠንካራ ሁኝ ቀጣይ ጤነኛ ለመሆን አእምሮን ለመጠበቅ ሞክሪ አይዞሽ
@ageriebelay6268
@ageriebelay6268 15 дней назад
ያ እኔ 3 ልጆቼን ጥዬለት የወጣሁ ከሰርጀሪ ህመሜ ጋር ጎዳና ላይ ወጥቼ ልጆቼን አስቃያለሁ , እኔስ ለምን ልሙት ብዬ ነው , ፍርድቤት ከሄድሽ ፕሮፌሽናል ስራዬን ትቼ ስቶር እስራና ጉድሽን አያለሁ ሲለኝ , ልጆቹን በሰላም አሳድግ , ብዬ የ 11, የ 10 , ና የ7 አመት ልጆችን ጥዬለት በሰላም እኔ ልውጣልክ 7/8 አመት ጭቅጭቅ , ጭቅጭቅ ብዬ , ጥዬለት ወጣሁ , ፍርድቤት ምናምን ውይይይይ 😢😢😢😢😢😢😢 , አሁን ሽችል , ምግብ ስርቼ , drop አደርጋለሁ , ሲኖረኝ ገዛዝቼ አደርሳለሁ , እና የእኛ ሀበሻ ወንዶች ልቦና ይስጣቸው , 😢🙏
@user-xp5xn2ge1q
@user-xp5xn2ge1q 26 дней назад
Yene kojo አይዞሽ አግዚአብሔር መልካም ነው አኛ እዝች ምድር ላይ የምንኖረው ኩትራት ነው ነገ ወደ ጌታ አንሰበሰባለን ፍርድ ይጠብቀዋል
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 23 дня назад
እግዚአብሔር ያግዝሽ እናቴ እንባሽን ያብስልሽ እግዚአብሔር ቀን ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል አይዞሽ❤
@ayahlushwoldeyes9619
@ayahlushwoldeyes9619 20 дней назад
እባካችሁ ይህች ሴት ምንም አታውቅም ምናልባት ለኢትዮጵያ እንጂለዚህ ምንም አላወቀችም ማስረዳትም አቅም የላት እባካችሁ ጠበቆች እባካችሁ እውቀትን በሰጣችሁ አምላክ ከቤቱዋ ሳትወጣ ድረሱላት ከጠበቃዋም የተግባባች አይመስለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@merchaaba
@merchaaba 28 дней назад
አይዞሽ አልጋ እግዚያብሔር ይቁምልሽ
@heranitaye7215
@heranitaye7215 28 дней назад
Ayzosh ehite hulum yalfal Egziabher keanchi gar yehun
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 28 дней назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ነገ ሌላ ቀን ነው
@frehiwotwoldemichael4787
@frehiwotwoldemichael4787 25 дней назад
Don’t cry don’t give up you are beautiful smart never late for anything. You are a good mother. Everything will be OK. Many many good Ethiopian they help you and pray that is important. Give him God he will change everything pray pray God bless you, my sister.
@argetub6
@argetub6 17 дней назад
የሚያበረታ የሚያፅናና እግዚያብሔር ነው ተደገፊው ፀልይ በርቺ አይዞሽ ያልፋል
@FUNNYVIDEOS-uo8hr
@FUNNYVIDEOS-uo8hr 18 дней назад
እግዚአብሄር ብርታትና ጥንካሬውን ያድልሽ እህቴ አብዝቶ የጨለመው አብዝቶ ሊነጋ ስለሆነ ነው ውዴ ከምንም በላይ ጤንነትሽን ጠብቂ ሌላው ነገር ያልፍል
@mukubanti6778
@mukubanti6778 28 дней назад
It’s always good to listen both side? He may have different story than her, we are excepting you to invite her husband also,
@mynewa5143
@mynewa5143 28 дней назад
EgzabHar yerdash enatu kedu tebark
@smilesmile2096
@smilesmile2096 18 дней назад
^GOD bless you 🙏. .be strong 💪 🙏 ❤ 💖 sister 🙏.
@rahelfoto1914
@rahelfoto1914 21 день назад
I'm truly sorry for what you're experiencing all this in your marraige. I'm not sure where you're located, but I encourage you to seek assistance from your government for housing and support until you're back on your feet. Stay strong ma'ma...
@user-qx8bg6tl8g
@user-qx8bg6tl8g 27 дней назад
አይዞሽ የኔናት ሁሉ ያልፋል🖐💕
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 28 дней назад
ማሜ እኮንም ልጆችሽ እና አቼ አልገደላቹ ዋናው በሕይወት መኖርነዉ❤❤
@daewdjamwl6090
@daewdjamwl6090 26 дней назад
ይሄነገር ተደጋገመብኝ ሴቶችዬ ሂወታቹን ያበላሸው ሰው እናንተም ሂወቱን አበላሹበት በቃ እሱ ማነው ማን ፈቅዶለት እንደፈለገ ሚሆነው መበቀል ጥሩ መፍትሄ ነው
@elsa-xp8zg
@elsa-xp8zg 28 дней назад
እግዝያብሄር ካንችጋ ይሁን ሁሉም ነግር ያልፋል ነገሌላ ቀን ይመጣል ትኩርትሽን እራስሽ ጤና ላይ አርጊ ለልጆች መኖር እልብሽ
@eyerusm721
@eyerusm721 28 дней назад
Kid you have good talent of hosting u have to be a journalist 👏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 28 дней назад
🙏💕
@hirutabay7408
@hirutabay7408 27 дней назад
እባካችሁ ኢትዮጲያዊዎች የሕግ ባለሞያዎች እርዷት አንችም የጌታን ስም ጥሪው ትድኛለሽ።
@elisabethasgidom631
@elisabethasgidom631 26 дней назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 28 дней назад
ስወድሽ የኔ ንግስት ኪዲ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 28 дней назад
🙏💕
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 28 дней назад
ደስ የሚል ምስጋና❤❤❤
@Melat544
@Melat544 28 дней назад
ውይ ውይ ውይ ያበሻ ትዳር ባፍንጫዬ ይውጣ የናትና ያባቱን እርግማን ይዞ
@zeharamohammed525
@zeharamohammed525 17 дней назад
ቅድስትዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰላምሽ ይብዛ በጣም መልካም ሴት ነሽ አልጋን በመርዳትሽ ደስተኛ ነሽ
@lovepower1440
@lovepower1440 28 дней назад
Tselote .... wede "betekiresitiyan/ church" akababi tetige ehetachin .... Tenash mulu sehon .... hulu yesitikakelal. work on yourself continuously for 6 weeks and you will be unstoppable ❤.
@azebgirma8388
@azebgirma8388 16 часов назад
አንቲ በጣም ቆንጆ ሴት ነሽ እራስሽን ጠብቅ አሁንም መጀመሪያ እራስሽን ጠብቅ ሌላው ትርፍ ነው
@yeabserabizuayehu2197
@yeabserabizuayehu2197 7 дней назад
አይዞሽ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 27 дней назад
Please start tolo the highlight is soooo long!
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 28 дней назад
Ayzoshe Ehtye Egzabher yasebshe Ayzoshe ersashin endatachiy xenkriy hulume yalfale
@mama-yz2iq
@mama-yz2iq 28 дней назад
አይዞሸ 😢
@user-qi9rd6jq4i
@user-qi9rd6jq4i 26 дней назад
አይዞሽ ነገ መልካም ነው
@user-er1dj6mh4c
@user-er1dj6mh4c 24 дня назад
ለልጆችሽ ስትይ ጠንካራ መሆን አለብሽ አይዞሽ ያልፋል!!
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 18 дней назад
be strong for you futures life 💪 too many man they don't no how Are take care woman.
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 22 дня назад
እህቴ አይዞሽ በርቺ! ደሞ ዲፕረሽኑ የሚቀረፍ አይነት ነው እንቅልፍ እንኳን ካለመድሀኒት እየተኛሽ አይደል!በጣም ጥሩ ላይ ነሽ ! አሁንም እመብርሀን ትጋርድሽ አይዞሽ! ጠንክረሽ አንገቱን አስደፊው የተሻለ ሁነሽ! እር ካንቺ ጋር አለ
Далее
Kronan och aktierna - så ska du tänka
27:52
Просмотров 4,9 тыс.
СПАСИБО, БРАВЛ СТАРС😍
1:33:15
Просмотров 1,2 млн