Тёмный
No video :(

የሳምንቱ አነጋጋሪው የበዓለ ሲመት የመድረክ ዲዛይን አርክቴክት አለበል ደስታ ምስጢሩን ይናገራል!| 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 52 тыс.
50% 1

የሳምንቱ አነጋጋሪው የበዓለ ሲመት የመድረክ ዲዛይን
አርክቴክት አለበል ደስታ ምስጢሩን ይናገራል!
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

9 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@SaraSara-cq1yl
@SaraSara-cq1yl 2 года назад
በጣም ነበር የሚያምርው መድርኩ የስላም ይሁንልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 2 года назад
No word just say Amazing and BEATFUL im So proud Love and peace to all Ethiopa people 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fantastic1231
@fantastic1231 2 года назад
Love 💘 and peace to our beloved Eritrean 🇪🇷 family too from your proud Ethiopian 🇪🇹 brother in Minnesota,USA 🇺🇸 United and ancient proud Godly Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷 forever !!!
@tsehineshkebede1677
@tsehineshkebede1677 2 года назад
ልዬ የእግዝአብሔር ችሎታና ስጥታ ነው በጣም የሚገርምና የሚያስደንቅ ፡መመዝገብና በከለር መጵሔት ታትሞ መውጣት አለበት ። አብስትራክት ነው። በጣም ደስ ይላል።
@paolospapacinos6576
@paolospapacinos6576 2 года назад
ምንም እንኳን መድረኩን በኃይል ብንወደውም ፤ በራሳችን ልጆች ለመሰራቱ በግምት ደረጃም ወደ አዕምሯችን አልመጣም ነበር ። እናመሠግንሃለን ወንድማችን አለበል ደስታ ከነሙያ ባልደረቦችህ። ጋዜጠኛውም ጥሩ ሰው ነው ያስተዋወቅከን በርታልን !
@taffeschhamere7834
@taffeschhamere7834 2 года назад
አርቴክተር አለበል ምርጥ የኢትዩጵያ ልጅ ነህ እንዲህ አይንት መድረክ ውጭ ብቻ ነው የምናየው ግን በኛው ልጅ መስራቱ ያገርኩራት ልጅ ብዩሀለሁ በጣም ያምራል ለወደፊት በልዩ ፈጠራ እንጠብቅሀለን ውድ ወንድማችን በርታ አስደምመንሀል.
@AhmedAli-fn1vs
@AhmedAli-fn1vs 2 года назад
እጅግ በጣም ቆንጆ ነው ድንቅ ሐሳብ እናመስግናለን
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 года назад
Idea በጣም ግሩም ነው ዲዛይኑም በጣም ያምራል የቀለም ምርጫችሁም ግሩም በድር እንመሰላለን አንድላ ከሆነም አንበጣጠስም ዱዛይኑ የሚያስተላልፈው መልዕክቱም አንተ ስታብራራልን ድንቅ ነው አቦ አዕምሩአችሁ ይባረክ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 года назад
ድንቅ የሥራ ውጤት ነው።በዚህ ሥራ ላይ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ሁሉ አድናቆቴንም፣አክብሮቴንም፣ምስጋናዬን አቀርባለሁ ። ኢትዮጵያ በነፃነቷ ኮርታ ለዘላለም ትኑር።
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 2 года назад
I live hier in Germany 🇩🇪, I am so proud , so proud 🥲🙏💯💯❤️🇪🇹❤️ 🇪🇹of you ❤️🇪🇹you ❤️🇪🇹you ❤️🇪🇹💯 all are amazing smart intelligent Ethiopian. This is one of the best architects ever seen in the world 🌎 so it is to good to know this is a happy day for all of us Ethiopian together we are always strong enough to Winn🏆🇪🇹🏆🇪🇹🏆🇪🇹🏆 🇪🇹 love ❤️🇪🇹❤️ all Ethiopian. I love ❤️ what he said all time we we we this is amazing great man ❤️🇪🇹
@user-xc9zm8or2x
@user-xc9zm8or2x 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌼🌼🌼በእውነት በመጀመሪያ በዚ ታሪካዊ ቀን ከብዙዎች ተመርጦ ይሄን እድል ማግኜት መታደል ነው በዛ ላይ የእርሶን ብቃት የሚያሳይ ነው እንኳን ደስ አሎት ሀሳቤን ስቀጥል በጣም ሀሳቡን በደንብ ይገልጻል ውድ የሀገሬ ልጅ ስለሆኑ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ኩራት ተሰምቶኛል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌼🌼🌼
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 года назад
እናመሰግናለን እትዮጵያን ወርቅ አለበስካት 👏👏👏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abebawteferatefera9290
@abebawteferatefera9290 2 года назад
በእውነቱ ጀግና ነህ እኔ ኮንስትራክሽን እሰራለሁ እናም ልዩ ነገር ደስ ይለኛል ከዚህ የተሻለ ነገር እንደምትሰራ እጠብቅላሁ በጣም ልዪ ሰው ነህ አመሥግናለሁ ፈጣሪ ይባርክህ እባክህን ከቻልክ ስልክህን በትጽፈው አንተጋር ስራ መሥራት እፈልጋሐሁ
@bdegife6794
@bdegife6794 2 года назад
Mr. Alebel Desta we are proud of you!! you are great asset.
@sabamessele8084
@sabamessele8084 2 года назад
That was wonderful , thank you. 💚💛❤️👍
@tiruworkteka9560
@tiruworkteka9560 2 года назад
WOW! Wonderful, God bless our country and our people
@bulgaw
@bulgaw 2 года назад
Well done Alebel, I can see your passion and determination to give back to your country.
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 2 года назад
Brilliant proud of you sir
@tefrisindew9856
@tefrisindew9856 2 года назад
አሳምነኸኛል ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ ላሊበላን አክሱምን በእኛው አባቶች እንደተሠራ እና አንተም ያባቶችን የዚህ ዘመን ፈርጥ ነክ!!!
@abichugobana9509
@abichugobana9509 2 года назад
Thank you very much Architect Alebel. The stage was so elegant as your brain is
@yayaayele2128
@yayaayele2128 2 года назад
ጎበዝ የኢትዮጵይልጅ በርታ ሊላም እጠብቃለን በርታ
@hjgh9390
@hjgh9390 2 года назад
እጅህ ይባረክ ፈጣሪ የጠብቅህ እኔ የምመኘው የቤተክርስትያን ውስጣን ውጭውን እነደዚህ ብታሳምረው ደስ ይለኛል ውስጧን ስልህ ከቤተመቅደሱ ውጭውን ማለቴ ነው
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 года назад
እጂክ ይባረክ አቶ አለበል እድሜውን ፃድልክ
@Etswitch12
@Etswitch12 2 года назад
ሚገረም ምድረከ ነው ብርታ
@meron7439
@meron7439 2 года назад
አድናቄው ነኝ 🌹🌹🌹
@birukassefa6821
@birukassefa6821 2 года назад
Even before and after the event, this gemlike stage breathed new life into Meskel square once-sleepy avenue , captivating everyone with its hopeful yellow/ addey abeba color, soft, loosely woven fabric. Well done Alebel. I also know your other works and you are an amazing Architect. A
@kuridaki5086
@kuridaki5086 2 года назад
wonderful result of a beautiful mind
@fantastic1231
@fantastic1231 2 года назад
Wonderful 👏 Thank you so much Architect Alebel Desta and Co for such a great job!!! Many thanks to the journalist too!!!
@soulrebel1987
@soulrebel1987 2 года назад
እንደ ሀገርና እንደ ህዝብ/ግለሰብ ራሳችንን ስንሆን ምን ያህል ውበት እንዳለን እያንዳንዳችን ውስጥ ያለውን አቅምና የፈጣሪ ስጦታ ማየት እንደምንችል የሚያሳይ ድንቅ ስራ ነው። አደይ አበባ ያረፈበት አረንጓዴ ምንጣፍም በጣም ያምራል!
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 2 года назад
Ethiopia needs such kind of experts and leaders who believe in them! Great work!
@selambelumojo5098
@selambelumojo5098 2 года назад
Alebel: I have no idea what to say about you. Anyway let me try a few. You are so Unique, Humble and talented true Ethiopian National. More than all of these you are selfless. You have given all of these credits for your team before yourself. We don't see that much. You are one of a few in the world. Amazing professional. I believe Our country Best days has not yet to come Because of a people like you. Moving Forward Ethiopia!!! Thank you for all participants for your best contribution to make it happened So Good This Historic Event!!! I Wish You Best leadership Terms PM. God Bless you all!!! Thanks Again, Begashaw...
@Abejemek
@Abejemek 2 года назад
በዚህ ዲዛይን ህንፃ ቢሰራ.... ታሪካዊ ይሆናል ብዬ አምናለሁ
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 2 года назад
የሚገርም ስራ ነው የሚያምር እና ብዙ ሀሳቦችን የሚያንፀባርቅ ዴስታን የሚፈጥር ስራ ነው በርቱልን
@neimacool6507
@neimacool6507 2 года назад
Amazing 👍
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 2 года назад
አሪፍ ነው ዴስ ይላል
@Fairplay2015
@Fairplay2015 2 года назад
Great Job, We Ethiopian can do even more Great things .
@zelujira8811
@zelujira8811 2 года назад
በጣም ነው የሚያስደስተው በርታ ጎበዞች።
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 года назад
ኢትዮጵያዊነት የማይሳይ መድረክ ቀለሙ አንድነትታችን በጣም ጎበዝ ነው እግዜአብሔር እጃህን ይባርክ በጣም ጥሩ ስው ነህ👏👏👏👏
@jajah7767
@jajah7767 2 года назад
የሚያቀናጀን ነው ያጣነው.... እውነት....አቀናጅ ... ትውልድ... ሆነህ እለፍ... ታዳጊ ... ካነበብክ...ይህን!!!
@girmadesta3539
@girmadesta3539 2 года назад
Alebel is a fighter! Finally he proved himself. This is his moment to shine !
@mickeydi
@mickeydi 2 года назад
Great Job it's a Beautiful Stage!! Keep on keeping on brother we are proud of you & your Team! We Hope to see more of your iconic works throughout the country! 💚💛❤️🇪🇹🙏
@DigitalDesignET
@DigitalDesignET 2 года назад
Well done
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail 2 года назад
ጎበዞች ቀጥሉ
@sisayendale664
@sisayendale664 2 года назад
ቻይና የሰራው መሰሎኘ ነበር በኢትዮጵያዊን በመሰራቱ እጅግ በጣም ደሰብሎኛል!!!!
@nazerawimediadrandargachew2787
@nazerawimediadrandargachew2787 2 года назад
Excellent work, but good to acknowledge PM Dr Abiy's inception of the use of yellow color of adey flower as a unique feature of Ethioppoa. Bertu!
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 2 года назад
ጋዜጠኛ ሶፎንይስ ጥሩ ነገር አርገህ ግን ሁለተኛ ስንት ተከፈለ ብለህ እትጠይቅ ይ የግሉ ቢዚነስ ነው እሱም አልነገረህም በዚህ አጋጣሚ ይአርክቴክቱ ድንቅ ችሎታና የዲዛይኑ መልክት ሳላደንቅ አላልፍም :: በሌላ ውብ ዲዛይን እገራችን ላይ እንደምታስደምመን እንጠብቃለን ::
@samymulu7110
@samymulu7110 2 года назад
በጣም የሚያምር ዲዛይን ጥልቀት ካለው መልክት ጋር:: እናመሰግናለን
@bezaassefa3891
@bezaassefa3891 2 года назад
Wow it was an amazing set up!!!Loved it thank you architect Alebel🙏🙏🙏🙏
@lidiyalidiya5895
@lidiyalidiya5895 2 года назад
በጣም ደስ ይላል💪💪💪💪
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 года назад
የመድረኩነገርማ ብርቅነውየሖነብን
@melikumbayam4415
@melikumbayam4415 2 года назад
Yisakalih wenidim alemi tebarek
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 2 года назад
Congratulations on your achievement 👏 🙌 👌 ❤ the colour is a hope for a bright future ✨
@selamawitabrham4805
@selamawitabrham4805 2 года назад
ጎበዝ👏👏👏👏👏👏
@yasina63
@yasina63 2 года назад
በጣም ምርጥ ሰው
@dawitmay2512
@dawitmay2512 2 года назад
Wow ድንቅ ነው
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 2 года назад
Unforgettable moment . እጆቻችሁ ይባረኩ
@gent5836
@gent5836 2 года назад
ድንቅ ሥራ ነው ተባረኩ
@Ismaeldo
@Ismaeldo 2 года назад
Good job 👍 thanks 🙏 I’m proud of you 👏
@user-bs8cy6tq8x
@user-bs8cy6tq8x 2 года назад
እጃችሁ ይባረክ አወ እውነት ነው ፖለቲከኞች ደም አቃቡን እንጅ ህዝቡ ፣የዋህ ፣ቸር ባለ ተስፋ ፣አቃፊ ጥንታዊ ህዝቦች ነን።
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 2 года назад
Yes we can ቻይናውያን እንዲሁ ነው በራሳቸው በመመካት ራሳቸውን ለወጡ ሀብት አለ እውቀት ሞልቷል ጊዜ መስጠት መሞከር ብቻ ሁሌም መሞከር ነው ብራቮ ይቻላል ዋነኛው የራስን ዘዴ መመኪያ ማድረግ ነው።!!!
@tamirathailemariam5065
@tamirathailemariam5065 2 года назад
I regeret not selecting you for my international hotel project.Any way great work.
@tirsithailemariam4038
@tirsithailemariam4038 2 года назад
Great Job!
@dw8435
@dw8435 2 года назад
He is very humble man
@alemtsehaymohammed8820
@alemtsehaymohammed8820 2 года назад
የሀገረ ልጅ ስለሰራዉ በጣም ድስ ብሎኛል የቻይና ዉጤት መስሎኝ ነበር አድንቃለሁ
@esmailoumer4165
@esmailoumer4165 2 года назад
EBC The bet like like like
@adaneadego9328
@adaneadego9328 2 года назад
አርቴክት አለበል አላበረከትከው አዲስ መድረክ ልዩ ክብር አለኝ እንደኔ ሀሳብ የሠራህው መድረክ የህዳሴ ግድብ ይመስላል ምን ይመስልካል
@sentayhutadesse566
@sentayhutadesse566 2 года назад
ደስ ይላል
@ithinkfast
@ithinkfast 2 года назад
ድምፁን አረ አስተካክሉት..
@samueldemissi1
@samueldemissi1 2 года назад
Good job
@paolospapacinos6576
@paolospapacinos6576 2 года назад
የበዓሉ ዝግጅት መርዘም ብዙም እንዳያሰለቸን ያደረገን፡ የመድረኩ ዲዛይን ከቢጫው ቀለም ጋር መዋደድ ሳይሆን አይቀርም ። መቼም መጠርጠር ጥሩ ነው።
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 2 года назад
ረዘመ እንዴ? ኧረ እኔ አጥሮብኛል!
@user-tk7tr7uw6f
@user-tk7tr7uw6f 2 года назад
በውነት ሽልማት ያሥፈልገዋል
@harega5745
@harega5745 2 года назад
በጣም አሪፍ ነው ጋዜጠኛው ግን የገባው አይመስለኝም ወይም አንድነትን መቀበል ያቃተዉ ይመስላል በመገረም ነው ዲዛይነሩን የሚያየዉ🤦‍♂️
@emebetkebede6620
@emebetkebede6620 2 года назад
💚💛❤️🙏🙏🙏
@almaw15
@almaw15 2 года назад
አነጋጋሪ ማለት controversial የሚለዉን የሚተካ ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 года назад
Great job. Honestly, too much bright yellow bothers me but it's just my opinion. I like the fact that the design originator is local guy. Thanks God it's not windy day . It seems to me from video some of the decoration are not secured for wind . Adeye Abeba grows everywhere. It's not endemic to Ethiopia. Dere Beyabere Anbessa yasere newe weyes amassed? Lol
@bestfriend1871
@bestfriend1871 2 года назад
ጋዜጠኝነት እና ስነምግባሩ ሰውን አንቱ ብሎ መጥራት ቀረ ይሆን እንዴ ጎበዝ በወጉ እንከባብበር እንጂ ‼️
@birruahimed7253
@birruahimed7253 2 года назад
Alberton copy!!! Unat iensan t is silent
@tgstamre2724
@tgstamre2724 2 года назад
👏👏👏👏😍😍😍😍🇬🇭🇬🇭🇬🇭
@mahfuzkedir1188
@mahfuzkedir1188 2 года назад
Bitelachum arif neber ahiyoch
@gn2377
@gn2377 2 года назад
ብዙ ጊዜ የጥበብ ሰዎች ንፁህና ስታይሊሽ ራስ ፀጉር ማሳደግ መገለጫቸው ነው ነገር ግን አንተ ያደገ ፀጉር ስታይ ትዝ የሚልህ አዲስ አበባ ስትገቡ የነበራቹ የቀመለ ፀጉራ እና ከማደጉ የተነሳ ረዝሞ ከለበስከው ቁምጣ ስር ይታይ የነበረ ጭGር ነው።
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 2 года назад
yemender neftam🗣 ,endant aynetu DIKALA 👿 ye werobela LIJE sayterut alehu yelal - ./.ahia🐫feres 🐴Gemel 🐪-Le sew lije Lesera agelgelot yetefeteru ensesoch nachew - ANTES ??🕷??? ye ken JIBE --(🦇)-- BUDA 🐍 kelel ferso----ende dero kefle hager yemeseretal Addis Abeba 14th ye ethio & ye AFRICA wana medina hona tenoralech
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 2 года назад
ፋሳም አንተ ጠላህ አልጠላህ ምን ታመጣለህ አትስራና ቁጭ ብልህ አውራ ወሬ
@mahfuzkedir1188
@mahfuzkedir1188 2 года назад
@@yonassolomon7711 eko ayiha slehonachu enitekembachuhalen ayasasbh 😁😁😁😁😁
@mahfuzkedir1188
@mahfuzkedir1188 2 года назад
@@gn2377 yebarya lij yeshankila lij bithonm keldu temecheng 😁😁😁😁😁 Midre ashor mimory
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 2 года назад
Setasxelu mebratna weha menged yelelbet ager yemn dikor nw mebrat zerguln wer tetaciu
@melasayworaq7565
@melasayworaq7565 2 года назад
ሰውዬው ! አቦ ስልጣንህን ልቀቅና በሰላም እንኑርበት ! ወይ መምራት አልቻልክ ወይ ብስለት የለህ - በጨቅላ አመራር ሕዝብ ማጫረስና ኑሮን ማስወደድ ! የአንተ አቅም ማነስ ውጤት ነው ! ልቀቅ ! ልቀቁ ! ዋ !
@zekariasahmed4656
@zekariasahmed4656 2 года назад
ምን እይነት አሳፍሪ ግዜጠኛ ነው በውስጥ የሚጠየቅ ወይም መነሳት የሌለበ ክገንዘብ በላይ ለሀግራቸው ክብር ተጨንቀው የሰሩትን ድንቅ የፈጠራ ክልኦት ሆን ብሎ በሚመስል ቅስም ሰባሪ ምን ያህል ተከፈላቹህ የዋጋ ጥያቄ ማንሳት አንገት ያስደፍል EBC መቼም የማትለወጡ ትንግርት ናቹህ!!!😡
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 года назад
አሰቃቂው በወሎ የደረሰው 👇👇👇 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oMgOmVfuo3Q.html
@uju5380
@uju5380 2 года назад
ለአንድ ግለሰብ በአለ ሥመት ይሄ ሁሉ ድካምና ልፋት የሃገር ሃብት መጫወቻ መሆኑ ያሳፍራል።
@honest4456
@honest4456 2 года назад
ቀልዱ
Далее
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 3,9 млн