Тёмный

Ethiopia:ሙሉ ተሳፋሪን ያስወረደ አስገራሚ ፕራንክ 

 ባላገሩ - Balageru tube
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 99 тыс.
50% 1

Ethiopia:ሙሉ ተሳፋሪን ያስወረደ አስገራሚ ፕራንክ
#subscribe #ሰብሰክራይብ
Check Out New Ethiopian drama, Ethiopian Comedy, and MoreEthiopian Entertainment Videos
Unauthorized use, distribution, and, and re-upload of this content are strictly prohibited.
Copyright @2020 ATN TV Ethiopia`

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 277   
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 4 года назад
ወዴክላስ እሚገቡትን ተማሪወች አታቁሟቸዉ ግዜየላቸዉም በህግ አምላክ
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@user-ju3jz9si1q
@user-ju3jz9si1q 4 года назад
ህዝቡ ችግሩ ፕራንክ ሳይሆን ሰርቶ የሚያገኝበት ፍራንክ ነው ያጣው
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 4 года назад
@@balagerustube አሁንስስራአጣችሁጂልሁላ
@destalencho9106
@destalencho9106 4 года назад
እንዲህ አይነት ፕራንክ በህግ መታገድ አለበት ። ሰው እያሸማቀቁ ፕራንክ ማለት አይቻልም ። ሰላማዊ ሰው ማሸበር ፕራንክ አይደለም ወንጀል ነው። ለወንጀለኞች በር መክፈት ነውና ከቻላችሀ በራሳችሁ ቀልዱ።
@hanan4379
@hanan4379 4 года назад
ግን ምንድነው የሚያስጠላውንና የሚያስቀውን አታውቁም አቦ የሀገሬን ህዝብ አታስጨንቅ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የማቃጥልህ
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 3 года назад
የኔ ቆንጆ ሻንኮራ የሚሸጠው አያሳዝንህም እንዴ እሄ ሁሉ ተሸክሞ ስንት ያገኝ ይሁን
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 года назад
ስታስጠሉ ሰው በማስደንገጥ ማዝናናት አለዴ በተለይ ሰሚያዊ ጃኬት የለበሰው እንዴት እንዳሳዘነኝ ሳሙና ነው ሳሙና ነው አለ ምስኪን ጭራሽ አታቁበትም
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 года назад
@@balagerustube ሰው አታስደንግጡ ስኳር ያለበት ሰው አለ ልብ ድካም ያለበት ሰው አለ እሄን እሄን ጉደቱንም እሰቡ ለማንኛውም ይቅርታ
@user-nt5tj6rm3e
@user-nt5tj6rm3e 4 года назад
@@balagerustube ቀይሩ ጨዋታ ስንት ሰው አለ በሽታኛ በድንጋጤ የሚሞት ጥሩ አደለም ወንድ ም
@kidestmekkonen3032
@kidestmekkonen3032 3 года назад
ሰዎችን አታስደንግጡ ፕራንክ የማያውቁ ብዙ ሰዎች አሉ ለምሳሌ ሳሙና ነዉ ያለው ሰውዬ በጣም ነው የደነገጠው በጣም ያሳዝናል
@bilalfuad1218
@bilalfuad1218 3 года назад
የፖሊስ ልብስ ብትለብስ ጥሩ ነበር ለብሰህ part 2 ስራ
@hayluferja4645
@hayluferja4645 4 года назад
እንደ እናንተ አይነቱን አስገብቶ ቄቤ በጠጣ ዱላ ፕራንክ ማረግ ነበር ስታስጠሉ
@zinet273
@zinet273 4 года назад
ግንህዝቡ የዋህ ነዉ ለገዘብ ብላችሁ እሄን ሚሥኪን ህዝብ ተጫወቱበት😭
@hussenahmed516
@hussenahmed516 2 года назад
ይደብራል ፕራንኩ ምንም አይጥምም አስቀያሚ ነው ሰውን እንደዚህ በማሰቃየትህ ፈጣሪ ይቀጣሃል
@salheaminu6966
@salheaminu6966 4 года назад
እረ ወጣቱ ግን ምነው ዝም ብሎ ይበረከካል ወይኔ ህዝቡ ግን እኔ ብሆ በድጋይ ወገቡን ብየ ነበር ፕራንክ ነው እምስብለው ነበር እሄ የሽታም ልጅ
@user-fg7dh4rh2p
@user-fg7dh4rh2p 3 года назад
ወይ ጉድ መችም ምን ዓይነት ነገር ነው የተጀምረው ኢትዮጵያ ምስክን ሃገሬ ወይይይይይ
@anwezgunner6923
@anwezgunner6923 4 года назад
ጅል እስኪ መጀመሪያ ኤርፎኑን ስልክህ ላይ ሰካው
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@keedasnaliyam1449
@keedasnaliyam1449 4 года назад
Kk temeciy
@petepete1435
@petepete1435 3 года назад
Siraa bamisaru sawochu ati qalidu edehe
@IsraeliPanther
@IsraeliPanther 3 года назад
Yewerede ye prank performance..prank new ababalu betam confidence ena taste yelewum..alchalkbetm abate..ybrabachu
@user-nk5om1go8k
@user-nk5om1go8k 4 года назад
አይ አንዳንዴ ጀግና ሳያገኛቹህ እናተ ፕራንክ አደረጋለሁ ሰትል እራሰህ ፕራንክ ተደርጋሀን እሸ
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@agtutor33
@agtutor33 4 года назад
arifff
@habeshazero7945
@habeshazero7945 4 года назад
Alebabeseke gene asetekakele
@user-re7wj7gj6z
@user-re7wj7gj6z 4 года назад
ኤጭ አሁንስ በዚህም በዛም ፕራንክ አበዛችሁት ይህን ሚስጊንህዝብ ባታስጭንቁት እማስተምርነገር ብሰሩ ምንአለ
@yonimanjoniyoni9609
@yonimanjoniyoni9609 3 года назад
Arif nw
@sintuhailu4937
@sintuhailu4937 4 года назад
alebabesek gen ayenefame yekumader ayemeseleme
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 года назад
ደነዞች እርይድፋችሁ
@eyosiyassolmon812
@eyosiyassolmon812 3 года назад
አለባበስክን ብቀይር
@ashylemma5534
@ashylemma5534 4 года назад
Earphone adrgo prank ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@hmdmovments6166
@hmdmovments6166 4 года назад
Man pranku arif ne enasun atesmeyachew gen yeshashal
@hjgggggg8227
@hjgggggg8227 4 года назад
betam yasaznalll yihen mesgin hezeb askayachut
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@keedasnaliyam1449
@keedasnaliyam1449 4 года назад
Alelenem
@yusrahabeshawit9438
@yusrahabeshawit9438 4 года назад
ቦቅባቃ ሁላ ግን መኪና ማስቆም የለባቹም ፕራንክ ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 4 года назад
አወ ከምር እኔም አናዶኛል ትንንሽ ሥለሆኑ ብቻ ያሥቆማቸዋል እደ ሥራ እኮነው የያዙት በዛላይ የሠው መኪና ይዘው
@dishtagena2531
@dishtagena2531 3 года назад
amazing
@balagerustube
@balagerustube 3 года назад
Thanks
@Habibghorra
@Habibghorra 4 года назад
ዎው በጣም አሪፍ ነው በርታ ወደሜ
@Habibghorra
@Habibghorra 4 года назад
😂😂😂😂😂😂👍
@rahelhailumekonnen5360
@rahelhailumekonnen5360 3 года назад
era anbesa😂😂😂☝👍👍👍
@andunega2661
@andunega2661 4 года назад
አንድድ ሰው አገጩን ብሎ ብያስቀን እሱ ነበር ፕራንክ
@zigzagshow5577
@zigzagshow5577 3 года назад
ድፍረትህ ብቻ ተመችቶኛል
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 4 года назад
Yea Gel sera
@abumerwanhubbi2901
@abumerwanhubbi2901 4 года назад
ለተፅእኖ አለባበስህን ብቀርይ ባይ ነኝ
@missesaida9685
@missesaida9685 4 года назад
እረ በናታችሁ ሰዉ አታጨናንቁ
@safeyimam7731
@safeyimam7731 Год назад
ይዘዉ ረግጠዉህ በሆን ይቀልዳልደ በኮማደር😏😏😏😏
@yasminyasmin-de1nr
@yasminyasmin-de1nr 3 года назад
kotetoch hula sewn endasidenegetachiw prank inde new prank meyazinana enje meyasidenegit ayidelem
@user-jm4rc6bw4b
@user-jm4rc6bw4b 3 года назад
Waw konjo sra
@saadaseada8685
@saadaseada8685 4 года назад
እንድህ አይነት ቢቀርባችሁ ሰውን ባታሸማቅቁ የሰው ቀልብ ጥሩ አይደለም
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 3 года назад
Ye hageren hizib ekoo asakewu gedelul echi
@najatali5961
@najatali5961 4 года назад
ሚስኪን፣የልብስ፣ሳሙና፣ነው፣ያለው፣ሳሳዝን፣ኧረ፣በእናታችሁ፣ይህን፣ዳቦ፣ያልጠገበ፣ሚስኪን፣ህዝብ፣አታስደጉጡት
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@user-de4py2xq9h
@user-de4py2xq9h 4 года назад
እዳው እሄን ምስኪን ህዝብ ገደላችሁት እኮ
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@samiasfaw5642
@samiasfaw5642 Год назад
Wolita
@ayishahassen2955
@ayishahassen2955 3 года назад
እንጨት እንጨት የሚል ፕራንክ
@marieemariee1196
@marieemariee1196 4 года назад
mini ayineti pirakinewu edezi
@user-ur8ck9gg1x
@user-ur8ck9gg1x 3 года назад
ህዝቤ የዋህ ነው እጅ ወደላይ ሲሉት ወደላይ ይላል
@emrantube7159
@emrantube7159 3 года назад
ለ @miko mikee ብተውስ ፕራንኩን ✍️
@user-wb8fq9qz9z
@user-wb8fq9qz9z 4 года назад
ክክክክክክክ ክሚኪ ኩርጀህ ነው
@ethiopian_unity3969
@ethiopian_unity3969 3 года назад
Camera wist prank ale 😂🤣🤣🤣🤣
@endriseteo37
@endriseteo37 4 года назад
ፕራንክ ማለት ሰወቺን የሚያዝናናጂ ሰው መፎገራያ አይደለም
@ethiopianbeautiful5841
@ethiopianbeautiful5841 4 года назад
Beze alebabes new eje wedelay!!!! Sufe betelebse neber yebelete tikuret minorew
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@mikefanta771
@mikefanta771 4 года назад
Kumta argesh commander aykebdem bro
@AaAa-fh9ex
@AaAa-fh9ex 3 года назад
ጉራኝ
@ermiasseleshi3016
@ermiasseleshi3016 3 года назад
Be seme komader yasetelale eshi
@dagimdaniel
@dagimdaniel 4 года назад
Dedeb
@trufatargaw593
@trufatargaw593 4 года назад
Betam belgna new ydeberal bewent edzi ayenet perak ydeberal
@ayshao1937
@ayshao1937 4 года назад
Dengay ersa nachuu
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@user-xl7ke9ir5p
@user-xl7ke9ir5p 3 года назад
ግን ለሰወቹ መናገር አለባቹህ እደዚህ እዳትጭበረበሩ ማስታወቂ ሳታዩ እያሉቹህ ፕራክ እምታደርጉትን
@zbintbaba5405
@zbintbaba5405 3 года назад
እግርግርህን ነበር ማለት ደነዝ ትልቅ ሠው አታቅም እዴ
@zenpptasfay5853
@zenpptasfay5853 4 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@AddisMedia
@AddisMedia 4 года назад
በሳቅ ፍርስ ለማለት ይችን ሊንክ ይጫኑ @uOhI
@wtdgdfwgdgd9717
@wtdgdfwgdgd9717 4 года назад
ምይኮ የሰራውን ይደግማል
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@funnyentertain1069
@funnyentertain1069 4 года назад
አትችልም
@yenetube6944
@yenetube6944 4 года назад
Alchalkbetm man
@beleyaaferabeleyaafera6576
@beleyaaferabeleyaafera6576 4 года назад
Belaw
@frqantube6044
@frqantube6044 4 года назад
አረረረረረ በስራላይማ አትረብሽ
@user-jb2kh5ky7t
@user-jb2kh5ky7t 4 года назад
Kumta adrgo comander yelal ende
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 года назад
አቤት ስራ ፈት ክክክክ ይቅር ይበልህ
@yalewtadele7383
@yalewtadele7383 3 года назад
Metawekiya amita temechegn
@tijisedetegnawa9027
@tijisedetegnawa9027 4 года назад
Ere temecheuegne
@user-mr4hz1pl2s
@user-mr4hz1pl2s 4 года назад
😂😂😂ይህን ሚሥኪን ህዝብ በስንቱ ታሥጨንቁት እዚህ ኮሮና እዚህ ብራክ ሆ
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@football-soccer9853
@football-soccer9853 4 года назад
That's fantastic
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@nooriyasinyasin8300
@nooriyasinyasin8300 4 года назад
ባለጌናችሁ
@baniyasbaniyas6450
@baniyasbaniyas6450 4 года назад
Albabeseke Asefogerokale
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@hanamulgeta5623
@hanamulgeta5623 4 года назад
Are mareyamen desm yilale yasedegetalem
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@sisayalemayehu2829
@sisayalemayehu2829 4 года назад
Alebabeshn enkuan btqeyrew kezi yebelexe yamrlh neber ehe gn yasneqal
@sendtodawit
@sendtodawit 4 года назад
አዝጎች
@user-tt4oy7wk7j
@user-tt4oy7wk7j 4 года назад
የምየ አገሬን አስጨነቃችሁ ረ ይቅር
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@elenitilahun5883
@elenitilahun5883 4 года назад
ኧረ መጀመሪያ አለባበስህን አስተካክል
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@abdulazizalamr1826
@abdulazizalamr1826 4 года назад
ወሎቼብ
@habshachanle6461
@habshachanle6461 4 года назад
ደባሪ ናቹሁ ዠልጥ
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@user-pd5of9mk5u
@user-pd5of9mk5u 4 года назад
Shekora mishetew asazenegn uuff ahunes
@user-tt4oy7wk7j
@user-tt4oy7wk7j 4 года назад
ረ ምን ዘና ያረጋል
@kedirahmed820
@kedirahmed820 4 года назад
Anete fara ayedeberemehm wetat adeleh enede enedezi sew asekayeteh yebelalehal yenekeh eshi abo
@hanan4379
@hanan4379 4 года назад
አረ አስኪ የሚያስጠላ ነገር አትስሩ መቼ የሚያስጨንቅ ነገር ጠፋ አታስጠሉ
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@facthub3477
@facthub3477 3 года назад
Hahaha bro erephonuko altesekam
@roby8739
@roby8739 4 года назад
ጎበዝ ነው ክብር ለሚገባው ክብር እየሰጠ ነው ፕራንክ የሰራው ምን አዳሜ ታሽቃብጫለሽ ልክ እንደሚያቅ ሰው ስለ ፕራንክ
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@user-ot1ec3qg4m
@user-ot1ec3qg4m 4 года назад
ክብር ለሚገባው ክብር እየሠጠ ማለት ምን ማለት ነው ክብር የማይገባው ሰው አለ እንዴ?
@salam1297
@salam1297 4 года назад
አንዳንድ ጀግና ሳጋጥማችሁ
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 3 года назад
ሳሙና ነዉ ያለዉ ልጅ ሲያሳዝን ምስኪን አስደነገጠዉ
@nadavbenaaronaaron5439
@nadavbenaaronaaron5439 4 года назад
እንዴ እኔ ብሆን ኑሮ እስካሁን ሁለት ቡጢ ሰጥቸው ነበር ምን ሚሉት ፍራንክ ነው እንደዚህ ጊዜን ማባከን
@salheaminu6966
@salheaminu6966 4 года назад
ባለጌውሽ ናቹሁ በህዝብ ላይ ቁልድ አይደብራቹሁም እንዴ
@enawgatube
@enawgatube 4 года назад
Kkkkk
@tizubi1526
@tizubi1526 4 года назад
አቦ ደገጤ አትሁኗ
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@birhanuphetros1354
@birhanuphetros1354 4 года назад
ኤረ ያ ሰማየውን yelabesaw mn set nw inde minketeketaw
@Desta-mz2ix
@Desta-mz2ix 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkkkkk Kkkkkkkkkkkkkkkk 😂😂😂😂😂😂😂uuuuuuuuuuuu🙊🙊🙊🙊
@zuzuhussen1243
@zuzuhussen1243 4 года назад
አይ የስንትሰውቀልብትሰብራለህብዙየሚሰራነገርሞልቶ አንዱበንዴት ወገብዛላህንብሎ እዳያሳርፍክ ትምርትሳይሆንለሚሰሩትባለጌ በምንእንደሚሰሩእያስተማርክነው
@balagerustube
@balagerustube 4 года назад
አስተያየቶን ስላደረሱን እናመሰግናለን
@zebenedagne1466
@zebenedagne1466 4 года назад
afer bla arfonu ay yegna sewu
@adeysingsing6802
@adeysingsing6802 3 года назад
በግ በጥፊ ነበር ምልህ ከታክሢ አሥወርደህ ብትሞላፈጥ
Далее
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 610 тыс.
Мой телеграмм: v1ann
00:14
Просмотров 51 тыс.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00