Тёмный

የምዕራፍ 2 || ልዩ የመዝጊያ መሰናዶ! || ልዩ መሰናዶ || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ 

Minber TV
Подписаться 571 тыс.
Просмотров 115 тыс.
50% 1

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉 / @minbertv1
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 641   
@user-bx9xq7dw1e
@user-bx9xq7dw1e 10 месяцев назад
አላህ ሆይ ለፊልስጤም ሙስሊሞች ድራስለቻው🤲💔🇵🇸😭
@badrea36
@badrea36 10 месяцев назад
አሚን
@fatihanourbina8307
@fatihanourbina8307 10 месяцев назад
አሚን ያረቢ🇭🇺🇭🇺🇭🇺
@aminaendirs9403
@aminaendirs9403 10 месяцев назад
አሚንንንንን ያረብ😢😢😢
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j 10 месяцев назад
አሚንንንንን😢😢😢
@AudiSaudi
@AudiSaudi 10 месяцев назад
አሚን
@netsanettekalign
@netsanettekalign 10 месяцев назад
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ ግን ማርያምን የኔ መንገድን በጣም ነው የምወደው ሶፊ ፈጣሪ እንኳን ለዚህ ክበር አበቃሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ በሰላም ተገላከይ ወልዶ ለመሳም ያብቃሽ እወድሻለው❤💋❤💋
@SophiaAwale
@SophiaAwale 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@Foziguragewa
@Foziguragewa 10 месяцев назад
❤❤❤
@user-ob3qg9xm7g
@user-ob3qg9xm7g 10 месяцев назад
አላህ ይውደድሽ
@netsanettekalign
@netsanettekalign 10 месяцев назад
@@user-ob3qg9xm7g አሜን አሜን አሜን
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 10 месяцев назад
❤❤❤ውቤ ውብ ንግግርሽ እንዴት እንደሚጣፍጥ ከስጦታዎች ሁሉ በላይ በላጩ ስጦታ ጥሩ ንግግር ነው❤❤❤
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 10 месяцев назад
አላህ እኛን ለዚህ ወግ ማእረግ ያብቃን ኢሻ አላህ ላላገቡትም መልካም ትዳርን ላገባንውም መልካሙን ልጂ ረበና ይወፍቀን
@NuriyaAwol
@NuriyaAwol 10 месяцев назад
say mashallah
@sumeya8365
@sumeya8365 10 месяцев назад
አሚንያረብ
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 10 месяцев назад
አሚንንንን❤
@rahimamamy537
@rahimamamy537 10 месяцев назад
አሚንንንንን 🤲
@nesriya2256
@nesriya2256 10 месяцев назад
አሚንንን ያረቢ
@user-vu9qn6lu9f
@user-vu9qn6lu9f 10 месяцев назад
ሶፊየ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ እማ❤ የኔ መንገድን ኡስጣዛችን ኻሊድ ይቀጥል የምትሉ
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 10 месяцев назад
ሶፉየ አላህ ወልዴሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔው የፉልስጤን ወገኖቻችንንም አላህ ነጃ ይበላቼው❤❤❤❤
@makkahmohammed9834
@makkahmohammed9834 10 месяцев назад
አላህ ሆይ ለፍልስጤም ሙስሊም እህት ወንድምሞቻቺን አንተ ነስርህን ያረብ እህት ሶፊም በሰላም ከአንድ ሁለት ሁኚ ለበተሰቦቻቺሁም አላህ የሂድያን መንገድ አላህ ያግራላቸው በራህመቱ
@momiytube2277
@momiytube2277 10 месяцев назад
አሚንንን ያረብብ
@zahrazeinu1624
@zahrazeinu1624 10 месяцев назад
አሚን ያረብ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 10 месяцев назад
አሚን ያረቢ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 10 месяцев назад
አላህ የተባረከ ልጂ ይስጥሽ ሶፊየ አላህ የፍልስጤን ወንድም እህቶቻችንን ይፈርጂልን ያከሪም🇰🇼🇰🇼🇰🇼
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 10 месяцев назад
አሚንንአላሁምአሚንያረበናአለሚን❤❤❤
@lailaethio6578
@lailaethio6578 10 месяцев назад
አሚን
@nejatali7088
@nejatali7088 10 месяцев назад
Allah beselam yigelagilat betam konjo honish sofi mashallah ❤
@nuntube321
@nuntube321 10 месяцев назад
አሚን ግን በንድረው የኩዌት ነው 😊
@user-sk9gb1xj8m
@user-sk9gb1xj8m 10 месяцев назад
አይ ሶፊ ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው😢እባክሽ ሆዳችንን አታላውሽው 😢አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ ሷሊህ ልጅ ይወፍቅሽ ምርጥ እናት ያድርግሽ ያረብብብብ በራህመቱ🤲🤲🤲
@user-kx2ld3sh4u
@user-kx2ld3sh4u 10 месяцев назад
የኔ ሆድ መባባት ምን ይሉታል 😢 ሶፊ አሏህ በሰላም ይገልግልሽ ልጅሽን በሙሉ ጤና እምታቅፊ ያድርግሽ ረቡል ዓለሚን ለፍልስጢንም ድሉን ያጎናፅፍልን የፍልስጢን እህት ወንድሞችን አሏህ ይጠብቅልን በዱአ እንበርታ ሌላ ምናግዛው ባይኖር እንኳ
@user-xw7ju8gk6r
@user-xw7ju8gk6r 10 месяцев назад
ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የሚበር ባልደረቦችም ጭምር ለፊሊስጢም ሙስሊም ወንድሞቻችን ዱአ አድርጉላቸው እላህ ነስሩን በቅርብ ያድርግላቸው
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 10 месяцев назад
አው ልክ ብለሻል ውዴ
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 10 месяцев назад
እግረ መንገድ ለሶፊ ሶፊ ለመጠጣት ሀረር ባንሄድም ሚምበር ላይ ካለችዉ የጥቁር አልማዝ እኛም ጠጥተናል በተኛንበት አዉዘምዘም ያለበት በነጭ ትሪ ባረጓዴ ምንጣፍ መብሩክ ማሻአላህ የሚወለደዉን የሙእሚኖች መሪ አላህ ያርግልሽ እችን አድርሽልን በሸሀችን ሰአት ለሸሀችን አልሀምዱሊላሂ ረቢልአለሚን እንደ ኢስላም ማን አለ ሴትን እንዲያ ያላቀ እነሱ ከመደብ እሷን ከመድረክ በሸሀችን ሰአት ሙሀባ አየንበት ሸሀችን አቤት ሱብሀን አላህ አንድ ሰዉ አይመስሉም የሞሉት መደቡን ያ ሁሉ ከራማ እንዴት አንድ ሊሆነዉ መላይካ ያካበበዉ ቢቻዉን ጀመአ ነዉ አይናፋሩ ሲዲቅ ሽቁጥቁጥ ያለዉ በሸሀችን ሰአት የሷ መንቀልቀል ነዉ ያቦታ የጀነት ያህል ምቾት አለዉ አድርግ ያሻህን ጀሊሉ እንደዉ ካንተዉ እኔም አግዛለሁ የሸህ እንግሊዘኛ ፈረንጅን ሚያስንቀዉ እኛ መች ሰማን በሙሀባ ሰክረን አባ ይቅር በሉን በድፍረትም አደል ቢሆን እንጂ የሙሀባ ስካር ስር ሰዶ ሩህን ያሰጠን አንድ ቀን ኢንሻአላህ እንደ ጥንት ጠዋቱ ጉልበት ስመን ይቅርታ ሰተን ምርቃት እንወስዳለን ወነስ አሉከ ሙጂበቲ ዳእዋ ወነስ አሉከ ሹክረን ኒእመቲክ ወሊሳነሁ ሳዲቅ ወነስ አሉከ ከይረ ማ ተአሊም ወነስ አሉከ ከይረ ማ ዘወጅ ያርኸመራሂሚ ያርኸመራሂሚ ያርኸመራሂሚ
@seadamohammad
@seadamohammad 10 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f 10 месяцев назад
ሰለምቴዎች ይመቹኛል ከኛ ይልቅ እነርሱ በዲናቸው ጉዳይ ልባቸው ስስ ነው አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሶፊ 🥰🤲
@user-ds3wr6vz3c
@user-ds3wr6vz3c 10 месяцев назад
ጎጉቻለሁ ሶፊ ወላሂ በጣም ነው ምወዲሽ አላህ በሰላም ወልደሽ ሳሚ
@Amina-lz3zx
@Amina-lz3zx 10 месяцев назад
ሶፊርጉዝናትወይማሻላህ እኮወፈረች ሣያትጂሥሟ ከበድአለኝ እርጉዝናትእያልኩነበር አላህሠላምይገላግልሽ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 10 месяцев назад
ሶፊዬ የኔ አበባ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሳሊህ ያርግልሽ ቤትሽ አላህ በራህመቱ በኢማን በፍቅር ይሙላልሽ የኔ ውድ ለአላህ ብዬ እወድሻለው❤ በተሰብሽን ሁሉ አላህ በአንድ ጀበር በሙሉ ወደብርሀኑ ይቀላቅልልሽ ኢንሻአላህ ልጅሽ የሁለት እምነት ቤተሰብ ሳይሆን ሙሉ የብርሀን ቤተሰብ ተቀላቃዬ ያርገው ኢንሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤
@amifaethio4224
@amifaethio4224 10 месяцев назад
አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሶፊ የኔ ደርባባ አላህ በሰላም ወልደሽ ምታቅፊ ያድርግሽ ያአላህ ስንብታችሁ ያባባል በሰላም ተመለሱ ሀገራችንን ሰላሟን አላህ ይመልስልን የፍልስጤም ቤተሰቦቻችንን አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግላቸው
@user-pl8dw1we3e
@user-pl8dw1we3e 10 месяцев назад
በአሱር አዛን እና ይቃመ መሀል ነው የፃፍኩልሽ ስፊ አላህ ለድኖው ጠቃሜ ልጅ አላህ የውፍቅሽ ስውድሽ
@obob7245
@obob7245 10 месяцев назад
አሚን
@momiytube2277
@momiytube2277 10 месяцев назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አዲሱን የኔ መንገድ በጉጉት እንጠብቃለን ባየነው በሰማነውም የምንቀየር የምንማር የምንጠቀም ያርገን አሚንንን ሠላም ለእምየ ሀገራችንንንን ድል ለንፁሀን ፍልስጥኤማውያን የአላህህህ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 10 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ጀሚአን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን አላህየ የፍልስጢንን አገት ቀና አድርገዉ ያረብ በቃ በላቸዉ ነስሩን አቅርብላቸዉ ያረብ 🤲🤲🤲
@louatlouat8603
@louatlouat8603 10 месяцев назад
ዋሊኩምሰላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ❤❤❤አሚንንንያረብ
@user-gf5lb2km7f
@user-gf5lb2km7f 10 месяцев назад
አላህ ሰላም ይፍታሽ እኔም ነብሰጡር ነኝ አላህ በሰላም ይፍታን ሷሊህ ዝርዩችንም ይወፍቀን
@amrankan2403
@amrankan2403 10 месяцев назад
ሶፊ የኔ ዉብ አላሕ በሰላም ይገላግልሸ ወልደሸ ሳሚ ለኛም ሷሊሁን ባል አላህ ይወፍቀን ያረብ የመዳም ቅመሞች ጉሉ አሚን
@user-ji3hb6mb2h
@user-ji3hb6mb2h 10 месяцев назад
አላህ በሠላም ይፈርጅሽ የምጡም የድካሙም ስሜት አይሰማሽ!!!ውድ እህቴ!!!ሷሊህ ልጅ አላህ ይወፍቃችሁ!!!❤❤❤
@shudeyaabdella198
@shudeyaabdella198 10 месяцев назад
አሚን
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 10 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሱብሀንአላህ እሰልምና ወላሂመታደልነው
@bintuhuseen7018
@bintuhuseen7018 10 месяцев назад
አይይይ ምን ነበር ባያልቅ በቅርብ ጊዜ እንደምትመለሡ ተስፍ እናደርጋለን። እናንተንም እኛንም አሏህ በሰላም ያገናኘን። ان شاء الله
@user-pc9yp6jh2n
@user-pc9yp6jh2n 10 месяцев назад
እንሸ አላህ እውነት በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ❤ እንደኔ እናንተ ላይ የሚደርሰው ወቀሳ ጥንካሬአቹ ሊሆን ይገባል ሚነበር ቲቪ እውነት አንዳንዴ የሚትሰሩት ስተት አለ ነገር ግን የኔ መንገድ ምርጥ ስራ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት❤ ሶፊ አላህ በሰላም የዘር ፍሬሽን ያሳይሽ
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 10 месяцев назад
ያረብ አላህ ሀገራችን ንላም ፍቅርን አስፍንልን ፈለስጢንንም አላህዬ ነጃ ያውጣልን የመዳም ቅመሞችንም ያሰብነው ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤
@yayatube6774
@yayatube6774 10 месяцев назад
ደግሞ ማሻአላህ እርግዝና በጣም ነው የሚያምርብሽ አላህ ብዙ ሰኢድ የሆኑ ልጆችን ይስጥሽ
@nuriaawel5028
@nuriaawel5028 10 месяцев назад
የኔ መንገድ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነበር አንችም እርጋታሽ የአጠያየቅ ሁኔታ ቃላቶችሽ ደስ ይላሉ ሲያለቅሱ አልቅሰሽ ሲያዝኑ አዝነሻል። በዚህ የእረፍት ጊዜሽ አንችም በሆድሽም የያዝሽው ፅንስ በጤና በአፍያ ወልደሽ ጤነኛውን ልጅ እንዲሰጥሽ አላህን እለምንልሻለሁ እመኝልሻለሁ። መልካም እረፍት እየተመኘሁልሽ በአዲስ ጉልበት በጥሩ ዝግጅት እንጠብቅሻለን ኢንሻአላህ።
@louatlouat8603
@louatlouat8603 10 месяцев назад
ሶፊየ የኔ ደርባባ. በራሶዋ. ውብ ተፈጥሮ. ፅድትብላ የምትቀርብ የኔምገድ ትልቅ መገድ ነው በሰላም ወልድሽ እንይሽ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 10 месяцев назад
ማነው እድኔ የኔ መግድና የደሞዜ ቀን የሚወድው
@Nora-ow4ip
@Nora-ow4ip 10 месяцев назад
😂😂😂
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 10 месяцев назад
የደመወዜጋ አታወዳድሪብኝ 🙈😂😂😂😂የመዳም ፖናዶል😂😂
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 10 месяцев назад
ከዴመወዜጋኳ ሙሥተሒል የኩን ሠዋ😅😅😅ደሞዜ ከእኔጋ እኩል ነው😅😂😅😅
@tubeammartube6661
@tubeammartube6661 10 месяцев назад
ክክክክክ
@saadaa6222
@saadaa6222 10 месяцев назад
😅😅😅😅
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 10 месяцев назад
ሶፊ ልትወልድ እኛ መቋረጥ አለብን እንደ ወደት ወደት በጣም የምንናፍቀው ፕሮግራም ነው ከአራስ ቤትም ቢሆን ይተላለፍልን። እነመሰግናለን!
@user-km3rk1hj3g
@user-km3rk1hj3g 10 месяцев назад
ክክክክክ ሳህ
@fatumafatuma8636
@fatumafatuma8636 10 месяцев назад
😂😂😂 አወ
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 10 месяцев назад
@@user-km3rk1hj3g እና መተላለፍ የለበትም ታላላችሁ እንደ ክክክ እውነቴን ነው
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 10 месяцев назад
@@fatumafatuma8636 ክክክ
@صوفياصوفيا-ط2ب
@صوفياصوفيا-ط2ب 10 месяцев назад
😂😂😂😂🤭
@Naima-xb9fr
@Naima-xb9fr 10 месяцев назад
የኔ ሴት አለባበስሽ አነጋገርሽ እርጋታሽ ብቻ ደግም በሰላምወልደሽ እምናይ ያድርገን
@Havase22Havase22-dd8oz
@Havase22Havase22-dd8oz 10 месяцев назад
ኡስታዝ ካሊድ ጋዜጠኝነቱንም በጣም ይችላል❤ አንተን ለሰጠን አላህ ምስጋና የተገባ ይሁን አልሀምዱሊላህ
@legambotube9740
@legambotube9740 10 месяцев назад
የኔ ምንገድ ሊቆም ነው ሳምንት እስኪመደርስ የሚርቅብኝ 😢😢 ሶፊየ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 10 месяцев назад
ይቀጥላል አይቆምም በደንብ እስከ መጨረሻው አታዳምጭም እንዴ
@zk3815
@zk3815 10 месяцев назад
​@@ጨረቃ4212😂
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
ኢንሻአላህ አይቆምም
@legambotube9740
@legambotube9740 10 месяцев назад
@@ጨረቃ4212 አረ አዳምጫለሁ ውዴ ለተወሰና ሳምንታት ቅይቆማል ብለዋልክ እኮ
@ZeharaMohammed-ex6yh
@ZeharaMohammed-ex6yh 10 месяцев назад
ኡሥታዝ ካሊድ ይቀጥላል
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 10 месяцев назад
ያረብ ለተጨነቀች ነፍስ ሁሉ ፈረጃህን ወፍቀን
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 10 месяцев назад
ተላምዶ መለየት ከባድ ነው። ቤተሰቦቼ ተመሥሎኛላችሁ ሚበሮች በርቱልን አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ በሰላም ያገናኘን ሶፊ የኔ ወድ 🌹 ሸርተት ሸተርተት አለ እግሬ ከምገዱ መለየት አይቀርም ምንም ቢዋደዱ
@lijzedyoutube7828
@lijzedyoutube7828 10 месяцев назад
አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔ የዋህ ለቅሶሽም ምክርሽም ይናፍቀናል በሰላም ተመለሽልን 😢😢😢❤❤❤
@user-zy6wc6mu3g
@user-zy6wc6mu3g 10 месяцев назад
በጣም የምወዳቸው ሰወች ባድ ጋር ማየት በጣም ደስ ይላል ሶፊ አላህ በሰላም አላህ ይገላግልሽ ጥሩ ልጅ ጤነኛ ልጅ አላህ ይወፍቅሽ
@user-hr6lm6ll8z
@user-hr6lm6ll8z 10 месяцев назад
የኛ ፍልቅልቅ የሚንበር ቲቪ ድምቀት ሶፊ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ አቅፈሽ ለመሣም ያብቃሽ ❤
@bint.seid.
@bint.seid. 10 месяцев назад
erguz aydelchimko
@trr1069
@trr1069 10 месяцев назад
ወላሂ እኔም ድፍን 2አመት ሞላን በየኔ መንገድ እንግዶች አብረን መመላለስ ከቸመር ብዙ ነገር ተምረናል ሶፊአችን አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ❤
@samiratube2151
@samiratube2151 10 месяцев назад
ሶፍ አለህ በሰለም ወልደሽ ለመሰም የቢቃሽ ❤❤
@palacedibba2028
@palacedibba2028 10 месяцев назад
የኔ ውዶች አላህ በያላቹሁበት ይጠብቃቹ ፎፊ እህቴ አላህ በሰለም ልጅ አቅፈሽ የምትሲሚ የድርግሽ ውድ ኡስታዘችን ኸሊድ ክብሮም ቦታውን አድምቃሀወል ይልማድብህ❤❤❤❤❤❤
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 10 месяцев назад
ያአላህ የኔ መንገድን ለማየት ቅዳሜ እስከሚደርስ እቸኩል ነበር ሶፊየ አንቺም በሰላም ወልደሽ በሰላም ያገናኘን በዱአሽ አስታውሽኝ
@SoSo-bc3bj
@SoSo-bc3bj 10 месяцев назад
አላህ በሰላም ይፈርጅሽና በሰላም ሁላችንም አቆይቶ ያገናኘን ጀዛ ከላኸኸይር ለሁላችሁም አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 10 месяцев назад
ሶፊ ፀባይ ሠናይ አላህ በሠላም ወልደሽ የምሥሚ ያድርግሽ
@user-jb7el3jo8e
@user-jb7el3jo8e 10 месяцев назад
መሸአለሀ አለሀ በሰለም ይገለግልሽ ሰሊሂ የራግልሽ ወለሂ በጠም ነዉ ምወድሽ ወለሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zehirj3798
@zehirj3798 10 месяцев назад
አሚን ያረብ በሰላም ያገናኘን ሶፊዬ አፊያ የለው ልጅ በሰላም ይገላግልሽ የሚወለደውም ኡማውን በአውቀት በዲን የሚካድም ልጅ ይስጣቹ
@aminaendirs9403
@aminaendirs9403 10 месяцев назад
ሶፊዬ የኔውብ የኔቅን የኔመልካም ፀባዬ ሰናይ አንደበተጣፋጭ ሀያቲ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 10 месяцев назад
የኛፍልቅልቅ ፀባዬሰናይ ልሳንሸ ልብየሚነካ ብቻአላህ በሰላም ለሁለትያድርግሸ ሳሊህልጅአላህይሰጣችሁ የኔእባምንይሉታል ደጉአላህዬ አልሃምዱሊላህ ያረብ❤
@mariamtilahun2369
@mariamtilahun2369 10 месяцев назад
Masha Allah Allah waqetune yicmerlshe
@user-ok4eu6mn5c
@user-ok4eu6mn5c 10 месяцев назад
_ይሄነገር የተቋረጠው ለሶፊ ኢጃዛ መሠለኝ አለኩሊሀል ሶፊዬ በጣም ነው የምንወድሺ አላህ በሰላም ወልደሺ ልጂሺን አቅፈሺ የምናይሺ ያድረገን የኛ የሴት ተምሳሌት_
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v 10 месяцев назад
አላንቺም ሳላምሽን አላህ ያብዛልሽ ውዷ እህታችን ዳግም በሰላም እንደምንገናኝ ተስፋ አረጋለው ኢሻአላህ😊😊😊😊😊
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 10 месяцев назад
አይይ ትናፈቁናላችሁ በሰላም ያገናኘን እስከዛውም ሁላችንም በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሶፊየ የኔ እህት በጣም ነው የምወድሽ ለአላህብየ በሰላም ወልደሽ እቅፊ ሣሙ መልካም እረፍት
@user-sc7qx2dt1l
@user-sc7qx2dt1l 10 месяцев назад
ሦፊየ በሠላም ተገልግለሽ በሠላም ዳግም የምናገኝ ያድርገን
@fozeyaabduselam6111
@fozeyaabduselam6111 10 месяцев назад
Amin
@fatuma241
@fatuma241 10 месяцев назад
ፍሊስጢን ነስሩን አላህ ያምጣልሽ ሶፊ እህታችንም አላህ በሰላም ይፍታሽ❤❤❤❤
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 10 месяцев назад
ወልደሽ በሠላም በአዲሥ መልክ እናይሻለን ኢንሻ አላህ
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 10 месяцев назад
ماشا الله الله اكبر الحمد الله علي نعمة الإسلام ❤🙏
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 10 месяцев назад
አህለን ሶፊ አላህ. በሰላም ይገላግልሽ. ❤❤❤ የኔ. መንገድ ግን አታቃርጡት. በአላህ. በዙ ሰው በጉጉት የሚጠብቀው. የኔ. መንገድ እንዳይቃረጥ. 😢😢😢
@zainabyzz
@zainabyzz 10 месяцев назад
ወይኔ ላለቅስ ነው😢😢😢😢 የምር በጣም የምወደው ኘሮግራም አትሂድብን😢😢 ሶፌ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወላሂ የሆነ የምወደው ሰው የተለየኝ ያክል ነው የተሰማኝ ❤❤ አላህ በሰላም ያገናኚን
@Zemuyetub
@Zemuyetub 10 месяцев назад
አላህ መልካም ስራችሁን ሁሉ ይቀበላቹህ የኔ ውዶች❤❤❤❤
@user-jc5bq3kw1f
@user-jc5bq3kw1f 10 месяцев назад
ያአላህ ፍሊስጤምን🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴
@user-rp5zm8jj2g
@user-rp5zm8jj2g 10 месяцев назад
አሚን
@Nasrimustefa532
@Nasrimustefa532 10 месяцев назад
Masha Allah ♥
@khadejaabdallah4103
@khadejaabdallah4103 10 месяцев назад
ማሻ አላህ
@Sirage111d
@Sirage111d 10 месяцев назад
Inshallah may Allah protect your new angle who coming from you as soon as Allah permission 🙏 may Allah make your life easier sofi. i don't know that you were converted into Islam. May Allah increase your faith and bring your family members to Islam before their life last destination 🙏 ❤ i will make dua for you and your family .i know you will dream that...keep asking Allah the Lord of the world and 7sky and universe of all
@user-ib9zk3hv2h
@user-ib9zk3hv2h 10 месяцев назад
አለህ በሰለም ይፈርጅሽ
@zeyneba-cd7iq
@zeyneba-cd7iq 10 месяцев назад
ያረቢ ሀገራችንም ሠላም አዲርግልን በተለይ ፕሊሥጤምንም አላህነሥሩን ቅርብ ያዲርግላቸው ያረቢቢቢቢቢ😢😢😢
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤ኢንሻአሏህ እንጠብቃቹኻል መስለም እየፈለጉ በተለያዩ ምክኒያቶች መስለም ላልቻሉ ሁሉ አሏህ ያግራላቸው ያረብ አሏህ ለብዙዎች ሰበብ ያድርጋቹ እንናንተንም ሶፊዬ አሏህ በሰላም ይገላግልሺ ወልደሺ እስከማሺ ጓጉቻለው አሏህ ይጠብቃቹ በጣም እወደረችኻለው የሰለምቴዎች አድናቂ ነኝ የነሱው እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 10 месяцев назад
Inshallhe
@user-hl8cb7iw1d
@user-hl8cb7iw1d 10 месяцев назад
ሶፊ አላሁ ሱበሀነው ወታአላ በሰላም ፍሬሺን ያሳይሺ መልካም እረፍት በሰላም ተመለሺልን የኔ እቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 10 месяцев назад
አሪፍ ፕሮግራም ነበር ሁለቱም ሳምንት. ማለቴ ሁለቱም አመታት😂❤ ሶፊዬ አሏህ በሰላም ይገላግልሽ. ግን ሶፊ ስትወልድ ማን ነው የኔ መንገድን ፕሮግራም የሚመራው? ዑስታዝ ኻሊድ ቢሆን ደስ ይለናል. ።
@EmuyTube1
@EmuyTube1 10 месяцев назад
ሊቆም ነው መሰል😢😢😢😢
@ጨረቃ4212
@ጨረቃ4212 10 месяцев назад
@@EmuyTube1 አይቆምም
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 10 месяцев назад
ተወዳጁ ኡስታዝ ካሊድ ክብሮ ነው ያረብ እሱ ይገዘው
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 10 месяцев назад
ሡብሀን አላህ ሶፊየ ማሻ አላህ ድንቅ እንስት ነሽ ስንቱን ትችት ስድብ ኧረ ብዙ ነገር አሳልፈሽ ልዩልዩ ቃላቶችሽ ዉብ ፕሮግራሞችን ሰርተሻል ግን ወደ ፊት የሶፊን ቦታ ማን ይሆን ሊተካ የሚችለዉ ማለቴ ትችልበታለች ሀቂቃ በሠላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ ያኔ የጀመሩት ከኡስታዝ ካሊድ ጋ ነበር በመጨረሻም መምጣታቸዉ ጡሩ ነዉ ሚንበሮች በርቱ እወዳችኃለሁ
@RukiyaAhmed-tx1eh
@RukiyaAhmed-tx1eh 10 месяцев назад
አላህ በሳላም ይገላግልሽ የንየውድ ሶፊየ አላህ ካቺ ጋር ይሁን የንየውብ ውስታዝ ካሊድ ከብሮምም በዚሁ መገድ መነገር ያለብኝ ነገር ቢኖር በጣም እወድህ አለሁ ቤተሰቦችህን አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው ያረብ እዩአተንም አላህ ይጠብቅህ ከማላው ቤተሰብህ ጋር ያረብ❤❤❤❤❤❤
@hwahyoutube58
@hwahyoutube58 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@temimatemima3730
@temimatemima3730 10 месяцев назад
ሶፊየ በሰላም ዉለጅ የኔ ቆንጆ ደግሞ አላህ ሳልህ የድን ጀግና ልጅ አላህ ይስጥሺ ለዑማዉጠቃሚ የሆነ ያረም በእስልምናዉ የማይደራደር ልጅ ይስጥሺ አሚን በይ የኔ ቅመም ክክ ለሁላችሁም ሴቶች አላህ የአስላም ጀግና ልጅ አላህ ይስጠን አሚንንን 💔💔💔🥰🥰🥰
@user-ee1ym2of2y
@user-ee1ym2of2y 10 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩምሏሁ ኸይራ
@አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ
የኔልዩሶፊ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቅሽ አላህ ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤
@Rim-ws4zg
@Rim-ws4zg 10 месяцев назад
ሶፊ ሀቢብቲ በሰላም ውለጂ በሰላም ተመለሱ አላህ የህፈዝኩም ኸይር ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@zinetasmamw3310
@zinetasmamw3310 10 месяцев назад
ማሻአላህ ሦፊይ እህቴ በሠላም ደግሞ አላሁ ሡብሀነወተአላ ተሆድሽ ያውጣልሽ የተባረከም ልጅ ያድርግልሽሽ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 10 месяцев назад
ማሻ አለህ አለህ ይጠብቀቹ ግርማ ሞጋሶቻችን ናቹ
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 10 месяцев назад
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ዳርነዉ ለመዉለድ አበቃነዉ የማዳም ታክሲወች. መቸነዉ 😂 ሁሌም ታክሲ ኦማይጋሺ በስላም አላህ ይገልግልሺ
@user-jc4zn3sx1y
@user-jc4zn3sx1y 10 месяцев назад
ዱኒያ دونيአይሞላም በቃኝ በይና ነይንህዲ
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 10 месяцев назад
@@user-jc4zn3sx1y Insha allah
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 10 месяцев назад
🙈😂😂😂😂😂OMG
@user-jw1ik5op8n
@user-jw1ik5op8n 10 месяцев назад
😢😢አይ የኘነገራ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 месяцев назад
​@@user-zy8bt6tm2e😢😢😢ተይማ ወላሂ የኛማ ነገር ተገጥሞ ይብሰል ኒካ ካደርግን አራት አመታቺን ነው ብቻ አልሀምዱሊላ
@Maryam-jy2bn
@Maryam-jy2bn 10 месяцев назад
ሴት ብሎ ዝም ነሽ እኮ የኔማር እሲሚ መነው መታ ሆኖ ቢሆን ብየ ተመኝሁ መቸም.መታ ልጅ አስተሳሰቡ አንድ ነው ይባል. የለ እንዳች አይነት የሴት ወይዘሮ ተጨማሪ እናገኝ.ነበር ያረብ ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ልጅ. ያርግላችሁ በስላ ሁለት ሁኝ የኔ ደርባባ ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌
@najatnsjat9563
@najatnsjat9563 10 месяцев назад
❤❤❤ማሻአላህህህ
@Susufkir
@Susufkir 10 месяцев назад
ዳግም እስከምንገናኝ ትናፍቁኛላችሁ ሶፊዬ ከፋኝ ከቤተሰብ መሀል የተለየኝ ሰው ይመስል የኔ መንገድ እኔም ብዙ ተምሬበታለሁ አልሀምዱሊላህ❤🎉🎉🎉
@zamzamkadir479
@zamzamkadir479 10 месяцев назад
MasAllah this is the best program thank you so much .
@Rewda-qr9td
@Rewda-qr9td 10 месяцев назад
ማሻአላ ሶፊ ደስየሚል ጌዜ አሣልፈሻል አውን ደሞ የምርጥ ምረጥ የሆነውን እናትነት ልትጀምሪ ነው ቢኢዝአላህ መልካሙን ተመኘው ውዴ
@yaaallaah3188
@yaaallaah3188 10 месяцев назад
Subanaa kaa yaa rabbi innaa allah alla kulli shein qadir subahana allah 😢😢❤❤
@myoutube1806
@myoutube1806 10 месяцев назад
ሶፊዬ በሰላም ወልደሺ አቅፎ ለመሳም ያብቃችሁ ኡስታዝ ኽሊድ በታውን ይቆጣጠረው ሴቱች ሲመጡ አንች ቢሆን የበለጠ ደስ ይለናል
@DuawadiMuddin
@DuawadiMuddin 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ Mashallhaa Alhaa idimeshin yazrazamisii
@zekiyatube954
@zekiyatube954 10 месяцев назад
በጣም ከባድ ነው ለተወሰነ ጊዜም እንደሆ እያወኩም አቃተኝ ልክ ሀ ብየ ከሀገሬ ወደ ስደት ስወጣ ከቤተሰቦቼ እና ከሀገሬ የተሰማኝ ስሜት ነው ዛሬ የተሰማኝ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ሚበሮች በርቱ ሶፊ የኔ እህት በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ እማ ኢንሻ አላህ በዳግም ፕሮግራም ለመገናኘት ያብቃን
@mahsenasaid7302
@mahsenasaid7302 10 месяцев назад
ሶፊ ሀቢቢቲ አላህ በሰላም ዪፈርጅሽ❤
@user-bt3wi8vf1q
@user-bt3wi8vf1q 10 месяцев назад
አሰላሙአልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ የኔ መንገድ ሊቆረጥነው ወላሂ በጣም አሪፉ ነበር።እኛ ሙስሊምቺ እራስቺንን እንድን ፈትሺ የሚያረግ ፉሮገርምነበር
@moryamabdul.g2415
@moryamabdul.g2415 10 месяцев назад
ማሻአላህ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 10 месяцев назад
ሱባሀን አላህ ማጫራሻችን አሳምራን
@user-dh8yt9xq4w
@user-dh8yt9xq4w 10 месяцев назад
አልሀምዱሊላሙስሊምላደረገን
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 10 месяцев назад
,ሶፊ ጀዛሽን አላህ ሱባነውታአላ ይክፈልሽ. እኔ ከመሰረቱ ሙስሊምነይ ግን የኔመንገድን መየት ከጀመርኩ በሆላ ለዲኔ ጠንካራ እንድሆን አድርጎኛል ምክኒያቱም ክርስቲያኖች ለስልምናብለው ስንት መፅዋትነት ስለከፈሉ
@zebibaseid5
@zebibaseid5 10 месяцев назад
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ሶፊ ቆንጆ ❤
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 10 месяцев назад
ሶፊአላህ ይውደድሸ መሸአላህ ወይሆዴ ሱበሀንአላህ ኢላሂ መጨረሻየንአሳምርልኝ
@aynaiandethiopia4049
@aynaiandethiopia4049 10 месяцев назад
MashaAllah we are going to miss you my beautiful sister may Allah be with you
@sadiyamuhammed9262
@sadiyamuhammed9262 10 месяцев назад
Allah beselam Yeferjish ehtie
Далее
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Просмотров 3,9 млн
Новый уровень твоей сосиски
00:33
OMN   ODUU  FULBAANA 11, 2024
20:32
Просмотров 7 тыс.
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Просмотров 3,9 млн