Тёмный

የማፈቅራት ልጅ በጋርድ ነበር ምትጠበቀው||አብሮኝ የተማረ ታዋቂ አርቲስት ሰድቦኛል 

ክህሎት
Подписаться 265 тыс.
Просмотров 252 тыс.
50% 1

የማፈቅራት ልጅ በጋርድ ነበር ምትጠበቀው||አብሮኝ የተማረ ታዋቂ አርቲስት ሰድቦኛል አርቲስት ሃይሌ አስመላሽ
#ክህሎት #kehelot #ሮሄ

Опубликовано:

 

2 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 327   
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
ኑኑኑ ቅመሞች እናዳምጥ 2015 የወንዶች ነው እንድህ ወንዶችን አቅርብልን እኔማ የፍቅር ታሪክ ስሰማ ተመስጨ ነው የማዳምጠው ሀገራችንን ሠለም 🇪🇹ያድርግልን
@salamontube
@salamontube Год назад
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ፍትህ በወላጋ እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ ለሚሞቱ ንጹሐን ወገኖች ፍትህ 🥺🥺 ወደ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰🥰🥰🥰
@barch5955
@barch5955 Год назад
የኔ ።ጰራቅሊጦስ ሯ።ረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረሮሬሠጠከከከኸከረጨጨጭጬጬሠሰዝውረሤ. ሧጰ ጰ.
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
Amen
@Fitnestube
@Fitnestube Год назад
ለዝች አጭር እድሜ ለዝች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንም Sube may account
@kiduyitagesyite4772
@kiduyitagesyite4772 Год назад
🥰🥰🥰
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
ደስ የሚለኝ አርቲስት ነው አይ የልጅነት ፍቅር በምንም ያልተበረዘ እኮ ጥርት ያለ ፍቅር በምንም የማይተካ
@yetinayetlove6988
@yetinayetlove6988 Год назад
አባቴ ያሁን ወድ ዛሬ አግኝቶህ ነገ አብርን ካላሰልፍን ይላል ደስ የሚል የፈቅር ታሪክ አላችሁ ማፍቅር እኮ ያሰደስታል ሰቃይ ስላለው ክሎት ቅሬታ አለኝ ምንአልባት ካነባባችሁት ሳፍትና ዉሃ ማቅርብ አለባችሁ አይነፋም እንደዚህ ያቀራርብ ትሪት ግድ ነው ክሎትትትትትትት
@babinenyyeabelfadia905
@babinenyyeabelfadia905 Год назад
ይሄ ልጅ ይመቸኛል በጣም ጠፍተካል ግን❤❤😍😍
@sadakonju9703
@sadakonju9703 Год назад
Allah yesetki tabaraki
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Год назад
በእውነት አፌን ከፈቼ ነው የሰማሁት ማነው እንደኔ የተመሰጠው የሚጥም ጨዋታ
@ethiomimitube7507
@ethiomimitube7507 Год назад
demerne weda
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 Год назад
Mekonen.yet.neh.tefah
@ermiermi6541
@ermiermi6541 Год назад
Eleni አፍሸን ብቻ ነዉ የከፈትሸዉ አረጨሽም
@wddss8555
@wddss8555 Год назад
@@ermiermi6541 🤔🤔😏
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Год назад
@@ermiermi6541 አይ ግዜ ምናለ መልካም,ነገር,ቢወጣን
@solofficial7339
@solofficial7339 Год назад
ፍትህ ለእማማ👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭ፍትህ ለንፁሃን ወገኖቻችን😭
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
እውንት ንው ያራዳ ልጅ ሁሉም ቤቱ ንው ተክልዬ ደሞ ካሉ ምንም አይኮን ዋናው ጤና ንው መጨንቅ ምንም ዋጋ የለውም ጌታ ያለልንን ንው የምንኖርው ትክክል የሽገር ልጅ አንድ ንን አስተሳስባችን ትክክል ቤት ገዝቼ ምን ገዝቼ ምናምን የሚሉ እናውቃቸዋለን የአዲሳባ ልጅምኑም ብርቁ አይደለም👍👏🏽
@milkygizaw1175
@milkygizaw1175 Год назад
Gini dimo idiloini sinaGigi kailititikimini manimi siGite yikilidibinaili yikitima liji kibiri Gairi sehoini more tiro niewi
@bruktawit16
@bruktawit16 Год назад
ይሄንን የመሰለ ፍቅር መስጠት ባትችሉ እባካችሁ አትግደሉን አትድፈሩን ከፎቅ አትወርውሩን እባካችሁ
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj Год назад
ጥርሱ ሲያምር🙆
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
ምኑ አያምርም እሺ?
@zediyoutube2985
@zediyoutube2985 Год назад
​@@kingcell9524 ቅናት ነዉ ውዴ ያምራል የጥቁር ቆንጆ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
ሁሉም ነገሩ ያምራል ማሻ አላህ
@kingcell9524
@kingcell9524 Год назад
@@zediyoutube2985 ጥያቄ ደግሞ መጠየቅ ቅናት ሆነ ሆ ሆ ሰው
@shaffila
@shaffila Год назад
@@kingcell9524 ቅናታም በጣም ያምራል
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Год назад
ዋዉዉዉ ሀይሉሻ የሚገርም ትህትና እና ማስተዋል ነዉ ያለህ በእዉነት በጣም አድናቂህ አክባሪህ ነኝ በጣም ነዉ የምድህ ከልቤ ተመስጬ እንደሰማሁ ሳይመስለኝ አለቀ ለወደፊት ራስህን ትዳር ይዘህ በዚህ ደግሜ እንደማይህ አምናለዉ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@meseretbelayneh986
@meseretbelayneh986 Год назад
ጥሩ የፍቅር ግዚ ያ በሻይና በወክ ማድረግ የነበረ ፍቅር መቼም እይገኝም ዛሬ ሁሉ ሞልቶ ፍቅር እና ስላም የለም ወንድሜ ወደ ደሮ ትዝታ ወስድክኝ 😂😊
@onelove8524
@onelove8524 Год назад
ይሄ የሚገርም የ90 ዎቹ የፍቅር ታሪክ ነው🤣🤣
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Год назад
በጣም የምወደው የማደንቀው ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Год назад
ሶፍት እስኪ አቅርቡላቸው 😡😡😡😡 እንባቸውን በምን ያብሱ. የሰደበህ ሰው ግን አሁን ሲያይህ ያፍራል አንተ ግን አሁንም ወደ ፊት እንደነዚህ አይነት ሰዎች የምር ሰዎች ናቸው ወላሂ 100%
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 Год назад
ኢትዮጽያ ሶፍት ዉድ ነዉ በጨርቁ ይበሰዉ😂😂
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Год назад
@@sabrinasabrina1837 ክፉ 😭😭😭😭
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Год назад
@@sabrinasabrina1837 😂😂😂😂በሳቅ
@yenetube4527
@yenetube4527 Год назад
​@@sabrinasabrina1837 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@betilovebetilove8056
@betilovebetilove8056 Год назад
​@@sabrinasabrina1837 😀😀😀😂👍
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 Год назад
ውይ የፎንቃ ታሪክ አፌን ከፍቼነው የሰማሁት ያሳለፍኩት ስለሆነ😍
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 Год назад
የሚገርም ታሪክ ነው በመጨረሻ ብታገባት አሪፍ ነበር
@bruktawit16
@bruktawit16 Год назад
የዚ ዘመን ወንዶች ግን እየሄዳቹ ሴትን አፍቅሮ መለሶ ደሞ ወደመቃብሯ ማጣደፍ ይብቃ መኖር እንፈለረጋለን አትግደሉን NoMore
@user-pj2me1dy1g
@user-pj2me1dy1g Год назад
ይሄ የፍቅር ታሪክ የኔም ታሪክ ነበር ለሱ ብዬ ብዙ መሰዋትነት ከፍያለሁ መጨረሻችን እደዚህ ዝብርቅርቁ ሊወጣ💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m Год назад
አብሺሪ😥👐👐
@arditube5698
@arditube5698 Год назад
አይዞን ለበጎ ነው ብለሽ እለፊው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
እህህህ ለኸይር ነው ኢሽአሏህ አሏህ የተሻለ ነገር ይዞልሻል
@zahranasser5465
@zahranasser5465 Год назад
እንደ ምቶዳት ያሳብቅብሀል :: ህይወት እንደዚ ናት
@mimishajohn1540
@mimishajohn1540 Год назад
ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም በልጅነታችን እየተዋደድን ግን ያልተጋብነው?
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema Год назад
የእኔና የባለቤቴ ታርክ ይመስላል እኛ ግን አልተለያየንም ወደ ውጭ ውስጄው እርፍ አልኩኝ አሁን 3ወልደናል እግዚአብሔር ይመስገን
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
@@kidstyicheneckulema matedale
@zmn2116
@zmn2116 Год назад
ወንዶች ለፍቅር ዝቅ ሲሉ እንደተመረጡ ልዩ ሎተሪ እየመሰሉኝ ነው ግን ታማኝ አፍቃሪ የት ናቸውማለቴ 😔😔ሯጭ በፍቅር ሚነግዱ በዝተው ታማኞቹ አድራሻቸው ደበዘዘ ለማለት ያህል ነው🙈
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Год назад
ብዙም እንዲህ አይነት ጨዋታ ማዳመጥ ምርጫየም አልነበረም። እስከመጨረሻዉ ለማዳመጥም ትእግስት አልነበረኝም። ይህን ግኖ በተመስጦ ያዳመጥኩት፣ ዉብ ድንቅ የሆነ ማንነትን የሚተነትን የማይጠገብ ትረካ የሚመስል፣ ግን ፍጹም ቅንነት የተሞላበት አገላለጽ፣ ጨካኝ ልብ ያለዉን እንኳ ያራራል። ህይወት ጉዞ ከነለዛዉ🤝💐❤❤❤
@panethiopianist3259
@panethiopianist3259 Год назад
Genuine የሆነ ልጅ በጣም ዘመናዊ👏👏👍
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 Год назад
Haile Asmelash ! We are proud of you ! You are a great Artist ...pls keep going on what you do ..👏👏👏👏
@user-rt7ky7ep6e
@user-rt7ky7ep6e Год назад
የተክልየ ልጂ እደዉ የኸን እራስህ ላይ ያለዉን ሸክም እግዚአብሔር አምላክ ከፎ ይጣልልህ😍
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Год назад
🙈😅
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u Год назад
ወገን ሶፍትና ውሃ አቅርቡ ይህን ያክል ሶፍት ውድ ነው እንዴ?,የኢትዮ ሚዲያዎች ችግር አለባቹህ😊አልጨነቅም የተክልዬ ልጅ ነኝ ኡፉፉፉፉፉ ተክልዬ ፍፃሜህን ያሳምርልክ ሀሳብክ ጠንካራ መሆንህን ያሳያል🥰🥰🥰
@hanawerku
@hanawerku Год назад
ሰላም ክሎታችን ጥሩ ትምረት ነው እናመሰግናለን ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚሰቃዩ
@samridesta5080
@samridesta5080 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥህ አራዳ ምንጊዜም አራዳ ነዉ ከራሱ በላይ ለሌላዉ መድከም ነዉ እዉነት ጥሩ ልጅ ነህ ተባረክ
@tenewww501
@tenewww501 Год назад
ውይ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ አንተንና ቆሴን ሳይ ጆከርን ታስታውሱኛላችሁ
@safeermall2274
@safeermall2274 Год назад
ፍትሕ በወለጋ በማንነታቸው ለሚጨፈጨፉ አማራዎች
@get6162
@get6162 Год назад
ቆንጆ የፍቅር ላይፍ አሳልፈካል ያው ፈጣሪ ያለው ነው ሚሆነው እንዳለችክ አድርግ በፊልም ታሪካቹን አሳየን 🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ሀይልዬ 💝💝ምርጡ አራድዬ 💝ስላየውክ ደስ ብሎኛል ምርጥዬው አራዳው 💝💝💝💝
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Год назад
ወንድሜ በጣም አከብርሀለው እወድሀለው ገና ብዙ እጠብቃለው ካንተ
@user-nt2gz5rk5h
@user-nt2gz5rk5h Год назад
ሀይሌ ክበርልን ሰለነበያት ያልከው ሁሉ እውነት ነው ከሰው መሆን ይቀድማል አባል አንዷ ነኝ ክብርን ወንድ አለም
@yemiabelete7340
@yemiabelete7340 Год назад
ደራሲ መሆን ነበረብህ።እኔ ተሰጦ ቢኖረኝራሱ ታዋቂ መሆን አልፈልግም ምክንያቱም ነፃነቴን እወደዋለው
@buzattube
@buzattube Год назад
ሀይልየ ምርጥ ሰው😍😍 መልካም ሰው
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Год назад
ይህ አርትስት ይመቸኛል ጎበዝ በርታ
@weynatube21
@weynatube21 Год назад
ሰላም ፍቅር አድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን ፍትህ በየቦታዉ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@get6162
@get6162 Год назад
ትመቸኛለክ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነክ 🙏
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y Год назад
ሀይልዬ አንተ ደግ ሰው የሰው መሆን ይቀድማል ምርጥ
@Kidist19
@Kidist19 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የሀገሬ ሰው ወንድማችን አይዞህ ላንተ የተሻለ ነገር አለ ወይ ፍቅር ቢያንስ አንዴ ቤተሰብ ከማይወድ ሰው ጋር ገጥመን በዚህ የፍቅር መንገድ አልፈናል😀😍
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Год назад
ምርጥ ሰው ለወገን ስለቆምክ እኛም እናመሠግናለን
@tarebelatu6509
@tarebelatu6509 Год назад
It was best interview that has soul.
@danimanjus3829
@danimanjus3829 Год назад
እዉይ ዝቖልዓ ክፈትዎ መዓትየ ወዲሹቕ'ዩ። ኣጆኻ በርትዕ ካባኻ ብዙሕየ ዝጽበ መኮዴ ሓወይ
@nesanetdebebe4090
@nesanetdebebe4090 Год назад
ዋንድሜ አንተ ጥሩ ሰው ነህ ያቃራክ ትልቅ ነጋር ጌታን የግል አደኝ አድርጎ ተቀበል ኅይልዬ
@haileselassieayele4699
@haileselassieayele4699 Год назад
የሚገርም ታሪክ ነው መልካም ሰው
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Год назад
እኔም አለም ማያ ነው የተማርኩት እንዳንተ እስኪ አለም ማያ የተማራችሁ እስኪ እንያችሁ✋
@tenkerze9335
@tenkerze9335 Год назад
I was there in 1981 almost over 33 years ago time flies sweet memories remain 👌
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Год назад
@@tenkerze9335 እኔ እንኳን 15 አመት ይሆነኛል እዛ ከተማርኩ
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok Год назад
ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን😥
@Miriamkk
@Miriamkk Год назад
This guy is very decent ! I hope he will find a decent person like him ! 🙏🙏🙏
@majeedabualragheb5597
@majeedabualragheb5597 Год назад
እሰኪ ልሰማና እኮምታለሁ😢😢
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ወይኔ 💝💝ስወድክ 💝በተለይ ጆከሩ ላይ ከጩቢቲ ጋር 💝💝
@misraktsegaye8643
@misraktsegaye8643 Год назад
ምንም የሚጎልህ የለም ከጸጉር ውጪ ።በናትህ ተቆረጠው
@tsionmama3716
@tsionmama3716 Год назад
ውይ የሰፈሬ ልጅ ተክልዬ መክሀ ደናግል ያፈራችህ ነክ
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፡ ተባረክ ፡
@kiukiya875
@kiukiya875 Год назад
ጥርሱ 🔥🔥🔥
@bukuabal6944
@bukuabal6944 Год назад
wowwwwwwwwwwwww mekodeyeeeeeee sewedehhhhh eko beka kalate yelegem i wish i want to listen this interview nice Respect u Haileshaa
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz Год назад
ሕግን በመጠበቅ ሰው ሊጸድቅ አይችልም ጽድቃችን ቅድስናችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። በእምነት በጸጋ ድናችሗል ይሄም የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከእናንተ የሆነ አይደለም ይላል ቃሉ ሰው ሕግን ጠብቆ ቢጸድቅ ኖሮ ኢየሱስ ክርስቶስ መሞት ለምን አስፈለገው??? መጽደቅ የምንችለው በእግዚአብሔር ልጅ ስናምን ብቻ ነው ተፈጸመ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Год назад
የኛ ውድ አለመጨናነቅህ ጥሩ ነው ዋናው ጤና ነው ።ላይፉ ያልተበላሸበት የለም ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@yabtube7698
@yabtube7698 Год назад
አንድ ትምህርት ቤት ነው የተማርነው 😂እኔ አለመያም እድገት በስራም ተምሪያለሁ😍የትምህርት ቤት ላይፍ አይመለስ ነገር😥
@semirakemalsemirakemal9057
@semirakemalsemirakemal9057 Год назад
አድገት በሰራ መቼም ማይረሳ ትምህርትቤት ናው
@lovetedashi9308
@lovetedashi9308 Год назад
Ohhh ena degemo karamar new yetemarkut weeeeeee betam des yelal ye sefer liji mayet
@user-ml5yg9zy7v
@user-ml5yg9zy7v Год назад
What a speech 😍
@abisinia2771
@abisinia2771 Год назад
በአንገቱ ማዕተብ አለው ፀጉሩን ይቆረጥ የአባችንን ትምህርት ይስማ አዳረሱት
@samritube645
@samritube645 Год назад
*ክህሎቶች ከልብ እናመሰግናለን የአርቲስቶችን ታሪክ እያስደመጣችሁን ስለሆነ ነገርግን ሀይሌ ብትችሉ በትስማሙ ልጃችሁን አብራችሁ ሆናችሁ ብታሳድጉ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ልጅ ከናት ካባቱ ጋ ተለያይቶ ሲኖር ለምራሉ ከባድ ነው*
@hanayerdaw5798
@hanayerdaw5798 Год назад
ከሱኮ አይደለም የወደችው ከባለቤቱዋ ነው
@samritube645
@samritube645 Год назад
​@@hanayerdaw5798 ልጅ አለኝ ቤተሰብጋ ነው እኮ ያለው አሁን አብረን አይደለንም ሲል ከስዋ ነው የመሰለኝ
@hanayerdaw5798
@hanayerdaw5798 Год назад
@@samritube645 አይደለም ውዴ አሁን ልጅ አላት ግን ከኔ አይደለም ነው ያለው
@geberu899
@geberu899 Год назад
መወለድ ቀላል ነው ዋናው ተንከባክቦ ማሳደግ ነው ቤተሰብ አንተን አሳደጉ አይበቃም? ለጸጉርህ ከምትሰጠው ጊዜ ቀንሰህ ለልጅህ ....
@tinawozam5626
@tinawozam5626 Год назад
I love the story 😍😍😍 yemerkato Lejoch endi nan❤️❤️❤️ this is the true love story big hug brother God bless you 🙏🙏
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
አቤት ብትጋቡ የልጅነት ፍቅር እንዴት ደስ ይል ነበር አባትየው ትክክል ቢሆንም ፊት ለፊት ማወያየት ነበረበት አቅም ካለው ሊያቋቁማት ይችል ነበር አሁን ጥሩ ሕይወት ነው የገጠማት?
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 Год назад
እኔ ስለፍቅር ከተወራ እባየን መቆጣጠር ያቅተኛል ምን ሁኘ ነው 😭😭😭
@lubabakemal5901
@lubabakemal5901 Год назад
የናተ አይነቱን አላህ ለኢትኦጵያ ያብዛላት
@selinayetewahedolij2183
@selinayetewahedolij2183 Год назад
መለያየት የሚባል ነገር ባይኖር 😌😌😌
@beutyinhijab7302
@beutyinhijab7302 Год назад
ግን ለምንድነው የልጅነት ፍቅር ለምንዲነዉ ማይሳካዉ ደሞኮ መፈቃቀሩ ጉድ ነበር
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 Год назад
ስሙን ሳላውቀው ድሮም ይመቸኝ ነበር አሁን የበለጠ ተመቸኝ አሪፍ ፕሮግራም ነው::
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Год назад
የኔ ውድ ልጅነት ከባድ ነው አይዞህ
@betibaba2244
@betibaba2244 Год назад
በጣም ነው እምወደው ምርጥ ጤው
@betelhemmekonnen6097
@betelhemmekonnen6097 Год назад
Wendeme yasebekew hulu yesakaleh 🙏 betam dess yemetelege artist.
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Год назад
Very interesting interview. Great personality.
@woinshet5669
@woinshet5669 Год назад
Wow my brother you are blessed
@user-ps8jw3zx7y
@user-ps8jw3zx7y Год назад
ውይ አታልቅስ የነረ ቆንጆ😘
@hanatsgie2226
@hanatsgie2226 Год назад
the most interesting interview i've ever seen
@issaabdu6543
@issaabdu6543 Год назад
በጣም ነው የማደንቅህ
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 Год назад
Amazing interview history
@ankoberview3971
@ankoberview3971 Год назад
ኃይሌ ከድሮ ፍቅረኛህ ጋር ውሥጥህ ያለውን ነገር በደንብ መርምር
@zaynabkalli953
@zaynabkalli953 9 месяцев назад
ገና ዛሬ አየሁህ በደንብ እንዴት ነው ምታምረው ተመስጬ ነበር ያዳመጥኩህ
@endutube9461
@endutube9461 Год назад
ሀይልዬ አንደኛ ትችላለክ 🫶🏽
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u Год назад
የኔ ወንድም ተሳቀህ ብቻ ደስ ይላል
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Год назад
የወንድ ልጅ እረጅም ፀጉር አያምርም ተቆረጠው እሽ
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Год назад
እኔም የመርካቶ ልጅ ነኝ በፍቅር ዙሪያ ታርሪክህ የኔም ታሪክ ነው ሲገርም የልጅነት ፍቅር ንፁህ እኮ ነው
@hiwotgetahun5701
@hiwotgetahun5701 Год назад
እውይ የኔ ወንድም😍😍😍😍
@salamyayo6955
@salamyayo6955 Год назад
ሀይልዬ❤ ፍቅር መሰናክል ይበዛበታል አብራቸው ብትኖሩ ጥሩ ነበር 😁
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Год назад
ይኽን ሰዉየ🙈 ዉይይ ስፈራዉ ነበር 🙄😂ክፉ ሆኖ ሲሰራ ይችልበታል አይዞህ አታልቅስ ግን ይኽን ሰሞን ይኸን ዩትብ አርቲስቶች ጓበኙት እሳ በርቱ ለሁሉሞ
@manasbshara2793
@manasbshara2793 Год назад
አይ ትወዳታለህ አውንም አ 😂😂አይንህ ለይ ይለያል
@wardanega4857
@wardanega4857 Год назад
Enterasteing Hester
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 Год назад
Beautiful habsha man
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Год назад
ጎበዝ
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Год назад
ሰላም ለሀገራችን 🥺🇪🇹
@wanuyeabatualij3982
@wanuyeabatualij3982 Год назад
አረ ወገን ሶፍት እንገዳ አቅርባቹ ሶፍት እና ውሃ ግድ ነው 🙄 ሃይልዬ😔😓
@whoismylove1404
@whoismylove1404 Год назад
Haye ❤️❤️❤️❤️ Yeni deg sw sesek demo geday nw ❤️❤️❤️ nesu lib 💋💋💋
@hanagerma9528
@hanagerma9528 Год назад
ሰምቼ እኮምታለዉ 👂👈
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 Год назад
ኦ የኔ መልካም😍😍
@ruthtariku4359
@ruthtariku4359 Год назад
የተክልዬ ልጅ ተባረክ
@amanteki1066
@amanteki1066 Год назад
በክፍል or በምዕራፍ ቢቀጥል የሚያሰኝ ጭዊዌ ነበረ ያራድዬ ልጅ ይመችህ
@rutaruta6885
@rutaruta6885 Год назад
ሀይልዬ አድናቂህ ነኝ በርታልን
Далее
How the hell is this done#joker #shorts
00:14
Просмотров 1,1 млн