Тёмный
No video :(

500ካሬ ላይ 5 መኝታ ክፍል 6 መታጠብያ ክፍል 2 ማብሰያ 2 ሳሎን 1ጂም 1ጸሎት ቤት የሰራተኛ ክፍል 1 እስቶር 1 የያዘ ምርጥ G+1 ቤት 

Ermi the Ethiopia
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 153 тыс.
50% 1

#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ቤት #Houses
Houses for Sale in Ethiopia
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade
ድህራ-ገፅ ermitheethiopi...
---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
amzn.to/2LEhpec

Опубликовано:

 

18 мар 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 265   
@ErmitheEthiopia
@ErmitheEthiopia 4 года назад
t.me/ermitheethiopia
@user-qg2et7xl6l
@user-qg2et7xl6l 4 года назад
ዋጋ
@zrgineshketefo9727
@zrgineshketefo9727 3 года назад
Zyuskp
@mehammedhusen9388
@mehammedhusen9388 4 года назад
አልሀምዱሊላ ከይርሥራ ላብዛእጅ ከዚህየበለጠ ጀነትላይ ይሠራልኛል ኢሻአላ እሥኪ ደሥተኞች እነማናችሁ
@lililora9557
@lililora9557 4 года назад
Sew be kerstos eysus kalamene jenetn aywersem
@hayattube9044
@hayattube9044 4 года назад
@@lililora9557 sew beand ☝ amlak kalamene jenet lersu erm new eyesus krstos selam besu lay yhunna nebyachin new besemay ena bemdr yalew hulu yeallah new 💔☝💔 الحمرللہ الدنی اسلام
@ashash9382
@ashash9382 4 года назад
@@lililora9557 😋
@ashash9382
@ashash9382 4 года назад
@@hayattube9044 😍 inshallah
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 4 года назад
ዋው ያምራል የመዳም ቤት ይመስላል እኔስ በአሁኑ ሰእት ያሳሰበኝ ንስሀ ሳልገባ በስደት ላይ እንዳልሞት ነው
@mordecai4675
@mordecai4675 4 года назад
ስጋትሽ ትክክለኛ ነው፥ ንስሀ ግቢ ወደ እግዚአብሔርም ዞር በይ፣ ሁሉም ሀላፊና ጠፊ ነው፤ ቁሳዊው ነገር እግረመንገዳችንን የምናገኝው የተፈቀደልን ነገር ቢሆንም እንኳ ዋናኛው ግን የዘላለም ሂወት ነው፤ ይሄኛው ሂወት አጭር ነው "ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎል ምን ይጠቅመዋል" የማቴዎስ ወንጌል 16፥26
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 4 года назад
@@mordecai4675 አሜን እውነት ነው በስደት ስላለሁ ነው ፍራቴ እግዚአብሔር ይሄን በሽታ ያጥፋልን እና መንገዱ ሲከፈት ለመሄት አስቢያለሁ እግዚአብሔር ይርዳን
@tenayeyakob911
@tenayeyakob911 4 года назад
You chose the best👏👍 thank you!!
@bettyrazzouk1210
@bettyrazzouk1210 4 года назад
አውነት.ነው.እግዚአብሔር. ለዛ.ይብቃን
@user-xk2un8hm2d
@user-xk2un8hm2d 4 года назад
አይዞሽ ማር አላህ አለልን እናታችን እንደናፈቀችን አንንትም
@TheTiegstc
@TheTiegstc 4 года назад
በጣም ይቅርታ ዋጋውና ቤቱ በታሪክ አይመጣጠንም አንደኛ ቤቱ አላለቀም በጣም ብዙ የጎደሉት ነገሮች አሉት ይሄን ያህል ያምራል የሚባል ቤት አደለም ይሄ የኔ አስተያየት ነው:: ሌሎች ቪዲዬችክን አይቼዋለው ዋጋው ቢወደድም የሚያምሩ ቤቶች አሉ
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 4 года назад
በጣም ነው የሚያስጠላው በተለይ ውስጡ ሳጥን ወይኔ የእኛ ሀገር ዲዛይነሮች ድንጋይ መምህር ብቻ ኡፍ ለዚህ ይበዛበታል
@rebkat6712
@rebkat6712 2 года назад
የፀሎት ቤት ስት ደስ አለኝ ወደፊት ሰፊ ቤት ቢኖረኝ አንድ ክፍል ብቻውን ለፀሎት ቤት አደርገው ነበር
@user-uf2if4mm8c
@user-uf2if4mm8c 4 года назад
አራት ክላሰ ያለው ጭዱ የሚታይይ ወጣወጣ ያለ በር የለለው የሽንት ቤት ያለው ለኛ ለመዳም ሸቃላ የሚሆን አሳዮን እሰኪ በሸቃላነቱ የማያፍር ላይክ ያሳየኝ
@meronwmedhin2857
@meronwmedhin2857 4 года назад
በጣም ያምራል ግሩም ነው ግን ኬኛ የሚባል ነገር አለ አንተ ተባረክ
@heywet
@heywet 4 года назад
Of course! Men mehon feleksh??
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 года назад
እኔም ምን አዚህ አስገባኚ 3000 ሽህ ብር ብቻ ናት ያለችኚ አልሀምድሊላሂ
@halinamohammed5370
@halinamohammed5370 4 года назад
ያቅምሽን አርጊ ማሬ እኔም ነበረችኝ ሰራሁ አልሃምዱሊላህ
@ksa-_-4549
@ksa-_-4549 4 года назад
እኔም
@user-bf4wu6yg4p
@user-bf4wu6yg4p 4 года назад
ክክክክክክክክክክክ
@user-sr9ry2zj9v
@user-sr9ry2zj9v 4 года назад
ማሻ አሏህ መልቶሽ አሏህ ይባርክልሽ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 4 года назад
በስመአብ እንዴት ያአምራል ይህንስ አሜሪካ ሜኖር ይግዛው ሆሆሆ ጎመን በጤና
@omuaymen9218
@omuaymen9218 4 года назад
አየ ወንድሜ ምንም አያስደንቅም አየናዉ እኮ የአዱኒያን ቤት በቃ የአሔራን ቤት ማስፋትና ማሳመር ይሻላል ኢሻአላህ ድመት እንዳየች አይጥ ጉድጓድ ዉስጥ ተደብቀን አየናዉ አዱኒያ የኛ እንዳልሆነና እንደማይጠቅመን!!!!
@user-jt1go3ko3y
@user-jt1go3ko3y 4 года назад
ላለለትሥ አዱናውም አኼራችንም ሢያምር ነው።ለአዱና ብለን አደል የተሠደድነው????
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 4 года назад
@@user-jt1go3ko3y ማማየ ትክክል ነሽ ወላኪን ዱኒያ ዘላለም አንኖርባትም ባለችን ተብቃቅተን ጤና ካለን በቂያችን ነው አልሀምዱ ሊላህ
@woloywa5729
@woloywa5729 4 года назад
ወይኔ ማጣት ልጅ አይውጣለት ኤርሚ በጣም ነው የሚያምርው በተለይ ከጅዳ መኪና ከጫንኩኝ አሪፍነበር
@frayroston7028
@frayroston7028 4 года назад
It's absolutely beautiful! I swear everytime I look at your video, it makes me feel like dropping everything and move back home. May be when my kids graduate high school 🤔
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 года назад
በኦሮሚያ !!!!! መቶ ብርም ብትለኝ አልወስድም
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 года назад
ያረብ ይሄንን ቤት ለእኔ አድርግልኝ 🤲
@zachoo5135
@zachoo5135 4 года назад
Peasant
@eve.5192
@eve.5192 4 года назад
አላህ ያድርግልሽ የኔ ቆጆ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 года назад
@@eve.5192 አሚን ሹክረን ሲስቱ
@maryiammaryiam2277
@maryiammaryiam2277 4 года назад
@@user-py5dw8wm3x አላህ ያርግልሺ
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 4 года назад
@@maryiammaryiam2277 አሚን ሹክረን
@user-wg2ux6hq2y
@user-wg2ux6hq2y 2 года назад
እናመሰግናል በረታ
@user-qz5kz2gi2e
@user-qz5kz2gi2e 4 года назад
ከአሁን በኋላ የድሀ የሚሀን ዱቅ አድርግልን
@tezetanishan8866
@tezetanishan8866 4 года назад
fikir negn I like your comment
@user-xk2un8hm2d
@user-xk2un8hm2d 4 года назад
ሆ እውነት ነው
@lubabaseid9733
@lubabaseid9733 4 года назад
ዋው ሲያምር አላህ ለኔያርግልኝ
@yyyooo5498
@yyyooo5498 4 года назад
ወዉ የምረል መግዛት ይገዘል ቀለል ነው ግን ትልቁ ነገር ምስቶቸችን በዚ ቢናዝገበቸዉ የመግስቱን ነገር ነገር ይለቸወል አከፍለኝ እና ቸዉ ወደ ፍርድ ቤት ነው ሆሆሆሆ ይቅርብኝ ወንድሜ አስብ ፠
@halinamohammed5370
@halinamohammed5370 4 года назад
ቤቱን ግዛና እኔ አግባኝ አሳይህ ነበር 😃😃😃😃
@mahmudasenutub402
@mahmudasenutub402 3 года назад
የሄን የምያክል ቤት ማን ጋር እንኖርቤታለን እኛ ቤስዴት ስን ዞሪ መውለጃ አልፎናል አባቴ
@mamoonmamoon8927
@mamoonmamoon8927 4 года назад
ከውስጡ ውጪው ያምራል
@mekibibtaye3557
@mekibibtaye3557 4 года назад
ይቅርታ ኦሮሚያ ክልል ከሆነ ለኛ አይሆንም ምክንያቱም ችግሩን ታውቃለህ ዶሮ ኩኩሩ ያለ ለት 14,000,000 ሚሊየን ብር ካፈር ጋር ለማቀላቀል ጎመን በጤና
@user-fv6sj5le3x
@user-fv6sj5le3x 4 года назад
በጣም ነው የሳኩት በዚህ ኮሜት
@WasLaberschst
@WasLaberschst 3 года назад
Hahaha 🤣
@Sarbet888
@Sarbet888 4 года назад
It is a beautiful house, the cost around $ 430,000 is pricey for Addis.
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 года назад
ይህን ለማልገዛዊ ስደት ላይ እድሜን ፈጀው የፈጣሪ ያለ እንዴት ያምራል
@mehammedhusen9388
@mehammedhusen9388 4 года назад
አዝናለሁ አጅብ እኔሥ አልሀምዱሊላ ከሀብት ነፃነኝ ምንምየለ
@abdulaziizjimmaa1754
@abdulaziizjimmaa1754 4 года назад
ዋዉ በጣም የምራል 😍😍😍😍ሰኡዲ ኔዉ ምመስለዉ😃😍😍
@joyaku8707
@joyaku8707 4 года назад
አስቀያሚ ዲዛይን አስቀያሚ ፊኒሺንግ አያወጣም ጭራሽ የተባለውን ዋጋ
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe 4 года назад
Thank you Jo Yaku! It's almost 435,434.71 in US Dollars
@lensakuma5547
@lensakuma5547 3 года назад
ትክክል
@tilahunnibrat1864
@tilahunnibrat1864 4 года назад
በጣም ውድ ነው ምክኒያቱም ቤቱ ፌኒሸንጉ አላለቀም 2ኛ ከሁላ ያሉት ሰርቢሶቹ ቁመታቸው አጭር ነው 3ኛ ቦታው ያለበት አካባቢው ለመንኦሪያ እንጅ ለድርጅት አይሆንም ።
@mekibibtaye3557
@mekibibtaye3557 4 года назад
ክክክክክ
@ybrahimymer
@ybrahimymer 4 года назад
ወንድሜ እኔ ዘረኛ አይደለሁም ግን ኦሮሚያ ውስጥ ነው ስትለኝ ፍስስ አለ አእምሮየ ቄሮ የተባለ ስርቶ ማደር የማይፈልግ ሰርቆ ማደግ የሚመኝ ሁሉም አይደሉም ይፈርሳል ሌላ ክልል ቢሆን ይሻላል
@abeyahmed4513
@abeyahmed4513 4 года назад
Qero they are not killet they are dillers although naftnanya they are raping killing cutting our mothers breast when some1 soeaks oromo language they kill him imiadiatly we will never ever firgot that today they call as oromo trbalist the tribe cant speak his vernacular language bcz of fear!! never mind ,, the early bird catch the worm.
@josetorres-uq9uz
@josetorres-uq9uz 4 года назад
@@abeyahmed4513 ok I am tigri but never invest money in oromia zone because it is to risk broo it reality the federal government scare ashebari kiro personal I never scare any where i go I am ready for self defense I don't trust any body
@abdulaziizjimmaa1754
@abdulaziizjimmaa1754 4 года назад
በጣም ደስይላል❤❤❤❤
@almazderesse3287
@almazderesse3287 4 года назад
ውድ ነው በጣም ወይ የኢትዬጵያ ሚሊዬን እንደዚህ መጫወቻ የሁን ያሳዝናል
@leylutube9441
@leylutube9441 3 года назад
መዳሜ እንኳን የለታም የዚህ አይነት ቤት ሆ
@jemamohammed217
@jemamohammed217 4 года назад
ኤርሚ መቀሌን ፈልግልን ስሪየስሊ
@raheltebeje5492
@raheltebeje5492 3 года назад
ከገዛሁት በኋላ ኬኛ የሚል ቢመጣስ?😎
@adaneayalew6258
@adaneayalew6258 4 года назад
በነፃም ይብራ ፉሪ አይነፍም ሸገር ፈልግልኝ
@hanahana7288
@hanahana7288 4 года назад
Wow seyamer
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 года назад
ምን ዋጋ አለዉ ብሪቱ የለች
@titititi3394
@titititi3394 4 года назад
wowwww betam ymral melkam edel
@meazamoges9893
@meazamoges9893 4 года назад
ወድም ቆንጆ ቤት እስከ 2.5 ፈልግልኝ እስኪ አዲስ አበባ ውስጥ
@user-jh7es8jn5w
@user-jh7es8jn5w 4 года назад
አያምርም የኛ የገጠር የሳር ቤት የበልጠውል በነፃ ቢሰጡኚ አልፈልግም እሽ
@jvfkd7586
@jvfkd7586 4 года назад
አረ አቲ ወሺ
@user-ke4ld8yc7q
@user-ke4ld8yc7q 4 года назад
ቆጆነው።ግን ብር የለም ያረብ አገር ስደት ብቻ ነው ትርፋችን ብር የለም ይሄን እሚገዛ
@lensakuma5547
@lensakuma5547 3 года назад
6 መፀዳጃ? ምንተበልቶ? በጣም ብዙ ወጭ ይጠይቃል አይይይይ
@ZahraZahra-ts3zv
@ZahraZahra-ts3zv 4 года назад
በቃ እኔ እገዛዋለሁ በቃ አልሀምዱሊላ ያምራል የኔ ነው እሡው
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 года назад
ኦሮሚያ ክልል ቤት ከመግዛት ኬንያ ሞያሌ በረት መግዛት ይሻላል !
@fatumahusein263
@fatumahusein263 4 года назад
Eluka Fidel ye keniya biret bekitish yigba denez arogit
@danielgetahun2675
@danielgetahun2675 4 года назад
ቤቱ ዋጋው ያንስበታ ግን ምን ያደርጋል እድሜ ለጆዋር የኦሮሚያን ክብር አበላሸ
@user-no1ey7cu8w
@user-no1ey7cu8w 4 года назад
ክክክክክ ወዶአይሥቁ
@ethioetalem8604
@ethioetalem8604 3 года назад
ክክክክ አሪፍ ነዉ መጀመርያ ቄሮ ልግባ ካላለ ክክክክክ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
Wooow 👌
@fatumafatuma9805
@fatumafatuma9805 4 года назад
እኔምለው ከነመኪናው ነው woww new
@raheltamerat2648
@raheltamerat2648 4 года назад
nice home
@madammada8535
@madammada8535 2 года назад
Wooow
@zuriyashseifeyared1897
@zuriyashseifeyared1897 3 года назад
Be amargha hulunim bitnagerr tiru new master bed room kemalet wanaw meghita bet bitl tiru new.
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
ይሂ በቢሊያኖች የሚገመት ነው ሽል ልበል
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 года назад
😁
@asalemengste8645
@asalemengste8645 3 года назад
Gena kutir atawukum!!! gena Leba Ethiopia eskitefa dires lemenor aschegari new. yihe birr kaleh america tilik investor mehon tichilaleh!!
@abrahamwoimiso8230
@abrahamwoimiso8230 3 года назад
Hosana layi bihoni arifi now
@user-tt4oy7wk7j
@user-tt4oy7wk7j 4 года назад
ቆይ ይህን የሚመሥል ቤት የምንገዛው አንሞትምዴ ሆ የወደደ ላይክ ያረገኝ
@user-jt1go3ko3y
@user-jt1go3ko3y 4 года назад
መሞት ፈርድ ነው ግን ብሩ ካለሽ ለመሞቱ ቤቱ ምን አገናኘው ።ሥንኖርም ዘና ብለሽ ለመኖር ተመኝ ምክንያቱም ጥሩ ነገር ሥሪ አኼራን የማያበላሽ እንጅ እሞታለው ብለሽ በረዳ ላይ ወተሽ ተኚ
@user-tt4oy7wk7j
@user-tt4oy7wk7j 4 года назад
@@user-jt1go3ko3y ረ እደዛማ አላልኩም ይህ ሁሉ ብር ከመግዛት የተወሠነ ቅናሽ አለአደልዴ የኔ ቢጤ ስት አለእርዳታ ቢደረግ የበታቻችንን ብንረዳ ምን አለ በረዳ ማ አላድርም ግን ረሱላችን 62 አመታቸው ነው የሞቱት እኛ ስት አመት ልንኖር ነው ኸይር ስራ ብንገነባስ መሥጊድ የቲም ብንረዳ በየአከባቢያችን ስት ቤት አቶ የኖረ አለ
@user-tt4oy7wk7j
@user-tt4oy7wk7j 4 года назад
@@user-jt1go3ko3y ገባሽ አደል እህት ዱኒያ ነው
@selamhabesha
@selamhabesha 3 года назад
Botaw arif bihon okay neber
@atikanejib5948
@atikanejib5948 4 года назад
Woooo genene minew lilabota sitera semteh atawkim agenenkew
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 4 года назад
ወገኖቼ ራሣችሁ ካልሠራችሁት የተሠራ አትግዙ። ዝም ብለው ወሸሸቅ ወርቅ እያደረጉ ነው የዘመኑን ሀውሥ የሚሠሩት።
@tube8251
@tube8251 4 года назад
ማሻሀ አላህ
@user-uy6is4gn4j
@user-uy6is4gn4j 4 года назад
14.5 ሚሊዮን ማሻ አላህ
@user-bf4wu6yg4p
@user-bf4wu6yg4p 4 года назад
አስራራት ሺብር በይዉ ክክክክክክክክ
@fatimamangistu9475
@fatimamangistu9475 4 года назад
America Leminorut Kelal Lihon yechelal .Legna Arab Agar Lamensara gen😥.Ene yamatawut 4 Amate Newu .Yalegn 300.000 Shii Nat Temesgan Malet Newu
@birhaneatomsa6824
@birhaneatomsa6824 3 года назад
የት ነዉ ፉሪ ደግሞ ?? አዲሥ አበባን በተለካሻና ቃሉ እንኳን ተሠምቶ የማይታወቅ ከየትም እየለቃቀማችሁ የከተማዋን ሥም እንደዚ ታጠፉት ?? ሥታሥጠሉ!!
@user-ee8og3py9i
@user-ee8og3py9i 3 года назад
14ሚልዬን ይሄኔ ነው ማምለጥ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@fikermariamayalew1645
@fikermariamayalew1645 3 года назад
Enate betam tinsh eko nae
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 3 года назад
አረ እህቶቸ ብሩን አልፈነው ታንመጣ አልቀረንም ሆይ እኮን ልመኘው ለጆሮየም አድስ ሆነብኝ አላህወይ በጊዜአውይቤት ቢዚ እዳታደርገኝ ምኙቴም አይደለ ጀነተል ፊርደወስን አላህይወፍቀኝ ይወፍቃችሁ
@user-nw2vt9sl8b
@user-nw2vt9sl8b 4 года назад
የኢትዮጵያ ቤት የሚያስጠላው የመኝታ ክፍል በጣም ትንሽ በመሆኑ የውጭ አገር ስናይ ውይይይይ
@kukululu9299
@kukululu9299 4 года назад
hi Ermi just advice if you want customer's from outside of Ethiopian I mean someone who doesn't know Addis better to mention how far is from airport or stadium estimate that would give more info to want buyers
@user-vu1fi3hb7e
@user-vu1fi3hb7e 4 года назад
እስት የሜዳም ዋይፋ አመስግኑ👍👍👍
@aratkilo1808
@aratkilo1808 4 года назад
ሻዎር።ወይም። ባዝ።አላየንም።
@azutd8846
@azutd8846 4 года назад
ባዝ የለውም በዛ ላየ አይነፋም ገን እስቲ ዋጋውን ወዲ በለው ☝😒 የዋና ገንዳ ቢኖረው ብዬ ተመኘው
@hussenfiranboonjamal801
@hussenfiranboonjamal801 4 года назад
Yebezal wagawu
@hewuyemuhemed4394
@hewuyemuhemed4394 4 года назад
ዋዉ
@fouziafouzi9925
@fouziafouzi9925 4 года назад
Ermi Sint Nawu Wagawu Ibakh
@monaali5192
@monaali5192 4 года назад
Wey yagere gebere tezerfekal berta tagel
@mekdesgebreyes6432
@mekdesgebreyes6432 4 года назад
Wowwwww
@movietrailersocean87
@movietrailersocean87 3 года назад
Bizum ayamrim
@tewodrosmengistu242
@tewodrosmengistu242 4 года назад
እረ ኤርሚዬ ፉሪ ደሞ ነገ ተነስተው የኛ ቢሉስ ?
@sailorforlifebestti3366
@sailorforlifebestti3366 4 года назад
Lol
@Sarbet888
@Sarbet888 4 года назад
For that alone there should be a 30% discount. Do you imagine after you pay that much , Bekele Gerba and Jawar and their group start singing in front of your house - the land is የኛ the building is የኛ, absolute nightmare!
@maheletfanta2322
@maheletfanta2322 4 года назад
Hahahahhaa leke neshi
@heywet
@heywet 4 года назад
@@Sarbet888 ye ene Juwaren tos yzachew gudguwad gebu! Ageru balebt alew yes!
@tube8251
@tube8251 4 года назад
አስረክበክ ውልቅ ነዋ ወሬኛ ክፍታፍ
@meseretc739
@meseretc739 3 года назад
hawe maci
@zelalemxyz1869
@zelalemxyz1869 4 года назад
yihen bet man seraw genzebu keyet meta yemilut tiyaqewoch yimelesu. yeseraw sew siraw min neber? delalas lemin asfelegew?
@Jacob-lf3lf
@Jacob-lf3lf 3 года назад
ሻጭ ለምንድነው የሚሽጠው ? የጁንታ ቤት ከሆን የሰው አፅም ይገኛል ምንም ጥርጣሬ የለውም
@astermehari9868
@astermehari9868 4 года назад
Betu Aiamrm.
@yadael1526
@yadael1526 4 года назад
wow
@nafisafarid5631
@nafisafarid5631 4 года назад
Selam Jima hale hende
@sailorforlifebestti3366
@sailorforlifebestti3366 4 года назад
BTW why are all the windows have bars?
@jemijemitube5421
@jemijemitube5421 4 года назад
Sitadelu kerito sitagelu mnor mn alebet bkmchinn btakerb
@user-rw3fz3el2i
@user-rw3fz3el2i 4 года назад
እረ ከእኛ ጋር የሚመጣጠን አምጣልን
@worldpeace668
@worldpeace668 3 года назад
Eshi wera endetelemedew bewera nefan enamelew weraew kerto wagawen betnegren menale batun egna endefelegnew enrgew sangebabet yementegnabetenem eyenegerken nw kemetawera 2 video serabet yehan giza atechawetebet
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 4 года назад
ዘጠኝ ሚሊዮን ተቀንሶ ያዋጣል
@kidusmulugeta5460
@kidusmulugeta5460 3 года назад
ይቅርታ አርግልኝ የኔ አስተያየት ነው የምታሳየ ንቤት በጣም old fashion ነው አንተ የምትጠራ ዋጋና ቤቱ አብሮ አይደም በጣም አብሶ kitchen very old fashioned አንተ በምትለው ብር እኔ በምኖርበት ሀገር dipozit አድርጌ በጣም የሚገር ቤት መግዛት እችላለሁ
@tubefiker7065
@tubefiker7065 4 года назад
በርታ ወድሜ ሰብስክራይብ አድርጌ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንተም ጎራ በል በትትና
@hewuyemuhemed4394
@hewuyemuhemed4394 4 года назад
አላህበጅነት ያሴድሰኝጅ አልፍልገዉም
@abeselomab2230
@abeselomab2230 3 года назад
በጣም አስቀያሚ ቤት ነው ጭራሽ ኦሮሚያ hhhh አሳከኝ በነፆም ውድነው ከኮደሚኒየሙጋር አድለይ ስጦቸው እሺ
@azebfikadu5956
@azebfikadu5956 4 года назад
I think the house nice but the location is not safe to live at
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 4 года назад
Wendeme wgawene sente alenge?
@adilsabo8680
@adilsabo8680 3 года назад
Pls what's the price of house?
@behailutaye1439
@behailutaye1439 3 года назад
Alibirekesem
@joyaku8707
@joyaku8707 4 года назад
ድለላውን አላወቅበትም ጭራሽ 😆😆😆😆 የማናየውን ውበት ነው የነገርከን
@melimesfne8059
@melimesfne8059 4 года назад
አሪፊ ነው ግን የትኛው መንግስት ነው ያለው ተረኛው መንግስት ሰው የገዛውን ሰው ላይ እያፈረሰ ያሳስባል ቤቱ አሪፍ ነበር : ግን ሸገር ላይ ፈለግልኝ
@arditube5698
@arditube5698 3 года назад
ኤርምየ ምንጉድ ነው ግን የቤት ዋጋ እጅግ የተጋነነ ነው በሰላም ነው? ዶክተር አብይ ከጁንታ በመቀጠል ማስተካከል ያለበት የመሬት እና የቤት ዋጋ ነው ፈፆሞ ፈፆሞ የማይገናኝ ነገር ነው በ14ሚሊየን አሜሪካ ምርጥ ቤት በጥሩ school district ላይ ይገዛል ጋድ ብለስ አሜሪካ ሚሉ ሰወች አንዳዴ ወደዉ አይደለም ለካ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 года назад
What kind of GYM is that?
@syoutube4877
@syoutube4877 3 года назад
ማዳመጫየን ደነዘዘው መሠለኝ ቁጥር ሲጠራ ለራሱ በጀርባው ስት ዜሮ እዳለው አልገባኝ አለ ክክ
@hayahayaa1183
@hayahayaa1183 4 года назад
yenewu
@mekdeshayle4252
@mekdeshayle4252 4 года назад
ውድ ተከታታየች እዝህ ውስጣ በያላችሁበት በጠለታችሁ አስብኝ ወንደሜ ቤት መግዚት እፈልጋለው ግን የሀብታም ቤት ሳይሆን የደሀ ቤት ነው የምፈልገው ፍላጎቴ ደብር ብርሀን ነው የምፈልገው. የምታቀው ካለ አሳውቀኝ
@user-zi6ks3yj8c
@user-zi6ks3yj8c 4 года назад
ዋጋው ስትብርነው ግን ቁጥር እዳደረድሩብኝ አላቅም በጥሁፍ ንገሩኝ ዋጋውን ይህማ ቤት ከኔ አያልፍም
Далее