Тёмный

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 73 | ታላቅ እምነት | Matthew Teaching 73 | By Mamusha Fenta 

Equip Media
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 месяца назад
እጅግ በጣም እናመስግናለን ዶክተር ማሙሻ ። እግዚአብሔር እምነታችንን እንደዚች ሴት ይጨምርልን እራሷን ዝቅ አድርጋ መከልከልን ሳታምንበት መጮህን ሳታቋርት ጥያቄዋን ለልጇ ብላ በድፍረት በመቆም ተስፋ ሳትቆጥር በእምነቷ በረትታ ወደ ኋላም ሳትመለከት የጠየቀችውን በሙላት አገኝች ። እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነዉ። ለእኔ በበኩሌ ትልቅ ትምህርት አግቼበታለሁ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እምነትን ጨምርልን በፊትህም መገኛት ይሁንልን አሜን 🙏
@rahelbetruzenebe4023
@rahelbetruzenebe4023 2 месяца назад
❤❤❤❤
@lidetmesfin8114
@lidetmesfin8114 2 месяца назад
አሜን
@shalom4495
@shalom4495 2 месяца назад
ላልተገባቸው የተሰጠ እንጀራ ነው ኢየሱስ ❤❤❤ ማሙሻዬ አንተ የተባረክ ነህ።
@tesfazeleke490
@tesfazeleke490 2 месяца назад
Thank you so very much for all your hard work on the word of God by studying thoroughly, especially I want to say what a wisdom the worship team, how decent, they lead us to the message, to focus on the God,not them. I am always blessed by their worship, I pray that Ethiopians worship leaders will learn a lot from them
@emebettuffa2861
@emebettuffa2861 2 месяца назад
Amen 🙏🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 месяца назад
Amenn Amennn geta,hoy aniten.bicha mayet metebek yihunilign aba hunetawoch keanite endayarikugn eridagn.aba anite ena anite bicha yene wid abat ameseginhalehu keff bel😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏 dr mamusha tsega yibzalik tebarek
@mehariyohannes2326
@mehariyohannes2326 2 месяца назад
Preach it Brother! Keep it up! 🎉
@liyaroba3441
@liyaroba3441 2 месяца назад
Geta zemenihin ybark tebarekiling dink timihirt newu!
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 2 месяца назад
ወግድ
@alemayehudessalegne9186
@alemayehudessalegne9186 2 месяца назад
አሜን።
@idhdudga7544
@idhdudga7544 2 месяца назад
Dr tebreke bewute tsege yezelchu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@EleniYacob
@EleniYacob 2 месяца назад
Amen!!! Yes .. our Faith is Christ Jesus , The Son of God ! Very important teaching!
@Amenyihun-ir6qr
@Amenyihun-ir6qr 2 месяца назад
ዶ/ር ማሙሻ እጅግ ድንቅ ትምህርት ነዉ አንተ ድርሻህን ተወጥተሀል ቀሪዉ የእኛ ድርሻ ነዉ እግዚአብሔር የልቦና አይናችንን ያብራልን እምነታችንን እንደዚች ከናናዊት ሴት ይብዛልን ይጨምርልን ዶ/ር አንተን እና ያገለገሉን ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን
@Marye-z3k
@Marye-z3k 2 месяца назад
ፅጋ ይብዛልህ ማሙሻዬ❤
@EyosafetKassa
@EyosafetKassa 2 месяца назад
yes it is exact word that explained too sweet like honey God bless you
@kukulu99
@kukulu99 2 месяца назад
በአጭሩ ከመዳናችን በፊት እኛ ቡችሎች እስራኤል ደሞ የጠፉት ልጅወቹ ነበርን ክብር ለጌታ ይሁን አሁን ሁላችንንም በእምነት የጌታ ፀጋ እኩል አደረገን
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 месяца назад
እውነተኛ እምነት ይዘቱ ኢየሱሰ ክርስቶስ ነው መሠረቱ ትህትና (የሰበረ ልብ)..ምሕረት.. ጌታሆይ አይገባኝም ማረኝ.... የእውነተኛ እምነት ባህሪ ጽኑ ነው ታጋሽ ነው መሰናክሎችን የሚያልፍ(ላንቺ አልመጣሁም....ማረኝ..የልጆችን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች...አዎን ጌታ ሆይ ቡችሎችም እኮ....የዳዊት ልጅ ማረኝ .....ቆይቼ... ኢየሱስ ራሱ የተደነቀበት..ታላቅ እምነት አሜን በዚህ ንጹህ እውነተኛ ታላቅ እምነት ህይወታችንን ይሙላው ..ይባርከን ..ጽኑ የሆነውን ..ተመልሶ ሲመጣ የሚያገኘው...የዳንበት የምንኖርበት...እምነት የሚገባንን ሽልማት መቀበያ ሳይሆን የማይገባንን ችሮታ መቀበያ ነው..አሜን አሜን እምነት ይፈተናል እንጂ እግዚአብሔር ይመጣል መምጣቱ አይቀርም.....አምላካችን በመስጠት ባለመስጠቱ የሚፈተን አይደለም..እግዚአብሔርን ያመነው ስለ እግዚአብሔርነቱ ነው 👏🏻👏🏻👏🏻 አንተን ብቻ እጠብቃለሁ ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ የህይወት ቃል አለህና ለዘላለም የሚያጸና👏🏻🩵 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ ጸጋ ይብዛልህ የአንተ የሆነውን ሁሉ እእግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ ዘመንህ ይባረክ 👏🏻🩵👏🏻🩵👏🏻 ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩልን ጸጋ ይብዛላችሁ አንወዳችሗለን🩵🩵🩵🩵👏🏻👏🏻👏🏻
@marthakibret6548
@marthakibret6548 2 месяца назад
Egziyabeher yalemlemehe! Chemero chemero yibarkeh!
@rb2782
@rb2782 2 месяца назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን, እውነት ነው የሚያስፈልገንን ተናገርከን ጌታ ሆይ, በሰማነው ማረፍ ይሁንልን አሜን. ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመነህ ይለምልም 🙏🏼✝️🔥🔥🔥
@WalelignAyele
@WalelignAyele 2 месяца назад
Thank you Dr. እወድሀለው💥🙏በጣም ደስ ብሎኛል# ታላቅ እምነት '' ይህ የእግዚአብሔር ቃል ነው!''💥🙏
@jewaherseraj7390
@jewaherseraj7390 2 месяца назад
Amennnnnnn
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 месяца назад
Amennnnn❤❤❤❤
@tenagnemekonnen8017
@tenagnemekonnen8017 2 месяца назад
God bless youvmy brother!!!!!
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 2 месяца назад
ዶክተር ማሙሻ ዘመንክ ይባረክ እድሜና ጤና ተመኝውልክ በመልክቱ ተጠቅሜአለው ድንቅ መልክት ክብሩን ጌታ ይውሰድ
@hannaretta2777
@hannaretta2777 2 месяца назад
ለዚህ ዘመን የሚሆን ትምህት የእግዚአብሔር ቃል የበላይ ሰው ከላይ መሾም ቃሉን መናቅነው ሰዎችን በራሳቸው ላይ የሚሾሙ እና ሹመቱን የሚሹ እርስ በርስ ክብር መቀባበል ከአንዱ ከእግዚአብሔር የሆነውን ክብር ልጅነትን የሚበልጠውን የማይፈልጉ ናቸው ጌታ ይባርክህ አሁን የቤተክርስቲያን አስተምሮ ወደቃሉ እየተመለሰነው
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 месяца назад
ዶክተር ማሙሻ ጌታ እየሱስ አብዝቶ በእጥፍ ዘመንህን ይባርክ 😇😇😇!!
@dilnessayargal86
@dilnessayargal86 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በእውነት የሩቅ ያቀረበ አምላክ ይችን ቤተክርስቲያን ይባርክ.....
@selamselam366
@selamselam366 2 месяца назад
God bless you brother Dr.Mamusha ❤🙌🙏
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 2 месяца назад
አሜን አሜን ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን❤ ተባረክ ማሙሻዬ❤
@Rosei870
@Rosei870 2 месяца назад
GOD BLESS YOU ALL
@selamabrha9371
@selamabrha9371 2 месяца назад
Amen hallelujah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zewdugonte7331
@zewdugonte7331 2 месяца назад
It is amazing message!! God bless you
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste 2 месяца назад
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zekariasgetahun4946
@zekariasgetahun4946 2 месяца назад
ሴቶቹ መጽሐፉን ሲያነቡ ጠጉራቸውን ይሸፍኑ።
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 2 месяца назад
Amen!
@ምህረትየበዛላትነኝ
@ምህረትየበዛላትነኝ 2 месяца назад
አሜን
@selamselam366
@selamselam366 2 месяца назад
God bless you brother Dr.Mamush ❤🙌🙏
Далее
Paint Projects
00:17
Просмотров 4,1 млн
DIY Pump Solutions
00:18
Просмотров 1,5 млн
DR.Mamusha Fenta አካሉን መረዳት Part 1
1:24:02