Тёмный

የምንደርስበትን የሚወስኑ 4 ውሸቶች 

Inspire Ethiopia
Подписаться 631 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ
Telegram : t.me/inspire_ethiopia
email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
Facebook : @Inspire Ethiopia
#inspireethiopia

Опубликовано:

 

7 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@TheHabeshaGuru
@TheHabeshaGuru 3 года назад
ትምህርት ላይ ትንሽ ቀረት ካልን አስተማሪዎች ደደብ ብለው ጭንቅላታችንን በዳስተር ያደሙታል:: ቤት ውስጥ ያሰብነውን መናገር ብንፈልግ ህፃን ወደ ጏዳ ተብለን እንረገጣለን:: እውነት ነው ለዛሬው ማንነታችን አስተዳደጋችን ይወስናል ግን ማንነታችንን እና ብቃታችንን ለማወቅ ጭንቅላታችን ሚነግረንን ውሸት እና ፕሮግራሚንግ ማሸነፍ አለብን:: ጥንካሬ የኔ ትውልድ 💪💪💪
@bamelakgezahagn7540
@bamelakgezahagn7540 3 года назад
ጅግናዋች ናቹሁ በእውነት ምርጥ ሀሳብ ገራሚ አገላለፅ ቆንጆ መልእክት እናመሰግናለን በርቱልን
@kalkidangetachew7474
@kalkidangetachew7474 3 года назад
የኔ ምርጥ ጎደኞች
@etholife5924
@etholife5924 3 года назад
ሰዎችን አንዴት እናሳምናቸው በተረፈ አሪፍ ነዉ በሪቱ ድንቅ አገላለፅ
@sabagezahegn1272
@sabagezahegn1272 Год назад
ያልከው በሙሉ እውነት ነው ብዙ ሰው ጉዳትና ተፅእኖ በህይወታችን ደርሶብናል አንተን እግዚአብሔር ሰጥቶናል ተባረክ🙏🙏🙏
@yosefgabure7008
@yosefgabure7008 3 года назад
ድንቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት በጣም ተመችኛል
@genigaltewahedo952
@genigaltewahedo952 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት❤️🙏
@user-cq3bb8kn9o
@user-cq3bb8kn9o 2 года назад
አተን ስሰማ በጣም ነው ደስስስ እሚለኝ👍👍👍🌹🙏🙏🙏🙏
@Daniel-xm8yn
@Daniel-xm8yn 3 года назад
ጠዋት ጠዋት አርፍዳቹ አትረልቁ ወደ 1 ሰአት ላይ video uplode ብታደርጉ ደስ ይለናል የናተን ቪዲዮ አነይተን inspired ሆነን ትምህርት ቤት , ስራ የተለያዩ ቦታዎች ስንሄድ ይቀናናል ?? please please
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 3 года назад
Enastekaklalen bro
@awwwaooo609
@awwwaooo609 3 года назад
@@InspireEthiopia በርታምረጥልጂ
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 года назад
@@InspireEthiopia agbagn 🤒🤒🤒😿😿😿
@amanuelaman2240
@amanuelaman2240 3 года назад
Pls pls pls ድብቁ አእምሮን እንብበው ከዛ አስረዳ ን Pls pls pls pls
@umselma2977
@umselma2977 3 года назад
አቦ አላህ እድሜ አላህ ይጥህ እልቤውስጥ እኔ ልናገረውያልቻልኩት ግን የማስበውን ይሆናልብዬእምጠረጥረውንነውየነገርከኝ አላህ የህዲክኢለልኢስላም ስለወደኩትትምርቱን
@MrDesuHN
@MrDesuHN 3 года назад
Wow! Realy Inspiring!
@judithdamte4712
@judithdamte4712 3 года назад
በጣም እውነትና አነቃቂ ነው
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 2 года назад
የሚገርም እውቀት ነው ሁሉም የተናገርገው ትክክል ነው
@rh7608
@rh7608 3 года назад
አመሰግናለው
@merkatotemutube4341
@merkatotemutube4341 3 года назад
በጣም አሪፍ ሀሳቦችን ነው ምታነሱት እኔ ስደትነኝ ብሮ ሽገር እያለሁ ፈታ ያልኩ ልጅ ነኝ ግን ስደት ላይ ስራው ኑሮው አደንዝዞኛል ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ግን ምን ይዤ እያልኩ አስባለሁ በዚህ ዙሪያ ለኔም ለመስል ስደተኞች ምን ትላለህ ምስራው በክራይ መኪና ድራይቭር ነኝ ሲያዩኝ በሀይለኛው የተመቸኝም ይመስላቸዋል ኮሜንት መጻፍ አልወድም ግን ያው ሀሳቦች ምታነሶአቸው ትልቅ ናቸው
@selamyiunhaile1871
@selamyiunhaile1871 3 года назад
ወንድሜ የቤተሰብ ዉሬ እና ምክር ነበር ፈሪ እንድሆን እና ከሰው እንዳልቀርብ ያረገኝ በጣም ፈሪ እና ዝምተኛ ነኝ ሲበዛ አሁን ግን እራሴን እንዳውቅ አረከኝ ብሮ የማይቀየር ነገር የለም
@harmeetube997
@harmeetube997 3 года назад
አመሰግናለሁ🌲
@kidusyemariam7022
@kidusyemariam7022 3 года назад
ወንድሜ በጣም ነው ምትመቹኝ በርቱ ትልቅ ደረጃ መድረስ ትችላላችሁ ጎበዞች......
@AK-rz3zq
@AK-rz3zq 3 года назад
Your stories and You are funny 😂and i like it keep it up bro
@sabagezahegn1272
@sabagezahegn1272 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 የብዙ ሰው የደስታ ምንጭ ሆነሀል🙏🙏🙏
@mahletgidey3855
@mahletgidey3855 3 года назад
Thanks God bless you
@tadu1653
@tadu1653 3 года назад
ተባርኩ
@tewodrosmandefro1976
@tewodrosmandefro1976 3 года назад
Thank u!!!
@RashidAli-zt2rm
@RashidAli-zt2rm 3 года назад
Wow! thank you so much
@meaza8754
@meaza8754 2 года назад
Amesegenelue,lgziabehar yeberakeh❣️🌹
@yosefgessese488
@yosefgessese488 3 года назад
እናመሰግናለን
@salahademustafa5815
@salahademustafa5815 3 года назад
Thank you good job
@hafizah8495
@hafizah8495 2 года назад
ከልብ እናመሰግናለን ዎንድሜ
@mucheargaw6232
@mucheargaw6232 3 года назад
thank you
@user-wb1ed5tc7x
@user-wb1ed5tc7x 3 года назад
እስኪ ሁሉም ነገር እያለን የራሳችንን ስራ ለመጀመር ፍርሃትን ለማጥፋት የሚሆን ጀባ በለን
@tarikutameir8542
@tarikutameir8542 2 года назад
Thank you my berther
@betelehemkabedevlogs4067
@betelehemkabedevlogs4067 3 года назад
THENK YOU…
@tihutmengistu9838
@tihutmengistu9838 3 года назад
Thank you
@ma9546
@ma9546 3 года назад
Thanks so much
@dagemsorsa6887
@dagemsorsa6887 3 года назад
ዋው አርፍ ትምህርት ነው በርቱ
@simonsays3366
@simonsays3366 2 года назад
ዉድድድድ ተባረኩ አመሰግናለሁ
@ayanabdi5894
@ayanabdi5894 Год назад
Really inspiring 👍
@derbewfikadu8884
@derbewfikadu8884 Год назад
Thankyou
@funlove9129
@funlove9129 3 года назад
Really inspiring
@burtukantashomeburtukan706
@burtukantashomeburtukan706 3 года назад
Thanks
@Ruth-hf5dp
@Ruth-hf5dp 3 года назад
thanks
@user-fb9hc1cp8e
@user-fb9hc1cp8e 3 года назад
ትክክል100%
@physicsforall8911
@physicsforall8911 3 года назад
wow you inspired me
@callprank5619
@callprank5619 3 года назад
Tnx gas
@user-wb1ed5tc7x
@user-wb1ed5tc7x 3 года назад
ውይ፡ስወዳቹ በርቱ
@sitiahmed316
@sitiahmed316 3 года назад
Wow bro thanks
@meaza8754
@meaza8754 2 года назад
እውነት ነው 😘
@silas8349
@silas8349 3 года назад
ትምህርቱን በጣም አወደዋልሁ ሙዚቃው በጣም ይረብሻል አትጠቀም እባክህን
@alemalem3356
@alemalem3356 3 года назад
Enyem offf😭😭💔👈
@samitechnet3294
@samitechnet3294 3 года назад
Min malet nw motivetional video mehonu zenegachut ?
@bosanabo9563
@bosanabo9563 2 года назад
wawww Nayas 💞💯💯🙏🙏👌💪💪
@mubexinspiration4911
@mubexinspiration4911 3 года назад
I love your content guys, keep up the good work !
@senitube9799
@senitube9799 3 года назад
Thenk you so much 😍
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 3 года назад
ማሻአላህ።ለናተየሚሁቃላትአጥርኝ ትክክክልነናቸ። ኢንሻአላህያላህፍቃዲከሁነበናትትምህርርእራሴንንጉበዝለማርግእንሳለሁኝ።ምናልሁልግዜቨዱውብሰራልንንአይሰለችም።ልክእደቲሊግራምአጫጭርፁፌፎችእደምትልቁልንንሁሉቨደውምይስራልንንግዜካላችሁ።በተሊግራምእማማሻአላህየምትልቁትበጣምሀሪፍእናውስጥንንይገነባል።ጥንምጥንያለችፅሁፍ።ጉልበትይሰጣልልእኔማበምንላይኩመትልስጣችሁእለሁኝ።ይመቻችሁእቀትበውቀትላይ።አላህይጨምርላችሁ
@sikosilo8423
@sikosilo8423 3 года назад
ቃላትአጠርኝ
@teshomeseyoum9694
@teshomeseyoum9694 3 года назад
Ye ewnet betam nw mamesegenew🙏🙏😊
@efrata3218
@efrata3218 3 года назад
ኣመሰግናለው🥺🥺💓💓
@seadaet2104
@seadaet2104 3 года назад
Waww 👌. 😍😍😍
@kalkidanteshome3212
@kalkidanteshome3212 3 года назад
Wow
@zuzumuhe
@zuzumuhe 3 года назад
በልጅነት የሰጡኝ ባህሪ ዛሬ ድረስ ተቀብዬው ይታገለኛል ተፅእኖ አሳድሮብኛል ይገርማል መቀበል አልነበረብኝም
@naniorthodox
@naniorthodox Год назад
Good
@selaminabahru571
@selaminabahru571 3 года назад
የኔ ቅመም ተባርክልኝ😘
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 3 года назад
Yenga wid guwadengoch ejig betam amesegnalew fetari ahunim edime ena tena yistiling akebrachuwalew!!!
@crazythings1753
@crazythings1753 3 года назад
bertu enwedachehualen
@kalkidangetachew7474
@kalkidangetachew7474 3 года назад
Telegram layi yelakachluen vedio alkeftim
@ABI.ENTERTAMENT
@ABI.ENTERTAMENT 3 года назад
Nic bro
@hannakasa5278
@hannakasa5278 3 года назад
Wow betam amesgnalhu Leban nekahig.... Ahun enam melwet or metw yalchalkut ferhat nw Becha yewtatnt zemnhn fetri yebarklh nurilg
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 3 года назад
Amen amen🙏🙏
@mujibdawud8360
@mujibdawud8360 3 года назад
Waw
@malakubalew3608
@malakubalew3608 3 года назад
mirtu guadegnaye bertalgn
@alemalem3356
@alemalem3356 3 года назад
Thanks bero please send muzik Telgeram please 🙏
@HOWTO-ll8vf
@HOWTO-ll8vf 3 года назад
ere mert nachu
@roudak3054
@roudak3054 2 года назад
ወላሂአበዛሀዉሁሌለምንስለኔታወራለህከኔላይዉረድአ
@hannakirtaswendemagegn363
@hannakirtaswendemagegn363 3 года назад
Egziabher yesteh sine yalastewalnew tekekelega hasab nw eeezin wesheyoch kezi behwala ke hiwete awetalew eski erasen slemehon ena kesew ga mafokaker slemakom mehon video seralen
@heniman2188
@heniman2188 Год назад
Egiziabeher yesxeh wendme amsegnalew
@kiraboy810
@kiraboy810 3 года назад
Likea boy
@abatebelay4306
@abatebelay4306 3 года назад
አይ ላይክ ዩ በርታ አንበሳየ
@bethelhemhabtamu4863
@bethelhemhabtamu4863 3 года назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@seadaet2104
@seadaet2104 3 года назад
💚💛❤❤❤❤❤❤
@samirah4673
@samirah4673 3 года назад
Yene mertochi ewodachuwalwo.gin be telegram be voice melkiti maskemti lemin akomachu?
@Cat_sweetie
@Cat_sweetie 3 года назад
Ene Amharic quqnqa buzu achlim gin ye enante Program bexam nw bemi wodawu
@mekiyuajaeb7056
@mekiyuajaeb7056 3 года назад
sle ewket ena wede ras metemamen endnders astewatso eyamesegenin sle raskna sleguadegnak background,educational mawek enfelgalen pls 1 video
@eyobdadi2163
@eyobdadi2163 3 года назад
Mn aynet teamr neh
@amemandfro9992
@amemandfro9992 2 года назад
ልክ ነክ ወንድም እኔ እራሴ አስተማር ኤ በግርሽነው ምታስቢው ይለኝነበር እስካውን ልረሳው አልቻልኩም ፡፡
@nahomassefa5356
@nahomassefa5356 3 года назад
endat asfetn ensebalen ?????? pls
@abiyyigezu5053
@abiyyigezu5053 3 года назад
#1
@meryemmohammed4737
@meryemmohammed4737 3 года назад
Gobaze leje nhe
@MiEthioEntertainmentPLC
@MiEthioEntertainmentPLC 2 года назад
1️⃣❤️🇪🇹
@user-dk6sk2zh8e
@user-dk6sk2zh8e 3 года назад
ቴንክው
@EliasKibret
@EliasKibret 3 года назад
It's better if you upload or create a content every day...and upload it on the morning.
@shineethiopia3046
@shineethiopia3046 3 года назад
Hey i am teenager motivational speker please tall to me
@zerushumi4455
@zerushumi4455 3 года назад
Ende drgitochachn nachew eko mnfelgewn mawek michlut
@user-fh9nj9yf1w
@user-fh9nj9yf1w Год назад
አረ እኔስ ራሴን ማወቅ ኣቅትኛል ሁሌም የተለያየ ስሜት ነው ያለኝ ያየሁት ሁሉ መሆን እፈልጋለው የሆነ ኣይቼ መሆን የተመኘሁት ነገር እንደምደርስ ኣምናለው ግን በሌላ ቀን ደሞ ከሱ የተሻለ ወይም ሌላላ ደስ የሚያሳየኝ ነገር ኣያለው በድጋሜ እንደሱ መሆን እፈልጋለው በቃ እኔነቴን ላውቀው ኣልቻልኩም ኣንድ በለኝ
@humikka9939
@humikka9939 3 года назад
limitless pdf download minaregbetn link bisetun arif new
@emebetdesta7003
@emebetdesta7003 3 года назад
Please don't use music your voice it's enough
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 года назад
እኔ አክስቴ ጋ ነው ያደኩትና አመቴ ወይ ክርፍፍ ስለምትለኝ የማረባ ፍጥነት የለለኝ እቃ ፈልጌ የማላገኝ ይመስለኛል ከዛ ገጠር ለባል ድረውኝ በሚገርም ሁኔታ ከዳሁት ከዛ እናቱ ወንድ እኔጋ እዳይቀመጥ አስደግማለች በሚል ፍቅረኛ እይዛለሁ ወር ከቆዩ እኔጋ ተአምር ነው ላሽ ላሽ ይላሉ ፍቅሬ ደሞ ቶሎ አፍቅሮ ቶሎ የሚረሳ ነውና በአጭሩ አቆምኩ ቢዝነስ ላይ አተኩራለሁ በቃኝ መሞከርም አልፈልግም ሰለቸኝ አሁንስ
@blenbizuneh9786
@blenbizuneh9786 3 года назад
First 😜
@KokiLeme
@KokiLeme 3 года назад
ምርጦቼ እናመሰግናለን👌 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-O3C8JSA1tWc.html
@yechalewelelteweld411
@yechalewelelteweld411 Год назад
ትልቅ ሁን ወንድሜ
@zinnatmohamed9331
@zinnatmohamed9331 3 года назад
አበሳ ብርታ ይገባሀል ላይክ ከዉስጥ ክ አዉጥተህ ስታስተምር ታስደስታለህ
@mabiratuzeleke5258
@mabiratuzeleke5258 3 года назад
መልክቶቹ ጥሩ ናቸዉ ነገር ግን በጣም ይረዚማሉ ወንድሜ ከቻልክ ለማሳጠር ሞክርዉ እሺ ኤሄ የኔ አሳብ ብቻ ነዉ!!
@yenewerktekle4000
@yenewerktekle4000 2 года назад
አንተ ከ 100% 10 ፈርሰንቱን አምሮህን እየተጠቀምኩ ነው ብለ ታስባለህ?
@birukadmasu1579
@birukadmasu1579 3 года назад
አይገርማችሁም comment ሳነብ music ይረብሻል የሚሉ ጽሁፎች አየሁ። በሚገርም ሁኔታ አላስተዋልኩትም ለምን ¿¿¿¿
Далее
치토스로 체감되는 요즘 물가
00:16
Просмотров 4,5 млн
አሪፍ ልማዶችን እንዴት ልጀምር?
18:51
6ቱ የMindset ለውጦች
21:51
Просмотров 99 тыс.
ደካማ ጎኔን እንዴት ልቀይር?
16:28
Просмотров 82 тыс.
ለስኬት ማወቅ ያሉብን 3 ነገሮች
12:48
ራስን መውደድ!
15:41
Просмотров 59 тыс.
እንደ ሲንጋፖር ራስን መቀየር
16:44