Тёмный

የሳምንቱ እንግዳ: "የምክክር ኮሚሽን? ለምን፣ መቼ እና እንዴት?" 

Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ከአቶ ኤፍሬም ማዴቦ ጋር በአገራዊ ምክክር ጉዳይ ላይ ውይይት ይኖረናል። ይከታተሉን፣ ይደግፉ።

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 3 месяца назад
እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇 gofund.me/248c2e2e
@shiferawkebede8167
@shiferawkebede8167 3 месяца назад
አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ስለ ኢትዮጵያ ሲያወራ ግርም ይለኛል። ግንቦት 7 እና አርበኞች ግንባር እያለ አማራን ያገለለ ማኒፌስቶ ከጻፉት ሰወች ዋነኛው ኤፍሬም ነበር።የግንቦት 7 እና አርበኞች የፖሊስ ቢሮ አባል ለመሆን ቢያንስ ከኢትዮጵያ ቋንቋወች 2 ቋንቋ መቻል አለበት የሚል አማራን የሚያገል አንቀጽ የከተተ ሰው ዛሬ ኢትዮጵያ ይላል።አማራን ያገለለች ኢትዮጵያ ባፍ ጢሟ ትደፋ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 месяца назад
live chat እያየሁ ነበር ከትግራይ ነን የሚሉት የሚሰጡት ኮመት ገራሜ ነው አትፀፀቱም እያሉ ሲጠይቁ 😂😂 እናንንተማን ሆናችሁ በየትኛው ስራችሁ የሞራል ጥያቄ ያዢ ትሆናላችሁ?🤔 ህውሃት በለኮሰው እሳት በሎም ብላችሁ አብራችሁ የሆነባችሁን ሆነ አሁን መልሳችሁ በኛ በዚህ ዘመን የሆነው ልታስክዱን ጩህት ቀምታችሁ ኡኡ😂 ጦርነቱን የጀመረው ህውሃት ነው በዛም የሆነው ሆኖል አለቀ !! ይህንን እውነት የአብይ አረመኔነት አይቀይረውም ዋጡት
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 3 месяца назад
ኢዜማ የሞተ አህያ ነው፤ የሞተ አህያ ጅብ አይፈራም።
@ZionAddis
@ZionAddis 3 месяца назад
የልጅ አዋቂ በርታ ❤
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 месяца назад
አቶ ኤፍሬም ማዲቦ ህውሃትንም በልኩ ስለገለጥከው 😊🙏🙏 የ አብይን የ ሸፍጥ አገዛዝዝ እሰከነ ሸፍጡ በአደባባይ በሚገባው ልክ ሰለገለጥከው 😊🙏🙏 ያለ አንዳች ማድበስበስ አክባሪህ ነኝ😊
@misaw6162
@misaw6162 2 месяца назад
How do you know this or that? Very annoying question. In your attempt to become "objective" and "imperical," you come across as a resident, know it all, and self-righteous.
@ellushka8656
@ellushka8656 3 месяца назад
how many times he was saying " I was born in sidama, he was I am I am he was full of self cult , Baado Korkoro.
@damogotamo1691
@damogotamo1691 2 месяца назад
Absolutely! He full of himself. He was beating people right and left when he was a member of EPRP.
@mesrakh4114
@mesrakh4114 3 месяца назад
ሠላም ለምን መጣ ብሎ ይሄን ያህል ማልቀስና አገር ጥሎ መፈርጠጥ ።😅
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 2 месяца назад
የት ነዉ ሰላም የመጣዉ ?
@abebemota3917
@abebemota3917 3 месяца назад
kkkkkkkkkkkkkkkkk at seletebeye amhara sehe am,et geza belehu nber sedebekaw
@abiybelay8500
@abiybelay8500 2 месяца назад
ሞገስ በአስተሳሰብ የማዴቦ ልጅ የኢትዮጵያዊነት ካባ የማጎናፀፍ መብት ማነው ያጎናፀፋቹህ? አይሸክካችሁም ግን? አይ ሞገስ ያዝ እንዲህ አባትህ ማዴቦ አጎትህ ታድዮስ ነው ቻለው።
@abiybelay8500
@abiybelay8500 2 месяца назад
ሞገስ አንተ "የሰብአዊ መብት ተሟጋች ነኝ ነው የምትለው" ቃለምልልስህ ግን አንተ ራሱ ደግመህ ብትሰማው እንደሚቀፍህ እርግጠኛ ነኝ። ይህ ደንቆሮ ዘረ ቢስ ግን ህወሓቶች ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን አስታውሰው ያሻቸውን አስተሳሰብ የማራመድ መብት እንዳላቸው አንተም ጭምር አትርሱ።
@abiybelay8500
@abiybelay8500 2 месяца назад
ኤፍሬም ማዴቦ እራሱን የጠላ የትም አይደርስም የታድዮስ ታንቱ ታናሽ ወንድም። ሰው እንዴትስ ቢሆን ራሱን ይጠላል? አስመሳዮች!!!ምድረ ውታፍ ነቃይ።
@abrhammekonnen1291
@abrhammekonnen1291 3 месяца назад
ፀለምት ተጋሩዎች እየተመለሱ ነው ተቃጠል።አፊዘህበት ነበር የሰኔ 30 ፖለቲካ ብለህ።
@abiybelay8500
@abiybelay8500 2 месяца назад
ሞገስ ሃይሌ ገሪማ :- "እማዋግሽ የኢትዮጵያዊነት ፓስፖርት ሰጪዎች" ያለው ማንን እንደነበር አልገባኝም ነበር ለካ እናንተን ነው። ሞገስ የሰብአዊ መብት ህግ አዋቂ ነኝ ባይ ዜግነትን በፖለቲካ አስተሳሰብ የምትፈቅድ እና የምትከለክል እንኩቶ ነህ።
@hibaamede4173
@hibaamede4173 3 месяца назад
በምን አወቁ ብሎ ጥያቄ ምንድር ነው እስካሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ብጥብጥ ያደረጃው እና የመራው ህወአት መሆኑ የታወቀ ነው፡፡ በዚህ ምንም በኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ በአብዛኛው የታመነ ነው፡፡ በአማራው ላይ የተደረገው እና አየተደረገ ያለው ዘመቻ ጀዋር እንዳለው ታቅዶ አማራን ብሔርተኛን ማድረግ ነበር በዚህም ጀዋር ተሳክቶልናል ያለው ለዚህ ነው፡፡
@nigussiegeberaselassie9639
@nigussiegeberaselassie9639 2 месяца назад
ማዲቦ አንተ ነህ የምትክድ ለማንም የማትሀለን ከጥቂት ግዜ በኁላ ሚስትና ልጆችህን ትክዳለህ ህውሃት የሀገር ባለውለታ ነው ። ህውሃት ስፍረሸ ቁጥረሸ የሌለውን ኃይል ተቋቁሙ አስገድዶ ወደ ድርድር ያመጣ ትግራይን መንክት በእሳት መጫወት መሁኑን ሁሉ ተገንዝቦል ትግራይ በጌታ እርዳታ በህዝቦ ታላቅ ተጋድሉ በማድረግ መብቱን አስከብረዋል።ማዴቦ ጨንቅላት የለውም የማይሞላ ከርስ ግን አለው።በከርሱ ነው የሚያስበው።የትግራይ ጠል ነው። ደሞ አንተን ብሉ ፖለቲካኛ ግራ የገባህ።
@bekeleworku8606
@bekeleworku8606 3 месяца назад
አንተና ብርሀኑ ነጋ ከነነብ ሳችሁ መቀበር የሚገባችሁ ከሀዲዎች ናችሁ
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df 3 месяца назад
አንተ የፈጠርከው ችግር አንተ አሁን ከምትወነጅላቸው ሀይሎች በእጅጉ ነበለጠ ነው።
@damogotamo1691
@damogotamo1691 2 месяца назад
Ephrem is full of himself. He thinks he is important, talks about himself ceaselessly. He doesn’t care about anyone except himself.
@ellushka8656
@ellushka8656 3 месяца назад
I really feel bad listening such so called top politician, have difficulty articulation himself, no wonder why ethiopia is In such mess .
@hagostafere3369
@hagostafere3369 3 месяца назад
ህወሓት የማጥፉት ጉዳይ የትግራይ ህዝብ ጉዳይ ነው ለምን ትጨነቃላቹ ።የኢፍሬም ፍላጎት ህወሐት ማጥፉት ሳይሆን ተጋሩን ማጥፋት ነው ይህ መቸም ኣይሳካም !
@nejaali5801
@nejaali5801 3 месяца назад
ህውሀት ከአካባቢው አልፎ አሁን ላለንበት ውርደት ዋና ስለሆና እንዲሁም የአማራንና የአፋርን እህቶች ያስደፈረ ስለሆነ ነው !
@ellushka8656
@ellushka8656 3 месяца назад
"Hewaat tilachaa"only that I perceive from the so called politician.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 месяца назад
ሞገስ አቶ ኤፍሬምን ሴለጋበዝክ 🙏 ለዚህ ነው አማራው መትረፌያው የአማራነት ብሄርተኝነት ብቻ ነው የምለው ጨዋታውን በጨዋታው ህግ አማራው ብቻህን የምትሸከመው የኢትዮጵያዊነት የለም አማራ ብለህ በመቆምህ የምታጣው ኢትዮጵያዊነት የለም የነቃው ትውልድ መትረፌያውን ይዞል 💪 አቶ ኤፍሬም ይህንን እውነት ስለገለጥከው 😂 ኢትዮጵያ ብሎ መደንዘዝ ይቁም አለቀ😂
@AsegidBelachewH
@AsegidBelachewH 3 месяца назад
አርፎ ቢያረጅ ምናለበት
@gebreyesusengida2
@gebreyesusengida2 2 месяца назад
What happened Mogus? You was in independent.
@abebemota3917
@abebemota3917 3 месяца назад
anet g7 laye edate ameran metelew edenber enawkalene
@kuffadekamo7237
@kuffadekamo7237 3 месяца назад
ኢትዮ እያልክ ትሞታለሀ
@abebemota3917
@abebemota3917 3 месяца назад
banda wnaw yamhara tele eferane madebo banda
@chernettadele4049
@chernettadele4049 3 месяца назад
ኢትዮጵያዊነት ሀሀሀሀሀሀሀ
@henokamelga1650
@henokamelga1650 3 месяца назад
አቶ ኤፍሬም እናመሰግናለን ሞገስ እናመሰግናለን 🙏👌
@samegebremichael8801
@samegebremichael8801 3 месяца назад
የከሰረ ፖለቲከኛ
@efremyemane-brehan663
@efremyemane-brehan663 3 месяца назад
Thanks!
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 3 месяца назад
Thank you for your support✌
@anumakun1193
@anumakun1193 3 месяца назад
ዶማ ሽማግሌ
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 3 месяца назад
እግዚኦ ኢትዮጵያ ወደት እየሄዴች ነው አምላኬ ከቶ ምን አስበህልን ይሆን እንዳው እላይ ያሉት አይወርዱምን በጣም ያሳዝናል💚💛❤🙏💚💛❤🙏😍👏ጌዜ ጠኛ አድናቂ ነኝ እሳቼውም እዛው ነው ሲያቦኩ የኖሩት አሁን እንደጨዋ እንድህ መናገር ምን ይባላል ያሳዝናል 💚💛❤🙏💐😭
@chernettadele4049
@chernettadele4049 3 месяца назад
ኢትዮጵያዊነት ነው የሚያዋጣ ስንል የአማራ ካም ነው ይሉሀል ።አማራው ኢትዮጵያን እንዲጠላ በመላው አገሪቱ ተጨፈጨፈ ተገደሉ :ስለ እውነት መናገርህ ጥሩ ጅምር ነው አቶ ኤፍሬም
@abebemota3917
@abebemota3917 3 месяца назад
yalekewn edamhara anerasame
@AsimaaNabii-uh7ir
@AsimaaNabii-uh7ir 3 месяца назад
Namittii kijibduu
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 3 месяца назад
ትምህርት ምን ያደርጋል!(ወጣቶችን በየመንገዱ እያስቆሙ የኢትዮጵያ ሰባኪዎች) ከተማረ ዘረኛ ያልተማሩ የሀገሬ እረኛ ለሀገር በረከት ነው! ከኢትዮጵያ ምሁራኖች ይልቅ አዝማሪዎች ለሀገራቸው መስዕዋት ከፍለዋል! ድህነትን በምርጫ የተቀበልነው ነው! (የደን ስነ-ምህዳር ተመራማሪው ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ)
@dawitasfeha
@dawitasfeha 3 месяца назад
Epherem jezba new
@abebemota3917
@abebemota3917 3 месяца назад
g7 ragerat
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 месяца назад
ሞገስ አመሰግናለሁ አቶ ኤፍሬም ማዲቦን ስላቀረብክ ደግመህ ትጋብዘዋለህ ብየ አስባለሁ በደንብ አድምቶ ነው የሚተነትነው🙏
@chernettadele4049
@chernettadele4049 3 месяца назад
አቶ ሞገስ በርታ ።
@asresbitew7105
@asresbitew7105 3 месяца назад
Dear guys, in a country like Ethiopia's current political situation economical crisis is expected or normal. Because law and order Is under danger since 4 years. So, we should genuinly discuss for the better national solution.
@TrBiTold23
@TrBiTold23 3 месяца назад
Would have been great if Efrem acknowledged he and his teammates were also responsible for the debacle. They wanted the country to move only in the direcdirection they wanted and waged counterrevolution against the forces they disliked; especially against OLF and TPLF. They should have known they must have settled with a win-win politics. They thought they could easily snatch power from Abiy when he finished their dirty job of running eliminating bihertegnoch.
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 3 месяца назад
TY For Wonderful Conversation!
@hailubeyene4892
@hailubeyene4892 3 месяца назад
Bravo, you are bring now important person👌
@endrisbeshir9611
@endrisbeshir9611 3 месяца назад
ሠውየው ውስጥ የመርሕ ጠብታ የለም!
@abrahimmicha6760
@abrahimmicha6760 3 месяца назад
የግንቦት 7 ጉድ ገና ይወጣል።
@bellaethio4426
@bellaethio4426 3 месяца назад
Thank you mog and ef. Very nice
@workukelkile5769
@workukelkile5769 3 месяца назад
Sorry Sir There is nor power due to ..
@laschomba
@laschomba 3 месяца назад
Thanks for Wise discussion
@abdulshekuradem3687
@abdulshekuradem3687 3 месяца назад
You invited someone responsible for the country's chaos. He has no regrets about his actions and continues to criticize others. If he gains power, he will become a butcher.
@audibarro
@audibarro 3 месяца назад
Can he be worse than TPLF & PP
@abdulshekuradem3687
@abdulshekuradem3687 3 месяца назад
​@@audibarroA potential butcher is bad for business and he is evil in his own way. Comparing him to TPLF and PP is a recipe for disaster. Until recently, he was one of the enablers of PP's blunders and has blood on his hands.
@hailubeyene4892
@hailubeyene4892 3 месяца назад
Thank yoy Moges.
@abrahimmicha6760
@abrahimmicha6760 3 месяца назад
ፕሮፌሰር ኤፍሬም ማዴቦ ትንሽ አይሰገጥቶትም የትግራይም ሆነ የኦሮሞ ብሄር ታጋይ ድርጅቶች አማራ ጠላት ነው ያሉበት ግዜም የለም ምነው ከብብቶ አውጥተው እንዲህ ህዝብ እንደተፈረጀ አርገው ያቀርባሉ። ይገርማል።
@audibarro
@audibarro 3 месяца назад
ያንተ ደግሞ ከድንቁርና ም ያልፋል፣ በ manifesto ጽፎ የትግሉ አልፋና ኦሜጋ አማራና ኦርቶዶክስን ጠላት አድርጎ የተዋጉት ድርጅቶች (TPLF&OLF) እንኳን ያልካዱትን የዕውቀት ድህነት እጅ እግርህን አስሮህ ለመካድ ሞከርክ።
@Bwondema
@Bwondema 3 месяца назад
Since when did he become a professor?
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df 3 месяца назад
አንተ የፈጠርከው ችግር አንተ አሁን ከምትወነጅላቸው ሀይሎች በእጅጉ ነበለጠ ነው።
@user-ny9ot4qo7h
@user-ny9ot4qo7h 3 месяца назад
የትግራይ ጥላቻ ነው ክአብይጋ ያስለጠፈው
@YohanesDugassa-ej7vd
@YohanesDugassa-ej7vd 3 месяца назад
አይ ማዴቦ! ስያምርህ ትሞታለህ!የምትፈልገውኢት/ያ ላትመለስ ተቀብራለችና እርምህን አውጣ ለ1 ሚልዮን ሕዝብ እልቂትም አጋፋሪ ስለነበርክ ከተጠያቂነት አትተርፍም
@bereket4mereti
@bereket4mereti 3 месяца назад
@Yohanes ጥጋባቹሁ ሰማይ ደርሶ ፤ ለሽምጋይ የሀይማኖት አባቶች ፤ እናቶች፣ ታዎቂ እስፖርተኞች ምክር ልመና ተማጽኖ አልሰማም ብማለት እና ከቁብ ሳትቆጠጥሩ ፤ አዎርዳቹሁ በመመለስ የከፈታቹሁት ጦርነት ተመልሶ እራሳቹሁን በላቹ ። በዚህ የሚጠየቅ ካለ በመጀመሪያ ህዉሓት፣ የትግራን ሊህቃን፣ የትግራይ ዲያስፖራ፣ ለህዉሓት ስስ ልብ ያላቸዉ ኢትዮጵያዊያን ፤ እንደ ልደቱ አያሌዉ፤ ያየህሰዉ ሽመልስ፤ በቃሉ አለምረዉ እና ቴዉድሮስ አሰፋ የመሳሰሉት እና የህዉሓት ድስት ላሽ የሆኑ 🇪🇷ዊያን ናቸዉ❗️❗️❗️❗️❗️
@sirakwoldetsadik2985
@sirakwoldetsadik2985 3 месяца назад
Really? Why didn’t your concern when the Tigray people died like that and now you blaming the government that they suppose to say something when people died?
@sirakwoldetsadik2985
@sirakwoldetsadik2985 3 месяца назад
Really? Why didn’t your concern when the Tigray people died like that and now you blaming the government that they suppose to say something when people died?
@hussiendullacha2895
@hussiendullacha2895 3 месяца назад
Ephrem, you are aimless and still living in dead times
@አንብስው
@አንብስው 3 месяца назад
ኖሳይድር
@WondimuWogasso
@WondimuWogasso 3 месяца назад
Abet Wushet.Epherem
Далее
КАК БОМЖУ ЗАРАБОТАТЬ НА ТАЧКУ
1:36:32
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
КАК БОМЖУ ЗАРАБОТАТЬ НА ТАЧКУ
1:36:32