Тёмный

የሚሽጥ G+1 ቤት 157 ካሬ ላይ በምርጥ ዋጋ ። 

Ermi the Ethiopia
Подписаться 310 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #Houses
Houses for Sale in Ethiopia
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ

ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade

ድህራ-ገፅ ermitheethiopi...

---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
amzn.to/2LEhpec

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 177   
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 года назад
በነፃ ማየታችንም ትልቅ ፀጋ ነው ምን ይታወቃል አላህ ብር ሰቶን እንገዛ ይሆናል 😏
@user-jb6io4js4x
@user-jb6io4js4x 4 года назад
ክክክክ ኢሻአላህ
@honeysweetmehndi8931
@honeysweetmehndi8931 4 года назад
انشاء الله 🤲
@tutiyoutube6213
@tutiyoutube6213 4 года назад
ክክክክ ተመችቶኛል አባባልሽ
@tutiyoutube6213
@tutiyoutube6213 4 года назад
አትጨነቂ ደሞ ለዱንያ ቤት ሰው ጀነትን ይመኛል ደግሞ ለዚህ
@KadeejaKadeeja-wu6ko
@KadeejaKadeeja-wu6ko 4 года назад
ነብዮ ኢሳ ዓ. ሰላም ነብይ አላህ ነውክክክከ ኢንሻ አላህ
@tutiyoutube6213
@tutiyoutube6213 4 года назад
ሚስኪን ያረብ ሀገር ድሀ ትገዛዋለች ብለህ ሳይሆን እደው እኛኑ አጃጅላችሁ የይቱብ ስብሰባችሁ እራሳችሁ ለመግዛት ነው እንጅ እውነት በሰው ቤት ተቀጥረን ሰርተን ይገዛሉ ብለህ አሰበህ አይደለም
@ሀበሻሀበሻ-ጠ3ፈ
@ሀበሻሀበሻ-ጠ3ፈ 4 года назад
700000መቶሺህ የኢትዮጽያ ብር አለኝ ከእግዚያብህር በታች እንደው ጨምራቹ ግዙልኝ አሥር አመት አረብ ሃገር እድሜዬን የጨረሥኩበትአይ ሥደት ጤናዬንናእድሜዬን ከፈጣሪ አገኝ ይሆን
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
10 amet 700shi aydelam 10 bametam tinesh naw ayzoesh aytfam
@hilinabirehanu9046
@hilinabirehanu9046 4 года назад
አረ ደሃ በአቅሙ የሚገዛው. ከ 400000 ሺ የማይበልጥ ካለ እስኪ
@ksateto9747
@ksateto9747 4 года назад
እኔምለው ምን ስራሰርተው. ነው. ይሄንን የሰሩት. ሱበሀን. አላህ. እኔ የቆርቆሮ. ቤት.ለመስራት. ጠብረሮብኛል. ያርብ ይወፍቀን. በጀነተል. ፊርዶስ. መሽም. በዚህንኮዋን. አላስበውም. ግን. ላድቀን. ብኖርበት. ዋው
@vhgkvkgm8536
@vhgkvkgm8536 4 года назад
ኢሽሀአላህ አድቀን ከዚህ የተሻለ ይኖርናል እግዛህ ነበር ግን የዚህ የተሻለ እፈልጋለሀሀ ይህ አይመጥነኝም
@habtamuhabtamu963
@habtamuhabtamu963 4 года назад
ሲያምር ኢትዮ ይህን የመሰለ ሎተሪ በደርሰኝ
@kiya4454
@kiya4454 4 года назад
ኢንሻአላህ ጤና ካለ እንገዛዋለን ዋናው ጤናነው ወድማችን እናመሰግናለን ስላሾፍከኝ ይመችህ ብሮ
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 4 года назад
ኤርሚ ስለመረጃህ እናመሰግናለን ግን የመግዛት አቅሙ የለንም
@marthat6031
@marthat6031 4 года назад
ያለው ስለሚኖር የለኝም በይ
@channle3377
@channle3377 4 года назад
በ 5 መቶ ሺብር ፈልግልኚ
@rimatube5047
@rimatube5047 4 года назад
Yedor bet new hhhhhh
@seyoumejigu8845
@seyoumejigu8845 4 года назад
Share ለምን አንገዛም ? እና አገራችን ስንገባ መልሰን እንሸጣለን
@user-mi1yp1qi6l
@user-mi1yp1qi6l 4 года назад
@@seyoumejigu8845 እውነተነበር ታዳምንዋጋለው ተባብረን ማደግ አለመደብን
@seyoumejigu8845
@seyoumejigu8845 4 года назад
@@user-mi1yp1qi6l የትዳር ሀሳብ ካላት ጋር ተጋግዞ መግዛትና በአንድ ጎጆ (በአንድ ፎቅ ) መጠቃለል
@user-mi1yp1qi6l
@user-mi1yp1qi6l 4 года назад
@@seyoumejigu8845 ነበር ባይሠበር እ
@hiwetged9122
@hiwetged9122 4 года назад
እንደዝይ ቀርቶ ጭቃ ቤት ባገኝ
@zahraali1429
@zahraali1429 4 года назад
ኢሻአላህማማይ አላህያለወአይቅርም ሠላምከሁነሁሉምአለ
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 4 года назад
አበሽሪ አላህ ራህመተኛ ነው አንጋጥ አትሩጥ ብሏል የአገራችን ሰው
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 4 года назад
እር እንካን ይሂንና የጭቃም ቤት አልተሳካልኝም እርሜየን ዝም ብየ በስደት ጨረሰሁ ያረብ እኔስ ቤተም ሁሉን የለው ኢማንና አህላቅያለው ትዳር ስጠኝ
@እሙረያን-ፐ3ኀ
@እሙረያን-ፐ3ኀ 4 года назад
ዱአ ብቻ አድረጌ ኢንሻአላህ ታገኛለሽ
@user-et2fm7hm1f
@user-et2fm7hm1f 4 года назад
ስደት ላይ የኖሩክበት ጊዜው ሲባዛ እንኩዋን ይህንን ቤት አገር ይገዛል ግን ብር የለኝም የደከምኩበትንና የቆየሁበትን ያህል ሲያሳዝን የአረብ አገር ስደት እድሜ ብቻ ነው ሚጨርሰው ላይፍ ባዶ ብር ባዶ ሰው እንዴት አረብ አገር ይሰደደዳል😭😭😭
@user-vm1nq5zk5j
@user-vm1nq5zk5j 4 года назад
5 እስከ 6 መቶ ሺ ብር ካለ እባክህእፈልጋለው
@aserlevi8856
@aserlevi8856 4 года назад
I wish if my country have pieces I don’t Cary about any houses
@missbakmissbak9247
@missbakmissbak9247 4 года назад
6ሚሊየን ከነ ሙሉ እቃው ነው እንዴ እስኪ ወረድ ያለ ዋጋ ፈልግልኝ ቢያንስ እስከ 600000
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
6 million betam tinsh naw ande v8 makina aygzam
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад
ኤርሚ እናመስግናለን ቤቱማ ያምራል መግዛት ግን አንቺልም እንጂ
@pinkyprincillo3156
@pinkyprincillo3156 4 года назад
ኤርሚያስ እኔ ምለው የኢትዮጵያ ብር የብሀረዛፍ ቅጠል ሆነ እንዴ ይሄ ለመዳቤት ሰራተኛ አይሆንም እን እንኳን እደዚህ አይነትቤት ልገዛ ሲያምረኝ ይቅር 50አመት እመዳቤት ብሰራ አልገዛም እድሜየን እጨርሳለሁ እንድ አይ የአርብ ሀገር እእእእእፍፍፍፍፍፍ ያረብ አላህ ያውጣን
@ksateto9747
@ksateto9747 4 года назад
አሚን. እህቴ. ወላሂ. ውነትሽን. ነው. እድሜልኬን. ባገለግል. ላርብ. ይሄንን. አልገዛም. ግን. እነሱ እደትሊሰሩትቻሉ. ወይ ብር እኛንም. በጀነተል ፊርዶስ. ይወፍቀን. ውዴ
@pinkyprincillo3156
@pinkyprincillo3156 4 года назад
@@ksateto9747 ወላሂ በጣም ነው ያሳቅሽኝ እውነትነው ግን ሰንት አመት እደምንኖር አናውቅምና አላህ ያውቃል
@pinkyprincillo3156
@pinkyprincillo3156 4 года назад
@@ksateto9747 አሚን ውዴ
@user-kk5ru4gp1b
@user-kk5ru4gp1b 4 года назад
ወይኔ ምምኘዉ አይነት ቤት አለሀዬ ስጠኝ
@user-db1xz2zy2l
@user-db1xz2zy2l 4 года назад
Ameen
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 года назад
አሚን አለህ ይስጠን
@tamirubekele6618
@tamirubekele6618 2 года назад
Ermi betam harif bet barta
@emebetfikre8656
@emebetfikre8656 4 года назад
Oh millions I miss you😭
@user-nm4fk4gu8g
@user-nm4fk4gu8g 4 года назад
እናመሰግናለን
@user-io9mu8cl6w
@user-io9mu8cl6w 4 года назад
እረ ተው ፈጣሪየ ሆይ ተው ግን ይሄን ቤት እምገዛበት ብር ሥጠኝ እና ገዝቸ መኪናየን ላቁም ውይይይይ😏😏
@show-zn6id
@show-zn6id 4 года назад
ዎው በጣም አሪፍ ነው በርታ
@abinaethioyoutube2899
@abinaethioyoutube2899 4 года назад
1 ሚሊዮን እራሱ የለኝም እንኳ 6 ከ ሚሊዮን በታች የሆነ ቤት ሲኖር ንገረን እሺ ኢርሚ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 года назад
Eko ho😉😉😉😘
@abinaethioyoutube2899
@abinaethioyoutube2899 4 года назад
Nigest Fikado ያስብላል ሆሆሆ ክክክክክ
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 4 года назад
አረ የቤት ድሮ እኔ ስሰራ የነበርኩበት ነው እንደ ወይስ ዓይኔ ነው??😲😲
@user-jc3rj9uv3f
@user-jc3rj9uv3f 4 года назад
አይንሽ ነውክክክክክክ
@Alexxalexalexu
@Alexxalexalexu 3 года назад
What kind of 3 cars do you park here?
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 4 года назад
Ara ermi gef new .legna araba hager lalenew yemimetin feligilin please
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w 3 года назад
ዋውምኞቴይሳካጀምሪያለሁ
@henzforex
@henzforex 4 года назад
It's cheap and good we will see
@Tayech-oj8dh
@Tayech-oj8dh 4 года назад
Woooooooww betun aychalo gin min largi woooowww enamesgnalen
@ahmedshaw4655
@ahmedshaw4655 4 года назад
Very neys
@hallelujahbekele73
@hallelujahbekele73 4 года назад
አሪፉ ቻነል ነዉ .... ግን ዋጋውን ቀድመህ ብትነግረን ጥሩ ነው
@user-tg2ek5wx5l
@user-tg2ek5wx5l 4 года назад
ክክክክክክክክክክ አተ አታፍርም ምስኪን የሀበሻ ድሀ ነን እዴ ይሄን እኳዋን 6ቱን አንድ ሚሊየን የሚባለውን አይተነው አናቅም ወድሜ ይሄን በመከራ የተያዘች ልብ ቀጥ ልታዴርጋትነው እዴ
@እሙረያን-ፐ3ኀ
@እሙረያን-ፐ3ኀ 4 года назад
ክክ ትክክል
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 4 года назад
የኣቅማችን ነው የሞንጨፍረው😃😃😃😃😃😃ለመረጃህ እናመሰግናለን እኔ 1 ሚልየን ኣለኝ ኣልሀምዱሊላህ በቁጠባ እበላበታለሁኝ ኑሮ ተወደዋል።
@abdellaadem8340
@abdellaadem8340 4 года назад
ቆንጆ ይሆናል ቆንጆ ይሆናል በዛ ይህ ማለት ገንዘቡ ላይ አትደንግጡ ስልሆነ በአስማት ከሆነ እገዛለሁ በዚእ ላይ መንገድ ያልከው ስው ድመት አደለም
@almuhannadi-mg5xm
@almuhannadi-mg5xm 4 года назад
ግን ባለቤቱ ይቀልዳል ስድስት ሚሊየን የሚባለዉ እኮ ሁሉን ያሟላ ቤት ነው ይኼ ግማሹ ታይልስ ግማሹ ሲሚንቶ ፊኒሽንጉ የደከመ ሌላዉን ባየንበት አይን ይሄ በጣም ዉድና ተጨማሪ ብዙ ድካም አለዉ
@zaduubogala8270
@zaduubogala8270 4 года назад
Wowowow bayee bardee garuu biraa meqaa gurgarumaa matuu bekaa guyaa tokkaa waqyoo yoo jedhee naa bitadhaa yokin moo naa ijaradhaa
@numberhone5908
@numberhone5908 4 года назад
እረ ተወን አንተ ልጅ እንዴ ፡፡ እኛ 100000 የለንም አደለም የምትጠራውን ብር ቀርቶ ፡፡ ደሞ በብዛት የምናየው ከሀረብ አገር ወዳጄ ፡፡ የሚመጥነን ብታሳየን መልካም ነው
@hanaalem535
@hanaalem535 4 года назад
እኔም እገዛለሁ እግዚአብሔር እዳኝ
@user-tf1vu6qq2v
@user-tf1vu6qq2v 4 года назад
ሀረብ ሀገር ነው ኢትዮጵያ የምታሳየን ግን?
@honeysweetmehndi8931
@honeysweetmehndi8931 4 года назад
Ethiopia 👍👍👍
@sadaahmd1678
@sadaahmd1678 4 года назад
ክክክ አረ ኢትዮነው እኔም ለመጀመሪያግዜ አላወቅሁም ነበር ደግሜ ደጋግሜ ሣየው ነው ያወቅሁት
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 4 года назад
አሁን የሚስራ ቤት በጣም ቆንጆ ነው ዋጋው እንጂ
@HAIDHIGINMEDIA
@HAIDHIGINMEDIA 4 года назад
Keep going
@user-zk8xd6ju2c
@user-zk8xd6ju2c 4 года назад
በጣም አሪፍ ቤት
@user-cx8cv2jt8b
@user-cx8cv2jt8b 4 года назад
እናመሰግናለን ለዳሀየሚሆንፈልግ ክክ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
@suzanaabi2905
@suzanaabi2905 4 года назад
Betem gin dafar nachaw waga laye ohhh manem ayegzawem
@adanechmengesha5798
@adanechmengesha5798 3 года назад
ስልክ ቁጥር ላክልኝ
@mastuyemariyamlij8046
@mastuyemariyamlij8046 4 года назад
E/r hoy ante min yisanihal abate tisetenaleh
@yetemwerkkebede111
@yetemwerkkebede111 4 года назад
ቆይ ስት አመት አረብአገርብሰራነውይኸንእምገዛው ቤተሰብ እያለ ሁለዬ
@kagnawreta5350
@kagnawreta5350 3 года назад
ermiye minew sost mekina
@user-ob8ez4fd9h
@user-ob8ez4fd9h 4 года назад
How much
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 4 года назад
ይህንን አርቲስቶች ይግዙት አላለለንም
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
Yhe eko manem tar saw naw yalew
@እሙረያን-ፐ3ኀ
@እሙረያን-ፐ3ኀ 4 года назад
ቤቱ ማኛነው የመዳምን ቤት ይበልጠዋል
@oM-oc1us
@oM-oc1us 4 года назад
እቲ ባዶቦታ ካለህ አሥተዋው ቀን እኛን የሚመጥን የሥቤት እካን እንሥራ ወፍ እካን ዛፍላይ ትሠራለች
@seyoumejigu8845
@seyoumejigu8845 4 года назад
አዲስ አበባ ከ1 ሚሊዮን ብር በታች የሚገኝ አይመስለኝም ቦታ ብቻውን
@kideetabajehad9590
@kideetabajehad9590 3 года назад
አካባቢው ችግር የለውም
@ayishaahmed2244
@ayishaahmed2244 4 года назад
ካየነው ይበቃናል ለስደተኛ የሚሆን ጎጅ ካለ ፈልግልን
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 4 года назад
የኢትዮጵያ ደሞዝ ስንት ቢሆን ነው፤ ተራው ህዝብ ይህን ትንሽ ያላለቀ ቤት በስድስት ሚሊየን የሚገዛው?
@kedejazehabu5273
@kedejazehabu5273 Год назад
የት አገር ነው ግን ወደም
@user-yx7gn2bn6w
@user-yx7gn2bn6w 4 года назад
ያአላህ ግን ምን ዋጋ አለው ቢሳቢስት የለኝም
@zahraali1429
@zahraali1429 4 года назад
አይዞነማርአላህይሠጠናሊኢሻአላህ
@suma3119
@suma3119 4 года назад
እሺ እገዛ ለሁ እባክህ ዋጋ ውን በደንብ አረጋጥልኘ እና መልስ ንገረኝ
@mekahwaheb5781
@mekahwaheb5781 4 года назад
በፍቃዳችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ብዙ አይዲያዎች አሉኝ ግን ሰብስክራይብ ስለሌለኝ አካውንት መክፈት አልቻልኩም
@loomlaa7978
@loomlaa7978 4 года назад
ok channel le makfat ye gid subscribe manor alebat eda?
@mekahwaheb5781
@mekahwaheb5781 4 года назад
@@loomlaa7978 awo
@loomlaa7978
@loomlaa7978 4 года назад
@@mekahwaheb5781 ok sis subscribe agshalw anchim argn eshi?
@user-hc6gd9xu6k
@user-hc6gd9xu6k 4 года назад
እሰይ ስድስትሚለየን እርሜንልክብሰራ አላገኘውም አላህየስጠኝእና እገዛህአለሁ
@Kimem12
@Kimem12 4 года назад
Era ermi silkachew ayseram ligiza biye nebere degimo le 6 million bir🤗
@fatumaebrahim3233
@fatumaebrahim3233 4 года назад
ቆይግንእደተመልካችህ አቅምለምንአታስተምርም ያማለት አብዘሰሀኛውተከታይህ የአረብሀገርኗሪወችነንእኛደሞከፍተኛወጭ ብንችል1ሚሊየንነው ስለዚህ በአቅማችን ፕሊሰረኤርሚ
@fafibitseid310
@fafibitseid310 4 года назад
እስኪ ኮቦልቻ ህጋዉይ ቤት ስንት ነዉ ????
@naniaytaged1223
@naniaytaged1223 4 года назад
የሆነ ውሽቅሽቅ ቤት ምን ጉድ ነው ከ ብሩ ጋር አያዎጣም
@ftsummehari3429
@ftsummehari3429 4 года назад
ትክክል
@user-yr1xf1ue4g
@user-yr1xf1ue4g 4 года назад
ሸህ አላሙህድን እስኪ ለሸቃሎች ይግዙልን እስኪ እእ. አ
@rahma_yasin33
@rahma_yasin33 4 года назад
አላህ ይስጠን
@lij_endu
@lij_endu 4 года назад
How much is it man ?
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 4 года назад
ሰላም እኛ መቼ አያምርም አልን እማዳም ቤት የኖርኩት ይበቃኛል ለግዜው የራሴን እስገማገኝ
@himanotgirma1272
@himanotgirma1272 4 года назад
Eski la ena kondominem falgilengi bala ulat mangita na adi salon ye alow eshi weda burayyuu akababi ka agenak !!!!!
@shemsaytube3768
@shemsaytube3768 4 года назад
arh enkn 6000S BATLR YALHNM ENKHN 6 MELYM KK
@yordanostaferra3561
@yordanostaferra3561 4 года назад
Ande 6milyen satila arabichu bane chati danagaxu 6 motoo shii bihon xaruu naberi
@user-mx7nd4nb1n
@user-mx7nd4nb1n 4 года назад
Indeza bihon ima inem alehgn, 😂😂😂
@yordanostaferra3561
@yordanostaferra3561 4 года назад
@@user-mx7nd4nb1n ane iko 6 milayen alawatam
@quranismylife2627
@quranismylife2627 4 года назад
ሳዩልኝ አይቼ እራሴን ታምሜ ወጣሁ 😄😄😄🤔🤔ምነው ሸዋ 😎
@kochitoassefa3563
@kochitoassefa3563 Год назад
አሁን አለ ኤሄ ቤት ካለ ገዛለሁ
@user-up4uh1fy3g
@user-up4uh1fy3g 4 года назад
አረ ወደዛ ይሄን ያህል ብር አረብ ሀገር ተሰርቶ የኛ ቤት ጠባብ ጉድጎዳችን ናት ደሞ ለዱኔ ቤት
@jemalsied1210
@jemalsied1210 4 года назад
ደህናነው ዋጋው
@lobabahamide7785
@lobabahamide7785 4 года назад
Enkon lgezaw yqr Ena yemegobegna yemihon genzeb yelegnm enames gnalen
@elssabetdesalegn568
@elssabetdesalegn568 4 года назад
አይመጥነኝም የተሻለ የለም ወንድም?
@154messi
@154messi 4 года назад
አምስት ሺ ብር አለኝ ስንት ይጎለኛል ቤቱን ለመግዛት??
@chaltugaleta5812
@chaltugaleta5812 Год назад
ኪኪኪኪኪኪ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የኔ ቢጤ እኔም እንደዛው
@temuhabeshawit5823
@temuhabeshawit5823 4 года назад
,እክትትት ብርድ ብርድ ስለኝ ብሩን ሰማ Guadegnoche eski be like asnanugn.
@teshomemekonnen6864
@teshomemekonnen6864 4 года назад
የት አካባቢ ነው
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 года назад
ይሄ ቀርቶብኝ በወጉ በተዳርኩኝ
@hanamariam7669
@hanamariam7669 4 года назад
ወንድም አለም ጭቃ ቤት የለምህ እባክ
@fevialemayhu5655
@fevialemayhu5655 2 года назад
Konjo wag new gn men wag alew
@mekiyatube8863
@mekiyatube8863 4 года назад
Era yih 6 bilyun kemgzat beru yalw karta yalw mert tegzto masra yiqlal
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 года назад
በደብ ቅለድ አንታ በይሆን300,ሺህ400,ከለ ሹኩ በለን ሚልዮን የምትለው ነገር ለኘ አይማጥንም ሆሆሆሆሆ
@abebaghirmay5518
@abebaghirmay5518 4 года назад
@senifeker5482
@senifeker5482 4 года назад
Armed. Bahri dare kale liklnge eske
@dawoudfarid367
@dawoudfarid367 4 года назад
ኮሜንቶች ምንም አትገቡኝም የአረብ ሀገር ሴት ብቻ ናት እንዴ ይሄን ቻናል የምትከታተለው ምነው ኮንፕሌክሳችሁ ተንጫጫ ካልፈለጋችሁ አላማየት ልጁ ምን ያድርጋችሁ ስራውን ይስራበት
@rahelchristydanymaelclavie2297
@rahelchristydanymaelclavie2297 4 года назад
Kuterhe tefabegne
@mimiwendemu3998
@mimiwendemu3998 4 года назад
I was wondering Ethiopia does not exist anymore gradin very narrow the lot you guys asking so much money North America cheap than Ethiopia what is going on???
@majosumesh451
@majosumesh451 4 года назад
Weyyyyyy er bnatek zem bell eske ke 300 she kale ngren
@tutiyoutube6213
@tutiyoutube6213 4 года назад
ሳሎኑ ጠባብ ነው
@mulugetalegese3666
@mulugetalegese3666 4 года назад
CDawit gTsege
@seadaseada3848
@seadaseada3848 4 года назад
አይቀንስም እንዴ እስከ አምስት ሚሊዬን በሆነ ጠይቃቸው
@abm1344
@abm1344 4 года назад
አያዋጣም ስንት ቤት እያለ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
ልገምት 3.500 የሚባል ይመስለኛል
@hytdw2556
@hytdw2556 4 года назад
Hahaha are betam yedabral meygabaw wega oh beza lay classochu tebab eqaw yewerada model
@helinahailue6383
@helinahailue6383 4 года назад
Betume wagaweme konjo nwe
@ftsummehari3429
@ftsummehari3429 4 года назад
Poor finishing
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 4 года назад
ሳጥንየመሰለ ሳሎን
@fafibitseid310
@fafibitseid310 4 года назад
6 ሚሊየን ብር ሆሆሆ ስዴት ላይ ያለነዉ በሙሉም ብንሆን አንችልም ኸረ በአቅማቺን ፈልግልን ክክክክ እኔ ሀቂቃ የኮቦልቻ ቤት እፈልጋለሁ ህጋዉይ ከቻልክ አቅርብልን
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
6 eko ande marchedes makina aygzam
Далее
Semonun Addis: Coverage on Sunrise Real Estate
27:00
Просмотров 773 тыс.