Тёмный

የሰው ምግብ ሳያስፈቅዱ መብላት አስቂኝ ፕራንክ Ethiopian new prank video 2021 DJ sam coke 

Sami ሻ
Подписаться 42 тыс.
Просмотров 129 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 391   
@አሜንአሜን-ከ2በ
@አሜንአሜን-ከ2በ 3 года назад
መጨረሻው አይነፋም ምክንያቱም prank መሆኑን ነግራ መክፈል ነበረባት
@ethio993
@ethio993 3 года назад
እንዳልጨርሰው አረከኝ
@yidnekachewdamte7509
@yidnekachewdamte7509 3 года назад
Tikikil!
@ጁዲየአላህባሪያ
@ጁዲየአላህባሪያ 3 года назад
አረ ይደብራል በጣም ሳትናገር ላጥ
@ermiyaslegese8237
@ermiyaslegese8237 3 года назад
Ene erasu germong
@birhanelias3608
@birhanelias3608 3 года назад
Belto lashhhh ere aynefex. She must pay the bill
@lidacall5379
@lidacall5379 3 года назад
አትችይም አስተካክይ ፕራንክ ይሁን ምን ይሁን አላወቅንም እንደዚ አይነት ስራ ስትሰሪ የበላሽውን መክፈል እንዳለብሽ አትዘንጊ
@fetabelikee7504
@fetabelikee7504 3 года назад
ere anchi aynefam biyans atikefiym
@dohaqatar3999
@dohaqatar3999 3 года назад
አገር ቤት ኑሮ ተወዶአል ይባላል ሴቱ ወሎ በየወቴሎ ይነፋል ክክክክክክክክ
@ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
@@dohaqatar3999 kkkk በሳቅ
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 года назад
የሚጀምረው ላይ ነጭ ለባሿ ፈጣሪ ያክብር እንዴት ለሰው ያለሽ ክብር ደስ ስትይ የተረጋጋሽ መልካም ሰው😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😗😗😗😗😗
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 3 года назад
awo yene kojokojo💚💛❤🙏
@ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ
@ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ 3 года назад
በጣም
@ኂሩተሥላሴ
@ኂሩተሥላሴ 3 года назад
በእውነት በመጀመሪያ ያናገረቻቸው ቅኖች የተማሪ በጣም የሚያስደስቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊን ናቸው!!! ግን ፕራንክ መሆኑን መናገር ነበረባት + መክፈል ነበረባት።
@md8505
@md8505 3 года назад
3 ሆነው የሚበሉት ምን አይነት ሰው ናቸዉ ደደብ የሚናገሩትን እራሱ አያውቁም
@fikrtbahru6525
@fikrtbahru6525 3 года назад
በጣም ያስቃሉ ግን ግልፅም ናቸው ዞር ስትል ከሚበጭቆት ፈለፈት ደግሞም 90ዎች አይደሉም ለዛ ነው
@abebaabraha2219
@abebaabraha2219 3 года назад
Sew eco felagotun now langerawe lemen tesdebyaleshe
@tingirttube2589
@tingirttube2589 3 года назад
zerya nachawe dimo
@wizzfurtu1635
@wizzfurtu1635 3 года назад
Ewnetm 😣😣😣
@ephremwbrable
@ephremwbrable 3 года назад
Betam unet ayigermum. Min alebet endew bahilachin new abro meblat. Yuhin yakil sidib ayasfeligim neber. Habeshan aywekilum
@Truth-wb5nk
@Truth-wb5nk 3 года назад
አጨራረሱን ኘራንክ መሆኑን ነግራ መቀረፁን ስትነግራቸው reaction ናቸውን ቢያሳዩ z best ይሆን ነበር... የመጀመሪያዎቹ ሁለት የተቀመጠችባቸው tables👌👌👌ልጆች በወረቅዬ ያደጉ ደግነት ትህትና ቤተሰቦቻቸውን አኩርተው ኢትዮጵያዬ ያስባሉኝ የሚያኮሩ ዜጎች ውይይ ምናለ ባወቅኳችሁ😘😘😘...የመጨረሻዎቹ ትላንት ነው ከኬንያ የገቡት 🤔ከለራቸው እራሱ ለየት ይላል ተጠራጥሬ ነው??
@namename2997
@namename2997 3 года назад
ትክክል
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 3 года назад
Kkkkkj
@habtamuchala4077
@habtamuchala4077 3 года назад
ሁለተኛ ላይ ያለችው ፀጉርዋ አጭር የሆነችውና ጓደኛዋ በጣም የዋ ናቸው። ሦስቶቹ ዘመኑን የመሰሉ ናቸው መላ ብዙ እንደሌላቸው ያስታውቃል።
@wassimgm3188
@wassimgm3188 3 года назад
በዚይ ደግነታችን ላይ ሰላማችን ቢመለስ በጣም ደስ ይል ነበር
@peaceday5498
@peaceday5498 3 года назад
ዝም ብለሽ ለምን እነሱ የጠጡበት እያነሳሽ ትጠጫለሽ እኔ ለአንች ቀፈፈሽ እና ፕራንክ መሆኑን መናገር ነበረብሽ
@samirob2461
@samirob2461 3 года назад
ዱቄት
@biruk2596
@biruk2596 3 года назад
exactly
@legeselegese5263
@legeselegese5263 3 года назад
ነጭ የለበሠችው ጨዋ የማነች ቆንጆ ደስ የምትል
@damenechfantudamenechawobe4138
@damenechfantudamenechawobe4138 3 года назад
yene marrrrrmarrrrr😘😍
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 года назад
እኔም ብዬ ነበር
@ኤፍታህገብረስላሴ
@ኤፍታህገብረስላሴ 3 года назад
ማርያምን ምርጥ ብራኽ ነው እደዚህ አይነት ያልተነካ ፕራክ እያለ በቃ ሰለቸንኮ ቀጥይበት መጨረሻለይ እነሱን ለማየት ፕራክ መሆኑ ስያቁ እዴት እደሚሉ ብጠብቅ ብጠብቅ ስታስጠዪ ጎዶሎ አደረግሽው
@fafis9259
@fafis9259 3 года назад
የምን ያልተነካ ነው ኩረጃ ነው አይቸዋለው
@elconnection7843
@elconnection7843 3 года назад
prank ስችሰሩ መጨረሻላይ የሚያሳዩትን reaction ብታሳዩን ጥሩ ነበር ። እኔ አላዝናናኝም 🙄
@luduludu6541
@luduludu6541 3 года назад
የኢትዮ ኘራንክ አድራጊዎች ብዙ የስልጠና ትምህርት ይቀራቹኋል ቢያንስ የበላችበትና የነሱን ደግነት ታሣቢ በማድረግ መክፈል ነበረባት መጨረሻው አያምርም እጭ
@salihaaman7693
@salihaaman7693 3 года назад
Ewant nw
@anshaa5057
@anshaa5057 3 года назад
በትክክል
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 3 года назад
ተመችቶኛል. አብሮሚበላ አብሮ ሚጠጠጣ ማለት ይሄ ነው. ፍቅር ይህን ህዝብ
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 3 года назад
አቤት ኢትዮጵያዊነት ዴስ ሲል የምር😍😘
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 года назад
ለሚቀጥለው ፕራንክ መሆኑን ተናግረሽ የበላሽውን ክፍለሽ ሂጂ አሳይንም ጭምር
@anshaa5057
@anshaa5057 3 года назад
በትክክል
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 года назад
ፕራንክ መሆኑን ነግረሽ ከፍለሽላቸው ብትሄጅ ጡሩነው ከሰራቹሁ ስነስርአት ባለው መልኩ ቢሆን በዛላይ የጠጡትን ኮካ ከምትጠጭ ምግቡ ብቻ ይበቃሽ ነበር ያው ለፕራንክ አይደል ጉንፋን ኮረና እሚባል ነገርም አለ 🙄🙄
@dawitasfaw9163
@dawitasfaw9163 3 года назад
መከፈል ነበረበት በተለይ ደሞ ለመጨረሻዎቹ prank መሆኑን ነግረሽ መክፈል ነበረብሽ
@hayathmc8404
@hayathmc8404 3 года назад
የኔ ቆጆ ነጭለባሾ መልካምሴትናት
@አምላኬስራህድንቅነው
እኮ ኦ. ቀምሳ እንኳን እትተውም አመረረች
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 3 года назад
ሶስተኛዋቹ ችግርም ነቸው
@karma3681
@karma3681 3 года назад
አይደሉም ጥንቁቅ ናቸው
@ewendire3607
@ewendire3607 3 года назад
Jeans yelebesechew emitawerawe yedeberal ageresh gibi mename
@QatarDoha-vu1eb
@QatarDoha-vu1eb 3 года назад
ፕራክ መሆኑን በምን እንወቅ ያንቺ መብላት ሳይሆን ሚፈለገው ፕራንክ መሆኑን መጨረሻ ላይ መናገር ነበረብሽ አይነፌ
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 года назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ምስኪን ነው ምን ዎጋ አለው አሁን ምን እንደነካን አብሩ መብላት ባህላችን ነበር
@habibmohammad2053
@habibmohammad2053 3 года назад
አሪፍ ነው ግን መጨረሻ ላይ ያሉት 3 ሴቶች እራስ ወዳድ ጁንታ ቢጤ ናቸው
@wezamfikr9326
@wezamfikr9326 3 года назад
ጅው ያርግሽ ኣታፍርም እንዴ
@samiralbrahim2355
@samiralbrahim2355 3 года назад
እይዋ ወላሂ ጂብ ናቸው ክክክክ
@wendwesentadesse5851
@wendwesentadesse5851 3 года назад
ኢትዬፅያውነትን የሚያኮሩ ስንት ደግና ጨዋ ሴቶች አሉ ♡
@abigiya4547
@abigiya4547 3 года назад
ኢትዮጵያዊነት መልካም ነት
@ephremwbrable
@ephremwbrable 3 года назад
Wow wow wow betam betam temechitognal. Betam gobez gobez actor nat. Unet ketiyibet enam moral hulum sew mestet alebet tadagi nat. Gobez!!!
@weberstadane360
@weberstadane360 3 года назад
Prank መጨረሻ ላይ የሚያሳዪትን reaction ነው ደስ የሚለው ቢያንስ ቢነገራቸው ጥሩ ነበር Prank መስሎ አልታየኝም
@shanblegaramo8853
@shanblegaramo8853 3 года назад
ከprank ባሻገር አስተውሎ ላየ ኢትዮጵያዊነት ምን ማለት እንደሆነ ማሳያ ነው በቃ ደስ ይላል ደጉ የሀገረ ሰው .... ሰላም ለሀገረ::
@birukbirhane246
@birukbirhane246 3 года назад
መጨረቸውን ምነው ዋጣችሁት አሪፍ ፕራንክ ነበረ ወይስ በፕራንክ ሂሳብ የሰው ምግብ እያጫወተች ነው?
@sabahailu9552
@sabahailu9552 3 года назад
ሶስት ሆነው የተቀመጡት በጣም ባለጌ ናቸው ሲያስጠሉ በስምአብ ምንድነው ተበልቶ ካካ ለሚሆን ትርፍ ቃል መናገር ሌሎቹ ግን እግዚአብሔር ይባርካቸው
@ማርያም-ፈ4ገ
@ማርያም-ፈ4ገ 3 года назад
ይሄ ፕራንክ ሳይሆን ለሆድሽ ተጨንቀሽ ያለወጪ ሆድሽን ለመሞላት ነዉ ፕራንክ ብለሽ በተወደደዉ ኑሮ ልጆቹን ጎዳሻቸዉ ፋራ ነሽ
@ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ
@ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ 3 года назад
እውነት ለመናገር አትቺበትም ይቀራሻል ፕራንክ መሆኑን መናገር አለብሽ የምግቡንም መክፈል አለብሽ መብላት አይቻልም ያሉሽን ምግቡን ሳትጀምሪ በፊት ትንሽ ብታወሪያቸው እና ፕራንክ ነው ብትያቸው በጣም ሾም ይይዛቸው ያፍሩ ነበር ከባህላችን ውጭ ነው አትበዪም ማለት ነውር ነው
@efobka5974
@efobka5974 3 года назад
ፕራንክ ነው ብለሽ ከበላሽ በሆልዋ ሒሳቡን መክፈል ወይም እራሱኑ ምግብ ማዘዝ አልብሽም ድግዴታሽም ነው ፕራንክ ነው እያሉ የሰው ምግብ መጥረግ ጥሩ አይደለሁም
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 года назад
ገራሚ በጣም አሪፍ ነው የመጀመሪያዎቹ የመጨረሻ ሪሐ የሆኑ ፍቅር የሆኑ ናቸው በፍቅር ተቀብለው አብረው በሉ የሶስተኛዎቹ ግን በጣም የዘቀጡ ናቸው አስተሳሰባቸው የሆኑ ቄሮዎች ናቸው ። ይሄ አሪፍ ነው ሶሻል ኤክስፐርመንት ነው ስነስርአት ባለው መልኩ እንደዚህ ቀጥሉበት።
@funofblackpinkfromethiopia7632
@funofblackpinkfromethiopia7632 3 года назад
ደሞ 3ቱ ልጆች ሲያስጠሉ ስርአትም የላቸው. ቢርብሽ ምን አገባኝ አላለችም በፈጣሪ ምን አለ ባይሆን ትንሽ ብይና እራስሽን አስታግሽ ብትላት
@meazatube1188
@meazatube1188 3 года назад
ይሄ እኮ ፕራንክ አይደለም በርገር አምሮኝ ዘረፍኩ ነው የሚባለው ፍራክ ከሆነ መጨረሻ ፍራንክ እደሆነ ለበላሽባቸው ሰወች ማሳወቅ
@awekesisay8413
@awekesisay8413 3 года назад
ይደብራል የሰውን ምግብ እምሽክ አርጎ ዘወር ሸም ሸም😢🙏
@adamumesele2079
@adamumesele2079 3 года назад
አይ ኢትዮጵያዊ መሆን ደስ ሲል እኔ ከምኖርበት ሀገር ቢሆን ፖሊስ ነበረ የሚጠሩብሽ
@ethio993
@ethio993 3 года назад
አበላሏ እንኳን የራበው ራብ ምን እንደሆነ ምታውቅ አትመስልም ወይ ዘንድሮ የማንም ለማጅ እየተነሳ ፕራንክ እያለ ልባችንን ውልቅ
@thinkbeforspeakt4523
@thinkbeforspeakt4523 3 года назад
በዚህ የኑሮ ዉድነት ትቅልጃለሽ አደል
@amanta8999
@amanta8999 3 года назад
10:52 Ende demo mecheresha lay prank new blesh asdbiyachewem nber
@seidtoybatube9046
@seidtoybatube9046 3 года назад
በጣም ያስጠላል ቢያንስ ሰወች ምን ያክል ቅን ናቸው የሚለውንም ያስተምራል ነገር ግን ትንሽ እንቀመሽ ፕራክ መሆኑን ተናግረሽ መክፈል ነበረብሽ ቡቱቶ እውቀት ይዘሽ ሁለተኛ እዳትመጭ
@humbletube8284
@humbletube8284 3 года назад
What's up! What about their reaction when they see camera. That's is the point in social experiment.
@iss6813
@iss6813 3 года назад
Yah I agree
@dagimabuye1583
@dagimabuye1583 3 года назад
It's Ethiopia they do shit differently
@funofblackpinkfromethiopia7632
@funofblackpinkfromethiopia7632 3 года назад
ውይይ ይደብራልን ምንም ፕራንክ አይመስልን አስደንግጠሻቸው መጨረሻ ከፍለሽ ብትወጪ ደስ ይል ነበር
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 3 года назад
ልጂትዋ ባለጌ ናት ሲጀመር ፕራንክ ከሆነ መክፈል ነበረባት ልጆቹ ግን በጣም ነብስ ናቸው በተለይ ነጭ ለባሽዋ ዋው አበሻ ግን ነብስ ነው ልጅቱዋን ግን ይዞ 40 ነበር መግረፍ
@ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ
@ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ 3 года назад
ነጭና ቢጫ ለባሾቹ መልካም ናቸው
@tg.tg1
@tg.tg1 3 года назад
እንክት አርገሽ በልተሽ prank ነው ሳትይ ወይ ሳትከፈይ... ዝገት
@iss6813
@iss6813 3 года назад
The main point is the reaction on the camera how they get embraced or ashamed something like that but i like the confidence and lastly the the 4 girls how the heck are they talking omg they don't even know but guessed your work like that without even asking....lol anyhow you should hv told them that it was a prank then get them ashamed 🤣 😂
@thinkbeforspeakt4523
@thinkbeforspeakt4523 3 года назад
የምር ግን በጣም ደስ ትልላላችህ እነተና ጠባቦች ቢሆኑ ዘርህን ነበር ሚጠይቁህ ኑሩልን እዲህ ስንሆንህ ነው ሚያምርብን
@ወሎአምባሰልማርእሸት
ትንሽ ቀምሰሽ ፕራክ ነው ማለት ነበረብሽ ዝብለሽ ትበያለሽ እደ በስበቡ አስተካክይ ቀጣይ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 3 года назад
እኔ ግን በጣም ነዉ ያስጠላችኝ የሆነች ጅብ ዝም ብላ ትከታለች እንዴ
@hdhdhdhxhdhdhd3837
@hdhdhdhxhdhdhd3837 3 года назад
ኘራንክ ካደረግሻቸው ሰዎች አንዷ እኔ ነኝ ሠው እዴት ያለፍቃዱ ይቀረጻል ሲቀጥል ደሞ እውነት እርቦሽ መስሎኝ ነበር የተጨነቅነው ለምን የሠው ልጅ ብዙ ነገር ያጋጥመዋል እራበ ከባድ ነው ለዛ ነበር እድበይ ፍቃደኛ የሆንነው
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 3 года назад
መክፈልም ነበረባት ስደብር
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi 3 года назад
ደግ ህዝብ ሀበሻ ሌላ አፍሪካ ሀገር ቢሆን ስንት ድብድብ እናይ ነበር :: ሀበሻነቴ ኩራቴ 💚💛❤️🙏🙏
@ghirmaiyy
@ghirmaiyy 3 года назад
የኬንያ ተመሳሳይ ፕራንክ ኣይቻለሁ፡ እነሱም በጣም ትሁቶች ናቸው። እንድያውም ከኢትዮጵያውያን በበለጠ።
@eyosiasdawit66
@eyosiasdawit66 3 года назад
Biyans prank new atiyachewum finally?iwunetm irbosh new yeserashiw weym migb sitagegni prankun resashiw hodam agases
@abrahamberhanu4940
@abrahamberhanu4940 3 года назад
በጠም የነደል
@immuugalata9078
@immuugalata9078 3 года назад
Bee tekikelnew
@feruzferuz6728
@feruzferuz6728 3 года назад
ar ene be 2 abazeche 80 neber mgerfat
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 года назад
መልካምሰውሞልቷልልዘላለምኑሩልንን
@beesufekad4847
@beesufekad4847 3 года назад
በስማም በመጨረሻ ፕራንክ የተደረጉት ምግብ ባለበት ሄደው አያውቁም ሲያስጠሉ ችጋራምም ሳይሆን በልቸው ልሙት በተለይ ከፋይ ነኝ ባይ
@hawi3131
@hawi3131 3 года назад
ውይ ደጉ የሀበሻ ልጅ ግን ለምን ካሜራ መኖሩን አልነገራቹሀቸውም
@አበበበሶበላ-ኀ2ዸ
@አበበበሶበላ-ኀ2ዸ 3 года назад
3ቱ ሴቶች እንደነሱ ጅብ እና ዘረኛ የለም አገርሽ ጊቢ ነው ያሎት ጎጃም አርሶ የሚያበላ ነው
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 3 года назад
Bizu sew yalastewalew alabelam and neger new hageresh gibi yalechew yesew hager mehonu new?! Wey zendro
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 3 года назад
ነጭ የለበሽዉ ጌታ ይባርክሽ ወይ ለሰዉ ያለሽ ክብር ግን መጭርሻ ላይ ፕራንክ መሆኑን መናገር አለበሽ መጭርሻም መክፋል አለበሽ ዝም በለሽ በለተሽ መሮጥ ስታናጅ
@Yetenbi114
@Yetenbi114 3 года назад
ፕራንክ ነው ብለሽ መክፈል ነበረብሽ ግን አሪፍ ስራ ነው
@btube5911
@btube5911 3 года назад
መክፈል አለብሽ ለሚቀጥለው
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 3 года назад
ፈርንጅ ቢያገኝሽ ያንቅሽ ነበር በምግብ አይደራደሩም
@bruktesema3432
@bruktesema3432 3 года назад
Ewnet new!
@lijephi9473
@lijephi9473 3 года назад
የፕራንክ መስፈረት ያላሟላ ፕራንከ ነው። መጨረሻ ላይ ፕራንክ መሆኑን መናገር ነበረባት።
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 3 года назад
Confidence alesh leprank but ፕራንክ መሆኑን ነግረሻቸው መክፈል ነበረብሽ።
@mogesgabriel6419
@mogesgabriel6419 3 года назад
ፕራንክን አያሟላም ለምን ? መጨረሻ ላይ ፕራንክ መሆኑን አውቀው የሚያሳዮትን react አላሳያችሁም ።
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 года назад
ቢጫ ለባሿም አሪፍ ነች
@Mezmur-h4p
@Mezmur-h4p 3 года назад
የእያንዳንዱን መጨረሻ ማሳየት ነበረባት ።
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 3 года назад
በፕራንክም ሰባት አመት ወደሁዋላ...አሳፋሪ ነን...
@eliasmulatu8097
@eliasmulatu8097 3 года назад
ኢትዮጵያዊነት ግን ደስ ይላል ፈረንጅ ቢሆን ግን ዱላ ያነሳል።Ethiopans are amazing lemegebe anengebegebem
@RemlaFaris
@RemlaFaris 3 года назад
ምርጥ ፕራክ ነው ቀጥሉበት ግን አጨራረሱ ይስተካከል መጨረሻ የነሱን ድባብ ብናይ ፕራክ መሆኑ ሲነገራቸው ሚሉትን ??
@moot5931
@moot5931 3 года назад
እርግጠኛ ነኝ Prank መሆኑን ትነግራቸዋለች ነገር ግን ለተመልካቹም ደስ እንዲለው Prank መሆኑን መናገር ነበረባት. በዚህኛው ዙር ወርቀሻል እኔ ቀይ❌ ሰጥቻታለው እነንተስ
@asterakalu5842
@asterakalu5842 3 года назад
መጨረሻውን አስተካክይ ፕራንክ መሆኑ ነግረሻቸው ከፍለሽ ብትጨርሽው ኖሮ ውብ ነበር ከስህትሽ ተምረሽ የሚቀጥለውን አስተካክይ ለበሽታ እኖዳትጋለጭ የተጀመሩ መጠጦችን ባትጠጭ ይመከሪል በርች
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 3 года назад
በጣም ነዉ ምታስጠይዉ ፕራንክ ከሆነ አንደኛ እንዴህ አይበላም ሁለተኛ ፕራንክ መሆኑን ልትነግሪያቸዉ ይገባ ነበር የመጨረሻዎቹ ልክ ናቸዉ እንዲህ ዘንጦ መቀላወጥ አይነፋም
@ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ
@ተሙፍቃዱ-ዘ7ቸ 3 года назад
ክክክክክ አለባበሷ የስራዋ ነው አሉሽ አይደል እውነታቸዉን ነው አሳቃቹኝ ከአንድ አንድ መብላት ይቻላል ወይ ስትያቸው አይቻልም አሉሽ ክክክክ ወራዱብሽ እኮ
@gsilase3649
@gsilase3649 3 года назад
ቢአንስ ባትከፍሊ እንኳ ፕራክ መሆኑን መናገር አለብሽ ችጋራም በጣም ያስጠላል የምር ሽኸም ነው አይነፋም
@habtomamanuel1417
@habtomamanuel1417 3 года назад
ኣንቺ ይህ (prak) ተበልሽቶኣል ኣመስግነሽ Prank መሆኑን ነግረሽ የምግቡ ዋጋ መክፈል ነበረብሽ ግን በጣም እራስ ወዳድ ሴት ነሽ
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 3 года назад
ክክክክክ አንደኛዋ ልጅ ግን ስትገርም ደሙአ ፈልቶ እስከመጨረሻው ትከራከር።
@meazayeshi9361
@meazayeshi9361 3 года назад
Yemechereshawochu gn set aymeslum be geta sm siyastelu aychalm alalum wey habesha yhenew bahlachin ye gna bahl tekaflo meblat new ydebral betam aynefam
@biruktekeleselassie2818
@biruktekeleselassie2818 3 года назад
Part 2 እንጠብቃለን
@omabdellah5651
@omabdellah5651 3 года назад
ኧረ ይደብራል የሰው ምግብ ኧረ ሸም ነው ሌላ እዘዙልኝ ብትይ አይሻልም
@haymi7949
@haymi7949 3 года назад
The last groups btam nw miastlut sew endet nw minkut wereda hula ahun enezim ye sheger lj teblew ykoteralu tish
@habibhabib-zz9il
@habibhabib-zz9il 3 года назад
የምር ይሄ ፕራንክ አይደለም ሲያስጠላ ፕራንክ መሆኑ ተነግሯቼው ሂሳብ መከፈል አለበት
@Zenat-nb6zp
@Zenat-nb6zp 3 года назад
በስበቡ በላሽ ክክክክክ
@suraman6512
@suraman6512 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂
@meazayeshi9361
@meazayeshi9361 3 года назад
Ere yarada lij ymechish confidence 1 eski endene yetemechechiew
@fitsumkidane8634
@fitsumkidane8634 3 года назад
የእውነት ፈጣጣ ሆኖ ጨረሠችው እኮ prank መሆኑን ሲያውቁ ያለው reaction መታየት ነበረበት
@amisendu7647
@amisendu7647 3 года назад
ፀጉሯን እየነካች ትበላለች ሲቀጥል በግራ እጇ አብራኝ ብትሆን...... ስርአት ቢኖራት ፕራንኩ አሪፍ ነው
@muhammedabera281
@muhammedabera281 3 года назад
እረ በጣም ያሥጠላል የኔ አጨራረሡን እየጠበኩ ነበር ፕራክ ነው ትያቸዋለሽ ብየ ነበር ግን አች ለሆድሽ ነው ገዝተሽ አትበይው የዚህን ያክል አበላል ካልከፈልሽ ቀምሥ ነው የሚደረገው ጥርግ አድርገሽ ትበያለሽ እንደከፍይ
@naimagutla6841
@naimagutla6841 3 года назад
ጥሩ ነዉ ግን prankማሆኑን ማነገር ነበረብሽ
@mekiya.6784
@mekiya.6784 3 года назад
የሰው ምግብ ግጥም ተደርጓ ተበልቶ ሂሳብ ሳከፍሊ መነሳት ፕራንክ ነው መሰለት ኧረ ሼ ነው
@user-ee8ol8zf5i
@user-ee8ol8zf5i 3 года назад
ኣብ 21 ክፍለዘመን ዓሻ መሲልካ ድራሮም ወደኣሎም ፕራንክ ኣምሲልካ ድራሮም ወደኣሎም ተቐይሩ
@amanta8999
@amanta8999 3 года назад
Bsmam dfret Script new bluigne
@likeucutg7189
@likeucutg7189 3 года назад
birr gn mekfel nuberebsh
@ihaveadream1145
@ihaveadream1145 3 года назад
የሰዉ ምግብ ሳያስፈቅዱ መብላት ብለሽ ሳየዉ ሁሉም ቴብል ላይ እያስፈቀድሽ ነዉ የበላሽዉ።
@simachewmare4385
@simachewmare4385 3 года назад
Where is the end reaction? Prank mehonun negrachew yalachewun reaction mayet efelig neber.
@danitamerat645
@danitamerat645 12 дней назад
ምድረ አጋስስ ናችው ምን ችግር አለው አር ለሚሆን የአዲስ አበባ ልጅ ያጋጥምሽ እንብላ ይባላል
@jedihadid6365
@jedihadid6365 3 года назад
Is she real hungry or prank if it's prank why she didn't pay money.
@addisulema5441
@addisulema5441 3 года назад
እግን ለምንድን ነው በኛ በሀበሾች እንደዚህ ነገር የማያምርብን ፊልሙ አያምር ቀልዱ አያምር ሙዚቃው አያምር በአሁኑ ጊዜ የሚዘፍኑትን ማለቴ ነው የዱሮውን አይጨምርም አለባበሳችን አያምር ሁሉ ነገር የተውሶ ከፀጉር ጀምሮ የወንዶቹ ሱሪ አያምር ትውልዱ አያምር ቅጠለ በላ ትውልድ ሴቶቹ ክብራቸውን ለገንዘብ አሳልፈው የሰጡ ጋጠ ወጦች በዚህ በአደገው አለም እንኳን እየኖሩ የማንም መጫወቻ ኢትዮጵያ ሂደው ምንም እንዳማያውቁ ሸበላ ወንድ አግብተው ይመጣሉ ስራቸውን ስለሚያውቁ በደንብ ሳይተዋወቁ አርግዘው ይመጣሉ እንዴው የሞተ ትውልድ ለዚህም ይመስለኛል አምላክ የተቆጣን
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 3 года назад
ለምን prank mehonun አትናገሪም እና ሪያአክሽናቸውን ማየት ነበር?
@belilgnesamuel8849
@belilgnesamuel8849 3 года назад
ፋራ መክፈል ነበረብሽ ሌላሰው ይመታሽ ነበር ፈጣሪ አትርፎሻል
@ruthastatike3041
@ruthastatike3041 3 года назад
በልታ የማታቀውን ምግብ በላች ግን ለምንድ ነው የልከፈለችው
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 3 года назад
The last girls very mean but you should told them your goal.
@zinetalioumer4142
@zinetalioumer4142 3 года назад
እረ ጉድ እረ ጉድ እረ ጉድ አጃኢብ ነው
Далее
TRENDNI BOMBASI💣🔥 LADA
00:28
Просмотров 854 тыс.
የዱሮ kayamo ድራማ
14:58
Просмотров 4,2 тыс.