Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
የስደት ትርፉ ቤት ብቻ ነው
10:34
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25
Выступление Г.А.Зюганова на заседании ГД РФ (31.07.2024)
12:09
PANDAFX vs MAXWELL / КУБОК ФИФЕРОВ 2024 / 3 ТУР
20:03
ВЫЖИВАЕМ В ЛЕСУ 24 ЧАСА / НАПАЛ МЕДВЕДЬ / 3 СЕМЬИ
36:10
СБЕЖАЛ НА КОЛЯСКЕ ОТ ЗЛЫХ РОДИТЕЛЕЙ В SCHOOLBOY RUNAWAY В МАЙНКРАФТ
21:41
የምን ስጦታ
Hayat &Yimam Tube
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Развлечения
Опубликовано:
13 авг 2022
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
161
@user-vs8uu5by3f
Год назад
ለኔም ዱአ አርጉልኝበትዳር ላይ 5አመቴ ግን ልጅ እፈልጋለሁ አላህ ግን እስካሁን አልወፈቀኝም እስኪ ዱአ አርጉልኝ የሠውልጅ ሣይ በጣም የማልቅሠው ያረብ አላህ ምንም የማቸግረው ነገር የለም አንድቀን ይሰጠኝልብየ ተስፋ አረጋለሁ
@user-mb7vo1bu8s
Год назад
አላህ ይስጥሽ
@user-jf9ej8cb5z
Год назад
አብሽሪ እህቴ ኢስቢሪ ሶብሩን ጀሚል አላህ ይወፍቅሽ
@madinamd3860
Год назад
እኔምእዳቻነኝአላህዪወፍቅን
@user-dp8un6ql4m
Год назад
አላህ መታ መታውን ይስጥሽ
@user-gv4ls8xq9j
Год назад
አላህ ይወፍቀን
@nazrul4837
Год назад
ማሻ አላህ ታረቃቹ በጣም ደስ ቡሎኛል ሚስጥራቹ ለማንም አትናገሩ ሁለታቹ ፍቱ ፍቅራቹ ለዘላለም ይኑር እስከ ጀነት ያረብ
@user-jz2kp6ww4h
Год назад
በጣም ትክክል መጥፎ ንግግር መቸም ከልብ አይጠፋም በተለይ በሚዲያ ለማንኛውም አይዞሽ እህት አላህ በሠላም ይገላግልሽ
@user-ef5wd3rd8z
Год назад
ትክክል።እህት
@user-xl3vk7ph2k
Год назад
በፊት እናተን ታይ ማግባት ያምረኝ ነበር አሁን ግን ከነማሠብም ተውኩት በቃ በሥደት ያላችሁ ወዶች አንድ ናችሁ አገሪ ትገባ አገበዋለሁ ተከፋኝም ደርደር ወደአባቴ የሆኩትን ሁሉ ለአባቴ ትነግረው እረሠዋለሁ
@wagayetube7705
Год назад
ሁሉም አንድ አይደሉም
@hayathh1699
Год назад
ትክክል
@fatumamuhammad1334
Год назад
💚🌹👍
@user-xl3vk7ph2k
Год назад
@@wagayetube7705 እንደው የሣኡዲን ውሀ የጠጣ ወንድ 100 /10ደህና ቢገኝ ነው
@bvhussenyimam1366
Год назад
ውደ በሚድያ ያየሽው ሁሉ ይዋደዳሉ ብለሽ አትሰ ቢ ውሸት ነው
@sasaa6587
Год назад
ጥፋቱ እማን ላይ እደሁ አይታወቅም እሱም ያለ ምክንያት ይኸንን አይልም እኔ ብዙ ሴቶች አውቃለሁ ከባላቸው ተደብቀው ከሌላ ወንድ ጋር የሚተኝ ወዶችም እደዛው
@user-tx9od9lc5m
Год назад
ማሻአላህ እኳንም ታረቃችሁ ውደታ እስከጀነት
@barekatyoutube5196
2 месяца назад
❤️👍👍ዋውው ደስ ስልይ
@Dryahyashow
Год назад
ማሻአላህ ይማም ያገሬ ልጂ እኳን ደስ አላችሁ ሀዩ ለኔም ስጦታ እሚሰጠኝ እፍልጋለሁ
@hayatyimamtube9596
Год назад
አብሽሪ ደሞ ለስጦታ
@Dryahyashow
Год назад
@@hayatyimamtube9596 ጀዛከላህ ኸይር ጥዶች ስጦታ ያስደስተኛል
@lubabahlubaba2266
Год назад
ማሻአሏህ እንኳንም ታረቃቺሁ ለልጆቻቺሁም ዬእናተ በፍቅር አብራቺሁ ሁናቺሁ ማሳዴጉ በጣም ዴስ ይላል እህታቺን አሏህ በሰላም ይፈርጂሺ ኢንሻአሏህ
@tayuba1015
Год назад
ማሻ አለህ እኳን ተረቀችሁ አላህ በፍቅር በኢማን በጤና ያኑረችሁ ውዶቼ
@borenatube2379
Год назад
በሰላም ወልደሺ ሳሚ
@fatumayusof1652
Год назад
ማሻአላህ እኳን ታረቃችሁ አልሀምዱሊላህ ሀዮ አላህ በስላም ያገላግልሺ ያኡምሪ
@zinetawoel4242
Год назад
የኔማር በጣምከፍቶታል. እደኔ ❤❤አላህመሠላምለሁለትያርግሺ
@user-tu9uz3tv7d
Год назад
የኔ ቆጆ ጥብስብስ አረገሺ ይሄ ገገማ ለማንኛውም እኳን ደስ አላችሁ
@hawatubeh2111
Год назад
ግን የውሽት ጠብ ነው ልበል አሁን ላይ እኮ እውነቱና ቀልዱ ተምታታብን😂 ለመፌመሥ ብላችሁ በትዳር አቀልዱ🌶
@user-yo5kg9gz9e
Год назад
ጉድ ነው
@user-ce4si7ib9e
Год назад
እኔም እንደዚያ ነዉ የሚመስለኝ ለመፈመስ እያሉ ብዙ እያወሩ ነዉ
@alainn5317
Год назад
በትክክልፖራክመሆንአለበት
@hayatyoutube2237
Год назад
❤❤❤❤የኔእህት😢😢😢
@user-di4nh7qw1p
Год назад
መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያድረግላችሁ የሆድሽን በጀረባሽ አላህ ያድረግልሽ ሀቢበት ለትዳረ ዋናው ምሰሶ ሴት ልጅ ናት ስለዚህ ትዳረ ጥሩ ነው አግቡ እህቶቸ አትሸወዱ ወላሂ
@zbethiotube4716
Год назад
እኳን ደስ አለሺ ሀዩቲ አላህ በሰላም ወልደሺ እቀፉ
@mubarkali6274
Год назад
አይ ሤት ግን እንደከፋሽ ይለያል ቸግርሽ ቢሆንጅ ይህ ባል አደለም ልክሥክሥ
@user-bn9cx1vv3e
Год назад
🔖መሳደብ የመጥፎ የክፉ ሰዎች ባህሪ ሲሆን መልካም ጥሩ ስነምግባር ደግሞ የኢማን ባለቤቶች ባህሪ ነው እየሰደቡ መምከር የኢስላም ተግባር አይደለም📌 ➞▹▹በአላህ ዲን ➷ላይ ዳእዋ ➷ስታደርግ መጀመርታ ➷ከእውቀት ጋር ➷ጥሩ መልካም ➷ስነምግባር ሊኖርህ ➷ግድ ይላል ካልሆነ ➷ግን ከምትሰራው ➷እምታጠፋው ይበዛል እና◃◃◌ ➞▹▹ሰዎችን ➷መቀየር እና ወደ ➷አላህ ዲን መጣራት ➷በመልካም ስነምግባር ➷በጡሩ ንግግር ➷የሰለፎችን ግንዛቤ ➷በመከተል ሰዎችን ➷መቀየር ይቻላል ከስተታቸውም ➷ማረም ይቻላል◃◃◌ ➞▹▹ሰዎችም ➷ከስተታቸው ከጅህልነታቸው ➷እሚቀየሩት በመስደብ ➷አግባብ ያልሆኑ ➷ቃላት በመጠቀም ➷አይደለም በጭራሽ ➷የብርቅየ ሰለፎች ➷የውዱ ነብያችን ➷ተግባር በጭራሽ ➷ይህ አልነበረም እና ➷ይልቁን የአላህ ➷መልክተኛ በመልካም ➷በጡሩ ስነምግባር ➷በጡሩ ንግግር ላይ ➷አዘውናል◃◃◌ ◎◎አነስ رضي الله عنه እንዲህ ይላል◎◎ ➞▹▹የአላህ መልክተኛን ➷አስር አመት ➷ያህል አገልግያለሁ ➷ወላሂ በፍፁም አንድ ➷ቀንም ኤጭ ኡፍ ➷ብለውኝም አያውቁም ➷ክፉ ንግግር ➷ወጥቶቸው አያቅም◃◃◌ ➞▹▹የአላህ መልክተኛ ➷ባልደረቦቻቸውን ➷በመልካም በጥሩ ➷ስነምግባር እንዲታነፁ ➷ጥሪ ሲያቀርቡላቸው ➷እንዲሁም ከመጥፎ ➷ከክፉ ስነምግባር ➷ደግሞ እንዲርቁ ➷አስጠንቅቀዋቸዋል◃◃◌ ◎◎አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል◎◎ 🔖قال تعالى «وَلَا تَسْتَوِي الْحَسَنَةُ وَلَا السَّيِّئَةُ ۚ ادْفَعْ بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ فَإِذَا الَّذِي بَيْنَكَ وَبَيْنَهُ عَدَاوَةٌ كَأَنَّهُ وَلِيٌّ حَمِيم ➞▹▹መልካሚቱ እና ➷ክፉይቱም ፀባይ ➷አይተካከሉም በዚያች ➷እርሷ መልካም ➷በሆነችው ፀባይ ➷መጥፎይቱን ገፍትር ያን ➷ጊዜ ያ ባንተ እና ➷በሱ መካከል ➷ጠብ ያለው ➷ሰው እርሱ ልክ ➷እንደ አዛኝ ➷ዘመድ ይሆናል◃◃ 🔖قال تعالى: {وَقُل لِّعِبَادِي يَقُولُواْ الَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِنَّ الشَّيْطَانَ يَنزَغُ بَيْنَهُمْ إِنَّ الشَّيْطَانَ كَانَ لِلإِنْسَانِ عَدُوًّا مُّبِينًا} [الإسراء:53]. ➞▹▹ለባሮቼም ➷በላቸው ያችን እሷ ➷መልካም የሆነችውን ቃል ➷ንግግር ይናገሩ ➷ሰይጣን በመካከላቸው ➷ያበላሻል እና ➷ሰይጣን ለሰው ➷ግልፅ ጠላት ነውና◃◃◌ ➞▹▹ሰዎች ➷ሊስተካከሉ እና ➷ከስተታቸው መመለስ ➷እምችለው መጀመርታ ➷አንተ መልካም ጥሩ ➷ስነምግባር ልትላበስ ➷ይገባል መልክተኛው ➷ሰዎችን በመልካም ➷ንግግር ልናናግራቸው◃◃◌ ➞▹▹እንዲሁም ➷መጥፎ ክፉ ንግግርም ➷ከመናገር እንድንቆጠብ ➷አዘውናል ዲናችን በመልካም ➷በጥሩ ስነምግባር ላይ ➷በጥቅሉ አዞና ሰዎችጋ ➷ስንነጋገርም ሆነ ➷እነሱን ከስተት ➷ልናርም ሆነ በመልካም ➷ንግግር ልናናግራቸው ➷ግዴታ ነው◃◃◌ ➞▹▹ሙእሚን ➷አላግባብ ንግግር ➷መጥፎ ክፉ ንግግሮችን ➷በፍፁም አይሰነዝርም ➷ምክንያቱም የሰው ➷ልጅ በስድብ በመዝለፍ ➷አይቀየርም ይልቁን ➷መጥፎ ስነምግባርን ➷ታስተምረዋለህ እና◃◃◌ ➞▹▹የአላህ ➷መልክተኛ እንዲህ ➷ይላሉ እኔ ዘንድ ➷በጀነት ወደኔ ቅርብ ሰው ማለት ➷ስነምግባሩ ያማረ ➷ሰው ነው◃◃◌ ◌◌◎አልሼይኽ አልባኒ ❬ረሂመሁላህ❭ እንዲህ ይላሉ◎◌◌ ➞ሀቅ ➷ከባድ ነው ➷በመጥፎ ስነምግባራቹሁ ➷የባሰ አታክብዱት ➷ከዚህ በፊት ➷የኡማው ችግር ➷የአቂዳ ብቻ ➷ይመስለኝ ነበር ➷አሁን ግን ችግሩ ➷የአቂዳ እና ➷የስነምግባር እንደሆነ ➷ግልፅ ሁኖልኛል◃◃◌ 📚سلسلة الهدى والنور رقم (٩٠٠) ➞▹▹ሰዎችን ➷ለማስተማር ሆነ ➷ከስህተታቸው እንዲመለሱ ➷ማድረግ እሚቻለው ➷በስድብ በመጥፎ ➷ባህሪ አይደለም ከእውቀትጋ ➷መልካም ስነምግባር ➷ያስፈልጋል ለከት ➷አልባ አንደበቶች ➷በስድብ የተሞላ ➷ፁሁፎች የበዙበት ➷ትምህርት ጉዳቱ ➷የከፋ ነው◃◃◌ ➞▹▹አንድ ➷አላዋቂ ጃሂል እኮ ➷የሚሰራው ስራ መልካም ➷መስሎ ይታየዋል ➷ካልተማረ ለዲኑ ➷ትኩረት ካልሰጠ ➷እዴት መጥፎ እና ➷ጥሩን ይለያል ➷ስለዚህ አንተም እሱ ➷አጠፋ ተሳሳተ ➷ብለህ ስድብን ➷ሳይሆን እምታጠጣው ➷በመልካም ንግግር በቁርአን ➷በሀዲስ ማስረጃ ➷ልትመክረው ልትለውጠው ➷ጥረት ታደርጋለህ◃◃◌ ➞▹▹በዲናችን ➷ስድብ ዘለፋ ➷የተጠላ ተግባር ባህሪ ➷ነውና ከእውቀትጋ ➷መልካም ስነምግባር ➷ሊኖረን ይገባን◃◃◌ 🍃🍃🍃🎋🎋🎋🍃🍃🍃
@user-ry8ro7cx9p
Год назад
ማሻአላህበጣምያምራል ሀዩ በሰላምወልደሽየምታቅፎያረጋችሁ አላህፈቅረይስጠንለሁላችንም
@user-dd3mx9pp7j
Год назад
አልሀምዱሊላህ እኳን ታረቃችሁ ያዩዋ አችም በሰላም ወልዴሽ የምንዴሰት አላህ ያረገን
@user-jc2rx9lq5n
Год назад
ማሻአላህእንደዚህሥትሆኑነውየሚያምርባችሁ አላህእስከመጨረሻውበፍቅርያኑራችሁ🌹🌹🌹
@user-ek2wk7lo4k
Год назад
ኩርኳሚ ነህ የኔ ልጅ አይደለም ማለት በጣም ይደብራል እስኪ ህያት እንደ ጪው እንዳለች አንዳንድ ወንዶች የጎርፍ ያርጋችሁ አቦ እኔም ህመሙ ስላለብኝ ነው የምሳደበው ይቅርታ ቻለው ሰምተሀል
@jamilasid467
Год назад
ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ የኛውዲ ነብይ ርሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰም ማሻ አላህ በመታርቃችሁ ደሰሰ ብሎኛል ወላ
@hayatyimamtube9596
Год назад
👌
@user-wl6gx5cl6q
Год назад
አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ
@user-bn9cx1vv3e
Год назад
ትክክል ነሽ
@umijenetitube4002
Год назад
ሀዩ አልሀምዱሊላህ የእኔ ውድ አሳዝነሽኝነበር
@user-ij5to3lt3v
Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ ማሻአላህ. እንካን ታረቃችሁ. ስጦታ ተሰጣጡ ውዴታ ይጨምርላል ብለዋል. እረሱላችን ሰለላሁ. አለይሂ. ወሰለም. አንቺንም. አላህ. በሰላም ይገላግልሽ ያረብ
@fatimanigus3261
Год назад
ክሰጡታመልካምንገገርይቀርማል
@hadya-3063
Год назад
ስለታረቃችሁ ደስብሎኛል ግን ብራክ መስሎኝ ነበር ከስጦታይልቅ ግን መልካም ንግግር ይበልጣል አላህ መላካም ሰው ያድርገን
@sikosilo6351
Год назад
እህቴ አላህ በሰላም እሁለት ያርግሺ
@seadaayalo1162
Год назад
አብሽሪ እህት ነገሮችን ለመርሳትሞክሪ
@eid753
Год назад
ማሻአላህግን አታስከፈት ከዚህ ሁሉ መልካም ንግግር ይመልጣል
@emuferdos4155
Год назад
ማሻአላህ
@user-yi7sz3iz8x
Год назад
ማሻአላህ እኳን ታረቃችሁ ግን ፕራክ ነው መሰል ገግ ደስ ትላላችሁ
@uaedubai5529
Год назад
ዋውነውመሻአላ
@user-vs8uu5by3f
Год назад
በሰሣለም ውለጁ በጥልላይ መታረቅ አለና ሚስጥራችሁን በሚዳላይ አታውጡ ባልና ሚስት መጥፎውንም ጥሩውንም ተቻችሎነው አላህ ያስማማችሁ
@maryamethiopia8970
Год назад
ስጦታው ያምራል ግን ባሎች ልቦና ይስጣችሁ
@hgfqhjaghs5075
Год назад
የኔእህት እደት አጀቴን በላሽው ሀይ እደው ግን ይህልጂ ፊትስመለከተው አስተዋይ ቆይ እሚመስ ለኝ ማለትነው አሁን ምንብየ እደምኮምት አላቅምምም
@jdndhdc7771
Год назад
Mash.alla.tamiralachu
@SOFYe-TIKUYE
Год назад
🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@user-zg8cb6kn9u
Год назад
ስለታረቃችሁ ደስብሎኛል በሰላም ውለጂ
@ahmafhasen6047
Год назад
የኔ እህት አይዙሽ
@aminaoumer1266
Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኮን ደህና መጣችሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወልደሽ ሳሚ እህት አለም ለመጀመረያየ ኮሜት ሰፅፍ ግን ባል ተብየዉ ምን አይነት ሰዉ ነዉ አይይይይ እኔ ብፊት ሳየዉ ሚሰኪን ሰዉ ይመሰለኝ ነበር ልጆች የአላህ ሰጦታ ነቸዉ በሰላም ዉለጂ ለሱም ልቦና ይሰጠዉ
@fatumahussen4051
Год назад
👍👍👍👍
@tube-vj8cr
Год назад
አሠላምአለኩም ዉድ ያገሬልጆች ሰላም ላገራችን ኑኑበቅንት እንዛመድ አብረን እንደግ👈 ሰብ ላይክ ሸር አርጉልኝ እመልሴለሁ ማሻአላህ የ ታምራላችሁ😍👍
@ZahraA-fo3ek
Год назад
አላህፍቅሩንውደታውን።ሙሀባውን።ይወፍቃቺሁ።እህቴ።አቺንምአላህ2ያርግሺማማየ
@user-zv1oj5gp6x
Год назад
የኔ እህት አላህ በሰላም ይማርሽ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲
@zd3603
Год назад
እኳንም ተረቀቺሁ አልምዱሊላህ
@fathemafathema7476
Год назад
አልሀምዱሊላህ ያረብ
@fafitsfnywa9259
Год назад
ማሻአላህ ምርጫህ ያምራል ትችላለህ
@sainabahassanp7279
Год назад
አላህመሰላምለሁለትያግሽ
@user-nv2tv5bc8t
Год назад
አወ ዋናው ጥፍትህ ላተ ካስጠላህይቅርታ ካልክ ማሻአላህ
@khuwavi9242
Год назад
😳😳😳😳 እእእእእ ተጣልታችሁ ነበርደ እኔ አላምንም ሀዩ የምርሺን ነው ግን
@user-qz2ke7cw1z
Год назад
በሰላምነው የጠፋችሁት
@user-um2io6nv5m
Год назад
አብሽሩ፣የማይጣላ፣የለም፣ወገኖቼ፣ይቅርታ፣መባባል፣ትልቅነትነው፣በህይወታችሁ፣ብዙ፣መከራወች፣ይገጥማሉ፣አብሽሩ፣ት፣በመረዳዳ፣ነገን፣ተሻገሩ፣በክፍቀን፣ወደዃላ፣ማለት፣ጥሩአደለም፣ሰው፣በችግር፣ግዜነው፣የሚታየው፣ነግዲሁ፣ትምህርት፣ወሰዱ፣አብሽሪ፣እህቴ፣ትዳር፣ብዙ፣መስዋት፣ይጠይቃል፣በተለይ፣እኛ፣ሴቶች፣ጠንካራ፣እንሁን፣ለሀገራችን፣ለቤተሰብ፣ሸክም፣አንሁን፣እንቃ፣
@user-mr7vk3kr5m
Год назад
ደህናሰው መስለህ መጥፎንህ አተም
@seadaadem5287
Год назад
ሸቅሉ ዛሬ እንኳን በውሸት ተሸቅሎና በሀቅም ተሸቅሎ በረካ አቷል
@user-gv4ls8xq9j
Год назад
አልተጣሉምእንኔ
@user-rh7xk1sj2w
Год назад
ሀያት።በሰላም ሁለት።ያርግሽ።እናትስለሆንሽ።እሱግን።ነገምያውነው
@user-gf9hz6hc2c
Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀእኔ እምለው ልጂ ካልፈለጋችሁ እንደበቅሎ መካኖችን ተመራምራችሁ አግቡ እየበላችሁ
@user-id9ow5rc8i
Год назад
አይወዶች ??
@marya-fo6ho
Год назад
ይህንንፀሁፍለወድምይማም።እኔአበቴአይወዴኝምልክእዴተ።እናቴ።በመከራአስዴገቺኝአሁግን።ልድምአለ።ቺግር።ያልፍል።ግንክፊንግግር።መቸምአያልፍም።የኔአበትአሁንይለድማል።ወእሱይፀፀተውአልተጠቀቁ።ለመጀመሪያግዜስጥፍ።።እነቴአናግሪውትለኝአለይእኔ።ውጤእቢአለኝ።ክፍንግግርግፍ።እድሁም።ያለልብስ።ስለአዴኩተስውበታቺሁኔአልረስኝእያለአላናግርውምምንላርግዱአርጉልኝ።ወዶቺምተጠቀቁ።እርዚቅበላህእጅናውድሜስውይስስተል።ግንእዴአይለመድህ።የኔአበትዘሬተራሴአልፌስው።እተርፍለሁግን
@hayatyimamtube9596
Год назад
በትክክል እኔ ግን በሱቦታ
@user-ky6rx8sp2f
Год назад
ሚስኪን ውስጥሽ ደስ እንዳላለሽ ግልፅ ነው
@user-dd3mx9pp7j
Год назад
ኮሜቶች አትሳዴቡ እሶ ታቃለይ የውስጦን
@zeyneb720
Год назад
አታፍርም ግን
@user-vv3dp5gq9d
Год назад
ግን፣ውነትነው፣መጠላታቸው??
@user-zo2fx2yg3b
Год назад
መታረቃችሁ ጡሩ ነው ግን እስኪ አትሳደቡ ተሳዳቢወች እረ ያአላህ ዱአ አድረጉላቸው አላህ ፍቅርን በመካከላቸው ይለግሳቸው ብላችሁ ስድብ ወላሂ ለማንም አይጠቅምም እሱንም እምትሳደቡ አላችሁ እሶንም ከስድብ ትርፊ ምንድን ነው ???
@user-ze9ys8zq3h
Год назад
እኔበሆን ወላሂ ይቅርታአላደርግም ግን ፕራንክእየሰራችሁ መሠለኝ እኔ አንደየልቤከተሠበረ አይጠገንምአንችግን ፍንሽንሽሽወጣ
@medina.myoutube
Год назад
እኔም ዙሪም አላየው ነበር አዲ ግዜ ከጠላሁ ዲጋሚ ልውደዲ ብል እሽ አይለኝም
@nazrul4837
Год назад
አይባልም ለአላህ ብልሽ ይቅርታ ማለት አለብሽ አላህ ጀነት እዲሰጥሽ ከፈለግሽ አላህ ይቅርባይዎች ይወዳል
@halemahad3297
Год назад
@@nazrul4837 ትሽ ሴቶች እራሳችሁን አስከብሩ በይቅርታ ሰበብ ስሜት ማብረጃ አትሁኑ
@user-ze9ys8zq3h
Год назад
@@nazrul4837 ልክ ነሽ ግን የራሱንሽንትየካደባልድብንይበል ከዚህ የበለጠበደል የለም ልጁም ተወልዶአድጎ ይህንቪደዎ ሲያይከልጁምጋር መቆራረጥ ይመጣል። አላህ ይራህማት ጎደኛየ ሙታለች እናመርፊእየተጠቀመች አረገዘች. ባሏየኔአደለም ድቃላነው ያረገዝሽው ብሎፈታት ልጂቱም ተወለደች ወላሂ ጥፍሯሳይቀር ቁርጥአባቷን ከዛእንማለስ ይቅርታልጂቷየኔናት እኔንነውየምትመስለውአላት አልፍልግም አንተየሚባልሠው አላቅህምብላ ሌላአገባች እሱም ሌላ አገባ እሱያገባት አኑሯትውጭሂዶ ሲመለስ ደቅላጠበቀችው ።ያችኛዋም ዝንጥብላስትኖር አላህ ወደራሱወሠዳት እናአንዳንድ ሴቶችቆራጦችነን በተለይ በዚህ መንገድ ይደብራል።
@aminattube4607
Год назад
አሸጋረነው
@user-gf9hz6hc2c
Год назад
ወንዶችሆዳቸውን ብቻነው የሚወዱት
@zainabaahmed3817
Год назад
ትክክክክክክክክክልልልልል
@kedirabdelkadir6014
Год назад
ምነው. ፋተሸን. በጣም ነወ የዘፈሸው
@xoxo7068
Год назад
ኀ
@ahmafhasen6047
Год назад
አይባችሁን ሚዳያ አታውጡ የዛሪ ሰው ትነሽ ታገኝ ማወዛወዚ ነው
@user-sr3lq4tq6r
Год назад
ምን አርጎነው
@user-se3yi7ju5o
Год назад
ይገርማል ወዶችየሚያስመስሉት ነገረስአይየኛየሴቶችልብ የዋህነት ያጠቃናል
@user-fy6cv1te6j
Год назад
ምን ይመስላል ሴት አ ሴት
@arabia1239
Год назад
😁😁
@neimatube4659
Год назад
መችም በነፃ ዋይፋይ ስለምናያችሁ ዲራማ ትሰሩብናላችሁ አዴ ታረቅን አዴ ተጣላን ሹ ሀዘ
@user-te4gz2ib3z
Год назад
ሣህወላ እንደኔነግለሻል ውሸታቸውነው አልተጣሉም
@user-te4gz2ib3z
Год назад
እኛን አይደለምየሚያታሉት እራሣቸውነው አላህይህዲኩም በሥ
@user-yo5kg9gz9e
Год назад
ለእይታ ብለው ነው እኮ እውነት አይምሰላችሀ
@aseyaabedu8076
Год назад
ነፈዝ ምንም ጥሩ ነገር የለህም አብርህ እየኖርክ ልጁ የኔ አይደለም ማለት በጣም በጣም ነውር ነውር ነው አሰቀያሚ ነህ
@bvhussenyimam1366
Год назад
ግን የምራችሁን ነበርደ ከሆነ ይደብራን አን ተ በጣም ታናደለህ
@user-ku3wp6db2v
Год назад
ባል ማግባት እደዚህ ያጠቁራል እንደ ኧረ በደንብ ተከባከባት ሆ
@zenat7077
Год назад
ቅስሟንሰብረኸው ልብስመቸይጠግነዎልበል
@user-ig9oz3yv5w
Год назад
እድውውውው ድፈረትህ ወላሄ እደዛ ስድበሀት መልስህ በሳልባጅ ማሞኝትህ ነው ታሳፈራለህ ወላሄ ልጁ የኔ አይደለም አያገባኝም ስትል አልነበረ ሀያት ነገጦት ከወለረሺም በሆላ ቆይ ታያለሺ አውጥቶ ነው እሜጥልሺ
@hayatyimamtube9596
Год назад
)(
@halemahad3297
Год назад
ብስብስ ነገር ነሽ ባል ካጣሽ ትሞቻለሽ የተባልሽ ነው የምትመስሊው
@user-fo8vh4kw1l
Год назад
ሳህ ወላ እኔ ባሌጋር እድ ስድብ ስድቦኝነው አልፍልግምብየ የተለያየንው ልብአደአይስበርጅ ልቤከተስበር በጣም ቆራጥነኝ
@halemahad3297
Год назад
@@user-fo8vh4kw1l ታዳ እራስሽን ማስከበር ያለብሽ እራስሽ ነሽ በአደባባይ እንደዛ ክፍ ዝቅ አድርጓት በቁስ ታለለችለት
@user-yo5kg9gz9e
Год назад
@@user-fo8vh4kw1l እኔም ወላሂ ልጅ ይዤ ተቀምጬ አንድ ቀን ሰድቦኝ ፍታኝ ብየ ነው የተፈታሁት ሆሆሆ ባደባባይ ከፍ ዝቅ አርኅ ተሳድቦ መጣ ቱ አይ ሴት
@user-fo8vh4kw1l
Год назад
@@user-yo5kg9gz9e አብሽሪ ማማየ
@xoxo7068
Год назад
አተገገማአፈረብላ:ዉሻነህ
@user-zv1oj5gp6x
Год назад
ዝም አይነቅዝም
@hayatyimamtube9596
Год назад
🙏
@user-de6kr7eq3w
Год назад
አይይይ አይባችሁን አለም ላይ አውጥታችሁ እንድገና ይገርመኛል ትዳር እንድ ቀልድ ሲታይ
@user-jz2kp6ww4h
Год назад
አሁን ምን ተሠማህ ባል ተብየው እንደዛ በሚዲያ ስታዋርዳት የእውነት ተጣልታችሁ ነበር ግን
@zuzuytub3195
Год назад
ወላሂ ዥልጥ ነህ ሴታሴት መጀመሪያ ሱሪህን ከማውለቅ መቆጠብ ነበርብህ እሷ ፍልጋም ድትድርገው ሳፍልግ በቅኪኒና ትቃጠልልህእዴ
@abdunebyattube1703
Год назад
ወአለይኩም ሰላም ውዶችዬ የቢላል፣የነጃሽ የኡሙአይመን ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አዲስ እግዳ ተቀበሉኝ ውዶችዬ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-A14aaze_F4I.html
Далее
10:34
የስደት ትርፉ ቤት ብቻ ነው
Просмотров 85 тыс.
19:25
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
Просмотров 51 тыс.
12:09
Выступление Г.А.Зюганова на заседании ГД РФ (31.07.2024)
Просмотров 79 тыс.
20:03
PANDAFX vs MAXWELL / КУБОК ФИФЕРОВ 2024 / 3 ТУР
Просмотров 146 тыс.
36:10
ВЫЖИВАЕМ В ЛЕСУ 24 ЧАСА / НАПАЛ МЕДВЕДЬ / 3 СЕМЬИ
Просмотров 441 тыс.
21:41
СБЕЖАЛ НА КОЛЯСКЕ ОТ ЗЛЫХ РОДИТЕЛЕЙ В SCHOOLBOY RUNAWAY В МАЙНКРАФТ
Просмотров 1,3 млн
29:07
እንዴተን አሳምኖ ክብረ ንጽህናዬን ወሰደው ||እኔ እያለሁ ባለትዳር እንደሆነ ለእህቴ ነገራት
Просмотров 110 тыс.
8:19
🔴በሀያት ላይ ሲህር ያሰራችው#ታወቀች ጉድስሙ #እሩቅያውን አዳምጡት
Просмотров 6 тыс.
21:13
ሄሉ እውነቱን ተናገረች😭
Просмотров 52 тыс.
41:50
“አብዮት ሊቀጣጠል ይችላል” | “መኖር የተከለከለ ሕዝብ አለ”| የተለቀቀው ዶላር እና ጦርነቱ ! | Ethiopia
Просмотров 16 тыс.
10:21
የዙበይዳ ቤተሰብ አገኘዋቸው በጣም ያሳዝናሉ😭
Просмотров 68 тыс.
19:03
Ethiopia - የኦሮሚያው ግዳጅ ውትድርና ፣ ጃዋር ረስታችኋል አለ፣ ዓለም ባንክ እያጎረፈው ነው፣ ሰራተኞች ታገቱ፣ የደሴው መሬት መንሸራተት
Просмотров 133 тыс.
14:12
ቤቴን መሩቁልኝ አለሀምዱሊላ 0919445971 በኢዱ አድስ ቤት ገባሁ ከልጂቸጋ አድስ ጎጆእንኮን ደስ አለሸ በሉኝ
Просмотров 3,9 тыс.
30:06
Ijoolleen qaba jedhee yeroon manatti galu nan gammada! - Galateeffannaa fi Dhiifama
Просмотров 7 тыс.
8:05
🔴ያልጠበኩት#ሀያት እሪፖርት ውስጥ መደሰት ሲኖርባት#የዛሬውስ
Просмотров 3 тыс.
18:45
TikTok & YouTube አልሰራም አሉ
Просмотров 119 тыс.
0:28
Зубарев и его шутки #зубарев #спорт #motivation #мотивациянауспех #любовь #разбитоесердце
Просмотров 1,7 млн
1:00
Показала отцу парня, что она не такая как все 🥺 #фильмы #сериалы
Просмотров 7 млн
0:19
БУКЕТ МЕЧТЫ НАСТОЯЩЕЙ СЛАДКОЕЖКИ😂😂😂
Просмотров 3,1 млн
0:56
Читаю #фристайл для Тимати! Благодарю за подписку🤟
Просмотров 2,2 млн
0:24
Литвин ПРАНКАНУЛ НЕ ТОГО🤯🔥 #литвин #адель #субо #пранк #шортс #litvin #shorts #short
Просмотров 2,5 млн
0:49
Залили человека воском 😨 #shorts #фильмы #сериалы
Просмотров 2,9 млн
0:18
бим бам бум💥💥 типа..
Просмотров 6 млн