Тёмный
No video :(

የምስጋና ቀን በኢትዮዽያ አልፍሬድ ቤት - ክፍል 1 

Senselet Multimedia LLC
Подписаться 216 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

የምስጋና ቀን በኢትዮዽያ
አልፍሬድ ቤት - ክፍል 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Год назад
በጤም ደስ ይላል ረጅም እድሜ ይስጥልን የትልቅ ስው ልጅ ሁሌም ትልቅ ነው
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 Год назад
WOW ደሥ ሥትይ እረጅም እድሜ ይሥጥሽ ልክነሽ መርዳት የሚጀምረው ከዘመድ ነው ብዙዎች የራሣቸውን ዘመድ መርዳት አያሥቡም ለማያቋቸው ነው የሚረዱት አንቺ ግን ለብዙዎች ምሣሌ ነሽ አብዝቶ ይባርክሽ ሁሌም ክበሪ ወ/ሮ ኢትዮጵያ እውነትም ኢትዮጵያ ሥምን መላክ ያወጣዋል
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 Год назад
ሁላችሁንንም በኢትዮጵያን ስም እናመሰግናለን ቲዲዬ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ ስወድህ በሀይማኖትህ ያለህን ክብር እመቤቴ ትጠብቅልህ 🙏😇😇😇
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 месяца назад
I wish I was part of this family. May God bless all of you. And we would love to see you when you guys celebrating your 50th Thanksgiving family gathering and please involve poet Lenny Sisay . We would love to see him being part of this family.
@facekiya8670
@facekiya8670 Год назад
በጣም ደስ ትላላቹህ ፈጣሪ የልፋታቹሁን ውጤት ለማየት ያብቃቹ
@ethiolove7431
@ethiolove7431 Год назад
She is so graceful and beautiful እንደስምሽ ኢትዮጵያ ነሽ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 месяца назад
What a great presentation I loved every minute of it thank you mom Ethiopia
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 Год назад
ኢትዯጵያ በጣም የማደንቅሺና የማከብርሺ ነሺ ትክክል ብለሻል ሁሉም ቤተሰብ የተባረካችሁ ናችሁ:: የማማንም ነፍስ ይማር በጣም የማከብራቸው ነበሩ🙏
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 месяца назад
I wish I was part of this family. May God bless all of you.
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Год назад
Beautiful lady! You are absolutely correct !! We like to ask unnecessary personal questions too curious . The host should allow them to finish their statement.
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 Год назад
ሠላም፡ኢትዮጲዬ፡እንኳን፡ከመላው፡ቤተሰብሸ፡ቤተዘመዶችሽ፡እግዚአብሔር፡ለዚህ፡አበቃሽ። ውለታ፡ከአደረግሽላቸው፡አንዱ፡ተጠቃሚ፡እኔ፡ነኝ። የዛሬ፡52ዓመት፡በላይ፡እጄን፡ይዘሽ፡ሶሻል፡ ሴኪሩት፡ካርዳ፡አስወጥተሺልኝ፡በየመሥርያ፡ቤቱ፡እየደወልሽ፡በኤሌክትሪሺያንነት፡ወንድሜን፡ቅጠሩልኝ፡እያልሽ፡ተሯርጠሽ፡በከፍተኛ፡ደሞዝ፡አስቀጠርሺኝ። ውለታሺን፡ምንጊዜም፡አልረሳውም። ቸሩ፡መደሃኒዓለም፡ይክፈልሽ። እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥሽ።እውነትም፡የምንወድሽ፡የምናከብርሽ፡የምታስኮሪን፡ኢትዮጵያ፡ነሽ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Год назад
ዋው እንዲት ደስይላልል ሰውእንዲህ አንዱ ለሊላው በጎነቱን ሲመሰክር😊🙏
@luly5175
@luly5175 Год назад
Beautiful lady God bless you & your family, wow the love you have for mama land Ethiopia 💚💛❤
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Год назад
Her house is amazing my goodness 😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@hirutmeheret590
@hirutmeheret590 Год назад
ቆንጆ ሶፍያ አልፍሬድ እግዚአብሔር ይባርክሽ Thanksgiving የሚከበርበት ዋናው እግዘብሔርን የምናመሰግንበት ቀን ነው። የእግዚአብሔርን ስም እያነሳሽ ስላመሰገንሽ ተባረኪ። ለሁሉ ነገራችን ምክንያት እግዚአብሔር ነው። በሀገራችን የምስጋና ቀን ቢለመድ መልካም ነው ምንም እንኳን ሃያ አራት ሰአት ማመስገን ቢኖርብን።
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 Год назад
አንተ ግን ኢትዮጵያ ማለት አቅቶክ ነው እማማ ኢትዮጵያ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Besu bet betam teraqual
@ermyasyohannes9005
@ermyasyohannes9005 Год назад
ወንድዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሀ
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Год назад
እሚስገነው እግዚአብሔር ነው thanksgiving meaning እግዚአብሔር ማመስገን ነው ቤት thanksgiving meaning ቤተስብ የሚገናኝበት ቀን ነው እንጂ በግል የመስጋገኛ ቀን ነው thank you thank you God thank you God
@zerihundesalegn166
@zerihundesalegn166 Год назад
ደስትላላችሁ አሁንም ያብዛችሁ::
@fantafanta4611
@fantafanta4611 Год назад
ዋው በጣም ነው የሚአሰደሰተው
@ccu3907
@ccu3907 Год назад
ትክክል ነው የተናገረችው 👍
@dagimabebe7966
@dagimabebe7966 Год назад
Thanks you tedi
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 Год назад
I wonder if she’s related to Tye Genet Alfred, who was my Art teacher at elementary school.
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 Год назад
ቴዲ አንደኛ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Год назад
God bless you everyone 🙏 ❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Год назад
Wow so very Amazing 👏 😍 ❤
@amaremekonnen697
@amaremekonnen697 Год назад
shalom 4u 💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@tiruworkwoldamlak8625
@tiruworkwoldamlak8625 Год назад
I think it is good gether for thanks giving ni I belive it is good gathering for thanks goven.inadition to that to tell to kids as father and mame teach the belive it help . I thank God father in name of Jesus for you I wish everybody including my family to get together like you do.
@tiruworkwoldamlak8625
@tiruworkwoldamlak8625 Год назад
Please my message is no follow your stranger voice physical reach or poor.
@tiruworkwoldamlak8625
@tiruworkwoldamlak8625 Год назад
Yoy really merddere You play game with my self & my family by help of lord the word of God I still hear but the other there house close
@tiruworkwoldamlak8625
@tiruworkwoldamlak8625 Год назад
No Garland city power to take you control mail & to disconnect light you need me to follow bird instruction I created in God image I never do that is why I gate help from God .
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 Год назад
I wish you celebrated her on a different day. Hod bless this wonderful lady
@almazt3763
@almazt3763 Год назад
❤🙏❤🙏
@Mohawk1982
@Mohawk1982 Год назад
First thing it's amazing to celebrate everyone to be together as one family. Sofia has mentioned that, Ethiopia is her auntie. How come she has her last name. It should have been her father side. She's acting fake with her gesture. Mame is amazing woman. Mama Ethiopia, would like to appreciate, in regards to ppl asking personal questions, this is a typical Habesha stressing on other people. It has happened to me and I have avoided everyone. I prefer to be with the other individuals than with Habesha ppl. I hope this can be a learning lesson for everyone.
@simethio2517
@simethio2517 Год назад
Maybe Sophia father and Ethiopia are siblings and Sophia has same last name it’s very normal most people like to keep family name
@lydiaasfaw679
@lydiaasfaw679 Год назад
ይገባሻል የተባረክሽ ሴት! BTW, Where is Lemin? ተባረኪ
@ZfrZebra
@ZfrZebra Год назад
Please disable comments as this innocent family will be attacked by miserable people. Beautiful family
@michaelt2625
@michaelt2625 Год назад
እረ እንደው አንቱ ቢቀር እትዬ ብሎ አንቺ ይሻላል እንደው ጉያ እንደምትሸጎጥ አንቺ ብሎ ማቆላመጥ እኔ እፈርኩ ..
@senaysenayet775
@senaysenayet775 Месяц назад
እንደቅርበታቸው ነው
@nikotesfa9229
@nikotesfa9229 Год назад
I WANT TO GET MIC PLEASE
@bircruz555
@bircruz555 Год назад
Thanksgiving is called Akotet (Ge'ez). Preserving tradition and culture indicates awareness. Americans did not invent Thanksgiving, and imitation corrodes culture.
@zerihundesalegn166
@zerihundesalegn166 Год назад
እስኪ ልጠይቃችሁ ካልከፋችሁ አልፍሬድ የሚባለው ስም ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ስምና ታሪክ ያለው ሰው መሰለኝ:: አልፍሬድ ማለት የንጉስ የሚኒልክ ወዳጅ የነበረና ባህርዛፍ ወደኢትዮጵያ እንዲገባ ያደረገው ይሆን????
@hannaamare3628
@hannaamare3628 Год назад
🇱🇷🇱🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷👍👍👍🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@besaqneber
@besaqneber Год назад
ቴዲ አከብርሃለሁ! በፈጠረህ " ኢትዮጵያ" እንጂ "ኢትዮፕያ" አትበል!!! አደራ!!!
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 Год назад
Ewntsen new yne kngow
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Год назад
አማርኛ ጠፍቶበት ሀሀሀሀ
@lifetree7177
@lifetree7177 Год назад
እኔ ኢችን ሴትዮ ፕቶሚክ አእቃታለሁ:: ግን ኢትዮጵያ ለማ ከሆነች አልፍሬድ ምንድ ነው?
@maberomenze2392
@maberomenze2392 Год назад
የሰው ባህል ኮፒ አርጎ ከማክበር thanks giving is like ኦሮሞ እሬቻ ማለት ነው ። የኦሮሞን ባህል ቁንፅሏን ነገር ይዞ ዛፍ ቅቤ መቀባት ይባላል ነገር ግን ብዙ በጎ ነገሮችም አሉት ለምሳሌ ክረምቱ አልፎ ብርሀን , ልምላሜ መታየቱ ቤተሰቡ ዝግጅት አዘጋጅቶ መሰባሰቡ እናም ሌላም ብዙ ነገር አለ እርስ በራስ ከመናናቅ በጎ ባህሎችን ከሁሉም ቢወሰድ መልካም ነው። የራሳችንን እናክብር። ኢትዬጵያ ተወስዶ ቢከበር የሚለውን እኔ አንደኛ ተቃዋሚ ነኝ አሜሪካ ሰለምትኖሩበት አክብሩት ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አይታየኝም።
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Год назад
ሰው ወንዝ ዳር በሬ ያርዳሉ ቅቤ ይቀባሉ ይሳላሉ ያን ሰው ስላየ ነው በሀይማኖትም ተወግዛል ምክንያቱም ሰው ወደ አምልኮ ስለቀየረው ይመስለኛል ወይ ሲጀመር አንቺ እንዳልሽው ሊሆን ይችላል
@maberomenze2392
@maberomenze2392 Год назад
@@user-gz6eb7xy3i ሰው ብዙ ነገሮቾን ወደራሱ አምልኮ ይለውጠዋል ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች የሐምሌ ማሪያም እለት ውቃቢ ጨሌ ያመልካሉ ነገር ግን በኦርቶዶክስ እምነት አይፈቀድም እንደዛው ሁሉ የእሬቻ እለት ቦረንቲቻ ከብት የሚያርድ አለ ነገረ ግን ሁሉም ኦሮሞ ሄዶ ያንን አያረግም ቀርቦ ትላልቅ አባቶችን መጠየቅ ጥሩ ነው ።
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Tikikil thanksgiving is Americans culture not us. People who lives in US celebrate! We don’t have to bring Ethiopia! We have lots of graceful cultures
@tsigetenna9050
@tsigetenna9050 Год назад
እንዴ አንዳንድ ሰዎች ግራ ተጋብታችሁ ሰውን ግራ ታጋባላችሁ አገራችን ውስጥ ቢከበር ምን ችግር አለው የአገርህን በአል እወዳለሁ አከብራለሁ ካልክ ለምን citizen ሆንክ?😂😂 ኢትዮጵዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሁሌም እንድትሰበስቢ ከዚህ በላይ ፍቅር ምን አለ ሲያምሩ ❤❤❤ ለሃምሳ አመታችሁ አንድ አይነት ልብስ ብትለብሱ በጣም የሚያምር ይመስለኛል (ሃሳብ ነው ) በዚህ አጋጣሚ ኪዲዬን አያታለሁ ብዬ ነበር Ethiopeya you Look So Beautiful ❤ God blessed you and you lovely 🥰 family 💕💕 👏👏👏 ?
@maberomenze2392
@maberomenze2392 Год назад
@@tsigetenna9050 ዜጋ ብትሆኚ በወረቀቱ ላይ እንጂ ለአብዛኛው አሜሪካዊ የውጭ ዜጋ ነሽ ሌላው መጀመሪያ እራስሽን አክብሪ ነጭ ያረገውን ሁሉ ከማግበስበስ።
@mahderezaiirgetekal6926
@mahderezaiirgetekal6926 Год назад
ኧረ ቴዲ በ40 ዓመትህ ሄደህ ኢትዮፕያ ስትል ይደብራል! shame ነው።
@ethiopianpoettsedidawit5738
በእንግሊዝኛ እኮ Ethiopia ተብሎ ነው የሚነበበው ምኑ ነው ችግር የሆነብሽ? "በ 40 ዓመትህ ሄደህ" አልሽ? ታዲያ የሱ አነጋገር ነው ያንቺ አባባል ነው ሼም የሚሆነው?🤔
@tigistsuma2514
@tigistsuma2514 Год назад
Lemendenw gen Melkam neger Mayetayacihu
@ethiopianpoettsedidawit5738
@@tigistsuma2514 ያለመታደልና እርግማን ይመስለኛል😢
@tsehayyeshitla467
@tsehayyeshitla467 Год назад
​@@ethiopianpoettsedidawit5738
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Год назад
Shameless action, Thanksgiving origin history is completely different to what you are claiming more over, as immigrants you should know better. Ignorant isn't bliss. It's not a day of love but a massacre period of native Indian tribes.
Далее
Helen Show : Mother's Day Special
58:14
Просмотров 26 тыс.