Тёмный

የሚገርም ቂሳ! አንድ ቀን የፈጅር ሰላት አለፋትና ተጨንቃ ቀኑን ሙሉ በመስገጃዋ ቁጭ ብላ ዱዓ እያደረገች እያለ ምን እንደ ተከሰተ ስሙ 

Fillaah Tube
Подписаться 615 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@drsami762
@drsami762 4 года назад
ሸይኽና አህለን ሃቢቢ- ጣፋጭ ቂሳ ነው ወላሂ- ሱብሃን አላህ- አጂብብብብብ ነው! የዚህች ሴት ዱዓ እና የዛ በሬ የተሰረቀው ሰውየ ዱዓ ወላሂ ቂሳውን ስሰማ ሱብሃን አላህ ብየነው በሳቅ የወደኩት - ባለፈው ተምሬዋለሁ በሸይኽና ኢብራሂም ሲራጅ- ማሻ አላህ አለይኩም- ከፖላንድ ሃገር አንድ ገጠመኝ ላካፍላችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 አንድ ክርስትያን ወዳጃችን - ቁል ሁወ አላህ አሀድ -በል እርሱ አላህ አንድ ነው- የምትለዋን የሱረቱ አል ኢኽላስ- ምዕራፍ - ሸምድዶ/ሐፍዞ/ ይዟታል- ታዳ አንድ ቀን አንዱ እንዲህ አለው አንተ ወንድሜ ሆይ በቁርዓን ውስጥ አላህ አዘወጀል እርሱ ብቻ ፈጣሪ እኛ ተፈጣሪ- እርሱ ብቻ - አንድ አምላክ እኛ ብዙ ፍጡራን እንደሆንን ይነግረናል-ለማስረጃም በሱረቱ አል- ኢኽላስ አላህ እንዲህ ይላል- ቁል ሁወ አላህ አሀድ- ብሎ ሲጀምርለት- አቃለሁ አላህ አንድ እንደሆነ አለ- ታዳ አላህ አንድ መሆኑን ካወቅ ለምን - እስልምናን አትቀበልም ሲለው- መርሃ ብሎ በአከባቢው ከሚገኝ መስጅድ ገቡና ሸሃዳን ተቀብሎ ወደ እስልምና ገባ-ታዳ እስልምናን የተቀበለበት ስአት - ሶላተል መቕሪብ ስለነበር- ኢማሙ ሲያሰግዱ ፋቲሐን ቀርተው እንደጨረሱ- በመቀጠል- ቁል ሁወ አላህ አሀድ ሲሉ - ወደ እስልምና የገባው ሰውየ አቃለሁ አላህ አንድ እንደሆነ ብሎ ለኢማሙ መለሰለት- 😃😃😃😃 ከብዙ ቀን ቡሃላ ግን ልጁ ትልቅ አሊም ሆነ ማሻ አላህ-🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
አሀለን ሳሚ በጣም የሚያምር ቂሳነው ውላሂ 😁👍
@udtveyxudutb4109
@udtveyxudutb4109 4 года назад
ውድሜ
@user-hs2co2us6w
@user-hs2co2us6w 4 года назад
ሼኽ ኢብራሂም አሏህ ይጠብቆዎት ከክፉ ነገር
@user-vl5hw7wf1u
@user-vl5hw7wf1u 4 года назад
እክዋቲ እካዋኒ በአላህ ዱአ አድርጉልኝ 😭😭😭 በጣም ደካማ ነኝ በድኔ
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 года назад
Wude ye subi ziker ina yemata azkar hule admchi allah yagizeshal allah yagrlishi
@zahraindris7715
@zahraindris7715 4 года назад
አይዞሽ አላህ ያግራልሽ
@shamesadin2645
@shamesadin2645 4 года назад
አብሽር አለህ ያግራልሽ
@user-tm8wj8tl7h
@user-tm8wj8tl7h 4 года назад
አሏህ ያግዘን ሁላችነንም ያረብ በረህመትክ
@theonly903
@theonly903 4 года назад
ኦክቲ ሁሌ ይህንን ዱአ አድረጊ አላሁመ አኢኒ አላ ዚክሪከ ወሹክሪከ ወሁስኒ ኢባደቲክ አላህ ያገራልሻል ነብዮ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ለሙዓዝ ኢብኑ ጀበል የነገሩት ዱአእ ነው።
@za6alm135
@za6alm135 4 года назад
ሱበሀን አላህ ሸይኡን አጅብ ኡሥታዜ ጀዛኩምላሁ ኸይረን ወላሂ ዘንድሮ ሮመዳን በጣም እያለቀስኩ ጌታየን ለመንኩት እና ያሣየኝን ላካፍላችሁ ባለቤቴ ከድኑ የራቀ ሰው ነው ሆኖም 6አመት አብረን ኖረናል ግን በጣም እንደሚወደኝ ነው እማውቀው እየሠራሁ ብር እልክነበረ 2አመት ጨርሸ ስገባ ምንም ነገር የለም እና እንለያይ ስለው እንቢ አለኝ እኔም 2ወር እረፍት ቆይቼ ድጋሜ ስደት መጣሁና ጨነቀኝ እና በሮመዳን አምርሬ ሰሚ ለሆነው ጌታየ አዋየሁት ቤት ልንገዛ የተወሰነ ብር እጀላይ ነበረ በጣም ጭንቀት ውስጠ ነበርኩ ድጋሜ ቢያጠፋውስ ብየ እና አሊማችን ሸህ ሰይድ አህመድ ምሥጦፋ መጀመሪያ ሳኡድ ስገባ ዱአየ የተሻለውን ምረጥልኝ እል ነበረ ብለው በቂሷቸው ሠምቼ ነበረ እኔም አላህ ሆይ ይኸ ልጅ እህል ውሀየ ካለ ቀልቡን አርጥብልኝ ካልሆነ እመካከላችን ስበብ ፍጠርና አለያየኝ በሰላም አምላኬ አንተ የመረጥክልኝን ወደጀ እንድቀበል አድርገኝ የተሻለውን ከኔ በላይ የምታውቀው አንተ ነህ እና ብየ በጣም አለቅስ ነበረ ወላሂ ልክ ሸዋል ላይ ስደውል ሴት አነሳችው እና ድጋሜ ከሌሊቱ 7:00 ደወልኩ አነሣው አብረው እያሉ በድንጋጤ አወ አገባሁ ተዋወቁ አለኝ እሷም ሚሥት መኖሩን ስታውቅ ጥላ ሄደች እኔም በዛው ቤተሠብ ልኬ ከሱ ጋር ያለኝን ጨረሱልኝ አልሀምዱሊላ ሡመ አልሀምዱሊላ
@tajudinabdoabdo9991
@tajudinabdoabdo9991 4 года назад
ማሻ አለሀ እኳን ተገላገልሽ
@sga5022
@sga5022 3 года назад
አልሀምዱሊላህ
@fantayemuhammad
@fantayemuhammad Год назад
ያአላህ በጣም ይከርማል አላህ ጀነት ፍርዶስ ይውፍቃችሁ
@user-ce2xo9zn3p
@user-ce2xo9zn3p 4 года назад
ኡሥታ ጀዛኩምአላህ ቀልባችን አላህ ያርጥብልን ዱአ አጉልን
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 года назад
Amin
@seadinew2424
@seadinew2424 4 года назад
ያአላህ ኢማንኔንም ቀልቤንም አንተ ሙላልኝ ያረቢ
@shamesadin2645
@shamesadin2645 4 года назад
ወድ የሙስልም ወንድሞቼና እህቶቼ ዱአ አርጉኝ በሠላት ለይ እያለሁ ሻይጣን ይወሠዉሠኛል ።
@ZeiedTube
@ZeiedTube 3 года назад
ጀዛክ አአላህ ከይር ኡስታዜ
@maymoonama9549
@maymoonama9549 3 года назад
Subahaan Allah zajakum Allah keyran👍
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
جزاكم الله خيرا علجزا سبحان الله العظيم
@fathimafathi8379
@fathimafathi8379 4 года назад
የአላህ ደነገጥኩ ያረብ በድኔጠካራሴትአርገኝ የረቢ ኡዝታዜ ጀህአላህ ኸይር
@user-in5et9us6s
@user-in5et9us6s 4 года назад
سبحان الله ጀዛኪሏሁ ኸይሪ ኡስታዝ
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 4 года назад
Subhan allah egnanm allah yiwofken
@user-tp9oc2qi3w
@user-tp9oc2qi3w 4 года назад
ጀዛካላህ ከይር የእስታዝ አላህ ልባችንን በኢማን አላህይሙላልን ያረብ
@Fatima-yb7tv
@Fatima-yb7tv 4 года назад
ጀዛክ አሊህ ኸይር የሸህ አኪራችን አስታዋሽ ያርገን ያረብ☝👍
@user-dq5zs7ks6g
@user-dq5zs7ks6g 4 года назад
አሚን
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 года назад
ሱበሃን አላህ
@nagiloveyuoethuiopa6286
@nagiloveyuoethuiopa6286 4 года назад
Mashi allh
@alhamdulilahalhamdulilah1963
@alhamdulilahalhamdulilah1963 3 года назад
Subhanallah
@sitarebo8230
@sitarebo8230 4 года назад
ሱበሀንላህ ይምገራመ ታራክነው ጀዛካሙላህ ከይር
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 4 года назад
ሱበሀን አላህ የበሬውም ተመችቴኛል ጀዛክ አላግ ኸየር
@aminagebeyehu9100
@aminagebeyehu9100 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ያኡስታዝ
@zahraindris7715
@zahraindris7715 4 года назад
ጀዛኩሙላሁን ኸይረን ኡስታዜ
@bdb6783
@bdb6783 3 года назад
አላህ የራህምህያርብ
@user-kb7vm1ih9r
@user-kb7vm1ih9r 4 года назад
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን እድሜና ጤና ጀባ
@sofiyaali2679
@sofiyaali2679 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይረን
@zbibomer4778
@zbibomer4778 4 года назад
Jezak alilah keyiren besemanewu yemnteaem alah yarigen
@kamelaa1766
@kamelaa1766 4 года назад
ሱብሀንአላህ ሱብሀንአላህ ኡስታዝየአላህጤናናእድሜይስጥልን
@nurazeleke2258
@nurazeleke2258 4 года назад
Subahn allah
@user-mn8fw8oc8j
@user-mn8fw8oc8j 3 года назад
ያረብአላህበድናችንያጠክረን
@zahrazahraaa2692
@zahrazahraaa2692 4 года назад
Mashallah gezaki allah heyr hustaz ymoslimu mare walela allah Akber
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 года назад
ሱብሃናላህ
@samiraabamacha3784
@samiraabamacha3784 4 года назад
Subahan Allah jezakum Allah kayir
@imannaser7225
@imannaser7225 4 года назад
jezakllah keyr ustaz
@katimamouzamil5929
@katimamouzamil5929 4 года назад
Masha Allh ustaz jzkl wokeran
@medinamohammed529
@medinamohammed529 4 года назад
ጀዛከላህኧይር
@zinnatmohamed2807
@zinnatmohamed2807 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ከይረን
@user-ty8wq5mo6z
@user-ty8wq5mo6z 4 года назад
ጀዛክ አሏህ ኸይር
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 года назад
Hustez jezakel kayir subahn allah
@nileriver4983
@nileriver4983 4 года назад
ስማሃ አልሀምዱሊላሂ ያረብ አመስግናሃሌዉ ያአላህ አልሀምዲሊላሂ ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም ሡሉላሁ አላይሂ ዋሰለም ያረብ ድራስልኝ ያኢላሂ
@rurffxvchdg5628
@rurffxvchdg5628 4 года назад
ኡሥታዜጀዛካላህከይር
@bedryaabatulem5044
@bedryaabatulem5044 4 года назад
JZK kheir Ustaz
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 4 года назад
አላህያሰተካክልልኝያርብ☝
@jemetube8298
@jemetube8298 4 года назад
ጀዛኩመላህ ኡስታዝ ዱኒያ ወል አሄራ ያአላህ ልቤን በኢማን ያረብ
@nurdenseid9106
@nurdenseid9106 4 года назад
ያረብ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረሂሙ ያከሪሙ
@baida7479
@baida7479 4 года назад
ማሻአላህ ድሥ የሚል ቅሦ ነዉ
@mamalina4251
@mamalina4251 4 года назад
Jaza kala
@samirasamira2877
@samirasamira2877 4 года назад
ወላሂ እውነት ነው እኔ በድኔ ደካማ ሁኜ ነው ሌት ቀን ጭንቀቴ ለዱኒያ የሆነው ያርብ
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 4 года назад
ሱበሀን አላህ አላሁ አክበር ያረቢ ያከሪም ሁሉምኮ በስበብ ነው ያረብ አተ በስቡ በጠበብህ አተ አኼራየንም አዱኛንም አሳምርልኝ
@user-ye9od8np8v
@user-ye9od8np8v 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ከማፀፀቱት ያድርገን
@user-of6qb3pe7u
@user-of6qb3pe7u 4 года назад
ጀዛኩምላህ።ኽይርን።ያሸህ።አላህወደሚፅፀቱትያርገን
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 года назад
Isha Allah sila hakirachin idenesibi allah yastekaklin
@user-hn2gw4uk7e
@user-hn2gw4uk7e 4 года назад
ሱባሀንአላህጀዛካለህከይርሰምተንየምንጠቀምአላህያድርገን
@tube-mz2gt
@tube-mz2gt 4 года назад
ጀዛኩሙሏሕ ሸካችን እድሜና ጤና ይስጠወት
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 4 года назад
ጀዛካላህ ኸይር አስቷዝ
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 4 года назад
አላህ የሱን ፍቅር ይስጠን ዱኛን ሳይሆን አኬራን የምናስብ ያርግልን አላህ የዱኛን ፍቅር ከልቤ አውጣልኝ
@ffaljeer6029
@ffaljeer6029 4 года назад
ጀዛኩም አላሁ ህይር ያርብ
@user-vv7wg5fg4u
@user-vv7wg5fg4u 4 года назад
ሱብሀን አላህ ያረብ አላህ ሆይ የዱኒያን ፍቅር ከውስጣችን አጥፍተትህ የአኄራን ፍቅር በልባችን ሙላልን
@user-oj2iv9cl4j
@user-oj2iv9cl4j 4 года назад
ጀዛኩምላህኸይር ሸህ
@Rahma-nn2jq
@Rahma-nn2jq 4 года назад
ፈጅር ብዙ ቀን ያልፈኛል መገንኔ አተ የኔ ጌታ እዝነትህን
@user-cw6xw5df9e
@user-cw6xw5df9e 4 года назад
እህቴ ኢስቲግፉረ አድረጊ
@zehermohammed5422
@zehermohammed5422 4 года назад
ሡበሃን አላህ ጀዛአላህኸይር
@user-hq7br2ou1w
@user-hq7br2ou1w 4 года назад
ጀዛከላህ።ያረብ።ልብችንአላህያግራል🌹🌹🌹🌹
@ryrdfe4035
@ryrdfe4035 4 года назад
JAZAKALAH KEYRAN YA SHEEK
@ammu8472
@ammu8472 4 года назад
አላህ ለአሄኸችን ከምንጨነቅ ሠዎች ያርገን
@emuyaser2588
@emuyaser2588 4 года назад
ሱበሃን አላህ አላህ በዲናችን ጠንካራ ያድረገን ያረብ አጁብ ነው ወላሂ
@PoPo-vf5hz
@PoPo-vf5hz 4 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር የሸኸ ሡበሀን አላህ ያረቢ እንዴዚች ሴት አድርገኝ
@hdhhdhd3531
@hdhhdhd3531 4 года назад
አላህ ያግራልን ህዝቤ በዚህ ተጠምዷል
@user-yu9sv4gf5u
@user-yu9sv4gf5u 4 года назад
ሱበሀን አልሏህ ጀዛኩም አልሏህ ኽይረን ሸካችን
@nagiloveyuoethuiopa6286
@nagiloveyuoethuiopa6286 4 года назад
አልህምድሊላሂ እኔስ ሁሌም አላህን ስለምንዉ አሁን ላይ ልቤን አላህ አርጠበልኛ ሶላቴን በምንም አያልፍኛም እህቶቼ ውዋ አርጉ ወላሂ አላህ የፍለግንዉን ይስጠነል
@huaweitab642
@huaweitab642 4 года назад
አላህ እድሜያቹን ያርዝምልን
@user-nd5le5yo6r
@user-nd5le5yo6r 4 года назад
سبحن الله يارب يگرم ياالله
@user-op3tl4ec9e
@user-op3tl4ec9e 4 года назад
rabia ጀዛኩምላህ ህይር ኡስታዝ በዱአችሁ አትርሱኝ
@semiraahmed7625
@semiraahmed7625 4 года назад
ሱብሀንላ
@sitysalahedin6194
@sitysalahedin6194 4 года назад
ሱብሀነአላህ አዚም ያአላህ
@baida7479
@baida7479 4 года назад
አጂብ ሡባሀን አላህ
@mekiyashikur6379
@mekiyashikur6379 3 года назад
😭😭😭😭
@sameratubes.5231
@sameratubes.5231 4 года назад
የአላህ እዘንልን ጅዘከለአ ዋ. ነፍስ የረብ ልብን በእመን ሙለልኝ😭
@hawitube3807
@hawitube3807 4 года назад
ጀዛኩሙላህ ኼይር
@natalanzi9515
@natalanzi9515 4 года назад
ጁዛኩሙላህኼይር
@user-vs7nd6wn9j
@user-vs7nd6wn9j 4 года назад
ያረብየልቤንየቅልቤንአንተታዉቃለኸእናየልቤንሙላልኝያረብ
@user-fh4dx1xr2k
@user-fh4dx1xr2k 4 года назад
ሱብሀነነላህ
@madenasaeed8491
@madenasaeed8491 4 года назад
ኡዝታዝጀዛከላህኸይርአላህያስተካክለንያረብብብ
@mominaali.kasaye2751
@mominaali.kasaye2751 4 года назад
Jezkuma alhuy heyirn subhaan alhaa qelbchinan yarexbln
@user-ul7mz3ic5g
@user-ul7mz3ic5g 4 года назад
ሡባሀን አላህ ያረብ ዱኒያን ከነጥፍጥናዋ ከልቤ አውጣልን ያከሪም
@Love-rs1vi
@Love-rs1vi 4 года назад
ወላሁ ዩሂቡል ሙተወኪሉን እኔም ወላሂ ብዙ ጭቀት አለብኝ ግን ለአላህ ተዉኩት
@RahmaRahma-lp4qv
@RahmaRahma-lp4qv 4 года назад
ሥብኻንአላህአላህዬወቀን
@zahrazahra5402
@zahrazahra5402 4 года назад
Jezak.alakayir
@rrruhitub8672
@rrruhitub8672 4 года назад
በአላህ በዱአቹ አትርሱኝ የሀበይብ ጭንቀት ልደፈኝ ናዉ
@tajudinabdoabdo9991
@tajudinabdoabdo9991 4 года назад
አብሽር ዱአ እንደራራግ ሁላችንም ሙሣፍር ነን እኔ የባሠ ደካማ ባራያ ነኝ በዱአ አትርሽኝ የሙሥልም እህቴ
@rrruhitub8672
@rrruhitub8672 4 года назад
@@tajudinabdoabdo9991 አላህ ይበሽር ብል ጄናት እንሻ አላህ
@tajudinabdoabdo9991
@tajudinabdoabdo9991 4 года назад
@@rrruhitub8672 አሚን አለሁ ማ አሚን
@alhmdulilha1369
@alhmdulilha1369 4 года назад
አህለንን ወሠአለን ጀዛኩሙላህ ክይር
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 4 года назад
ሀሀሀሀ ሚስጥሩን አወጣ ያረብ መጫረሻችንን አሳምርልን
@zahraindris7715
@zahraindris7715 4 года назад
ክክክክክ
@ffaljeer6029
@ffaljeer6029 4 года назад
ሱበሀን አላህ አጀብ ነዉ
@user-uq5bm7su3s
@user-uq5bm7su3s 4 года назад
አህለን
@tube-mz2gt
@tube-mz2gt 4 года назад
አጂብ ወላሒ እሚገርም ቂሷ ነዉ
@alhmdulilha1369
@alhmdulilha1369 4 года назад
As Wr Wb
@سميهعزالدين-س9س
@سميهعزالدين-س9س 4 года назад
Jazk kelah heyiran
@سميهعزالدين-س9س
@سميهعزالدين-س9س 4 года назад
ሱብሀነላህ
@lubaba5643
@lubaba5643 4 года назад
ጀዛክአላህ ከይር
@user-xg5my7nu8x
@user-xg5my7nu8x 4 года назад
سبحان الله
@user-bi9td7jo7y
@user-bi9td7jo7y 4 года назад
የአላህ ባራ ነኘ Alhmdulilha ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 3 года назад
ውስታዚ
@mreyamtamera7457
@mreyamtamera7457 4 года назад
Sbhnal alh bsmnew tetkam ydrgn
@user-hs2co2us6w
@user-hs2co2us6w 4 года назад
ከከከከከ ቂሳው የበሬው አሳቀኝ
@user-rc4jk7nz1w
@user-rc4jk7nz1w 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
Далее
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 259 тыс.
🍏 Устарели ОФИЦИАЛЬНО! 🤡
00:32