Тёмный

የማን መፈንቅለ መንግሥት?፣ "የአማራ ክልል ሊሰነጣጠቅ ነው?" 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 3,7 тыс.
50% 1

follow us on X (Twitter) - x.com/AddisCom...
x.com/ACM_Addis24
t.me/+8dPbAqLe...

Опубликовано:

 

19 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@aduSport
@aduSport Час назад
የ'አማራ' ፖለቲካ በደናቁርት የሚመራ መሆኑ ተመልሶ ለህዝቡ አደጋ ፈጥሯል። ድንቅ ትንታኔ እና እይታ ነው አያና በርታ❤❤❤
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 2 часа назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ ምክርና እውቀት ለማርያማዊትና ለመሰለችዋ ተምረውበት ለንስሃ ያብቃቸው።
@birhanu-u3r
@birhanu-u3r 2 часа назад
አያና ዛሬ ቆይተህም በአዲስ ኮንፓስ ሚዲያ ላይ ተመልሰህ ስለመጣህ እናመሰግናለን ኤርሚያስ በጣም ደስ ብሎኛል በአንተም፡በምታቀርባቸው እንግዶችህም፡ በምትመርጠው የመወያያ ርዕስህም ደስተኛ ነኝ ተመችቶኛል እናመሰግናለን፡፡
@yaregaltayelegesse2267
@yaregaltayelegesse2267 Час назад
waw, what a great explanation? what a great outlook and view? respect for Ayana
@AburayanAbagibe
@AburayanAbagibe 2 часа назад
ኤርምያስ እናመሰግናለን እንደዚህ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ ስታቀርብልን።
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 2 часа назад
አያና ወንድሜ እባክህ ራስህ ለማርያማዊትናመሰለችዋ አንድ ሁለት ሦስት ሚድያዎች በገዛ ሚድያዎችቻቸው ቀርበህ ከትግራይ ህዝብ እንዲታረቁና ከሀገቡበት ጨለሀማ ወጥተው ከእግዚአብሔር እንዲታረቁ አስተምራቸው ከውቀትህ ጠጥተው ሰው ይሁኑ። ተባረኩ
@hanihairdin
@hanihairdin 2 часа назад
አያና በጣም ጥሩ በርታ
@sileshiworku6619
@sileshiworku6619 3 часа назад
የትግራይ ሕዝብ ለ30 ዓመታት የትዕቢተኛው TPLF ዋሻ ሆኖ አኖረው እንጂ ሕዝቡ ለራሱ እንደ ሕዝብ ከነበረው ሥርዓት የተጠቀመው ቢኖር 0.99% የሚሆን አይመስለኝም፣ስለዚህ ተደጋጋሚ ልጆቹን ለአደጋ ከማጋለጥ TPLF የሚባልን ድርጅት አንቅሮ በመትፋት በክልሉ ካሉት ፓርቲዎች ጥምር መሪዎቹን ቢሠይም ይኸ ሕዝብ ከመከራው ያርፋል የሚል ሃሳብ እለግሳለሁ ፣እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቸው ወገን ሕዝቦቼን።
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 Час назад
በትክክል የአእምሮ ዝግመት ያላቸው ያልበሰሉ ባለድያዎች እነ እስታሊንና ደ/ር ስሙ ባልጠራው እመርጣሎህ ማርያማዌት እንኳ የጌታ ኢየሱስ ልጅ ስለሆነች ንሰሃ ትገባለች አልፋታሎህ ለነዚህ ንገርልኝ
@besonnegeri8685
@besonnegeri8685 3 часа назад
Yehe dingay eras DDR yelal chirash. Tilachawen begiltse yakereshal! Ermyas legesse atedekem Biltsegennan atadenewem baleke seat manno atenka!
@besonnegeri8685
@besonnegeri8685 3 часа назад
Aye Ermyas. Yehen Zettet demo keyet agegnehew? Enkuwan politics liteneten suriwen metatek mechallun eteraterallehu!
@TesfayeMawcha
@TesfayeMawcha 2 часа назад
Never
@yehualamekonnen6809
@yehualamekonnen6809 2 часа назад
በየትኛው ቃለ ምልልስ ነው ጠበቃ አስረስ ስለ ወልቃይትና ራያ ያነሳው ? ኤርምያስ ግን ምኑ ተነክቶ ነው የትግራይ ና የአማራ ህዝብ አንድ ነው ሲባል ያንቀጠቀጠው?
@tigray460
@tigray460 3 часа назад
እንደዚህ አይነት ቀዳዳ ባለጌ መላጣ ሰው አይቼ አላውቅም እከካም
@Issa-pv9bg
@Issa-pv9bg 58 минут назад
😂😂 እውነት መስማት እንደሚያም ባንተ ገና አየው
@atbianehzewudie
@atbianehzewudie 34 минуты назад
አይ ኦሮሞ አለ አብይ አህመድ።እስክንድር አስተዋይ እና አዋቂ ፖለቲከኛ ነው አለን አያና እንደገና ደግሞ ውጭ ያለው ዳያስፖራ እነ ዘመነን ገንዘብ በመደገፍ እንደፈለገ ነው የሚያዞራቸው አለ በመቀጠል ደግሞ ትናንት አንዱ ወጥቶ ሴራቸውን ዘረገፈው ዘረገፈው እያለ ሲሳለቅ አየሁት።ሴራ የተሰራው እኮ እስክንድርን ወደ ፊት ለማምጣት እና ዘመነን ጠልፎ ለመጣል እኮ ነበር።ስለዚህ የሴራው ዋናው ባለቤት እናንተው ናችሁ ነበር ማለት ነው ምክንያቱም ዛሬም ዘመነ ላይ ነው እየዘመተ ያላችሁት ያም ሆነ ይህ ግን አትችሉትም አባየ ዘመነ ይነግሳል ይገዛሀል
@tsegazeabreta
@tsegazeabreta Час назад
Eshi federalus min aderege?
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 2 часа назад
እውነትም አያና አያ ህዝቢ ትግራይ ኢኻ አያ ማለት ናይ ቤተሰብ ንፉዕ መማሃዳደሪ ማለት አዩ ብትግርኛ 25:55
@AlexMoruti-jf2fp
@AlexMoruti-jf2fp 40 минут назад
ኤርሚያስ እራስህ አይደለም እንደ የአማራ አንድ ልዩ ሃይል ለኦሮሞ ልዩ ሃይል ለመቶ በቅ ነዉ ያልከዉ አሁን አንተ ይቅርታ ጠይቀሃል ወይ ?
@MalkamuBenti
@MalkamuBenti Час назад
ኤርሚ የንተ ቆም ብለህ አስበህ ከነዚህ ብዙም የዘመናዊ ትምህርት የሌላቸዉ የደብተራ ሰዎች ተሐይተህ በራስህ ምህዋር ለመሽከርከር በመቻለህ ሳላደንቅህ አላልፍም!
@elwoyeyabelo3979
@elwoyeyabelo3979 Час назад
በጣም ጥሩ ኦሮሞ ሆነህ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ልትሆን አትችልም።አትልፉ።በነገራችን ላይ አቶ ኤርሚያስ ያንተ ብቻ አማራን እና ትግሉን ማጣጣልህ አንሶ ሌላ ሰው አምጥተህ ታሰድበው ጀመር ?
@keya182
@keya182 Час назад
Simply garbage!!
@fshatsionabreha3989
@fshatsionabreha3989 3 часа назад
😂😂😂😂😂
@user-me7li5cc5r
@user-me7li5cc5r 3 часа назад
👎👎👎👎👎😂😂😂🎉
@tsehaitukiros8361
@tsehaitukiros8361 2 часа назад
No no Ayena even to 18:27 start why Asmara Government you envy t
@user-me7li5cc5r
@user-me7li5cc5r 3 часа назад
😂😂😂😂
Далее
የማይክ ሐመር DDR ዕዳ ወይስ በረከት
1:35:54