Тёмный

የስልብና ክፉ መንፈስ ነጋዴ ሆኖ መፉዘዝ ||• መቶ ብር ካወጣሁ አምስት መቶ ብር ይጠፋል ፈውስና ትምህርት በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ 

Nku tamirtsion
Подписаться 418 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

Memehir Girma Wondimu ||የዘመኑ መንፈስ #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Авто/Мото

Опубликовано:

 

29 апр 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 191   
@genettsehaye1784
@genettsehaye1784 Год назад
አባታችን መድሐኒአለም በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!! ሺ ዓመት ኑሩልን !! በረከትዎ ይደርብን!!!
@Abrahamberhe-2016EOTC
@Abrahamberhe-2016EOTC Год назад
የኣባ መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከታቸው ይደርብን።ቅዱስ እግዚአብሔር በብዙ ብዙ እጅግ ብዙ ዕድሜና ጸጋ ያቆይልን። እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ኣባታችን
@filitektube5713
@filitektube5713 Год назад
Amen amen amen
@uae1023
@uae1023 Год назад
የምናፉቆት አባቴ የሒወቴ ፍና እንኳን በሰላም መጡልን እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤😘😘
@mulubelay3831
@mulubelay3831 2 месяца назад
ለናተ የደረሰ መድኃኔዓለም ለእኔም ይድረስልኝ. አባታችን እንኳን በሰላም መጡ❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ከዳቢሎስ እስራት አድነን አባታችንእድሜዎትይርዘምልን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
ክብር ምሥጋና ለቅዱስ ገብርኣል ክብር ውዳሴ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲት አምላአክ ለልዑልእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ክብር ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን
@bettybarkot
@bettybarkot Год назад
ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ ጤና እግዚአብሔር አበርክቶ ይስጥልን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
አሜን አሜን አሜን
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Год назад
እመብርሃን እናቴ እድሜ ከጤና ጋር ስጭልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Год назад
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ ውድ አባ አባታችን
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w Год назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ ለአባታችን የማቱሳላን አድሜ አድልልን ፀጋና በረከቱን አብዛልን አሜን አሜን አሜን
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Год назад
ዉድ አባታችን እድሜ ይስጥልን
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 Год назад
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥል ውድ አባታችን
@user-cp4fx9pv8z
@user-cp4fx9pv8z Год назад
አባታችን እረዝም እድሜ ይስጥልነን
@user-wo9pi4oh2r
@user-wo9pi4oh2r 5 дней назад
Abatachin ebakwo wede tigray yimtu
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
ለእናተ፡የደረሰ፡ፈጣሪ፡ለእኛም፡ይድረስልን፡እድሜ፡ይስጥለን፡አባታችን
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 Год назад
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን እንቁ አባታችን ወደ አምላካችን እድንቀርብ ያደረጉን እድሜና ጤና ይስጥልን
@genetshibeshigenet9517
@genetshibeshigenet9517 Год назад
Qalheyot yasemalen xegawun yabzalen abatachin bedme bexena yexebeqelen amen amen amen
@merekebelakwoe9187
@merekebelakwoe9187 Год назад
Amen Amen Amen
@blahblah5125
@blahblah5125 3 месяца назад
መምርዬ ኑሩልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@solomonfantahun9840
@solomonfantahun9840 9 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ek8rc8vr4c
@user-ek8rc8vr4c Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢😢
@emuemu1940
@emuemu1940 Год назад
አባታችን እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት እኛንም በስደት ያለነውን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኘን
@emuyeemuyedejene9889
@emuyeemuyedejene9889 Год назад
አባቴ እንኳን ደና መጡ እኔም እየተሰቃየው ነው ልጆች አባት የሌላቸው ናቸው የማሳድገው ነገር ግን አባቴ ሲራ ሲሰራ ትንሺ ጊዜ እሰራ ና በመኋል በመኋል ሲራ ሁሉ እንቢ ይለኛል ሰው ሲሰራ እኔ ቁጭ ብየ ማየት ብቻነው አባቴ እባኮትን አፀደ ማርያም ብለው ፀልዩልኝ እባኮት በማርየም አባቴ አደራ አደራ ብራክዮት ይድረሰኝ አባቴ
@yrgg1047
@yrgg1047 Год назад
Abatachin egzbiher erjima edamena tena yesatota berkatota yedarbana weganochachina hagerachina ethiopia 🇪🇹 betalota asebuna 🤲 ♥ ❤ nurulana egzbiher yetabakota
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አባታችን ፀጋውን በረከቱን ያብዛላችው አሜን ወለት ስንብት ብላችው በጸሎታችው አስቡኝ 🤲
@danielamare475
@danielamare475 Год назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤❤❤❤
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ጌታ ሆይ እኔን ደካማዋን አስበኝ 🙏🏿🙇🏿‍♀️
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Egzbhaer Amleaki ASEABES Eheaty Amean Amean Amean Amean
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
​@@asegedechnegssh4209 አሜን እህቴ ሁላችንም ያስበን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Год назад
እህቴ እንደት ነሸ ሰላም ነሸ ወይ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
​@@user-ht4dk7sm5x እንዴት ነሽ እህቴ
@hewetgetahun9280
@hewetgetahun9280 Год назад
እኛም በስው አገር የምንስቃየው ለዚህ ክብር ያብቃ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ በረከትዎ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-cp4fx9pv8z
@user-cp4fx9pv8z Год назад
አባየ በፆሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከነቤተሰባ
@meditesfaye7084
@meditesfaye7084 Год назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💖💖💖
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
አይኔ እያየ እኔም ብዙ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገሬን አጥቻለሁ በእስከ መጨረሻም ብን ብየ ሳላስበው ተሰደድኩኝ እግዚአብሔር ምህረትን ያውርድልን🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ጸጋውን ያብዛልዎት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Год назад
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@lijmaryam3528
@lijmaryam3528 Год назад
Amen(3) qale hiwet yesmalna abatachen
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Год назад
አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተ ማር ያም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Год назад
Abbatechn rejm edemena tenan yestln🤲💒🤲🙏🙏🙏🙏
@ghirmayweldeyesus5293
@ghirmayweldeyesus5293 Год назад
ኣብታችን መልኣከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በጣም ነው ምንወድዎት ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የስምንተኛውሺ ሃዋርያ ኣንድ ቀን እግዚኣብሔር ቢፈቅድልኝ ከፊትዎጋ ቆሜ ለመፈታት እንደት ደስታ ነበር ኣባቴ ናፍቆቴ ራቤ ጥማቴ 1000 ኣመት ያኑርልኝ ፈጣሪ።
@abrhemtemesgen6674
@abrhemtemesgen6674 Год назад
Yet new yemigegnut ahun
@galanigalani9011
@galanigalani9011 Год назад
AmeenAmeenAmeen 🙏 🙏 🙏
@destadesta64
@destadesta64 Год назад
አባታችን በረከትዎ ይደርብን የኛ እንቁ ኑሩልን በጢና
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🙏
@ugyugyytgty9690
@ugyugyytgty9690 Год назад
ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሰ አላችሁ ወገኖቻችን ለኛም ይደረሰልን የቅዱሳን አምላከ አባታችን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@hjii1398
@hjii1398 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ወንድሜ በድንገት ነው የሞተኝ ገብረ ኪዳን ነብስ ይማር ቦሉልኝ በማርያም 👏💔😭
@user-yn7qw2ew7z
@user-yn7qw2ew7z Год назад
አባዬ ሽአመትኑሩልን በረከትወ ይደርብን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እኳን ደስአላችሁ እኛንም ከሚድኑት ያድርገን
@hayfaabdullah4851
@hayfaabdullah4851 Год назад
መልካሙ ገበሬ የኛ አባት የእርስዎ ፆለት ይማረን
@sarahkatulong9004
@sarahkatulong9004 Год назад
Ameen Ameen Ameen 😢😢😢
@tifit589
@tifit589 Месяц назад
እግዚአብሔር ያቆይልን ቃል የለኝም
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Год назад
እግዚአብሔር ለአባታችን ረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤
@mulu5487
@mulu5487 Год назад
አባየ አንካን በሰላም መጡልን የተዋህዶ አንቁ ለናተ የደረሰ መድሃኔ አለም የድንግል ማርያም ልጅ ለአኛም ይድረስልን 😢😢😢😢
@filitektube5713
@filitektube5713 Год назад
Amen amen amen
@user-qg2mg1nc4q
@user-qg2mg1nc4q Год назад
አባዬዬዬዬዬ መምህሬ የብርሃን አባት የኔ አለም ናፍቆቴ 😭 አባቴ መምህር ግርማ አጋእዝተ አለም ስላሴ ጥላ ከለላ ይሁኖት
@user-fx9ds4zz1p
@user-fx9ds4zz1p Год назад
ሰላም ነው ወንድም መምህር የት እንዳሉ ታውቃለህ በእግዚአብሔር ስም ንገሩኝ
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Год назад
አባታችን እንኳን ደና መጡ እኔ ወለተ ገብርኤል ነኝ ከኔ የበረታቹ በፀሎት አስቡኝ በቅዱስ ገብርኤል ልለምናቹ
@lemlemdanbalo-or2pf
@lemlemdanbalo-or2pf Год назад
Selk kal
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር የበቃችሁ ወንድሞቼ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ለአባታችንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen egzabher yimasgen hunken Dena maxu Abbatachin
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወዳጆቸ የበረከት ተካፋይ ያድርገን አባታችን እረዥም እድሜ እና ጤና ፀጋውን ያብዛለዎት ኑሩልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏❤
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 Год назад
🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@yerdi
@yerdi Год назад
ኣሜንኣሜንኣሜን🤲🤲🤲
@ruthina1927
@ruthina1927 Год назад
ደግ አባታችን እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን የዘመናችን ሰዎች የሚሰቃዩ በት የክፉ መንፈስ ስራውን ማወቅ አለብን መንቃት አለብን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Год назад
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Год назад
🎚የመንፈስ ቅዱስ ኃይል አይለይዎት🕯አባቴ ! ይፍቱኝ😭ይባርኩኝ😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@aberaalemu1392
@aberaalemu1392 Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ ረጅም እድሜ ያቆይልን
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Год назад
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 Год назад
አባታችን በረከቶ ይድረሰን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
አባታችን ሸህህህህህህህህህ አመት ይንኖልን ቃለ ህይውት ያሰማል
@melatmelat-fi4xq
@melatmelat-fi4xq Год назад
አባታችን እንኳን ደና መጡ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Год назад
የኔውድአባት እኳን በሰላምመጡልን እድሜዎትን ያርዝምልን ሺአመትያርልን
@user-os1pi2dx7l
@user-os1pi2dx7l Год назад
እኳንደሕና መጡ አባ በፀሎተወ ወለተ መስቀል አስቡኝ🙏🙏
@merrymeery2731
@merrymeery2731 Год назад
እንኳን,ደህና,መጡ,አባቴ,በጸሎቶት,አስቡኅ,አባቴ
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ ይድረስ አምላክ መምህር ግርማ ለኔም ስደተኛ ወለተ መድህን ይድረሰልኝ አሜን ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልል
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን በደህና መጡ ውድ አባታችን❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ይስጥልንመምህር አሜን
@Sara-du2os
@Sara-du2os Год назад
አልልልልልልልልልልልልልል😢😢😢😢😢😢
@sjsjdjs8537
@sjsjdjs8537 Год назад
አባታችን እረጂም እድሜና ጤናይስጦት እኛንም በምህረት የጎብኘን
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Год назад
በረከትዎ ይደርብን
@lulatesfamichael5899
@lulatesfamichael5899 Год назад
Abatieye nuruln 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@JanaJana-nv2hx
@JanaJana-nv2hx Год назад
አቤቱ እኔ ከነ መላ ቤተሰቦቼ መቼ ይሆን የምፈታዉ ሙሉ ቤተሰብ ተበታተነ ተተረማመሰ እርስ በእርሳቸዉ ሊገዳደሉ ነዉ የዳዊት አምላክ በአባታችን ላይ አድረህ የገብረ መስቀልን ቤተሰብ ጎብኝልን አሜን🔷🇪🇹🕊
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Год назад
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት እኔም አንድ ቀን እድሉ እንዲደርሰኝ የተዋህዶ በቴሰቦቼ እንኳን ለፈጣኑ ለሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
ቃለህወት ያሰማልን
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Год назад
ፖሮግራሙን ስታቀረቡ የት እደሚያገለግሎም ብትጠቅሱልን እኔ በጣም ነበረ የምፈልገው ደጋግሜ ጠየከኝ ግን ምላሽ አላገኘሁም እስቲ ስለ ነፍስ ብላቹሁ በድግል ማርያም ስም ልለምናቹሁ ንገሩኝ 😭😭😭😭😭😭
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Год назад
ይሄ እስጤፋኖስ ይመስለኛል
@TarikuKifle-zx8sr
@TarikuKifle-zx8sr Год назад
Yarare selase woyeneme Estfanose yehonale,,,,,,
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Год назад
@@medhanitlema717 ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ💕💕😍😍😍
@KenzMobile-px2jm
@KenzMobile-px2jm Год назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን❤
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Год назад
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😢😢😢 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ 😢😢😢 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አሜን እኔም እደቅ ቅን ከእግረችው በታች ሆኛ መሰቀልች ለምበራኪ ያበቅኝ አባታችን አሜን
@konjukonju6671
@konjukonju6671 10 месяцев назад
Abate beraketo. Yederasnyi
@AAAA-tn1ny
@AAAA-tn1ny 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fx9ds4zz1p
@user-fx9ds4zz1p Год назад
ያሉበትን አድራሻ የምታውቁ ፃፉልኝ
@sanyetsanyet6769
@sanyetsanyet6769 Год назад
ኣባየ ትግራይስ መቼ ነዉ ሚሄዱት መቼ ነዉ ሚጎበኑት ህዝቡ💔😭ኪዳነምህረት ኣንደቀን እንደምታሳካዉ ሃሳቤ ተስፋ ኣርጋለዉ💔😢😢
@jfififi4878
@jfififi4878 Год назад
ናተይ ውን ሓደ ምዓልቲ ክከዱ ተስፋ ይገበር ህዝብና ይዓብድ እዩ ዘሎ እፍፍፍፍ በተለይ ሕጂ 😢
@sanyetsanyet6769
@sanyetsanyet6769 Год назад
@@jfififi4878 ፈጣሪ ታይ ይሰኣኖ መዓረይ 💔😥
@saraT22
@saraT22 Год назад
ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ 🥺የድንግል ማርያም ልጅ የጠፋነውን ልጆቹን የድህነት እና የምህረት ቀናችንን ያቅርብልን ወደ ቤቱ ይሰብስበን አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት ❤️❤️❤️
@zdtube5432
@zdtube5432 Год назад
አሜን 😥🙏እሱ ከእስራታችን ይፍታን
@user-lx1qx7pr9k
@user-lx1qx7pr9k Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bt9gi4hq3j
@user-bt9gi4hq3j Год назад
❤❤❤❤
@selam9309
@selam9309 Год назад
❤❤❤🙏🙏🙏
@lensashawatube2596
@lensashawatube2596 Год назад
Egzahaber yemasgen ❤
@basubasu4668
@basubasu4668 Год назад
Abatachin ydeme yestelen
@selamfesehaye6210
@selamfesehaye6210 Год назад
Egziabhier tsega yabzalachu.
@tiruworkfenta
@tiruworkfenta Год назад
አባታችን የት እንደሚያገለግሉ በእግዚአብሔር ስም ንገሩኝ
@lidacall9142
@lidacall9142 Год назад
Egziyhberh yemesegen
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
ለላንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባ ይፍቱኝ
Далее
The Sidi Rex Boots🔥 #motorcycle #racing #shorts
0:14
Brembo на Ладу Джетту
1:00
Просмотров 220 тыс.
Когда купил машину 300+ л/с 🤔😂
0:59