Тёмный

የሰውዬው ሜንጫ የተሰበረ ዕለትና የአል አንፋል ዘመቻ | ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 781 тыс.
Просмотров 115 тыс.
50% 1

www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Опубликовано:

 

24 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 280   
@user-lm3dm8vz6r
@user-lm3dm8vz6r 22 дня назад
ትንንሽ ሰዎች ያለቦታቸው ሲቀመጡ ይህን የመሠለ ዓለምን እሚያሳዝን ተግባር ይፈጽማሉ አገራችንም የዚህ ዓይነት ዕጣ ነው የወደቀባት :: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
@user-lq6pw5hl3x
@user-lq6pw5hl3x 22 дня назад
እውነት ነው
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 22 дня назад
የፍርድ ቀን ቶሎ ደርሦ አለማችን ላይ ያሉ በዳዮች,አረመኔዎች መጨረሻ ለማየት ያብቃን
@simoncarlos9437
@simoncarlos9437 22 дня назад
እንዲህ ከሆነ እኛም ይህንን ልናይ ተስፋ አለን ማለት ነው ተመስገን ።
@Ethiopia_1613
@Ethiopia_1613 21 день назад
ቆንጆ መልዕክት ያለው ዝግጅት ነው ያቀረብከው። የኛዎቹም ቢሰሙት ጥሩ ነበር...
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 22 дня назад
*የአፍሪቃ አምባገነኖች በፍትህ አደባባይ ተሰቅለው የምናይበት ቀን ራቀን...*
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 21 день назад
❤❤ewnet
@helenwoldeab2868
@helenwoldeab2868 22 дня назад
ያዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ!!!
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l 22 дня назад
#ትግራይ 💛❤️✝️🙏
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 22 дня назад
ኢትዮ ፎረም ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤
@AT-rg4el
@AT-rg4el 22 дня назад
Waiting to listen Dr Muez. I really appreciate all of you guys.
@user-ps4zh4yd7q
@user-ps4zh4yd7q 22 дня назад
አብይ አህመድና የአማራ ክልል ባለስልጣናት መጨረሻ ይሄው ነው
@albehidseidalbehid1143
@albehidseidalbehid1143 22 дня назад
የጋዜጠኞች እና የጋዜጠኝነት ጥግ❤❤❤
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 22 дня назад
Abiy lemot kitat yemiktlbat gize 🙏🙏🙏
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 22 дня назад
Very well presented article and it’s indeed very informative/educative to Abiye,Isaias and other dictators. We Eritreans are learning so many great things from Ethio-Forum! Your amazing skill of journalism and writing articles and presentations are beyond appreciated!! The way you guys prepare your programs are so inspiring to listen and learn. Thank you Ethio-Forum💙✌🏽!!!
@mekdeshagos5888
@mekdeshagos5888 22 дня назад
Ethio Froum you're one-of-a -kind! Amazing report. ✨️✨️👏👏♥️
@tesfay3611
@tesfay3611 21 день назад
ኣምባገነን ኣገዛዝ ለማስወገድ ህዝባዊ ኣመፅ ብቸኛ መፍትሔ ነው። ✊✊✊
@danielgebru3910
@danielgebru3910 21 день назад
ትግራወይ ያጋጠመው ነገር እየተረክት መሰለኝ ያያ ❤❤❤❤
@frehiwotfissehatsion8982
@frehiwotfissehatsion8982 22 дня назад
የንጹሓን ተጋሩ አንዲሐም የሌሎች ወገን ደም እንዲሕ ፈርድ የገኛል
@user-yx5tm1tt9i
@user-yx5tm1tt9i 22 дня назад
💯💯💯💯💯💯✅✅እንዚህ ነፍሰ ገዳዬችጨግጫፊዋች ለፍርድ እንደሚቀርቡ ምንም ጥርጥር የሉኝም ያየሰው ጀግና እናት ትውለድ እናንተን ጅግኖች ኢቶዬ ፎርሞች እንዳው እናንት ባትኖሩ ይህን ሁሉ የሰው ልጆች ግፍ ማን ይነግረን ነበር በሄዳችሁበት በምታረጉት ሁሉ ተባረኩ እድሜና ጤና እመኝላችኅልሁ ከታላቅ አክብሮትና ፍቅር የጅግና ጀግና ናችሁ ይህን አረመኔ ፋሽሽት ስርአት እርቃኑን እያወጣችሁት ነው በእውነቱ ትልቅ ታሪክ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ያላችሁ❤❤❤
@zenimoges2834
@zenimoges2834 22 дня назад
አሜን
@gashefere5445
@gashefere5445 22 дня назад
ዘመኑን የዋጀ ድንቅ ሚድያ Ethio forum ድንቅ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ ፣ በርታ ወቅቱን የሚመጥኑ ትንታኔዎች 😂 በቃ100% ምንም የማይወጣለት ምርጥ ቻናል ፣ በርታ በ ር ታ ፣
@user-fb9iq6hg8t
@user-fb9iq6hg8t 22 дня назад
ፈጣሪ ለእትዮጵያ መሪዎችም ይህን ፍርድ ቅርብ ያድርግ
@kibretkebede-wx4uw
@kibretkebede-wx4uw 22 дня назад
ያየሰው ሽመልስ- ከእውነት ጋር በፅናት የሚኖር ሰው ነው
@ykt4447
@ykt4447 22 дня назад
የሰው መመሳሰል፣በተግባር በጭፍጨፋ፣በትምህርት ደረጃ በአይዲዮሎጂ, ከኛው ኬሚካል አል ጅማ፣ አል ሸገርና ፣ አል ሻሸመኔ። የእኛዎቹም እንደዚህ አይነት ተግባር እንዳይገቡ ከወዲሁ ሃይ ሊባሉ ይገባል😢😢😢
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 22 дня назад
Selam yaye abebe all ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤melkam kedame betseb❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aster-be9gi
@Aster-be9gi 22 дня назад
ያየ ውድ ጋዜጠኛችን፣ አንድ ቀን የአብይን ተመሳሳይ ፍርድ እንደምታነብልን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ። ኑርልን ወንድማቻን።
@bantayehu19
@bantayehu19 22 дня назад
ያዬ ስወዳችሁ ይለያል!!!
@ddw2
@ddw2 22 дня назад
Yaye ye merh sew 🙏🙏
@avielavi990
@avielavi990 22 дня назад
Welcome back 🙏 Ethio forum
@helenemso32
@helenemso32 22 дня назад
ኢትዮ ፎረም ምርጥ ጋዜጠኛ
@shambelshushay9523
@shambelshushay9523 22 дня назад
Brilliant journalist
@user-qv2gx1ix2k
@user-qv2gx1ix2k 22 дня назад
ዋው
@user-ux6kg4ce3w
@user-ux6kg4ce3w 22 дня назад
ETHIO forum number one media, I appreciate you to work better.
@mobileAldana
@mobileAldana 22 дня назад
በጣም እናመሰግንህ አለን
@HIIBBOO-PRESS
@HIIBBOO-PRESS 22 дня назад
Excellent Report
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 22 дня назад
አሁን አለምን ያስቸገሩት ትምህርትን በጣም የሚጠሉ ሰዎች ናቸው፡፡በስህተት ስልጣን ከያዙ በኻላ ህዝብን ለመግደል እና ለማጥፋት ምንም አይሰማቸውም፡፡
@user-lj2bm7gz7b
@user-lj2bm7gz7b 21 день назад
As Abyi
@meskeremberhanu6307
@meskeremberhanu6307 22 дня назад
ተባረክ ዝግጅትህ ህሌ እስተማሪ ነው ቀጥልበት
@selamawitmehari1392
@selamawitmehari1392 22 дня назад
በርቱ❤❤❤❤❤❤
@MelonaTube1223
@MelonaTube1223 22 дня назад
ጋዜጠኝነት =ያየሰው ሽመልስ👍
@dejenweldemichael4289
@dejenweldemichael4289 22 дня назад
yaye & abe 🙏🙏
@esayyaswesin5410
@esayyaswesin5410 22 дня назад
ድል ለኢትዮጵያ
@user-bn7cq7lv6u
@user-bn7cq7lv6u 22 дня назад
ያየ;"እናትህ በህይወት ኣለች ወይ? ካለች ለዘላለም ትኑር!!!
@Michael-dw9qq
@Michael-dw9qq 22 дня назад
ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክልኝ አቦ።
@gloriazion9184
@gloriazion9184 18 дней назад
Tebarek wendemea .....egnanem endihu liyatefun bizu tateru😢😢"yaltefanew ke egziabher mihert yetenesa new" endensu bihonema alken neber fetari tigrayen asebe mekerachenenem beka yibelen selam selam lesew lijoch hulu
@destalemhaftu8006
@destalemhaftu8006 22 дня назад
የህሊና ስራ እንደመስራት በዚህ ዓለም ለኣእምሮ ርካታ የሚሠጥ የለም እና ቀጥልበት
@atsion7214
@atsion7214 22 дня назад
Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 22 дня назад
ያየሰው ብልህ የህዝብ ልጅ
@user-fe3gd6tc1s
@user-fe3gd6tc1s 22 дня назад
Our voice ❤❤❤
@weldesemayatseyoum7591
@weldesemayatseyoum7591 22 дня назад
Great🙏🏿✌️
@Tesfahaylieyu2727
@Tesfahaylieyu2727 22 дня назад
best journalist ✅✅✅✅✅✅✅✅
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 22 дня назад
እግዚአብሔር ይፍረድልን
@GetanehBere-uv8ch
@GetanehBere-uv8ch 22 дня назад
Keep it up.!!!!!!
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 22 дня назад
Ethio Forum ❤
@mekuriyazeleke6820
@mekuriyazeleke6820 22 дня назад
እስቲ ለዚህ ሰው ሁላችንም እናጨብጭብለት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 22 дня назад
ዋውው ጋዜጠኛ 100/100👌👌👌👌
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 22 дня назад
እጅግ እናመሰግናለን ቁ ፪ እሸቴ አሰፋ ። * ጎረቤት ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ * ። ሰምተሀል ማነህ ፣ ።
@YA2O23
@YA2O23 22 дня назад
Ethio forum number one .
@user-mc8td4rw8o
@user-mc8td4rw8o 22 дня назад
ያዬ ምርጥ ጋዜጠኛ እግ/ር ያበርታህ ጠንክርልን
@ShambelMan
@ShambelMan 22 дня назад
አንተን የውለደች እናት ትባረክ
@ambaw1004
@ambaw1004 21 день назад
አምላክ ቤት ፍርድ ይዘገያል እንጂ መቼም ቀርቶ አያዉቅም ያየሰዉ ሽመልስ ድንቅ ጥንቅር ነዉ ያስደመጥኸን ክበርልን
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 22 дня назад
ያየ በቃ ግን የአምባገነንን የህዝብ ጭፍጨፋ ለማቆም የሚያደርጉት ነገር የለም ማለት ነው?😭
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 21 день назад
ብራቮ ታሪኩ ከኢትዮጱያዊዉ ኬሚካል አብይ ቢተሳሰር ምንኛ ደስ ባለኝ ለማንኛውም ጥሩና አስተማሪ ታሪክ ነው ተማርኩበት
@selamfranklin3930
@selamfranklin3930 22 дня назад
Well done!
@amharafano20
@amharafano20 22 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ👌
@danielfekadu3507
@danielfekadu3507 21 день назад
❤❤❤❤
@YbrheBrhane
@YbrheBrhane 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@biniyamgebeyehu-ts8tn
@biniyamgebeyehu-ts8tn 22 дня назад
Yaye sew shimeles king of jornalism
@Transporthollnd
@Transporthollnd 22 дня назад
Well done
@bmesafint
@bmesafint 22 дня назад
❤❤❤
@1995mwa
@1995mwa 22 дня назад
Thank you Ethio-Forum. You are doing excellent work.
@negussietewoldemedhin3708
@negussietewoldemedhin3708 22 дня назад
Timely and educational stories of dictators! Thanx yayesew ethio forum
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 22 дня назад
❤❤❤❤❤
@tonymerne8125
@tonymerne8125 22 дня назад
Bertu
@semanabdella6931
@semanabdella6931 22 дня назад
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 22 дня назад
🙏❤️💛
@tekkewaldo3447
@tekkewaldo3447 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@cathyjohnson4792
@cathyjohnson4792 22 дня назад
ጄ አሊማጂድ ብርሀኑ ጁላ
@eshetuyirdaw9900
@eshetuyirdaw9900 22 дня назад
የኛው አምባገነን ና የእርሱም ኬሚካል አሊዎች ከእንዲህ አይነቱ ፍርድ የማያመልጡባት ቀን እየቀረበች ነው።
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 22 дня назад
ስሙ ወደ አማርኛ ስንመልሰው ዳንኤል ክስረት ይባላል
@teddyabadi
@teddyabadi 22 дня назад
Justice for Tigray.
@user-mx3jc6fd6n
@user-mx3jc6fd6n 21 день назад
ምርጥ ዘገባ
@teddyabadi
@teddyabadi 22 дня назад
This is similar to what's happened in Tigray by Abiy Ahimmed and his regime, Amhara Elite, and Eritrea Shaebeya.
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 22 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@LG-gt8nj
@LG-gt8nj 22 дня назад
Journalist❤
@nurmobile3203
@nurmobile3203 22 дня назад
ያዬ 🎩 😁 👕👍Great! 👖ምርጥ አቀራረብ ከሚጥም ለዛ ጋር ትለያለህ
@amanuelgebrerufael9540
@amanuelgebrerufael9540 21 день назад
እንኳን ከታሪክ ሽምያ ወደ ግለሰቦች ሽምያ አሸጋገረን የኢትዮጱያ መፍረስ አንድ ማረጋገጫ ነው እቀበለዋለኩ ለጋዜጠኛውና ለሚድያው ያለኝ ክብር ግን ሰማይ ጥግ ነው
@sherifhasenmohamd
@sherifhasenmohamd 15 дней назад
ደካማ
@sulaimanfantu6361
@sulaimanfantu6361 22 дня назад
ስለ ሁሉም አምባገነን አሰምተኸናል።የቀረክ ስለ ግፈኛዋ እስራኤል በፍልስጤም ህዝብ ላይ ስላደረሱትና እያደረሱት ስላሉት ግፍ ነው።በቅርቡ እንጠብቃለን።
@user-th9tx7sw9o
@user-th9tx7sw9o 22 дня назад
በከንቱና በሆዳሞች ምክር ጠልቼህ በመኖሬ ያየህሰው ይቅር በለኝ።
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 22 дня назад
ብዙ ሰው ያየስውን ሚጠላው የትግራይን ጦርነት ስላልደገፍ ነው
@user-th9tx7sw9o
@user-th9tx7sw9o 22 дня назад
@@itsme-wj7zg ለኔ እሱ አይደለም
@kalabgebreselassie6636
@kalabgebreselassie6636 22 дня назад
The Best journalist I ever knew.
@user-wt5mq1zs7r
@user-wt5mq1zs7r 22 дня назад
ሳድም አላህ ይርሀመድ ሀቢቢ
@HiwotKidanemariam-bu6yn
@HiwotKidanemariam-bu6yn 22 дня назад
የእጃቸው የምያገኙት እዛ ☝️ነው።
@fbg6774
@fbg6774 22 дня назад
ምርጡ❤❤❤
@faxeoromoo5792
@faxeoromoo5792 22 дня назад
Manati habashwn
@FikremariamHabesha
@FikremariamHabesha 22 дня назад
Will see same story in Ethiopia soon
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 22 дня назад
Inde Abiy Ahmed diha donkoro
@gammebiru9438
@gammebiru9438 22 дня назад
Welcome
@Resilience3
@Resilience3 22 дня назад
The story( the Kurdish) resonate with Tigray💔
@KahsayLuel
@KahsayLuel 22 дня назад
Ethio forum❤💛💙💙
@user-gc2os5vd7n
@user-gc2os5vd7n 22 дня назад
❤❤❤❤❤ ETHIO FOREM ❤❤❤❤❤+++++++
@mekdelateklay8798
@mekdelateklay8798 21 день назад
ለበርሃኑ ና አበባው አድርሱልኝ
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g 22 дня назад
በሰዉ ህይወት ለይ የጭፍጫፋ ባደል ፈፅሞ፣ አለሁ አክባር አይሠራም።አለሁ አክባር ማለት የሚጋባዉና የሚችለዉ ሰዉ አለሁ አክባር ከሚካለክለዉ ነገር ተካልክሎ፣ አለሁ አክባር የሚያዝዛዉን የፈፃመ ሰዉ ብቻ ነዉ።የእነርሱ የመጫራሻ ታሪክ በእኛዎቹ ለይም ይድራስ።
Далее
Best tutorial💞🤗🕺🏻 #tiktok
00:11
Просмотров 689 тыс.
missed call ጥሪ New Ethiopian movie 2017
1:27:16
Просмотров 82 тыс.