Тёмный

የማሪቱ ለገሠ “4ቱ ቅኝቶች” Maritu Legesse , Ambasel, Tizita, Bate and Anchi Hoye 

Dc Live Tube
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Maritu Legesse sings the 4 Ethiopian music genre.

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@φγπφ
@φγπφ 4 года назад
እነኚህ ሁለቱ ብቻ ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያን ሙዚቃ በሚገርም ሁኔታ መግለጥ የቻሉ ድንቅ ሰዎች ናቸው። ባለ ማሲንቆው ድንቅ ተጫዋች ነው፥ ማሪቱ ደግሞ ማር የሆነች ብርቅዪ ኢትዮጵያዊ እናት ናት፤ ወድጃችኋለሁ። ሁላችንንም ስደተኞች ፈጣሪ አምላክ በሰላም ለምድራችን ያብቃን።
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 4 года назад
የኛ ሰውኮ ወርቅ አርክስ፡ነው ማሪቱ ለገሰ የኛ እንቁ
@helenlema1943
@helenlema1943 4 года назад
ማሪቱዬ የሙዚቃ ንግስት ሰላማችሁ ይብዛ ማሪቱ የአበሻ ልብሶችሽ ከ500 በላይ እንዳለሽ ታሪክ ይናገራል እባክሽ አንዱን የኛ እንቁ ባህልሽን የሀገር ልብስን በመልበስ የሀገር ልብሳችን እንዲታወቅ እንዲወደድ ከፍተኛ አስተዋፆ ያደረግሽ ውድ ኢትዮጵያ ነሽ።እኛም ከአንቺ አይተን የሀገር ልብሳችን እየለበስን እንገኛለን በዚህ አጋጣሚ የባህል ልብስ አሳምረው ለሚያቀርቡል ባለሞያዎች ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@marmike1715
@marmike1715 4 года назад
Here we go!!!! I start to feel the Holiday. TNX.
@hiwotmenor5781
@hiwotmenor5781 4 года назад
Woooow thanks I miss 🏡 what a voice thanks 🙏🏾
@yetsedeywork2094
@yetsedeywork2094 4 года назад
Wawwwwww 👏 👏 👏 👏 ማርዬ የኔ legend always ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saadaabdulla4651
@saadaabdulla4651 4 года назад
የእኔእንቁ፣እድሜናጤናይሰጥሸ
@genettefera3194
@genettefera3194 4 года назад
Happy newyear 🙏👍
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад
ብዙ ሰው የመጠጥ ሱስ የቡና ሱስ ነው የሚይዘው እኔ በሙዚቃ ሱስ ተከትቤ በትናንት ትዝታ ርቄ በመሄድ ውስጤ ያዝን ነበር አፍ ተገላገልኩ ስደትና ቁዘማ አብረው አይሄዱም ከመተከዝ እግዚአብሔር የገላግላችሁ
@helenlema1943
@helenlema1943 4 года назад
አሜን
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 4 года назад
Wow Mar i I love you so much
@hananhusain6589
@hananhusain6589 4 года назад
እወድሻለሁ
@merryschannel8612
@merryschannel8612 4 года назад
thanks a lot dear
@henokezt
@henokezt 4 года назад
የማሪቱን ድምፅ ብሰማው ብሰማው ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም እናም በ እኔ ቲዩብ ላይ ይዛት እንደምቀርብ ቃል እገባለው
Далее
Ambassel
7:26
Просмотров 179 тыс.
Ambasel
6:00
Просмотров 66 тыс.