Тёмный

የሚጣፍጥ ክትፎ የሰራው ማነው? አርቲስቶቹ የተፋጠጡበት ልዩ የምግብ ውድድር | እፍታ  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 76 тыс.
50% 1

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ የፋሲካን በአልን ምክንያት በማድረግ በእፍታ ፕሮግራማችን ከሁለት ዝነኛ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር አዝናኝ የምግብ ዝግጅት ውድድር የምናደርግ ይሆናል፡፡ ሁለቱም ዝነኛ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ተመሳሳይ የገንዘብ መጠን እና የሚያዘጋጁት ተመሳሳይ የምግብ አይነት ይሰጣቸዋል:: የሚያስፈልጋቸውን አስቤዛ ገዝተው ልዩ የበዓል ምግብ በማዘጋጀት ለቅምሻ ያቀርባሉ።በፍጥነት ክሽን ያለ ምግብ ያዘጋጀው አሸናፊ ይሆናል። መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ!
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Развлечения

Опубликовано:

 

4 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@geberu899
@geberu899 Месяц назад
የኢትዮጵያ ክችን ቤቶች በሙሉ የእንጨት ማማሰያ አያውቁም?? ሁሉም ማለት ይቻላል የብረት መጥበሻ በብረት ማንኪያ ያጩሁብናል እስኪ በእንጨት ማማሰያ መጠቀም ተማሩ።
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Месяц назад
መሠልጠኔ ብለው እጂ ወጥጨቱማ ከኛ ነው አለም የወረሰው😅😅😅😅😅😅
@SamsonYegeni
@SamsonYegeni Месяц назад
ይመችክ ማማሰያ ነጋዴ ነክ 👍
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Месяц назад
@@SamsonYegeni በብረት ማማሠያ የተሠራ ምግብ ጉዳቱን ብታቀው ሥለነጋደ አታወራም😂😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Месяц назад
@@SamsonYegeni 🙉🤭🤔
@fikadukebede5942
@fikadukebede5942 Месяц назад
ከንተ ነህ ብረት ሰረተህ የሰጠሀቸው ድሮ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ሀበሻ የሚሸራው በእንጨት ማማሳያ ነው ስሙም ማማሳያ ይባላል ለማታውቁት ስለዚህ ባህላችንም የብረት ሳይሆን የእንጨት ነው።
@romantsehay7354
@romantsehay7354 Месяц назад
እንኳን እናተንም በሰላም አምላክ እቅፍ ድግፍ አደርጎ አደረሰልን አደረሰን ከጀርመን መቸም እንዴት እንዳሳቃችሁኝ እንዳዝናናችሁኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ስስቅ እባዬ ሁሉ እየፈሰሰ ነበር በጣም ታምረ ነበር እንዲሁም ደስ የሚል ዝግጅት እንደነበረ አዝናንቶኛል ይመቻችሁ ኑሩልኝ THANK YOU❤😍🙏😇🌹😂😂😂😂
@meronmammo6124
@meronmammo6124 11 дней назад
Sera fet duketam arogit tesebesebachehu
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Месяц назад
Good job. Happy Easter for lovely Ethiopian people.🎉❤have good blessed 🙌 everyone, and God blessed all countries and Ethiopian. This show is a very lovely show and emzing. I love it so much and never tired seeing.
@SamsonYegeni
@SamsonYegeni Месяц назад
ፅናት❤
@fifinon2380
@fifinon2380 Месяц назад
ኤልዳ ስዎድሽ እኮ
@Ebee7
@Ebee7 Месяц назад
Sashe looks beautiful!! 💚
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n Месяц назад
👍👍👍👍
@user-yy4ps5cg1x
@user-yy4ps5cg1x Месяц назад
የኔ ዉዶች እንዴት ነዉ ምታምሩት ❤❤❤
@EtalamehaileBilore-sg4ij
@EtalamehaileBilore-sg4ij 19 дней назад
Ba nagarach kay sa at tawosino ayisatm
@user-mn3tf8gt4i
@user-mn3tf8gt4i Месяц назад
Ketfo mechawecha hone betekur beredest beberet chelfa eyankwakwach ere ebakachu yesew bahel atabelashu denkem chef
@sarahawler1292
@sarahawler1292 29 дней назад
የግድ በእንጨት ጭልፋ ይሁን የሚል ህግ የለም ።ለመተቸት ብቻ ኮመንት ባንሰጥ መልካም ነው ።እስዋ በተመቻት መልኩ ቆንጆ ጥብስና ክትፎ ሰርታ አቅርባለች።የእስዋን ያክል እንስራ ብንል እንዴት ላባችን በቂጣችን እንደሚንቆሮቆር እናውቀዋለን ።በጣም ጎበዝ ናት ።አያያዝዋ ብቻ ይበቃል።ሁላችንም እንደመልካችን ሞያችንም ይለያያልና አስተያየት ስንሰጥ እናስተውል እናገናዝብ
@EtalamehaileBilore-sg4ij
@EtalamehaileBilore-sg4ij 19 дней назад
Elidaye Yene konjo baxam nafakeshnal ba film atimachi woy?
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 Месяц назад
Alkemesem aye alem moral atenke anegagereh yegrez matat alem aynet alew
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 Месяц назад
እር ሜካፒ ምንድነው ????
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 Месяц назад
ካሜራ ማን ነብስህ አይማርም. ንፁህ ላይ ላይቱን ምን ሆነህ ነው
@Pnice-vs1fr
@Pnice-vs1fr Месяц назад
እኔምለው ሽኩርቱ አያጥቡም አስለን ሁሉንም አያጥቡምሳ ኤጭ ስታስጠሉ
@user-uv3fg1on3z
@user-uv3fg1on3z Месяц назад
አለክስ ክትፎዉ ላይ ቅመሞቹን በማንኪያ ትንሽ ትንሽ መጨመር ነበረበት እናም በሁሉም ምግብ ነይ ጨዉ እየጨመረ አልነበረም😂😂😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Месяц назад
ኮሜት የለም😢😢😢😢😢
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Месяц назад
😂😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Месяц назад
እሥካሁን አላየሁትም😅😅😅😅😅
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Месяц назад
አይቡን የቀላቀለችው እህቴ በበርበሬ ነው ወይስ በእርድ ነው? ድንቄም በርበሬ 😏
@user-yx7tp7iz6j
@user-yx7tp7iz6j Месяц назад
ሚጥሚጣ ነው
@BH-id8px
@BH-id8px Месяц назад
አረ እኔ አልቀምስም ምን ማለት ንግስቲቱ ማፈሪያ ነሽ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Месяц назад
ክትፎ አይቀጠቀጥም አቦ ወደዛህ ህድ
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 29 дней назад
እንደቲማቲም ቀጥቅጦ ለቀቀው
@berhan-hw5ft
@berhan-hw5ft Месяц назад
ሻሼ ጉረኛ ነሽ ዝም ብለሽ አትቀምሽም
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz Месяц назад
ቲሽ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Месяц назад
ንፁህ ምን ሆና ነው በማርያም እንደዚህ ዱቄቱን የነሰነሱባት እግዚኦ ቢቀርስ ዬኒኒ ማኛ የሚባል ጠሽ ለካስ እውነቱን ነው አንዳንዴ ምድረ ዱቄታም የሚለው ይሄ ዱቄት ብቻ ሳይሆን ጭቃቃቃቃቃቃቃ ነው የለጠፉባት እግዚአብሔር ይማርሽ
@fikrnewyerabegi4579
@fikrnewyerabegi4579 Месяц назад
የምን አባሽ ዱቄት እውር አታይም መሰለኝ
@HayatAdem-ty4lz
@HayatAdem-ty4lz Месяц назад
አቃቂራም ነገር ነሽ ቲሽ
@AlamYlima
@AlamYlima Месяц назад
ምን አይተሽነው አንች ወፈፌ
Далее
СЫВОРОТКА С ВБ
00:39
Просмотров 284 тыс.