Тёмный

የጠ/ሚ ዐቢይ የበዓለ ሲመት መድረክ ዲዛይነር አለበል ደስታ በፋና ቀለማት 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 30 тыс.
50% 1

#ፋና_ቀለማት, #fana_kelemat
የጠ/ሚ ዐቢይ የበዓለ ሲመት መድረክ ዲዛይነር አለበል ደስታ በፋና ቀለማት

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 года назад
መጀመሪያ ሳየው ያለማጋነን በድንጋጤና በአድናቆት ለረጅም ሰዓት ነው ቆሜ ያየሁት ውድ የሀገሬ ልጆች አይምሮአችሁን አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ።
@helensolomon886
@helensolomon886 2 года назад
ወንድሜ እለበል ይህንን ድንቅ ስራ የስሩ እጆችህ ይባረኩ። ቢጫ ቀለም ደግሞ ትልቅ ተስፋ ነው አንተም በደንብ ገልፀሀዋል።ኢትዮጽያ ሁሌም ጀግና ልጆች አሉዋት ።አንተም የለፋችሁት ሁሉ ተባረኩ።
@tigisthailemariam5791
@tigisthailemariam5791 2 года назад
አለበል ወንድሜ አብሮ አደጌ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ ድንቅ ስራህና የተረጋጋ አገላለጽህ አኩርተህናል ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ
@ahmtiethio4811
@ahmtiethio4811 2 года назад
Æ
@helity6139
@helity6139 2 года назад
The best stage design ever!! I can’t take my eyes off. The color, name…. I have no words. I am proud of you Mr.Architect👏👏👏👏
@MilejoAjo
@MilejoAjo 2 года назад
በጣም የሚመስጥ ቃለመጠይቅ ነበር:: የወላጅ እናትህን አስተዋጽኦና አጠገብህ አብረውህ ይሠሩ የነበሩትን ድካም በማጉላትህ ትልቅ ሰው መሆንህን አስመስክረሃል:: ይህን ብሩህ አዕምሮህን ለበለጠ በጎ ነገር: አገሪቱን ቀና ለማድረግ: እግዚአብሔር ይጠቀምብህ:: በርታ ወንድሜ!
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 года назад
ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ እጃቹ ይባረከ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@samrayimre7879
@samrayimre7879 2 года назад
በጣም ያምራል የሰሩ እጆች ይባርክ ኢትዮጵያዊ ጫዋናቱ ደስ ስል ከስራ ጋር
@kamo9882
@kamo9882 2 года назад
እጅግ በጣም የሚያምር ምርጥ ስራ ነው! ችግሩ እንዲህ የተደከመለት ሰው ይሄ ምርጥ ስራ አይገባውም!አገራችንን በተንኮልና በሴራ የደም ማዕበል እያሰቃየ ላለ ሰው ይሄን ያክል መድከም አልነበረብህም:: በከንቱ ለፋህ!!
@hassetdino7413
@hassetdino7413 2 года назад
እግዚአብሔር የእጆችህን ስራ ይባርክልህ አሜን ።
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 года назад
በርታ በጣም ደስ የሚል ትውልዱን የሚያስተምር ነው አኩርተንሀል በርታልን ትልቅ ጭንቅላት አለህ
@tigisthailemariam5791
@tigisthailemariam5791 2 года назад
ከዚህም በላይ የመስራት አቅም አለህና ቸሩ መድሐኒአለም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሠብህ ጋር ይስጥልኝ
@regassayonas2640
@regassayonas2640 2 года назад
ግሩም ስራ !!! ምስጋና ና ክብር ስራው በአገር ውስጥ ባለሙያ ይህ ይስራል ብለው አምነው ስራውን የስጡትን እናንተንም እናመስግናለን
@Ethiopiaynihmichael
@Ethiopiaynihmichael 2 года назад
Egziabher ahunim Aymiroachuhun yibark Betammm konjooo sera new eniwedachuhalen
@setotatube1381
@setotatube1381 2 года назад
ትህትናህ እሚገርም ነው ክበርልን እንዳንተ ያለውን የተማረ ለአገሩ አሳቢ የሆነውን ያብዛልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 keep going ✊🏽
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 2 года назад
You are so unique our brother.
@samrayimre7879
@samrayimre7879 2 года назад
እናመሰግናለን
@yabetsanteneh4
@yabetsanteneh4 2 года назад
Wow wow ሚገርም ስራ ነው 🙏🙏🙏🙏
@ace.500
@ace.500 2 года назад
አለበል ያገሬ ልጅ ኩራታችን በርታ ሞጆ የቆንጆ የሰላም ከተማ ነች ፣🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@omerjemal6697
@omerjemal6697 2 года назад
ሚገርም አርክቴክት ነው !
@jemalalibeshir
@jemalalibeshir 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ድንቅ ሙያዊ (Proffecional) ሥራ በርታ ወዳጀ!!!
@mhbirri7953
@mhbirri7953 2 года назад
ድንቅ ዲዘይነር እግዚአብሔር 🖐️ እጆችህንና አእምሮህን ይባርክ
@user-pm1qx1ro8f
@user-pm1qx1ro8f 2 года назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️❤
@tamratbezunhe8248
@tamratbezunhe8248 2 года назад
ዋው አገላለጽ ለሀሳብም
@bezakulu1o1
@bezakulu1o1 2 года назад
Amazing job international quality yalwe sira nw 👍👍👍🔥🔥🔥
@emmyt311
@emmyt311 2 года назад
ድንቅ ስራ ነው ተባረኩ‼
@endohussan4702
@endohussan4702 2 года назад
በሚገባ ትችላለህ I admire you more than anyone else
@ethioaddis992
@ethioaddis992 2 года назад
ሀገሬ ተስፍ አላት ይህንን የሰሩ እጆች ሁሉ ይባረኩ አሌን አለማድነቅ አይቻልም ጐበዝ በርታ አንተንም ቤተሰብህንም ሁሉንም ረጅም እድሜና ሰላም ጤና ተመኘው 😇
@yaredg140
@yaredg140 2 года назад
I personally surprised by this memorable, Amazing skill work. Keep it up brother, 🇪🇹 proud of you & your team. great job👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@haileyesus4108
@haileyesus4108 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የዘርፉንም ጠቀሜታ በደንብ ያሳየ ስራ ነው። ከቅርብ አመት ወዲህ አዲስ አበባ ከተማ የማስዋብ እና ያለሙ አካባቢዎችን እየተጠቀመበት እንደሆነ አይቻለሁ። ወጣ ሲባል Architecture ምን እንደሆነ እንኳን የማያውቁ የማዘጋጃ ቤት ቢሮዎች አሉ። እውነታው ግን ያንድ ሃገር እድገት የሚታየው በዋናነት በዚህ ዘርፍ ነው።
@ESU05
@ESU05 2 года назад
ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!!!!
@mengsteabgebremariam7136
@mengsteabgebremariam7136 2 года назад
እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራኸው ደስ ይላል በርታ አንተ እኮ .....
@baslelyeneneshe1359
@baslelyeneneshe1359 2 года назад
Good 👍man
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 2 года назад
ጨዋ ቤተሠብ ነው !! ሁሉም ጥበበኞች ናቸው!!! ሣሡ ጎበዞች!!!
@hiwotesubalewcherie4160
@hiwotesubalewcherie4160 2 года назад
Good Job, I love it very much❤❤❤
@erminadew7087
@erminadew7087 2 года назад
በጣም አሪፍ ስራ ነዉ ወድም አለም በቦታዉም ነበርኩ አይቼዋለዉ በርቱ
@Ethio_instrument
@Ethio_instrument 2 года назад
አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ::
@abimulugeta7117
@abimulugeta7117 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በስራቹህ በጣም ተደንቂለሁ. እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጥብና ማስተዋል ይሰጣቹ ። አንድ ስንሆን. ውበታችን ይጨምራል በርቱ. ሰላማቹ ፍቅራቹህ አንድነታቹህ ይጨምር ። ፍቅር ታጋሽ ነው፤ ደግሞም ቸር ነው። ፍቅር አይመቀኝም፤ አይመካም፤ አይታ በይም፤ ተገቢ ያልሆነ ነገር አያደርግም፤ ራስ ወዳድ አይደለም፤ አይበሳጭም፣ በደልን አይቈጥርም። ፍቅር ከእውነት ጋር እንጂ በዐመፅ ደስ አይሰኝም። ፍቅር ሁል ጊዜ ይታገሣል፤ ሁል ጊዜ ያምናል፤ ሁል ጊዜ ተስፋ ያደርጋል፤ ሁል ጊዜ ጸንቶ ይቆማል። 1 ቆሮንቶስ 13:4‭-‬7
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 года назад
ወንድሜ እውነተኛ ጎበዝ ስው ነህ❤👏👏👏👏
@yallahuu8484
@yallahuu8484 2 года назад
በጣም ጎበዝ ልጅ መሻአላህ
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 2 года назад
Wow tebarek anebesa Yhager lejoche
@destaasrat8265
@destaasrat8265 2 года назад
ግሩም የሚያምር ስራ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 2 года назад
So Proud.
@endalktessema
@endalktessema 2 года назад
So Proud of You Alebel
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 года назад
Amazing !
@tigistbayou9531
@tigistbayou9531 2 года назад
Impressive design.
@ss-md6ff
@ss-md6ff 2 года назад
Betami yamirali
@zemedkunmersha2103
@zemedkunmersha2103 2 года назад
Good job Sir
@renetessema2367
@renetessema2367 2 года назад
Selam!!! Bertu .
@infinity325
@infinity325 2 года назад
💛💛💛
@Guto2790
@Guto2790 2 года назад
Mr- AlEBEL- Definitely Yellow Color represent , our nation! Historicaly! Our historical FLAG-Green- Yellow- RED has been part of our history! MAY be next time we can use Green Color ? And Red!
@ss-md6ff
@ss-md6ff 2 года назад
Wawwww
@yidnekachewabebe8019
@yidnekachewabebe8019 2 года назад
👏👏👏👍👌
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 года назад
ጥያቄ አለኝ???? አዲስ ልዩ መንፈሳዊ መርሃግብር በቅርብ ቀን!!! በዝክረ ተዋህዶ የዩቱብ ቻናል ያለዎትን ማንኛውንም መንፈሳዊ ጥያቄ ይጠይቁ!!! ኦርቶዶክሳዊ ምላሹንም ያድምጡ!!! ይቀላቀላሉን!!!
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 2 года назад
ልህቀት በምድራችን ላይ እየመጣ ነው
@uzumakimamula
@uzumakimamula 2 года назад
እውነት አደይ አበባ በጣም ነው የምወደውና በስራችሁ በጣም ተደስተናል እውነትም አዲስ ምእራፍ ኢትዮጵያየ ብዙ ተስፋ ብዙ አዳዲስብዙ ብዙ ብዙ እናያልን በጀግና ልጆችሽ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ትያለሽ
@archena7607
@archena7607 2 года назад
Congrats! I hope this will be an eye for the rest of the world to see your honest effort to the practice. Wish you the future to be in your side....
@iyassuephraim1079
@iyassuephraim1079 2 года назад
አዲስ ጅምር አዲስ ተስፋ? ከየት ያለ አዲስ ጅምር አዲስ ተስፋ ነው ። ኢትዮጵያ የምትወከለው በመሰዋትነት (ቀይ) በእምነት እና ፅናት (ቢጫ) እና ልምላሜ (አረጓዴ) ነው ። ዲዜይኑ ጥሩ ነው ግን ከበስተጀርባው ያለው የፖለቲካ ትርጉም ነው ትልቁ ነጥብ ። አብይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ እና ታሪክ ጠል የሆነውን ክፍል ህልም ለማንፀባረቅ የታቀደ ነው ።
@tikurwuha9377
@tikurwuha9377 2 года назад
ጀግና በተለይ ለሰነፍ ኢንጂነሮች፤ በተለይ ኮንዶሚኒየም ለመጨረስ 12 አመት ለሚፈጅባቸው ባለሙያዎች ምሳሌ ትሆናለህ።
@hehea100
@hehea100 2 года назад
ዲዛይን ነው 12 አመት የሚፈጅባቸው?
@dmarkos963
@dmarkos963 2 года назад
በትክክል የመማር ውጤት ነህ።በርታ።
@hitherebyethere4164
@hitherebyethere4164 2 года назад
Kkkkk
@kuncho11
@kuncho11 2 года назад
Unnessery expence. Why we spend time and money for this. Concentret to keeper peace and prosperty.
@user-uo7eo7rs1n
@user-uo7eo7rs1n 2 года назад
ማን ነህ አንተ ጁንታ ቀናት ነው ገና ብዙ ይሰራል ዝም በል
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 2 года назад
Why is this unnecessary? Inaugural ceremonies are held in every country. What you showcase is the reflection of your hope for a new beginning and aspiration for positivity. This isn't some cheap art brother, rather it is a good sign for the nation's prosperity.
@mulatzeleke4763
@mulatzeleke4763 2 года назад
Impressive design.
Далее
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 87 тыс.
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 1,2 млн
ጥቁሩ የአቪዬሽን ፈርጥ
20:57
Просмотров 6 тыс.
ቋይቶን ምድጃ
6:38
Просмотров 9 тыс.
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 87 тыс.