Тёмный
No video :(

የሱፍ ጣቃ እና የብትን ጨርቆች ዋጋ ዝር ዝር ተመልከቱ ይህን ሳታዩ ከውጭ ሀገር ይዛችሁ እዳመጡ አደራPrice range of wool and Amiro tube 

Amiro Tube
Подписаться 124 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Please watch: "የ ባህል አልባሳት እና የ ሀበሻ ቀሚስ ዋጋ ዝር ዝር ተመልከቱ prices of traditional costumes and Habesha dresses / Amiro"
• የ ባህል አልባሳት እና የ ሀበሻ ቀ... -~-
እንኳን ወደ የኔ ቻናል በደህና መጡ I'm Amiro tube ከ ኢትዮጵያ ቻናሌን ሰብስክራይብ ካደረጉ ብዙ ጥቅሞችን ያገኛሉ።, ብሎግ, በገጠር በከተማ እና በሰርፕራይዝ እናደርጋለን, እንዲሁም ከመላው አለም, በስማችን ካርጎ ከላኩልን ተቀብለን ለቤተሰብዎ እናደርሳለን. አጠቃላይ የኦንላይን ገበያን እንሰራለን 0920531063 ወይም 0911831444 በኔ ቻናል ይገኛሉ አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉን Amiro tube
ሷሻል ሚዲያ Links 👇
የ Telegram አካውንት
t.me/amiro11
የ Facebook አካውቴ
amir.new.96
የ tiktok ቻናላችንን ተቀላቀሉ
tiktok.com/@amirotube?_t=8atiZ6VWsDO&_r=1
የ ፌስቡክ ፔቻጅንን ተቀላቀለሉ
profile.php?id=10006970306187...
/ @amirotube
More info
/ @amirotube
Subscriptions Amiro tube naw

Опубликовано:

 

16 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 330   
@AmiroTube
@AmiroTube 3 года назад
👉ቪዲዮውን ላይክ አድርጉት እና 👈 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ጆይን በማለት የምትፍልጉትን ሁሉ አግኙ አሁኑኑ t.me/Amiro11 ስልክ 0912175981 ወይም በኔ 0912112071
@user-cs7sd8vm4l
@user-cs7sd8vm4l 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ
@hayutihim5384
@hayutihim5384 3 года назад
አሚሮ የስራ ቱታውን ጠይቅልኝ ኬሚሴ ላይ ያልኩህን እንዳትረሳኝ
@user-xf1oz9qb2z
@user-xf1oz9qb2z 3 года назад
አሚሮ ላናግርህ ፈልጌነበር ቁጥርህን አስቀመጥልኝ
@rahmarahmet6499
@rahmarahmet6499 3 года назад
አረ አሚሮዬ እባክህ የላፕቶፕና የስልክ ዋጋ አቅርብልን
@zabibaali5090
@zabibaali5090 3 года назад
እሚር እፈልግነበርየሡፌጨርቅእደትላናግርህ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
የሱፍ ጨርቅ ከዚህ መግዛት ይሻላል ዋገዉም አሪፍ ነዉ ጨርቁም ተመራጭ ነዉ
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 3 года назад
ትክክል ሰብሊ ግን ሀገር ይዘን ህደን ለማሰፋት ስንጠይቃቸው ዋጋቸው ውድ ነው
@user-jh9iw4rc8l
@user-jh9iw4rc8l 3 года назад
አው እዚህ ይሻላል
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 3 года назад
ትክክል ሠብልየ
@user-tu3cw7dz1d
@user-tu3cw7dz1d 3 года назад
@@user-cb1jr2mh8v አንድ ሽ ነው የሚሰፉት ደሴ
@asdasda4771
@asdasda4771 3 года назад
@@tube9549 የምን ገመድ ክሩን ለማለት ነው
@ekirambinetesilamyaalhibar3022
@ekirambinetesilamyaalhibar3022 3 года назад
በጣም አራፊነው አገራ ለይ ውዶቼ ኮሮነ አሞኘል ዱአ አራጉልኘ በለይክ አሰይኙ ዱአቹን
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 3 года назад
በአላህ ሠብስክራይብ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 года назад
ዱአ በላይክ ሆነ ቱ
@user-sd3mx9uo5k
@user-sd3mx9uo5k 3 года назад
ተሻለሽሁቢአላህያሽርሽያረብ
@ekirambinetesilamyaalhibar3022
@ekirambinetesilamyaalhibar3022 3 года назад
@@user-sd3mx9uo5k አሚን ሀያቲ ጀዛ ከለህ ከይረን አዎ ተሽሎኘል ያኔ ውድ
@ekirambinetesilamyaalhibar3022
@ekirambinetesilamyaalhibar3022 3 года назад
@@user-hs7hw4km6z አያምጠው ነው ሚበለው
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 3 года назад
ኧር ኑሮውውው የአሏህ ሀገር ለመግባት ያሥፈራል የሆነ ሥራ የሌለው ሠው አይኖርው የመዳም ኦክሥጂኞች ብር ያዙ አታባክኑ።
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 года назад
አሚሮ የናቶች ብትን ጨርቅ አሳየን እስከ ስፌቱ ስት እደሆነ
@semirabesher6999
@semirabesher6999 3 года назад
የሱፍ ጨርቅ እዚህ ይሻላል ኢትዮጵያ ዉድ ነዉ በተለይ እዚህ ዱባይ ያላችሁ የሱፍ ጨርቅ ለመግዛት ከፈለጋችሁ እዚህ ይሻላችሀል
@nasriaalal2640
@nasriaalal2640 3 года назад
ቦታውን ንጋርኝ መዬ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 года назад
በጣምውድነውእዚህአገርመግዛትይሻላልበትርፍእናመሰግናለን
@user-ds9fz5vn1l
@user-ds9fz5vn1l 3 года назад
በጣም ውድ ነው ዱባይ እኮ 4 ሜትር 40 ብር ነው በኛ ሀገር ብር ቢመነዘር 600 ነው የሚሆነው ለካ ነጋዴ ብሆን ከዱባይ ወደ ኢቶ ውጤታማ እሆናለሁ
@claud9400
@claud9400 3 года назад
አህትዱባይየትነዉአካባቢነዉ
@user-ds9fz5vn1l
@user-ds9fz5vn1l 3 года назад
@@claud9400 ቻርጃ ነው እህቴ አለ ከፈለግሽ
@claud9400
@claud9400 3 года назад
እሸዉደአመሰግናለሁ
@aishakamilmusa3026
@aishakamilmusa3026 3 года назад
አድናቂህ ነኝ ኡም ኢብራህም ሢቀጥል አላህ ይጠብቅ የሚፈለጉ ነገሮች እያቀረብክ ነው በተረፈ ከአላህ ቀጥሎ እራሥህን ጠብቅ ጀግና
@user-gf5lb2km7f
@user-gf5lb2km7f 3 года назад
ውድ ነው እኔ እዚሁ ይሻለኛል. ጃፓን_ቱርክ_ህንድ...በጣም ብዙ አማራጭ በተሻለ ዋጋ ዱባይ ይሻላል
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 года назад
እናመሠግናለን አሚሮዬ በጣም ሀሪፍ ነው ውድ ነው የምትሉ ስደት ሀገር ያለን እህቶች ውድ አይደለም በምንዛሬው ስናሠላው ያው ነው ያውም ሀገራችን ላይ ያሉ ሠርቶ አዳሪዎች መርዳት ማለት ነው የሠው ሀገር ሳልባጅ ሠብስበን ከምንሔድ ከመግዣ ጀምሮ እስከማጓጓዣ ካሠብነው 1 ሜትር 400 ብር በጣም ርካሽ ነው እንዳውም
@helen5926
@helen5926 Год назад
አድለይ ሙሉ ስት ሜትርነው የሚበቃው በናትሽ ንገሪኝ ስለማላቅነው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Год назад
@@helen5926 ጥያቄሽ አልገባኝም ግልፅ አድርጊውና ልመልስልሽ
@alhamdulillah9855
@alhamdulillah9855 Год назад
@@helen5926 3ሜትር
@user-ug3sf2yj7c
@user-ug3sf2yj7c 3 года назад
ዋው ስጠይቀው የነበረ ጥያቄ ተመልሶልኛል አመሰግናለሁ ወንድማችን
@user-si7vq1bp5j
@user-si7vq1bp5j 5 месяцев назад
እነመሰግነለን
@user-gf7js9yu6r
@user-gf7js9yu6r 2 года назад
ማሻአላህ
@user-pt1el6zu8w
@user-pt1el6zu8w 3 года назад
Ws wr wb አሚሮ መልካምሰ ው በርታ
@hananebrahim939
@hananebrahim939 3 года назад
ጥሩ ነው ቀጥሉበት
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 3 года назад
በርታ አመሮ
@fafi9441
@fafi9441 3 года назад
Wa wr wb Masha Allah 😍😍👍👈
@yousefalshamsi3530
@yousefalshamsi3530 3 года назад
ምሺላ
@mohalalawi7720
@mohalalawi7720 3 года назад
ስላምአሜ፣ሮ፣በጣምጡሩስራ፣ራለምስራው፣ደስይላልተባርክ፣ላአዳድ፣ሚስኪኖች፣ብናዝ፣በትዛዝ፣አደርሱልን
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 3 года назад
አሚሬ እኛ ስራ እንጅ ልብስ አንፈልግም ስራ አሳየን ምን እንስራ እስኪ እንደት መንቀሳቀስ እንደምንችል አሳየን ቢያንስ የምንሰራውን ለማወቅ ፍንጭ ይሆነናል
@user-dc3ls4my5r
@user-dc3ls4my5r 3 года назад
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻ አላህ አሚሮ በርታልን ጀዛኩሙአላህ ከይር ውድሜ አሚሮ
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 3 года назад
አህለን አሚሮ ጀዛካላህኸይር ያኡመተል ሙሀመድ ሶሉ አላ ነብዩናሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 года назад
ደምሪኝ ውዴ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 года назад
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
@mekamuhammed7685
@mekamuhammed7685 3 года назад
ማሻ አላህ በርታ ወንደሜ እናመሰግናለን
@seadamehommed8423
@seadamehommed8423 3 года назад
ማሻአላህ ወድም አላህ ይጠብቅህ እምታቀርባቸው ነገሮች በጣም ደስ ይላል
@AmiroTube
@AmiroTube 3 года назад
አሚን አመሰግናለሁ ሰአዲ
@naemaazrne374
@naemaazrne374 3 года назад
ልጂ አሚሮ አህለን እናመሰግናለን አያትህን ሰላም በልልኝ ሲቀጥል ኮሜታተሮች መርጃውን ሳታዳምጡ አደኛ ለመሆን ትሮጣላችሁ መጀመሪያ አዳምጡ
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@user-gf7yl5mt4p
@user-gf7yl5mt4p 3 года назад
የሱፍ ጣቃ ተገዛችሁ ድባይ ምርጥ ነው ዋጋም አሪፍ ነው 4ት ሜትር ነው ደሞ
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 3 года назад
ቀረጥ ፈራን ኢትዮ ላይ ቀረጥ ከዛ ማጓጓዙ ወደ ክፍለ ሀገር በዛ ላይ እንግልቱ በዛ ላይ ሌባው🤔
@user-gf7yl5mt4p
@user-gf7yl5mt4p 3 года назад
@@user-qz1hy4xw9s ቀረጥ አይበሉም ካልበዛ ውደ እኔ ወስጃለሁ
@user-qz1hy4xw9s
@user-qz1hy4xw9s 3 года назад
@@user-gf7yl5mt4p ስንት ኪሎ ወስደሽ ስንት ቀረጡሽ
@nejattubechannel7855
@nejattubechannel7855 3 года назад
መሻአላህ አሚሮ የልጅ አዋቂ በርታልን 👍👌👌
@sabamohammedsabamohammed3939
@sabamohammedsabamohammed3939 3 года назад
wowww betam konjo sera good job
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 года назад
የሱፍ ጨርቅ ከዚዉ ይሻለናል ደረጃዉ የጠበቀ ነዉ ምንም ቢወደድ እዚ ይሻላል
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 3 года назад
እኔ 10 የሱፍ ጣቃ ገዝቸ ልጥለው ነበር ኪሎ ፈርቸ
@user-ld1vc3co4e
@user-ld1vc3co4e 3 года назад
@@user-hr9xp6ev1n አረ ለምን ትጥይዋለሸ ሆ እኔሰ ነገ ልገዛ ነው
@zabibaali2992
@zabibaali2992 3 года назад
ዱባይ ከሆሺ 1ሜትር ስትነዉ ኦላይ አይቸ 4ሜትር 70ካወቅሺ መልሺልኚ ማማየ
@ZainabZainab-gu6we
@ZainabZainab-gu6we 2 года назад
@@zabibaali2992 አራት ሜትሩ 40 ድርሀም ነው እህት
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 3 года назад
የዛሬ15 ቀን ለወንዲሞቼ ልገዛ አሞኙኝ 6 ሜትር ገዝቼ ሳኡዲ ያላችሁ የሚያቅ ሰው ይግዛላችሁ የሱፍ ጨርቅ ትክክለኛው ቆንጆው ሜትር40 ሪያል ነው ከ30 ሪያል በታች ያሉት ካሺመሪ ናቸው ተጠንቀቁ
@user-nn9py5bd2m
@user-nn9py5bd2m 3 года назад
እሽ ውደ እናመሰግናለን
@user-nn9py5bd2m
@user-nn9py5bd2m 3 года назад
ግን ለኔ ለመግዛት እፈልጋለሁ ሀገር ለማሰፋት ስት ሜትር እደሚበቃኝ በምን አውቃለሁ እስኪ ንገሪኝ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 года назад
@@user-nn9py5bd2m ሶስት ሜትር ለአዋቂ በቂ ነው በጣም ረጅም ሰው ከሆነ ያንሳል ብለሽ ከፈራሽ ግማሽ ሜትር ጨምረሽ አስቆርጪ
@user-nn9py5bd2m
@user-nn9py5bd2m 3 года назад
@@user-zo4yy5pw3x እሽ ድወ ከልብ አመሰግናለሁ
@user-yi4xh6kp5l
@user-yi4xh6kp5l 3 года назад
ባላህ መላ በይኝ የት ነው ሚገኝ አጣሁ እኔ ማንኝዉም ሱቅ ይገኛል እስቲ መልሽልኝ ማር
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix 3 года назад
አህለን አሚሮ እኳንደህናመጣህ ንቁ ጉበዝልጂነህ በረታ
@user-zr7zl8ch1v
@user-zr7zl8ch1v 3 года назад
ጀዛከሏህኸይር
@user-de4qi4mv9n
@user-de4qi4mv9n 3 года назад
ሽክረን
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 3 года назад
አሚሮ እናመሠግናለን
@seadetubetube6373
@seadetubetube6373 3 года назад
ማሻ አላህ ብርታ ወንድም. ጥሩ ነው
@fatumayoutube576
@fatumayoutube576 3 года назад
Ahlin
@hanan7573
@hanan7573 3 года назад
እናመሰግናለን አሚሮ ወላሂ ልብስ ኢትዮጵያ አሪፍ ነው ከዱባይ የኪሎ ከመበላት ኢትዮጵያ መግዛት ይሻላል በጣም
@sofilejewatube
@sofilejewatube 3 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት እህት
@user-ss9vg3lm4n
@user-ss9vg3lm4n 3 года назад
ዉዴ ኪሎ ስንት ካርጎ ልለራግ ነበር
@bnyu2733
@bnyu2733 2 года назад
@emujemal5066
@emujemal5066 3 года назад
ዋው 55ሽደረሥ ማሻአላህ
@sayu4328
@sayu4328 3 года назад
እናመሰግናለን አሚሮ
@egzaberefekernew8349
@egzaberefekernew8349 3 года назад
enamsegnalen wendem aref merga new
@user-en9ez7ge5c
@user-en9ez7ge5c 3 года назад
ማሻአላህ በርተልን
@user-pz8hn2mg7t
@user-pz8hn2mg7t 3 года назад
ማሻ አላህ አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ሀያት ቤተሰብ እንሁን
@user-pz8hn2mg7t
@user-pz8hn2mg7t 3 года назад
@@hayatwollotube397 እሽ ውዴ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
@@user-pz8hn2mg7t ሰብ አርኩሽ ቪዲዮ የለሺም
@user-pz8hn2mg7t
@user-pz8hn2mg7t 3 года назад
@@hayatwollotube397 እኔም አደረኩሽ አዎ ውዴ እኔ ቪዲዮ የለኝም
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 3 года назад
እሜና ሳላደንቅህ አላልፋ የኛ ጀግና በረታ ወድሜ ባለህበት እስከቤተስቦችህ አላህ ይጠብቃችሁ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 года назад
አሚን አሚን በጣም ነው የማመሰግነው አላህ ያክብርልኝ
@KKk-mk4iu
@KKk-mk4iu 3 года назад
Thank you
@user-zd7ll8bm5b
@user-zd7ll8bm5b 3 года назад
ማሻአላህ ሹክረን አሚር
@claratelecom6046
@claratelecom6046 3 года назад
ሹክረን ወንድማችን
@user-ij9ci6gr6q
@user-ij9ci6gr6q 3 года назад
ሸሪ ላይ አሚሮ የልብ አድሪስ ነህ አቦ የልጂ አዋቂ
@user-sy2si6co5r
@user-sy2si6co5r 3 года назад
አሚሩ የሱፍ ማሠፊያው ስንት ነው አሁን ላይ ደረጃ አንዱ
@elhamuae2933
@elhamuae2933 3 года назад
ሜትሩይለያያል የዱባይ ሜትራቸው አሪፍነው አራቱ ሜትር ለአዲሠው በቅቶ ይተርፍል የኢትዪ ግን አይበቃም
@user-sy2si6co5r
@user-sy2si6co5r 3 года назад
ንገረኝ በአስቸኳይ ፈልጌ ነው
@rahelshawa4500
@rahelshawa4500 3 года назад
አሚር በርታ እናመሰግናለሁ
@teub3694
@teub3694 3 года назад
ማሻ አላህ ብርት አማርዬ
@rakivrakiv8223
@rakivrakiv8223 3 года назад
እናአመሠግናአለን
@AmiroTube
@AmiroTube 3 года назад
እኔም አመሰግናለሁ
@ethioislamic5997
@ethioislamic5997 3 года назад
የልጅ አዋቂ ጀዛከአላህኸይር
@AmiroTube
@AmiroTube 3 года назад
አመሰግናለሁ
@claratelecom6046
@claratelecom6046 3 года назад
Thanks
@user-pe8xf1bw4y
@user-pe8xf1bw4y 3 года назад
እናመሠግናለን የሠሞኑ ሀሳቤ ነበር
@mekideehtiyopa1844
@mekideehtiyopa1844 3 года назад
ወደማችን በርታ
@ekramkonjo6093
@ekramkonjo6093 3 года назад
አራፍ ነው በርታ።
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 3 года назад
አሚሮ ቀሺቱ እስኪ የጎላ ዋጋ ንገረኝ ማለቴ ትላልቅ ብረት ድስት 1 ፍየል የሚሰራ 2 ፍየል የሚሰራ 3 ፍየል የሚሰራና 1 በሬ የሚሰራ እንዲሁም 2 በሬ የሚሰራ በደረጃ ያሉትን አሳየን ከውጭ እየተሸከሙ ነው የሚገቡት ብዙወቹ እሱ ካለ እዛው እንዲገዛ ነው እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 года назад
መርሀባ አቀርባለሁ አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ ኑሪልኝ እንቺ ደሞ ለምታቂው ሰው ሁሉ በዋሳብ በፌስቡክ በቴሌግራም ግሩፕ ሼር ሼር እያረግሽ ቻናሌን ሞቅ ደመቅ አርጊልኝ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 3 года назад
@@AmiroTube እሺ ብሮ
@user-fr5uy6tf7s
@user-fr5uy6tf7s 3 года назад
የእኔም ጥያቄ ነው ከዚህ ልገዛ ነበር ግን ቀርፅ ነፃ የለም እያሉ ነው ሰለዚህ አዛው ለመግዛት አስቢያለው
@user-cf8vy1ih4k
@user-cf8vy1ih4k 3 года назад
አሥተዋይ ጀዛክአላህ ወድሜ ላይክአርጉት ሳላየውነው ላይክየምሰጥሆ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 года назад
አመሰግናለሁ ሰሊማ ኑሪልኝጨየኔ እህት
@fatumayoutube576
@fatumayoutube576 3 года назад
Damrig
@foufoifukado3025
@foufoifukado3025 3 года назад
ምርጤ የሁክ ልጅ.እመስገናልን
@user-ci1sv9hq4f
@user-ci1sv9hq4f 3 года назад
በርታ. አሚር. እህቶቼ በዱአችሁ አትርሱኝ. የያዘኝ በሽታ. እንድለቀኝ. ዱአችሁን እፈልጋለሁኝ
@user-gi4tu5in9g
@user-gi4tu5in9g 3 года назад
አሏሕ ዓፊያያድርግሽ አላህ ይዘንልሽ ያረብ
@tamraabi1751
@tamraabi1751 3 года назад
አላህ ያሺርሺ
@user-ec8ny2ui2i
@user-ec8ny2ui2i 3 года назад
አላህአፊያሽንይመልስልሽማማየ
@mamamaa9740
@mamamaa9740 3 года назад
😘😘👍👍💪💋
@meryabdullah7747
@meryabdullah7747 3 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 3 года назад
ሠብስክራይብ ደምሩኝ
@slumanandtoyba3214
@slumanandtoyba3214 3 года назад
በርታ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
@hayiryamommde9357
@hayiryamommde9357 3 года назад
ያት ነው ቁይ
@azizaednris4105
@azizaednris4105 3 года назад
ሠላም ነው
@user-kq7qk3gs3z
@user-kq7qk3gs3z 3 года назад
አህለንንን
@user-ld1vc3co4e
@user-ld1vc3co4e 3 года назад
ኢት ኑሮ ውድነት ያኢላሂ
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x 3 года назад
አሚሩ ጀለቢያ ጣቃውን ኢትዮጵያ ይሰፍታል ወይ??
@user-zr7zl8ch1v
@user-zr7zl8ch1v 3 года назад
አሚሮ ወድሚን አስተዋውቅልኝ እባክህ መስራት ይፈልጋል
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 3 года назад
አህለን አሚሮ በርታየልጅ ትልቅ ነህ
@goydgooy2272
@goydgooy2272 2 года назад
አሚሩ ቁጥር ላክልን
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 3 года назад
Batam wudi Naw deha edati naw gn emenoraw
@labibhmoh2229
@labibhmoh2229 3 года назад
ማሻ አላህ አገር እገዛለሁ
@user-ss9vg3lm4n
@user-ss9vg3lm4n 3 года назад
ወአላይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበራከቱ አሏህ የብርታህ በርታ. 100k ይሰድራስ ሼርርር አርጉ ቀልዱ ብራንኩ የፀዳ 📢📢📢📢📢📢📢👍👍👍👍👍👍👍
@umabdurehmantube
@umabdurehmantube 3 года назад
አሚሮ ለጅልባብ የሚሆን ብትን እና ኒቃቦችን አሳየን
@jamilajamila2380
@jamilajamila2380 Год назад
ሠላም እዴት ነው ቶሎ መልሥልኝ ለኢድ ፈልጌነው ለአባቴ ለማሠፋት ፈልጌነው
@fetitube7661
@fetitube7661 3 года назад
ሀረቢየል መጂልስ ማግዘት ፈልጌ ነበር ልጠይቅህ ነዉ ለልላ አይደላም
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ደምሪኝ
@fetitube7661
@fetitube7661 3 года назад
አህላን
@AmiroTube
@AmiroTube 3 года назад
0912112071 በዚህ ቁጥር በዋሴፕ አናግሪኝ
@fetitube7661
@fetitube7661 3 года назад
@@AmiroTube አመሰግነለሁ
@sofyayimam4513
@sofyayimam4513 3 года назад
ጀዛኩሙላህ ኽይር ወንድሜ አሚሮ ጥያቄ የ ይመልሳል ሹክራን
@AmiroTube
@AmiroTube 3 года назад
መርሀባ አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ ኑሪልኝ እንቺ ደሞ ለምታቂው ሰው ሁሉ በዋሳብ በፌስቡክ በቴሌግራም ግሩፕ ሼር ሼር እያረግሽ ቻናሌን ሞቅ ደመቅ አርጊልኝ
@sofyayimam4513
@sofyayimam4513 3 года назад
@@AmiroTube መርሀባ ጅልባቡ ደሞ ይቀርሀል ርሰተህ መሰለኝ
@fjvvvhnvbb3343
@fjvvvhnvbb3343 3 года назад
ጥሩ ቦታ ሂድህል ወንድም
@user-xc5oo8bu7n
@user-xc5oo8bu7n 3 года назад
እናመሰግናል አሚሮ
@SudiyaAwol
@SudiyaAwol 3 года назад
ማሻ አለህ ወገዉ አርፍ ነዉ ኢኔ በላፈዉ አንድ ሚትር በ80 ሪያል ወገ ነዉ ያገዘሁት
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 3 года назад
የሱፊ ጨርቅ በጠም ውዲ ነው ኢኔ ዱበይ ገዚቺወለው የትየት👍👍👍ዱበይ
@user-pb3jd5dc2j
@user-pb3jd5dc2j 3 года назад
የት ነው አሚሮ የናቶች ብትን አሳየን ዴሴ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 года назад
መርሀባ አሳይሻለሁ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 года назад
👍👍
@OmanOman-ob5cc
@OmanOman-ob5cc 3 года назад
👍👍👍👍👍👍
@emanibinteslamn1710
@emanibinteslamn1710 3 года назад
ዋአለይኩሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 года назад
ደምሪኝ እህት
@neimaabdu2226
@neimaabdu2226 3 года назад
ላይክ
@user-cs1sf1pt7p
@user-cs1sf1pt7p 3 года назад
አፊፍነው ዎጋው ማሻአላህ
@user-uj7cw7ok7x
@user-uj7cw7ok7x 3 года назад
😍👍👍👍👍
@user-sd1sk2ek3f
@user-sd1sk2ek3f 3 года назад
ያውነውዱባይም. ኢ ትም
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 3 года назад
አሚሮ ሀጫሉን የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው😁በጣም እናመሠግናለን😍😍
@umabdurehmantube
@umabdurehmantube 3 года назад
እኔንም ይመስለኛል እህት
@YemaledaTseaytube
@YemaledaTseaytube 3 года назад
አሚሮ የሴቶች ሽፎን ብትን ብታቀርብልን
@user-xj2xi5sw7r
@user-xj2xi5sw7r 3 года назад
ራያ አላማጣ ካደረሰልኝ ለአባቴ ልገዛ ነበር ግን እርቀት ይኖረዋል
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 3 месяца назад
ሰዉይዉ ለማሰረዳት ደባሪ ነዉ ምን ይቡጃቡጃል
@user-kf2jk8tf4g
@user-kf2jk8tf4g 3 года назад
አቦ በረካ ሁን አሚሮ
@AmiroTube
@AmiroTube 3 года назад
ፎዚ ነሽ የፎዚ ታላቅ አሚን አሚን ሹክረን
@user-kf2jk8tf4g
@user-kf2jk8tf4g 3 года назад
@@AmiroTube ፎዚ አገረ ገብታለች እኔ እህቷ ነኝ ፈዉዛን እባላለሁ
Далее
Tanish holatmi?😅❤️
00:41
Просмотров 338 тыс.
ስለ ኢትዮጵያ // About ETHIOPIA
10:00
Просмотров 13 тыс.
Tanish holatmi?😅❤️
00:41
Просмотров 338 тыс.