Тёмный

የሰባኬዉ ጥያቄና የመምህር ግርማ ወንድሙ መልስ ክፍል - 1 

Nku tamirtsion
Подписаться 417 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን ! አልፎ አልፎ አንዳንድ ሰባኬ ወንጌል ነን ብለዉ በጣም በድፍረትና በስድብ የምንወዳቸዉን በእዚህ በእኛ ዘመን አምልኮተ እግዚአብሔርን በጥልቀት ያስተማሩንን ማለትም ከእለት እለት ፀሎት፣ ስግደት፣ ምፅዋት፣ አስራት በኩራት፣ ንስሐ፣ ስጋወደሙን እና የእለት ምግባችንን ( ቃለ እግዚአብሔርን ማንበብ፣ ከሊቃዉንተ ቤተክርስቲያን ትርጓሜን መፃህፍትን እና ተግሳፅን መቀበል) የመሳሰሉትን እለት በእለት እንድናከናዉን ያስተማሩንን በመንፈስ ቅዱስ አባታችን ለሆኑት መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙን በመዝለፍ የስድብ፣ የሀሰት ቅባት ለሚቀቧቸዉ ( ለእሳቸዉ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ የበረከት ዋጋ ቅባት ለሚያሰጧቸዉ ) በተለይም አልፎ አልፎ እንዳንዶቹ በየሚድያዉ እንዳሻቸዉ አስተምሮታቸዉን እና ሰብእናቸዉን ሳያዉቁ እንደዉ በባዶዉ ሜዳ እንዳሻቸዉ በዘፈቀደ ለሚናገሩ የተሰጠ የቅንነት ምክር !

Кино

Опубликовано:

 

20 янв 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
Memeher Girma Wondimu NO 35  A
1:12:38
Просмотров 297 тыс.
አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር
1:45:11
Просмотров 47 тыс.
Memeher Girma Wondimu VCD 50
1:24:36
Просмотров 117 тыс.