Тёмный

ፍትሕ ለሄቨን ህዝቡ በአደባባይ ቁጣውን ገለፀ አሁንም እናትየውን እያሳደዷት ነው Guramayle Ethiopian Daily News 

Guramayle ጉራማይሌ
Подписаться 257 тыс.
Просмотров 126 тыс.
50% 1

‎@guramaylemedia is your ultimate destination for news, extraordinary entertainment, informative and educational videos.
ፍትሕ ለሄቨን ህዝቡ በአደባባይ ቁጣውን ገለፀ አሁንም እናትየውን እያሳደዷት ነው Guramayle Ethiopian Daily News
make sure that you subscribed to our channel and turn on notification
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
chaanaalii keenya kana irratti hojiiwwan artii hawwatoo, barsiisoo fi kkf ni argattu .. hojiiwwan mimmiidhagoo qabannee dhihaachuuf qophiirra jirra subscribe gochuun maatii keenya ta'aa.
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
#GirumErmias #ግሩም_ኤርምያስወጋየሁ #መስከረም_አበራ #መርሻ_ጌታሁን #ሞገስወልደዮሐንስ
የሱፍ አበባ New Amharic Movie | yesuf abeba |Amharic Movies 2022 |Ethiopian Music 2020
Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian #telaye #chernetfikadu #engedasewhabte #fenanhedru #bayushkebede #mesaytefera #amharicfilm #ethiopianmovie #officialtrailer #ጥላዬ #tilaye #HumanityEntertainment @Legend Entertainment @Awtar TV @Minew Shewa Tube @Nahom Records Inc @Hope Music Tube @Abel Birhanu @Seifu on EBS 2 @Zehabesha 4#AbduselamWorku
#ethiopiannewmovie2020
#ethiopiannewmovie2019thisweekfull
#newethiopianfilm2020download
#newethiopianfilm2019thisweek
#ethiopianmovienew2019fullmovie
#ethiopianmovie2019youtube
#ethiopianmovie2019fullmovie
#ethiopianmovieyoutube
#amharicfilm2020thisweek
#ethiopianfilm2020fullmovie
#amharicfilm
#addisfilm
#adisfilm2020
#newamharicfilm2020
#newamharicfilm2019
#addisfilm2020
#adisamharicfilm2020
#amharicfilmdownload
#የቡሄመዝሙር
#የወንዶችጉዳይ1
#የኢትዮጵያልጆችመዝሙር
#የኢትዮጵያልጆችቲቪ
#የፍቅርabcd
#bየደምአይነትአመጋገብ
#eliasgezahegnየቀነኒልጅ
#የfacebookየወሲብቅሌትናዘረፋ
#የhivምልክቶች
#የmikomikeeየአመቱምርጥፕራንክ
#የo+ደምጥቅም
#oየደምአይነትአመጋገብ
#ፍጡርየpart9
#ከርግጸክንየpart2
#ፍጡርየpart10
#የwifipassword
#የtvዋጋ
#የወሲብtelegram
#teddyafroየdawittsige
#የwifiፍጥነትለመጨመር
#የwifipasswordለመቀየር
#የ1990ዎቹ
#የ13ወርፀጋ
#የ10ቀንቁማር
#ፍጡርየ1
#የተከለከለክፍል1
#የአራዳልጅ1
#የደስታደሴት1
#የግርእሳት1
#የተቀበረውክፍል1
#የኛሰፈር1
#የ2ወርእርግዝናምልክቶች
#የ2013ትምህርት
#የወንዶችጉዳይ2
#የአራዳልጅ2
#የወንዶችጉዳይ2
#የኛሰፈርምእራፍ2
#የአራዳልጅ2
#የተከለከለክፍል2
#የአርበኛውልጅ2ሙሉፊልም
#የኛሰፈርምዕራፍ2
#የጨነቀለትቁጥር2
#የ3ወርእርግዝና
#የአራዳልጅ3
#የተከለከለክፍል3
#የወዶችጉዳይ3
#የልብምት3
#የኛሰፈር3
#የ4ወርእርግዝናምልክቶች
#የአራዳልጅ4
#የተከለከለክፍል4
#የአራዳልጅ4
#የእግርእሳት4
#የኛሰፈር4
#የተከለከለፍቅር4
#የልብምት4
#የአራዳልጅ5
#5የወሲብ
#የአራዳልጅ5
#የተከለከለክፍል5
#5ቅሌትየተከናነቡአርቲስቶች
#የ666የአውሬውክትባትበቅርቡይጀመራል
#የ6ወርልጅምግብ
#የ666ምልክቶች
#የ666ሚስጥር
#6የወሲብስሜትንየሚያነቃቁምግቦች
#ለማርገዝየሚረዱ6ነጥቦች
#7የወሲብጥቅሞች #የ90ዎቹምርጥየሙዚቃ #የ90ዎቹዘፈኖች #የኛሰፈር9, #ebstv #seifufantahun #balagerutv #artstv #hopeentertainment #minewshewa #nahomrecords #djmilla #flstudiotutorials #flstudiomobile #Ethiopiannewstoday #ethiopianmovies #9ኛውሺ #drabiyahmed #jewarmohammed #ethiopianmoviesthisweek #galaxy #ethiopianfunnyvideo #ethiopianprankvideo #betochdrama #ebstvethiopia #የእግርእሳት #የኛቲዩብ #የተከለከለ #የቤተሰብጨዋታ
@guramaylemedia
አስፊቲ እኔም እከተልሀለው እጄን ይዘህ ስለጃፒ የነገርከኝን አረሳም

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 877   
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 24 дня назад
የስዑዲ መግስት ቢሆን ብዬ ተምኜሁ 😢😢😢😢😢😢
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 24 дня назад
ሳኡድ ቀልድየለም😢
@user-qv9qz2bg3k
@user-qv9qz2bg3k 24 дня назад
ትክክል ኧረ ምን ሳኡዲይ ብቻ ዉጪይ ሀገሮች ሁሉ ፍት በጣም በጣም ባስተማማኝ
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 24 дня назад
ቀልድ የለም😢😢😢
@wudearaya8756
@wudearaya8756 24 дня назад
ሳውዲ ብቻ አይደለም የትም ሐገር ህፃን የደፈረ ይገደላል ኢቲዮጲያ ብቻ ነው ህግ የሌለው ብልፅግና ከሰው ለዘባባ ክብር አለው።
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 24 дня назад
ህግ በሌለበት አገር እየኖርን የማንም አውሬ መቀለጃ ሆንን😢
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 24 дня назад
ዳኞቹ የወንጀሉ ተባባሪዎች ናቸዉ ፋትህ ለሄቨን በአደባባይ ይገደልልን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 24 дня назад
በትክክል
@medamani4755
@medamani4755 24 дня назад
ዋውመልቱ በጣም ወድጄዋለሁ መንግሥት የለም ማህብረተሰቡ ነው መወሰን ያለበት እና የሞት ፈፍርድ ይገበዋል እሄ ነግበኔ ወገን
@saudihosen8183
@saudihosen8183 24 дня назад
ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት ነው የአንድሰሞን ወሬ እንዳይሆን በአደባባይ የሞት ፍርድ ይፈረድበት
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 24 дня назад
Tekkle❤
@munamurade
@munamurade 24 дня назад
ትክክል
@genetabay8968
@genetabay8968 23 дня назад
ይህ ግለሰብ ከጥፉተኛው ይባስ ነው ሞት ይገበዋል ፍትህ ኢትዮጵያ ላይ የለም ወይ መግስት የለም ወይ
@genetabay8968
@genetabay8968 23 дня назад
​ጠበቃው ግቦኛ መሆኑ ያስታውቃል መንግስት ምን አለ ስባዌ መብት የለም ወይ መግስት ምን አለ😢
@genetabay8968
@genetabay8968 23 дня назад
እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ
@Birikti
@Birikti 24 дня назад
ያያ ኑርልን። የተግባር ሰው ነህ። እባካችሁን እንባችንን አብሱልን። አሁንም እያለቀስን ነው።
@user-iq3xh7hu8v
@user-iq3xh7hu8v 24 дня назад
አዎ ሲገደልማትእፈልጋለን😢😭😭😭😭😭
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 24 дня назад
@@Birikti ይታበሳል የማንም እንባ ባለዳ አይደለም የሰማይ አባታችን የበቀል ሴይፍ ይዞ ይነሳል ላዘነ መፅናኛ ነው ዘመድ ለሌለው አይዞህ ባይ መከታ ነው አያሳፍርንም ይበቀልልናል
@addisalem9633
@addisalem9633 24 дня назад
የባህር ዳር ዳኞችም ቅጣት ይገባቸዋል
@zerituzed8531
@zerituzed8531 24 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@munamurade
@munamurade 24 дня назад
ጥሪሳችሁ ይርገፍ ብሺቆች​@@zerituzed8531
@user-fv7bi5zb5k
@user-fv7bi5zb5k 24 дня назад
ምንም አያስቅቅም እውነት ነው ያለችው ነገ በኔ በይ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ😢😊​@@zerituzed8531
@marifazw7969
@marifazw7969 24 дня назад
ምን ያስቃል ግን ፋትህ የለም አወ ውነቷን ነበር ሰሚ የለም
@user-fv7bi5zb5k
@user-fv7bi5zb5k 24 дня назад
​@@zerituzed8531አውነት ነው ያለችው አያስቅም ነግ በኔ በይ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ😢
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 24 дня назад
ሁሉም የወንጀሉ ተባባሪ ናቸው😢😢😢😢😢😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 24 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 24 дня назад
ትክክል
@niyatm.3938
@niyatm.3938 24 дня назад
ይገደል
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 24 дня назад
የባህር ዳር ዳኞች የወንጀሉ ተባባሪዎች ናቸው😢😢😢
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 23 дня назад
በትክክል ምድረ ባላገር በብር ተገዝቶ የዚች ምስኪን ደም ይፋረዳቸው ! በዛላይ ደግሞ እናትየውን ማሰቀያታቸው በጣም ያማል !!
@user-dj3pb7um9m
@user-dj3pb7um9m 24 дня назад
እናቶን እግዚአብሔር ያፅናት ዳግም የሰዉ ልጆችን ከሰዉ አውሬ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k 24 дня назад
አሚን 😢😢😢😢
@abenezerABEnEZER-h9y
@abenezerABEnEZER-h9y 23 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 24 дня назад
ኡፊ በጣም ከባድ ነው አላህ በእዝነቱ ያፀናናት
@SelamWondye
@SelamWondye 24 дня назад
እሱም ከገዳይ እኩል ሊፈረድበት ይገባል ፍትህ ለህጻን ሄቨን
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow 24 дня назад
በተለይ ሶስቱ አደባባይ ላይ መሰቀል አለባቸዉ 1 ደፋሪዉ 2 የደፋሪዉ ወንድም 3 ፡እና ጠበቃዉ
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 24 дня назад
በትክክል
@MaregneshWachira
@MaregneshWachira 23 дня назад
ታዳ አሳደገት እንዴ
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b 24 дня назад
የሷን ደምለመደበቅ የሞከረውንሁሉ አላህበራሳቸው ያድርስባቸው
@melay222
@melay222 24 дня назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ገዳይ የሚኖርብሽ ደካማ የሚገደልብሽ 😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🦋 መልካም እረፍት ይሁንልሽ።
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 24 дня назад
ፍትህ ፍትህ
@SjhtkxFhdojk
@SjhtkxFhdojk 24 дня назад
ጎበዞች እንደ እናንተ
@dembelashalemayehu1635
@dembelashalemayehu1635 24 дня назад
ጎበዞች በርቱላ ፍትህ አሰጣት
@MeseretNegash-e6u
@MeseretNegash-e6u 24 дня назад
ፍትህ ፍትህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@EsraelTseggaa
@EsraelTseggaa 24 дня назад
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ የኔ ፍቅር እንዲ አይነት ሰምቼ አላቅም እግዚአብሔር ያጽናችሁ አይዞሽ የእኔ እናት እግዚአብሔር ያጽናሽ ፍትህ ሮጧ ላልጨረሰችሁ ህጻን
@aeraer8
@aeraer8 24 дня назад
ፋትህ
@ROZALule
@ROZALule 24 дня назад
ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wv5ke9vi2z
@user-wv5ke9vi2z 24 дня назад
በጣም ያማል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ይገደል ፍትህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@user-jf7pw5sc7x
@user-jf7pw5sc7x 24 дня назад
የሆነ ነገር ሲፈጠር ዋይ ዋይ ለ2ት ቀን ከዚያ ይረሳል አረ ተዉ እንዴዉ ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ😢😢😢😢
@asikiasumi6552
@asikiasumi6552 24 дня назад
ይገደል መማሪያ ይሁን ሲቀጣ
@user-vb7xm3dp3d
@user-vb7xm3dp3d 24 дня назад
ፍትህ ገደዪ ይገደል
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu 24 дня назад
በአደባባይ ተሰቃይቶ ይገደል ዘመዶችም ጠበቃውም አላህ የስራችሁን ይስጦችሁ በእናንተ ላይ ይህ ግፍ ይድረስ ያረብ😢😢😢😢
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 24 дня назад
የእኛ መግንስት እግዚአብሔር የሳውድ አድርግን😢😢😢😢😢
@user-rh7sy8rc7g
@user-rh7sy8rc7g 24 дня назад
ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jajajaja3860
@jajajaja3860 24 дня назад
ጎበዝ እዲህ እያደረጋችሁ ወጀለኞችን በፎቶ ለህዝብ ማሳወቅ
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 24 дня назад
ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mayamuna4327
@mayamuna4327 24 дня назад
እኔ አሞኛል ከትላንት ማታ ጀምሮ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ምን ጉድ ነው አራ ፍትህ ለህፃናቶች 😭😭😭😭😭😭
@genetalelegn6074
@genetalelegn6074 24 дня назад
አወ ይሰቀል
@FirehiwotKonjo
@FirehiwotKonjo 24 дня назад
ፍትህ😭😭😭😭😭
@SlamAlr
@SlamAlr 24 дня назад
ፈተህ ለፃናተ
@ethionigus2189
@ethionigus2189 24 дня назад
ትከከል ናችሁ ተባረኩልን ወንድም እህቶቻችን የማያዳግም ፍትህ ይሰጥልን ህፃናት ልጆቻችን ያለ ስጋት መውጣት ሚገቡትን ነገር ይፈጠርልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ የፍትህ ያለ
@user-nx3mr3df4q
@user-nx3mr3df4q 24 дня назад
ጠበቃዉም ይቀጣ ወንድሙም እህቱም መታሰር አለበትም ዋናዉ ጀብ መገደል አለበት የሱ ጠበቃም መቀጣት አለበት
@ButukanYirgalalem
@ButukanYirgalalem 24 дня назад
ሁላችን ልጅ አለን እቺልጅ ፍትሕና ማግኘት አለባት 😭😭😭😭💔💔💔😭☝️☝️☝️☝️ግን ምናይነት ጭካኔ ነው በዚች ህፃን አውሬ ነው
@Ksjags-v7b
@Ksjags-v7b 24 дня назад
ፋትህ ለመላው የኢትዮጵያ ህፃናት በሙሉ ዛሬ ይሔ ሰው እንደዚህ ከታለፈ ሌሎቹ ይቀጥላሉ ወሳኝ ቅጣት ይገባል
@hawletali-gm2dc
@hawletali-gm2dc 24 дня назад
የሞት ፍርድ ይቀጣልን አንድ እንሁን ፈትህ ለሄቨን ፈትህ ለህፃናት ፈትህ ለልጆቻችን
@yousefalali2488
@yousefalali2488 24 дня назад
ወላሂ እራሴን ነው ያመመኝ ነገ በልጁ ፈጣሪ ያውርድበት አሁን እሱ ከሴት ይተኛል የናትዋን አንጀት እንዳረረ አሱንም ስጋ በእሳት ማሳረር እንጂ ቢታስር ምኑን ተፈረደበት የመንግስት እንጀራ አማርጦ እየበላ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 24 дня назад
እውነት ነው በቀል የእግዚአብሔር ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vt3ir1mj3n
@user-vt3ir1mj3n 24 дня назад
ሡብሀን አላህ 😢
@niyatm.3938
@niyatm.3938 24 дня назад
ይሄ ከታሳሪጋ መታሰር የለበትም አርማ ስለሆነ ወንዶችንም እዛ ይደፍራል ገዝሽ አቃጠለን እውነት እኔ እራ ፎቶዋን አይቼ ይኸው አናቴ ሊፈርስ ነው እናት ፈጣሪ ያጽናሽ 😢😢😢
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 24 дня назад
@@niyatm.3938 የኔም ሀሳብ ይሄ ነው እስር ቤት ውስጥ ያበላሻቸዋል ይሄ እኮ ሰው አይደለም ለህፃን ያልራራ ለማን ይመለሳል ግዴታ መሞት አለበት ከነነብሱ ተቀብሮ መለሰን አለበት ስቃይን ማያት አለበት ከነ ጠበቃው ደሞ ግሪም ያለኝ ይግባኝ መጠየቃቸው አስፈትተው ልጆቹን እንዲጫወትባቸው ነው ምድር ከብት
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 24 дня назад
እእእእእእእእእእእእእእእኦኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አልቻልኩም እባካቹ የት ላልቅስ እቤቴ አልቅሼ አልወጣልኝም ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍትትትትትትትትህህህህህህህህህህህህህህህህህህ ኡኡኡኡኡ ወይኔ
@AsyaMahmud-gr4rh
@AsyaMahmud-gr4rh 24 дня назад
እኔ መስማት አልቻልኩም ያረቢ ልጆቻችንን አንተ ጠብቅልን😭😭😭😭😭😭😭
@Keriya-gr3ny
@Keriya-gr3ny 24 дня назад
ፋትህ ለሔቨን ህግካለ አሳዩን
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 24 дня назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kነኝየBብቻ
@kነኝየBብቻ 24 дня назад
አውሬ የምትሉ ሰዎች የአውሬና የእንስሳ ክብር መንካት ነው ይሄ ሰወየ ከአውሬ ያነሰና የባሰ ጨካኝ ነው💔💔😭😭
@zinetkemal-z5v
@zinetkemal-z5v 24 дня назад
በአደባባይ ይገደል ተሰቅሎ ይህ ዳቢሎስ ጨካኝ እናቲቱ ፅናቱን ይስጥሺ እህቴየ በጣም ያማልኡፉፉፉ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 24 дня назад
Fetih fetih fetih 😢😢😢😢😢😢😢😢
@rahimakeme5834
@rahimakeme5834 24 дня назад
ፍትሕ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MiliB-y7k
@MiliB-y7k 24 дня назад
በርቱ በርቱ ፋትሕ ለፌበነ
@wegayehumekonn-ln7xh
@wegayehumekonn-ln7xh 24 дня назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 24 дня назад
ፍርት ለሔቨን ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ለሔቨን፣ እናቴ እናትሽን እግዚአብሔር አፅናኝ መልአክ ይላክላት ከባድ ነው፣ እኔ እንከዋን አሞኛል እናትሽን ሳስባት ውይ😢😢😢😢😢😢
@Sine-fe8jt
@Sine-fe8jt 24 дня назад
ህጋችን ነው የሚያስጨርሰን ከሰው ህይወት ይልቅ ዛፍ የሚከበርበት ሀገር
@AlmazYtbarak
@AlmazYtbarak 23 дня назад
በጣሞአዝናለውእግዝህብሄርያፅናሽ
@MahderDesalegn-h4o
@MahderDesalegn-h4o 23 дня назад
እግዚአብሔር ያፅናሺ።
@haiahAlhaiah
@haiahAlhaiah 24 дня назад
ፍትህ ለሄለን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@JdDs-re3xq
@JdDs-re3xq 24 дня назад
💔💔💔💔💔💔ኧረ ይሄ ሰውይ መገደል ሳይሆን ለዘላለም እይፀፀተው እዲኖረ እቃውን ይቆረጥ ይሄ ብቻ ነው ለሱ ቅጣቶ😭😭😭😭😭😭😭😭
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 24 дня назад
😢😢😢😢 ፉትህ😢😢😢😢እህህህህ
@MeissyMeissy-xr9wu
@MeissyMeissy-xr9wu 24 дня назад
good..boys
@XcvWq
@XcvWq 24 дня назад
ፋትህ 😭😭😭😭😭
@sebrinamohamed2859
@sebrinamohamed2859 24 дня назад
ፍትህ ለሔበን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፈጣሪ ሆይ የዚሕችን ጨቅላ ደም በከንቱ እንዳይቀር አንተ ፍርዱን ስጥ እጅግ በጣም ያማል
@bahrainapp3837
@bahrainapp3837 24 дня назад
ልክ እሷን በአሰቃቂ ሁኔታ እንደገደላት እሱንም በአደባባይ ይገደል ይህ አውሬ አረመኔ ፍትህ ለሄቨን የኔ እናት እኔን ቦርቀሽ ሳትጨርሽ ምነው አጨለመብሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EthioPia-fs3ge
@EthioPia-fs3ge 24 дня назад
ፍቴህ
@hanankiflu809
@hanankiflu809 23 дня назад
ትክክል
@asteryilima840
@asteryilima840 24 дня назад
ፍትህ ለፌቨን ይሰጣት !!
@ዜዶzAhmedin
@ዜዶzAhmedin 24 дня назад
ይሰቀል
@AlmazYtbarak
@AlmazYtbarak 23 дня назад
እግድኽልጅሽንእግዝሀብሄርመፅናናቱንይስፅሽ
@DestaMulugeta-yp7qp
@DestaMulugeta-yp7qp 23 дня назад
የኢት አምላክ ይፋረድን እንዲዚህ አነቶቹን እግዚአብሔር ከምደረ ገፅ ያጥፋልን
@asnibirhanu232
@asnibirhanu232 24 дня назад
ጥብቅናው ይነጠቅ
@saraberhe6491
@saraberhe6491 24 дня назад
ወገን ሆይ እንደው ከአገር ብትወጣ ወገን ቢተባበራት እንባዋ ቢታበስ
@ferida4432
@ferida4432 24 дня назад
ፍትህ ለዛች ጨቅላ ሱብሀናላህ
@user-xg4pw5ex9e
@user-xg4pw5ex9e 24 дня назад
ይገደል የምትሉ👍
@FuadArega
@FuadArega 23 дня назад
እዉነት ነዉ
@yordanosshmels-4192
@yordanosshmels-4192 24 дня назад
ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 23 дня назад
ጎበዞች ሚዲያዉ ይነቃነቅ የገዳዩም ቤተሰቦች መጨረሰ ነበር
@user-mv6ef6fh4k
@user-mv6ef6fh4k 24 дня назад
ይህ ሰው አደለም 😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ ለሄለን ለአናቱአ😢😢😢
@user-on2bf5ul2j
@user-on2bf5ul2j 24 дня назад
ተቃጠልኩ ሶብሩን ይስጥሽ ምን ላርግሽ እህቴ የልጅ ነገር እኔ ሲያማቸው እሚነጋ አይመስለኝም
@asterfechaa556
@asterfechaa556 24 дня назад
1 . ገና የ ሰባት አመት.ህፃን ራሷን መከላከል የማትች ል እንዳትጮህ አፏ ውስጥ አሸዋ በመክተት 2. በአሰቃቂ ሁኔታና ከባህል ውጭ ባፈነገጠ ድርጊት ገና የሰባት አመት ህፃን መድፈሩ ሳያንስ ሳይፀፀት ነገሩን ለመደበቅ ያደረገው እንቅስቃሴና ዳኝነትን በአግባቡ እንዳ ያደረገ አረመኔ ሰው በመሆኑ የሞት ቅጣት ሊፈረድበት ይገባል።
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w 22 дня назад
እውነት ነው በቀል የእግዚአብሔር ነው
@tigistyemanebirhane2136
@tigistyemanebirhane2136 24 дня назад
ፈትኅ ለ ሄቨን ከዚ በላይ ከባደ ወንጀል የለም
@yddg4571
@yddg4571 24 дня назад
ፍትህ ለህፃንኢቭን
@zena4992
@zena4992 24 дня назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን
@Kss56ksaksaKss56ksaksa
@Kss56ksaksaKss56ksaksa 24 дня назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለኼቨን የኔልጅ ባጭር አስቀረሺ 😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤❤️❤️❤️❤️
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 24 дня назад
ብዙ ሰምተናል ማማዬ የኔ እናት ያንቺ ይለያል እህህህ😢😢😢ያማል እባካችሁ ፍትህ ፍትህ እውነት በሀገሩ መንግስት አለህ ??
@AlmitoAlmito-f3z
@AlmitoAlmito-f3z 24 дня назад
የማያዳግም እርምጃ ይወሰድበት
@user-it8hu3sm7w
@user-it8hu3sm7w 24 дня назад
ፍትህ ፍትህ አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ መንግስት እባክ በእግዚአብሔር ስም ፍረድልንንንንንንንን
@tgtg3001
@tgtg3001 21 день назад
ያማልልልልልልልልልልልልልልልል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጌታሆይ ታረቀን 🤲🤲🤲🤲🤲
@yedipro1145
@yedipro1145 24 дня назад
ፍትህ ፍትህ ቃላቴ አጣው ሦስት ቀን አይምሮዬ እረፍት አጣ ፍት ለእናቶ ሰቆቆ😢😢😢😢😢
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 23 дня назад
እኔ ከሰማሁበት ጊዜ ጀምሮ እንቅልፍም እልተኛም ልቤ ደማ በጣም ያማል ! ፍትህ ለሄቨን ❤
@rakuae7634
@rakuae7634 24 дня назад
በጣም ያሳዝናል😢😢😢
@bkhm6433
@bkhm6433 24 дня назад
የሞት ፍርድ እንፈልጋለን
@fvv1680
@fvv1680 24 дня назад
ፋትህ😢😢😢😢
@user-iq3xh7hu8v
@user-iq3xh7hu8v 24 дня назад
እረ ያሳፍራል የሀገራችን ጉድ😭😭😭😭😭😭😭
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z 24 дня назад
የጠበቃው የስራ ፍቃድ ይሰረዝ!!!!!!!!!!!!!¡!!!!!
@ethionigus2189
@ethionigus2189 24 дня назад
ይሰረዝ ብቻ ጠበቃውም ሰው በላ ነው አውርቶ አደር /ይቅርታ ሆድ አደር በሉልኝ ፍትህ ለህፃናት
@user-bv6bv9mw6h
@user-bv6bv9mw6h 24 дня назад
ይገደል 😭😭😭😭
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 24 дня назад
😢😢😢🙏🙏🙏ፍትህ
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 24 дня назад
በጣም ልብ ያደማል ወላሒ እስከ አሁንታምሜለሁ የነ ማር አበባዬ እኔአፈር ልብላልሽ😢😢😢
@user-yh7dw4yd2z
@user-yh7dw4yd2z 24 дня назад
ያአላህ😭😭😭😭
@AbebechDesta
@AbebechDesta 23 дня назад
እግዚእብሔር ያፅናሽ ፍትሕ 😂
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 24 дня назад
😭😭😭😭😭እንዴት ይውጣልኝ😭😭😭😭
Далее
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 811 тыс.
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 118 тыс.