Тёмный
No video :(

የሰው ክፋ የለውም የጊዜ እንጂ - Er. Tsedeke yihune of Flintstone Homes - S07 EP 74 

MERI PODCAST
Подписаться 104 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 95   
@Tekolabe
@Tekolabe 7 месяцев назад
During my adolescence, around the ages of 15-16, I had the opportunity to encounter Tesdeke. At that time, he embodied a remarkable blend of fearlessness, youthful vigor, and striking handsomeness. Serving as a project manager at Bebeka, he exhibited an exceptional work ethic by engaging in a diverse range of tasks, from driving to drilling water wells. Tesdeke's willingness to get his hands dirty alongside fellow employees left a lasting impression on me. The memories from our Bebeka trip together remain vivid in my mind, serving as a source of valuable lessons and experiences
@benyamgirma4949
@benyamgirma4949 7 месяцев назад
መሪዎች እናመሰግናለን! እንደ መሪ መሀሉን የሚናገር ሰው ነው ያቀረባችሁልን ቀለል ብሎ ትልልቅ ነገሮችን ስለሚናገር ደስ ይለኛል!
@kalebjia8845
@kalebjia8845 7 месяцев назад
I envy this guy's intellect. He is an engineer but he has a good knowledge of all related sectors. I advice him to at least give guest lectures to young engineers at engineering schools. Engineers need to be innovators & all rounded thinkers like him.
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 7 месяцев назад
የቢሮ መሀንዲስ ሆኜ በፍሊንትስቶን ሰርቻለሁ እናም ፀደቀ በጣም የማከብረው ጀግና ሰው ነው። ከነዓን በጣም አመሰግናለሁ ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው ❤
@me_212
@me_212 7 месяцев назад
የጊዜ ክፉ የለም... ሰዉ እንጂ!!!!.. ጊዜ ከተፈጠረ ጀምሮ...ጊዜ እስክያበቃ ራሱ ጊዜ ነዉ.... ሰላም ለሁሉም 🙏
@senidekmedia3463
@senidekmedia3463 7 месяцев назад
በጣም ታላቅ እና ሩቅ አሳቢ ለሀገር ጠቃሚ ሰው ናቸው። አከብረወታለሁ
@selamawitassefa3760
@selamawitassefa3760 6 месяцев назад
THANK YOU SO MUCH MERIYOCH AND ER TSEDEKE
@user-fg4bt3lx8h
@user-fg4bt3lx8h 7 месяцев назад
ኢንጂነር የሠጠኸው አስተያየት አዳማጭ ካገኜ በጣም ጥሩ እና አገር የሚገነባ ነው ። በማያው ባንዲራችን ነህ በርታ
@fissehaarega4253
@fissehaarega4253 7 месяцев назад
Dear hosts , thank you for accepting my request to make tsedeke a guest and also for swift response in days.....
@wubishetmtadesset4225
@wubishetmtadesset4225 7 месяцев назад
Tsedek can pass energy swiftly and I got it!
@LCP6595
@LCP6595 7 месяцев назад
i always appreciate engineer Tsedeke for his intellectual analysis and reflections on policy, finance , currency , construction business and politics, he is all rounded , one of the best interviews premiered in Meri. thank you.
@fitakareta5070
@fitakareta5070 7 месяцев назад
I learned so much from Meri This ሰውዬ was very knowledgeable and eloquent in every aspect. I appreciate the quality of this video and the topics discussed. Great job!
@Meripodcast
@Meripodcast 7 месяцев назад
Glad you enjoyed it!
@solomonyilma6364
@solomonyilma6364 6 месяцев назад
Very impressive! I vividly remember him in our neighborhood (Gullele) as a quite , calm great student . It is great to see him in such high raised platform with profound understanding of life in all corners. Impact full!
@tonyroger5672
@tonyroger5672 7 месяцев назад
I’m very happy for watching this episode through the end very encouraging and learning of the gust life lessons.
@An_u81
@An_u81 7 месяцев назад
Ermias amelga 🙏
@ethio127
@ethio127 7 месяцев назад
Abo awoooo🙏🙏🙏🙏🤔
@AbduselamKedir-qe2cn
@AbduselamKedir-qe2cn 7 месяцев назад
አረ በአላህ በጣም ብዙ ግዜ ተጠይቃችዋል / ኤርሚያስ አመልጋን አቅርቡልን ብለን
@kehastube2014
@kehastube2014 7 месяцев назад
Hey bro calm down, yakerbutal😮
@eyoba_sol
@eyoba_sol 7 месяцев назад
Is this serious?
@eyerusm721
@eyerusm721 7 месяцев назад
Do u know or remember what he had done in Acess Real estate?.....what will u going to learn his life experience? Stealing? Scamming? ...... የስንት ምስኪን ህዝብ ገንዘብ የበላ ሰው እንደዚህ ጓጉተህ ስትለምን ታሳፍራለህ 😔😔
@Hkim185
@Hkim185 7 месяцев назад
​@@eyerusm721 ዉዴ የወሰጥ አዋቃ ተመሰላለህ access real estate የመጀመርያዉ Real estate? ይህንን ካላወቅህ የሰዉን ሰዉ ሌባ ለማለት አይፈቀድልህም ሌባ ሊልህ የሚችለዉ ፍርድቤት ብቻ ነዉ። አንተ ግን ጉበኛዎቹ አንዱ ተሆናለህ እንጂ ኤርምያሰ ከለቀቀላቹህ አሰር ዓመት ወይ ከዛ በላይ ይሆናል ታድያ ለምን ሰርተዉ አልጨረሱትም እንደኔ ከሆነ መንግሰት ድርጅቱን መግዛትና ሰራዉን ማሰጨረሰ አለበት አለቀ እንደተባለዉ በዛን ግዜ መሬቱን ሰለገዙት ግማሹን ቢሸጡት ቤታቸዉን በነፃ ይሰራላቸዋል አንድ ሚሊዬን የገዙት ዛሬ 30 ሚሊዬን ነዉ
@EbaAbate-kw9ve
@EbaAbate-kw9ve 7 месяцев назад
Bruh shut up, stop talking about things you don’t know or listen to his previous podcast, Educate yourself before giving comments.
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 7 месяцев назад
I like his simplicity. Thank u for sharing your experiences.
@TheAtoZMedia
@TheAtoZMedia 3 месяца назад
Great interview! Since I joined commercial real estate, I have been interested to know the state of Ethiopian CRE. Learned a lot. One of the differences between US and Ethiopian CRE I just noticed is promising over 20% return to investors. If a syndicate or a fund manager in the US offers 8 - 10% return, many investors would immediately jump. Of course, there are deals that may generate up to 15 % or more Internal Rate of Return. That said, I am for high returns. The higher return investors get, the more they put their money into this asset class, and in return, the industry flourishes and stimulates other sectors...
@yanteamlaktemesgen
@yanteamlaktemesgen 6 месяцев назад
እንደዚህ ያሉ ፕሮግራሞችን በሁለት ሶስት ክፍል ቢሆን ቆንጆ ነበር። አንድ ሰው ቁጭ ብሎ 2:00 3:00 ሰዓት ማየት አይችልም።
@ruthbayabel2039
@ruthbayabel2039 7 месяцев назад
እውነትም ሰምን መላእክት ያወጣዋል !ፀደቀ ይሁኔ! አመሰግናችኋለሁ
@solomef9614
@solomef9614 7 месяцев назад
የበበቃው የስራ ባልደረባየ እግዚአብሔር ይባርክህ proud of you ❤
@robelmazengia6228
@robelmazengia6228 7 месяцев назад
Ere you guys said you would bring on Ermias Amelga, pls let us know if we'll ever see him on your podcast. Thank you very much MERI
@demitufeyisa4107
@demitufeyisa4107 7 месяцев назад
Thank you very much, It is a really helpful interview , I really appreciate his potential and attitude. It helps me with my future decisions for my company and plans. May God bless you Merimoch❤❤❤❤
@fanoayele3189
@fanoayele3189 7 месяцев назад
Great interview guys... much much respect to the host and incredible guest
@mahderkidane5653
@mahderkidane5653 7 месяцев назад
Todays interview made me want to subscribe this channel again.
@morphed1106
@morphed1106 7 месяцев назад
Saying I have learned a lot would be an understatement.
@K14TH14
@K14TH14 7 месяцев назад
1.Sadly, it appears that you have NOT adequately prepared for this interview. 2. Please provide the specific date of this interview, as there have been multiple references to events occurring in the present and so on like "over the past two months".
@user-es9uu2ou2z
@user-es9uu2ou2z 7 месяцев назад
አረ በጣም ደስ የሚለኝ ሰው ነው ለረዥም ግዜ ካየሁት ሳየው ደስ ብሎኛል
@Beautiful_oWorld
@Beautiful_oWorld 7 месяцев назад
ሾተል ሚል አሪፍ መፅሃፍ አለው for anyone to see how zs man thinks
@tamratgirma2444
@tamratgirma2444 7 месяцев назад
ዘገያቹ ቢሀንም አሪፍ ነው
@ethio127
@ethio127 7 месяцев назад
አቦ ይመቻቹ 👍 i can't wait to watch the full vedio
@ferehiwotshanka8087
@ferehiwotshanka8087 7 месяцев назад
Welcome back Meri !
@Gadayfree
@Gadayfree 7 месяцев назад
Thanks Meriዎች and Eng Tsedeke
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 7 месяцев назад
እኔ ደግሞ የሰው እንቺ የግዜ ክፉ የለውም እላለሁ
@fanoayele3189
@fanoayele3189 7 месяцев назад
I would like to respectfully request for Ermias Amelga please... thank you
@jacksolomon9529
@jacksolomon9529 7 месяцев назад
You brought a mind
@eyobelhaile3458
@eyobelhaile3458 7 месяцев назад
Soo humble
@Iamexalted
@Iamexalted 7 месяцев назад
Let's face it, the elephant in the room is, Political Problem in the Country!
@maebel-media19868
@maebel-media19868 3 месяца назад
U guys needs to work on sound..
@user-fg4bt3lx8h
@user-fg4bt3lx8h 7 месяцев назад
ያቀረባችሁት እንግዳ ችግር ፈች እንዲሆኑ መንግስት ካስተማራቸው ለሀገር ብርሀን ከሆኑ ሠውች ውስጥ ህለማቸውን ያሳኩ እና ሀገር የሚያለሙ የምንዎዳቸው በመሆናቸው ኘሮግራማችሁን ወድጀዋለሁ። እንዲህ አይነት በሞያ የተካኑ ስራ ፈጣሪዎችና መንግስትን የሚሞግቱ ሰዎች ....በርቱ
@biruktube7262
@biruktube7262 7 месяцев назад
The best podcast. Watching every single one of ur videos
@yetimworkhabte2880
@yetimworkhabte2880 7 месяцев назад
This person owns/leads a real estate company that collects money from the public with the promise to deliver houses within 2/3 years in various locations in Addis. But, after 5 years, let alone delivering, most of them are below 50% of completion rate. So, I personally don't believe what people like him say on media, mostly they talk issues we would like to hear not the truth.
@Hkim185
@Hkim185 7 месяцев назад
u live in Ethiopia so this is part of tradation ...even in western countries delay can happened it is the natrue of the business
@yetimworkhabte2880
@yetimworkhabte2880 7 месяцев назад
@@Hkim185 I do understand delays can happen due to varies circumstances, but you have no idea what is happening with flintstone. His clients also understand this and even paid in advance for some of the installment payments to help him with his financial constraints. But no progress after that. Instead he made a huge increment in price and forcing them either you enter a new contract with the new price or he will return the money they paid and cancel the former contract. Can you imagine after waiting for 5/7 years and after they tried to help him, do the home buyers deserve this? Even if they want to sign a new contract with the new price they are afraid to do so because they don't trust him anymore. Taking the money also won't be the best option for obvious reason- the money has way less less value now due to inflation. So, they don't know what to do.
@Hkim185
@Hkim185 7 месяцев назад
ለምን ሰረዝከዉ ልመልሰልህ እያሰብኩ ነበረ። አሜሪካንም ቢሆን ሰዉዬዉ ከከሰረ ገንዘብህን ትቀልጣለህ የዋጋ ወድነቱ ይህ ሰዉ የፈጠረዉ ነገር አይደለም ሰለዚህ በሚያዋጣዉ ዋጋ ተሰማምታቹህ ቤታቹሁን ብትረከቡ አሁንም ታተርፋላቹህ ቤቱ 50% ሰላለቀ ባለበት ደረጃ ሌላ ሰዉ መጥቶ ከገዛ መገላገል ትችላላቹሁ በአጠቃላይ ቤቶች አዲሰ አበባ የሚያልቁት በሰባት ዓመት ነዉ ። መቼም በወር የጨርሱት ይሆናል አሜሪካ ግን ያለንበት ኢትዬጵያዊ ነን
@yetimworkhabte2880
@yetimworkhabte2880 7 месяцев назад
@@Hkim185 First of all I didn't delete my comment. Second, why you keep saying America? what has America got to do with the issue we are discussing? Third, if you got my point, it is not fair to take the money for the buyers because that money doesn't buy anything now because of inflation. FYI some of the sites started in 2015 which means it is now 8 years but not completed. Please be reasonable before you write anything.
@Hkim185
@Hkim185 7 месяцев назад
@@yetimworkhabte2880 ወንድሜ እኔም እኮ ድርሶብኛል ላብድ ደርሼ ነበር ያገኘሁትን የኮንሰትራክሸን ሰራተኛ በሙሉ መሰረት በሰንት ግዜ ያልቃል እያልኩኝ እጠይቃለሁኝ ከዚያ ቤቱንሰ ለመጨረሰ አእላለሁኝ ወራት ሲጠሩልኝ benefit of the doubt ለመሰጠት በርግጠኝነት በዚህ ሰምንት ዓመት ዉሰጥ መቶ ኮንሰትራክሸን ሰራተኛ ጠይቄ ይሆናል ግን የሚመሰለኝ ሺህ ሊሆን ይችላል አንዴ እንጅነሩን አባረን ሌላ ሰንቀጥር የመጣዉ የቀድሞዉ የሰራዉን ሰያፈርሰ ከዚያ ላሌላዉ ጥጋበኛ የገዛነዉን ሮቶ ወሰዶ ሲሄድ ቤታችንን ጠብቅ ያልነዉ ሰዉ ቤታችንን ሲያከራይ ከሰንት ዕዳ በኃላ በ$40,000 ደላር አለቀ ያ ደጉ ግዜ ነበር አሁን ቤቱ ተለምኜ $200,0000 _$300,000 ደላር ያወጣል አሁን የናንተ ቤት በ $300,000 ደላር ቢያልቅ ትንሸ ቆይቶ $1000,000ደላር ሊደርሰ ይችላል አሁን ፊሊንሰቶን አላጠፋም ልል አልችልም ግን ይህ አገራችን ነዉ ፈሊንሰቶን ያለበትን ችግሮች በሙሉ ፈተን ወደ ሁለተኛ ደረጃ ማሸጋገር አለብን ነገር ግን ሌባ ነዉ ብለን ዚሮ ብናገባዉ ለቻይናዎች ነዉ የምናመቻቸዉ እንጂ ምንም አንጠቀምም እንዳልኩት በዚህ 8 ዓመት ዉሰጥ ያላነበብኩት መፀሐፍ የለም ሰለኮንሰተራክሸን ያላየሁት youtube የለም የረቀቀ ተክኖለጂ የምለዉን ዛሬ ኢትዬጵያ ገብቶ እየተጠቀሙበት በሁለትና በሶሰት ዓመት መጨረሰ ጀምረዋል እኔ ይህ ሰዎዬ በጣም ያበሸቀኛል በባልደራሰ ዳኝነት በነበረ ሳዓት አንዱ የኮንሰትራክሸን ፈጠራ ይዞ መጥቶ ዜሮ የሰጠ ጀግና ነዉ ምቀኛም ብጤ ሊሆን ይችላል ግን ያለን እሱዉ ብቻ ነዉ ያለንን ብንገድለዉ ተያይዘን ነዉ ገደል የምንገባዉ የመርከቡን ካፒቴን ገድለን መርከቦን አኛን እንደያዘች መሰመጥና እራሳችንን እንደማጥፋት ይቆጠራል እንጂ እኔ አልተሳሳተም አልልም ለኢኮኖሚያችን ዕድል አንድ ትወልድ መሰዋዕነት ይከፍላል እኛ በነፃነት የኖርነዉ አባቶቻችን በአድዋ ዋጋ ሰለከፈሉ ነዉ ኤርሚያሰ አመልጋ ሌባ ነዉ ብለዉ አንገብግበዉ ገደሉት ግን የጠቀመን ነገር አለ? አንድ ግዜ Mr. Trump, president ከመሆኑ በፊት ከባንክ የተበደረዉን መክፈል አቅቶት bankruptcy ያዉጃል በዛን ግዜ ባንኩ መጥቶ ንብረቱን በአራጅ አልሸጠበትም ይልቁንሰ ጠርተዉት ሰማ ያላንተ ንብረታችንን ማትረፍ ሰለማንችል በአራጅ አንሸጥብህም አንተዉ እንደምንም ብለህ አንሰራዉ ብለዉ የከሰረዉን TRUMP ተጨማሪ ገንዘብ ሰጥተዉታል አሳምኗቸዉ ያለዚያ በአራጅ ቢሸጡት ኖረዉ ባንኮቹ ከሰረዉ ነበር ይህ የሆነዉ 1990 ነዉ ይቅርታ በአማርኛ የፃፍኩት እንግሊዘኛ በደንብ ሰለማልችል አሳቤን በደንብ መግለፅ ሰለማልችል ነዉ ። እኔ ደግሞ አሜሪካ አኖርም ግን አሜሪካ አሜሪካ የምለዉ እነሱ ዉሃ ልካችን ናቸዉና ነዉ ከአሜሪካ ካላወዳደርኩህ ከማን ላወዳድርክ ይህ ሰዉ በጣም ካበሳጨህ ያለህ አማራጭ አንተ ራሰህ ሐቀኛ የቤት ግንባታ መጀመር አለብህ እሱም አንድ ሰዉ ሆኖ ነዉ የጀመረዉ አንተም አንድ ሰዉ ነህ ምንም አያቅትህም አንተ እንጅነር ትላለህ የብሎኬት ማሸን ለወንድሜ ልኬለት ወንድሜ ራሱ አሳብዶኛል እኔ ጭቃ አላቦካም ብሎ አሁንም ተሰፋ አልቆረጥኩም እራሴዉ መጥቼ ቤቶችን በቀናት ግፋ ካለ በወር ጨርሼ ለማሰረከብ ቴክኖለጂዉን አሰገብቼ ከሁለት ዓመት በኃላ ለመግባት እቅድ አለኝ ከፈጠነ አንድ አመት። ፈረንኝ በደምብ እንዲሰራ ከፈለግህ እራሰህ ሰራዉ ይላል። በተረፈ በሰርጉ ቀን መርዶ አታወራበት የምትጨምሩትን ጨምራቹህ ቤታቹሁን አግኙ መሰዕትነት መክፈል አለባቹህ ይህ መሰዋትነት ቀላል ነዉ አልልህም የኤርሚያሰ አመልጋ ሰዎች ኤርሚያሰን አሁንም ቢሆን መልሰዉት ቤታቸዉን ሰርቶ ቢጨርሰላቸዉ ይሻላል ቦዶ ከሚወጡ እመነኝ በጭንቅላቴ ሚላዬን መሻሻል ያለበት ነገር አለ እላለሁን አንዳንዶቹ በጣም ቀላል ናቸዉ ለምሳሌ የኔን እንጅነር ሰሙና አሻራዉ ቢመዘገብ ሰሙን ቀይሮ ሌላ ድርጅት ማቋቋም ካልቻለ ቀጥ ለጥ ብሎ ይሰራ ነበር ቤት አሰገንቢዎች አቤቱታ ሲያቀርቡበት ፍቃዱን ይቀማ ነበር አሁን ይህ ሲሰተም የለም ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-p3g0Ch_2bw4.htmlsi=E9QEaM4vOWBE2TJb ይህን Real estate ተመልከተዉ አዲሰ ቴክኖለጂ ይጠቀማሉ ሰራቸዉንም ያፋጥንላቸዋል እነ ፊንጦሰ?? ም የዚህ ቴክኖለጂ ጀሌ ሲሆኑ አለቀ አቻይናዎቹ ጋራ ይወዳደራሉ አወቃለሁ አሁን አንተ ምጥ ላይ ነዉ ያለኸዉ እኔ ደግሞ እንዴት ይህ ምጥ አልፎ ልላ ምጥ እንደምታምጥ እየነገርኩህ ምጥህን አቃልልብሀለሁኝ አንተ ደግሞ ልትገድለኝ ትፈልጋለህ ግን የምነግርህ እወነታዉን ነዉ። ዛሬ የእናትን ወልጃ ቴክኖለጂ ሰላቀለለዉ አሁንም የቤቶችን ሰራ ያቀለዋል እንግዲህ ገና ማማሞቄ ነዉ ሰለዚህ ነገር አወርቼ አልጨርሰም ኢትዬጵያን ሀብታም ከሚያረጎት አንዱ ዘርፍ ነዉ እንደጦርነት ወሰደዉ ቻይናዎች በመንግሰታቸዉ ተደግፈዉ ጦርነት እያካሄዱብን እንደሆነ ቁጠረዉ እኛ ደግሞ የኛዎቹን ደግፈን ወድድሩን ማሸነፍ አለብን እንዴት ረዠም ትንታኔ እጣለሁኝ መጀመርያ ልቤ አልሰክን አለ ሁለት ሰዓት ኑዛዜ ለመሰማት ግን ለወጥ ለማምጣት ከፈለግን በግድ እያንዳንዶቻችን የየራሳችንን ድርሻ መሰጠት አለብን 98.7% አሰተያየቶች ማሸቃበጥና ማጨብጨብ ነዉ ያንተና የጥቂቶቹ ገንቢ ናቸዉና ቨመብራት ፈልጌ መልሰ እሰጣቸዋለሁና ደና ሰንብት እኔ ግን የኔን ተናግሬያለሁኝ አንተ ደግሞ ያንተን አርግ ቤት አሰሪዎች የሚበጃቹሁን አርጉ መብታቹህ ነዉ አብረን ወጤቱን እናየዋለን
@nafkotedessie7290
@nafkotedessie7290 7 месяцев назад
Please we wanna see Ermias Amelga and his business thought
@sentayehunegusse8497
@sentayehunegusse8497 5 месяцев назад
@bisrattadele5194
@bisrattadele5194 7 месяцев назад
He's a really awesome person-well-spoken and polite. But honestly, the guests keep bailing out the interviewers time and time again. Maybe step up the prep game, throw in some interesting questions, and make it more engaging for everyone.
@beleteadamu6221
@beleteadamu6221 3 месяца назад
ቀልደኛ ነው 25% አደደለም 2000 % ነው ትርፍቸው
@EthioEsrael-dz7ez
@EthioEsrael-dz7ez 7 месяцев назад
U better try to like sunshine real Estate by keeping ur word . Pls Try to finished aware site apartment . U take 8 years time . Pls walk z talk
@electratube6792
@electratube6792 7 месяцев назад
የበረከት ስምኦን ካሸር ነው ፀደቀ ማለት
@alemayehuyaregal481
@alemayehuyaregal481 5 месяцев назад
ጊዜ ምን አረገህ ፣ ይመጣል ይሄዳል ክፋት ያለ ከእጅህ ፣ ክራቫትም ያስራል ። ጊዜህን ጠብቀህ የልብ እያደረስክ ምን አጣላህ ከአየር? በል በልጅህ አላክ።
@user-iv1od7uy5k
@user-iv1od7uy5k 7 месяцев назад
ኤርምያስ አመልጋን አቅርቡልን
@Dagua101
@Dagua101 7 месяцев назад
I found the guy to be incredibly knowledgeable in a vast area….yet a bit shady!!!
@samassefa8579
@samassefa8579 7 месяцев назад
I am just curious why you said shady? I thought he was less politically correct and wanted to give us a glimpse of what business on the ground looks like in Ethiopia.
@Hagere251
@Hagere251 7 месяцев назад
Ayeche salcheres alkometem
@mastrading6238
@mastrading6238 7 месяцев назад
U didn’t deliver the house
@mussiemechanizedfarmingaca3891
@mussiemechanizedfarmingaca3891 7 месяцев назад
Endate endemwedachewe Meri
@yohannesmoges9293
@yohannesmoges9293 7 месяцев назад
yes, Flintstone homes is very dedicated to delivering homes to the clients that I appreciate. also, the homes are cost effective (minimalist) but the compromise done on water and electricity is a very big inconvenience. the electric meter is too small 4KW for three bedroom appartement. the water meter is inside the house which makes difficult to control by the building management. hope you improve this on the new sites you are building.
@Hkim185
@Hkim185 7 месяцев назад
real estates in Western nations also they don't provide u electricity u have to deal with power authorities individually because ur requrement might be bigger than other people so they can't provide u extra power for everyone and expecting cheaper house doesn't work
@ethiopiantube5091
@ethiopiantube5091 23 дня назад
@yohannesmoges9293 Hi dear, I'm Hanna i was going to buy a flintstone home. Can you give me your contact sothat you advise if you don't mind
@mathiastesfaalebel718
@mathiastesfaalebel718 7 месяцев назад
Hello guys ❤ Thank you for your service 🙏 I think you didn't prepared well for this prodcast 🙈🙈 he's very knowledgeable on the reverse engineering of construction industry and as well the aborted plan of growth and transformation of Ethiopia, which I think he pay heavy price (lost in construction business) So I will love, if he came back after a while and discuss uplifting the construction industry and reverse engineering of construction industry to relieve foreign currency crunch of the industry.
@FasikaZeEthiopia
@FasikaZeEthiopia 7 месяцев назад
meri🙏🙏
@dagnachewamare8080
@dagnachewamare8080 7 месяцев назад
ጥሩ እውቀት አለው። ነገርግን እውቀቱን የተጠቀመው ለሿሿ ነው። የቤት ዋጋ እቀንሳለሁ እያለ በተስፋ ዳቦ የሚነግድ ሰው ነው። ዋጋ ቀንሼ ትርፍ መጨመር እያለ ይሰክሳል።
@Nani-wf7dj
@Nani-wf7dj 6 месяцев назад
ይህ ሰው የፍሊስቶን ባለቤት ነው?
@mekiaswondimu1836
@mekiaswondimu1836 4 месяца назад
የሰው ክፍ ምሳሌ. ወይዘሮ ዘደቀ. Is the one the worst idiot guy? Especially he can't judge a new developer. ቧልተኛ አሯጊት ፀደቀቀቀቀኸችች😂. ገንዘብ ጭንቅላት አይሆንም. ተደበቅ ከሚድያ. መሪወች ሰው ምረጡ ብያንስ ጥሩ ስእብና ያለው.There are many Ethiopians who have a good future. Sorry, mixing English word!! Thank you for Broadcasting.
@onethiopia5609
@onethiopia5609 7 месяцев назад
የሚያውራው ነገር አሪፍ ነው ግን ምን አባቴ ሆኜ እንደሆነ አላውቅም ሰውዬው ደስ አይልም ሙሉውን እየሁት ልውደው ሞክሬ አቃተኝ ችግሩ ምንድነው
@user-fg4bt3lx8h
@user-fg4bt3lx8h 7 месяцев назад
አሪፍ ሠው ስማትወድ ነው
@tilahuntadelle9018
@tilahuntadelle9018 7 месяцев назад
እንደኔ ደሞ ከፍሊንት ስቶን ቤት ለመግዛት ተመዝግበህ በሁለት ዓመት ያልቃል የተባለ ፕሮጀክትን 7 ዓመት ሲቀሽብህ አስበው ያውም የቤቱን 65% ከፍለህ ።ቀልብህ ነግሮህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል።
@user-zy7mn1dg4n
@user-zy7mn1dg4n 7 месяцев назад
ልስልስ ያለ ሿሿ ሰሪ ነው!
@Nani-wf7dj
@Nani-wf7dj 6 месяцев назад
የፍሊስቶን ባለቤት መርካቶ ልደታ ሞል ብሎን ከ12 ዐመት በፊት ከፍለን ጨርሰን እስካሁን ካርታ አልሰጠንም ካርታውን ሳናገኝ ሞሉ እርጅት አለ በዚህ ላይ ጨለማ አድርገው ሰርተውት የሚከራየው ጠፋ እንዳንሸጠው ካርታ የለው በጣም ነው ያዘንንባቸው ቅሬታ ለማቅረብ እንክዋን እሱን ማግኘት አልቻልንም
@ethiopiantube5091
@ethiopiantube5091 23 дня назад
Dear, I'm Hanna i was going to buy a flintstone home. pls advise me if you don't mind you can share me contact
Далее
Becoming a Global Chef Celebrity - S07 EP 75
1:12:57
Просмотров 25 тыс.
O'ZBEK VA TOJIKLAR ROSSIYADA TERAKT UYUSHTIRISHDI!
08:41
Story Of Kuriftu Resort - Tadiwos Belete - S08 EP89
1:31:19
O'ZBEK VA TOJIKLAR ROSSIYADA TERAKT UYUSHTIRISHDI!
08:41