Тёмный

የሳኡዲ ሕግና የኛ በሚል የተደረገ ውይይት በወንድም ኑረድን ሸሕ አሕመድ 

ሀዋ ደምለው
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 263   
@user-vu6pu3xw5l
@user-vu6pu3xw5l 7 лет назад
ስለምክርህ በጣም ነው የምናመሰግነው ወድማችን እኔ እምለው እህት ወድሞቼ ምን ይዤ ነው የምገባው ስትሉ በጣም ነው የምታሳዝኑኝ እስኪ ከሀገራችን ስንወጣ ምን ይዘን ነው የወጣነው እያንዳንዳችን ከእናት ከአባት ወይንም ከንብረታችን ላይ ነው ተነስተን የመጣነው የተሰደድነው የተሻለ ሂወት ለመኖር ነበር ግቡ አጉል መዘናጋት ቡሀላ ችግር ላይ ይጥላችሁአል ቢቻል በኢባሲ ደረጃ ቢያንስ 6 ወር እንኳን ያልሰሩ ስንት አዲስ የመጡ እዳያለባቸው አሉ እነሱን ቢተባበራቸው ጥሩ ነው ብየ እገምታለሁ 4አመት 5 አመት ሰርታችሁ ምን ይዤ ልግባ ስትሉ ግን በጣም ታናድዳላችሁ መለወጥ ካሰባ ችሁ እስካሁን ነበር ያሳለፋችሁትን ሰአት ዘወር ብላችሁ ህሌናችሁን ጠይቁት የሰው ሀገር ምንጊዜም የሰው ሀገር ነው እኔ ጠለብ ነኝ ግን ሀገሬ ልገባ ነው ሀገራችንን ደህና ትሁን አትፍሩ ብዙም አታውሩ ሀገር መግባት ውርደት አይደለም
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 7 лет назад
ማስረሽ አሻግሬ ኢንሻ አላህ
@user-hc5lf9kt6k
@user-hc5lf9kt6k 7 лет назад
ማስረሽ አሻግሬ yebeiteseb birrr yelelewu tebedro ere sntu ye Allah hasbiye Allah weniemel wekil
@user-vu6pu3xw5l
@user-vu6pu3xw5l 7 лет назад
بينت محمد ن‏ቢሆንም ውጡ ሲባል መውጣት ይሻላል ሰው ጤናውንይዞ ሀገሩ ቢገባ ምንም ማለት አይደለም ጤና ከሆኑ የትም ሰርቶ መኖር ይሻላል ስለዚህ ቡሀላ ከማልቀስ ህጉን አክብሮ መግባት ይሻላል አይዞን ይለፍላችሁ ካለን ያልፍልናል
@user-ub3mh5ly3m
@user-ub3mh5ly3m 7 лет назад
ማስረሽ አሻግሬ
@FirstLast-pf6pz
@FirstLast-pf6pz 7 лет назад
ፍቅርተ ሺፈራው ወይኔ ኑረዲን ሠባአዊ የሚባለው ነገር 100% ከአንተጋር ነው የሚገኘው እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት መጥፎ ነገር እንዳይገጥምህ የዘወትር ፆለቴ ነው በጣም ጥሩ ጥሩ ሠው ነህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ።♥♥♥
@user-mg7yv7tg1m
@user-mg7yv7tg1m 7 лет назад
አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል አላህ ከይሩን ይምረጥልን ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
@user-bh6ht8nw2w
@user-bh6ht8nw2w 7 лет назад
ወንድማችን ግራዝማች እንድሁም ኑረድን አላህ ጀዛችሁን ይከፈላችሁ ፊዱኒያ ወል አሄራ
@seadaseada43
@seadaseada43 7 лет назад
ሽኩረን ወድማችን አትጨነቁ እህት ወንድሞቸ እርዝቃችንን አላሁ ሱባሀነው ወተአላ ነው የያዘው እነሡን የፈጠረው አምላክ እኛንም ፈጥሮናል እና ስለዚህ በአሏህ የተመካ ወይትም አይጥለውም
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 7 лет назад
Seada Seada አብሽሩ በትክክል አላህ ወኪል
@user-yo3dp5ro6i
@user-yo3dp5ro6i 7 лет назад
ራሳችሁን ጠብቁ እህቶቸ የአረቦቹ ልጆች የፖሊሥ ልብሥ ለብሠው ሴትን እያንገላቱነው እንኳን አዋጅ ወጥቶ በማንኛውም ሠአት እንድህ ያደርጋሉ ወንድሜ ተባረክ
@ruhitruhit1329
@ruhitruhit1329 7 лет назад
ኑርድንየ። መሻላህ ሁሉስው እዳተበሆኑጂዛክአሏህኸይር
@user-iy7jv8en5e
@user-iy7jv8en5e 7 лет назад
ወድሜ ኑረድን አላህ ኸይር ሚዳህን ይክፈልህ ። ኢጋማ እሚስተካከልበትን አጋጣሚ እድኖር ዱአ አዳርጉን
@user-cr6bs7jb7s
@user-cr6bs7jb7s 7 лет назад
ወንድመችን ኑራዲን ጀዘ ኸለህ ኸይረ
@user-kl2ds4dk9w
@user-kl2ds4dk9w 7 лет назад
እግዛብሔር ያቃል ባካችኩ ቀን የሚቆርጠው ደግሞ ፈጣሪ ብቻ ነው
@rimflklkayeyasinlji5319
@rimflklkayeyasinlji5319 7 лет назад
#እግድህ አላህ ከሪም መጨረሻው ድረስ ማየት ነው። እትወከሉ አለሏህ
@FirstLast-pf6pz
@FirstLast-pf6pz 7 лет назад
ኧረ በጪራሺ አልላትም ወንድማችን በጣም እመሰግናለሁ ሰለአሰተያየተህ ተባረክ።
@Koko-qn2il
@Koko-qn2il 7 лет назад
ወድም። ኑረድን። ከልብእናመሠግናለን። ያምሆነ። እሄም። አላህ። ከይሩን ይምረጥልን
@remaaremaa3301
@remaaremaa3301 7 лет назад
አልሀምዱሊላህ የማሰተላልፈው መልክት ቢኖር አንወጣም አላልንም ትንሺ ጊዜ ጨምሩልን እና 5 ወር ጉሊት እንኳን ሸጠን እንበላለን አገራችን ላይ ወላሂ እኔ ከመጨናነቄ የተነሳ ስንት ቀን የማነሳውን የምጥለውን አላቅም ባዶ እጅ መግባት ሞት ነው እኛ አገር ያደግነበት ነው ሁል ጊዜ ለውጥ የለም ትንሺ ሳቲም እንያዝ ለአላህ ብላችሁ የቁርአን አገር ነው ወላሂ ሀራም እኛ ሚሰኪን ነን ሀማም አጥበን ባደርን ምን አጠፋን አላህን ፍሩ ለኛም አላህ አለን ወድም እህቶቸ ይሄ ነገር የመጣው ለበጎ ይሆናል ነገ ምን እንደሞፈጠር አናቅም ወንድሜ ቁጥርህን ብዙ ልጂች ፈልገው አተዋል ከቻል አሰተላልፍልን ጀዛካአላህ ኸይር
@abebazenabu3328
@abebazenabu3328 7 лет назад
ወንድም ንሮዲ መልካም ማድረግ በእግዚኣብሔር ታግኛለህ ሰውን ከጭቀት የምታረጋጋ ከመግስት ጋር እየተነጋገርክ መፍትሔዎች የምታመጣ ዋጋህን በሰማይ ትልቅ ናት በእውነት ግዜህን መስዋት ኣድርገን ለወገን የቆምክ የትሻለ መፍትሔ ይምጣል ብየ ኣስባለሁ ከፍጣሪጋ እኔ 5ት ኣመት ሁኖኛል ኣንድም ቀን ኣርፌ ኣላቅም ጠፍቼ ነው እምሰራው ስጠፍ ግን ብር ለመጨመር አይደለም ኣላቅውም በስት ይሰራል ምን ይደረጋል ሰውም እማቀው የለኝም ፍጣሪ ብቻ ፍቃዱ ሆኖ ኣልጋለጠኝም ንሮዱን ቃላት የለኝም ፍጣሪ እድሜህን ያርዝመው ከነመላው ቤተሰቦችህ ኣሜን ግን እባክ 7000 ብቻ ነው ተባልኩ በሳምንት ውስጥ ምታልቅ ናት ቤተሰብ እረዳለሁ ካሁን ቦሃላ ግን እቺን ኣመት ሰርቼ ለራሴ መቀሳቀሻ ይዤ እግባለሁ ስል ይህ ኣዋጅ ውጣ
@aberknowles2808
@aberknowles2808 7 лет назад
ውይይይ ጠለብ መሆኔ ጠቀመኝ ከዚህ ሁሉ ጭቀት ጏደኞቼ እዲሁም ያገሬ ልጆች አይዟችሁ
@sadahmohmad5481
@sadahmohmad5481 7 лет назад
Aber Knowles እህት አንድነገር ተባበሪኝ
@agbkksa889
@agbkksa889 7 лет назад
Aber Knowles አምየንን
@fatmamohammed3421
@fatmamohammed3421 7 лет назад
ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ ኑራድን
@user-bh6ht8nw2w
@user-bh6ht8nw2w 7 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
@djjfjjcjbckjfghf8436
@djjfjjcjbckjfghf8436 7 лет назад
አላህ በሀገራችን መልካሙን ነገር ሰጥቶ ይሰብስበን
@sarasara-dy7sq
@sarasara-dy7sq 7 лет назад
እረ ምነው ከጠፋሁ በሀላ መመለሥ ለምን አገሬ አልገባም ደሞ ምን አርገውኝ ወጥቼ አሁን ልመለሥ ሥለሁሉ ነገር አላህ ያቃል ወድማችን እናመሠግናለን
@Ali-yz3mx
@Ali-yz3mx 7 лет назад
ጀዛከላህ ከይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ያረብ
@mubarakmusamusa6644
@mubarakmusamusa6644 7 лет назад
እር ስለቢዛውን አስከፍቱት ሰው በበሀር እንዳይመጣ
@munaalhmdullheforeverythin2222
ኢሻአላህ እንወጣለን መጀመርያ የወጡዎቹ መች ተሣፈሩ ይህው ማንም ዞሮ የማያየን የለም እሥር ቤት እየተሠቃየን ነው እያሉ ነው እሺ እኛ ይሄ እየሠማን እዴት እሥር ቤት ልንሠቃይ ነው እጅ ምሠጠው ከሁለት ቀን በላይ መቀመጥ አልፈልግም አሁንም እሥከልተያዝኩ ድረሥ ነቅነቅ አልልም ኢሻአሏህ አሏህ አሏሄ ይጠብቀኛል ወድሞች ሹክረን ለሠጣቹን ሀሣብ እናተ ለናተ ባላቹ ነው ምደክሙት ጀዛካአላው ህይረን
@hawaseid2291
@hawaseid2291 7 лет назад
ቁጥርህንእፍልግነብር.ውድምኑረዲን.
@aminaomer9929
@aminaomer9929 7 лет назад
ጀዛክላወድምአላህጀዛህንአላህይስጥህ በመቀጠልሰውአገሩንአይጠላምእገባለንግንጌዜውበጣምአጭርነውቢያስአረፍዲረስጊዜቢሠጥጥሩነውእዳምያለበትጨርሶባይከፍልየተወሰነይከፍላል
@omumurad6438
@omumurad6438 7 лет назад
ጀዛከ አላህ ኸይር ወንድም ኑርዲን
@user-xp1hv3yp3h
@user-xp1hv3yp3h 7 лет назад
ትክክል ጀዛኩም አላህ ህይረን
@rahmaramlh6544
@rahmaramlh6544 7 лет назад
አላህ ከናንተ ጋር እይሁን ወንድም እህቶች አይዞአችሁ ተወከሉ አለላህ
@user-jh2yy1bw9k
@user-jh2yy1bw9k 7 лет назад
ወድምችንቁጠሮንላክልን
@user-jh2yy1bw9k
@user-jh2yy1bw9k 7 лет назад
ከጠለብነውይወጣሁት1ድአምትእየሆንኝነው።ከተችለምደስ.የሰውይውሰምናቁጦሩአለኝተባበረኝ
@meazaraya3668
@meazaraya3668 7 лет назад
eseki ya wenedem nuredenen kuter emetaku tebaberuge ebakachehu
@user-de8ei9se3i
@user-de8ei9se3i 7 лет назад
ወድም በስልክ ያልከው የተናገርከው ነገር በጣም አደግፈዋለሁ ፊት አትስጡ ያልከው ኩራ በሉ ላልከው እወነት ነው ጡሩ ምክር እኳን አገሬ እደዝህናት ብያት አይደለም አደወም ኩራቶ ህሌና ያቆስላል
@ayshaaysha3845
@ayshaaysha3845 7 лет назад
ወንድም ማዳምሽን። አትለማመጭ ያልከው ትክክክል ነህ ለኛ ለሴቶች በቅምክሪነው። ሁለታችሁም አላህ ጀዛኩም አላህ ሄሪ
@user-pz6zq9cu6d
@user-pz6zq9cu6d 7 лет назад
ንግግራችሁ እዉነት ነዉ ግን አላህ አለን አላህ ነዉ ጠባቂያችን
@user-hg3oc4xq6r
@user-hg3oc4xq6r 7 лет назад
አላህይጠብቀን ያረብአላህያለውአይቀርም አተምአዳድሥመረጃሥለምታቀርብ ጀዛክአላህ አላህከሪም
@ss.k317
@ss.k317 7 лет назад
مشء الله جزكمالله خير
@Love-sg9uc
@Love-sg9uc 7 лет назад
እኔስ የዛሬ 3 አመት ወጥቼ ተመልሼ በባህር መጥቻለሁ አሁን ንቅንቅ አልልም እግዚአብሔር ያወቃል እመቤቴ አለቺክኝ !!!
@aweljamal2909
@aweljamal2909 7 лет назад
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል Love
@aweljamal2909
@aweljamal2909 7 лет назад
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል Love
@binetomer4677
@binetomer4677 7 лет назад
ومن يتوكل على الله فهو حسبه
@user-lb6bf3ql5x
@user-lb6bf3ql5x 7 лет назад
ሱብሀነላህ አላህ ያሻውን አድራጊ ነው በሱነው ሁሉም
@user-nv2sm8rb7x
@user-nv2sm8rb7x 7 лет назад
ወድም እዋ ስላምህ ብዝት ያርግልን የድንግል ልጀ መዳህናለም ከርስቶስ በተረፈ እግዚአብሔር ያለዉ አለ ግን ዉሸት አደለም እዉነት ነዉ እኔ አክባሪ ያረቦቹን አደምጠ ነበር እና ተነስተዋን ብቻ ብዙ ልጀቹ መስራት እምንፈልግ ነበርን ብቻ እማምላክ አለይ አንፈራም
@bbnji5637
@bbnji5637 7 лет назад
ዋሌኩም አሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወንዲም ኑርድን ለምታድርገልን ሁሉ ጀዛክ አላህ ኽይር ወላሂ ሰላንትምን እንድምል አላወቅም ብቻ ለወገንህ ልምታድርግው ጠርት አላህ ኽይር ጀዛክን ይመዳህ ወንዲም
@dfdghhdhfff3114
@dfdghhdhfff3114 7 лет назад
ወድም ኑረድን ባረክ አላህ ፊክ
@sydfaysyu4487
@sydfaysyu4487 7 лет назад
Fhhኢሰላም ሰላም Bbnji ሀደሰ
@sydfaysyu4487
@sydfaysyu4487 7 лет назад
Fhhኢሰላም ሰላም Bbnji ያሲኑ
@remaaremaa3301
@remaaremaa3301 7 лет назад
ሀሰቢህ አላህ ወኒመል ወኪል በአላህ ፍቃድ ነው እዚህ የደረሰነው ወንድሜ አላህ ጀዛህን ይከፈልህ ቁጥርህን እፈልጋለሁ
@mariyambaba8196
@mariyambaba8196 7 лет назад
www welah allah yerdachw beta yesaazenal abeshr alhallh yerdach berrogramn mesalhallah usetaz Gezakallah heyr,
@fetumm.h9091
@fetumm.h9091 7 лет назад
masallhe wondem nuraden allhe jazahaer allhe yaxabeqeke .lagam xurun nagar allhe esalen
@hayatali7210
@hayatali7210 7 лет назад
ጀዛክላህ ኸይር አላህ ያበሽርህ
@ndjehs7814
@ndjehs7814 7 лет назад
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይስጥልን እንዲህ ነው የዜግነት ግዴታን መወጣት ዋው
@raselsamsung0314
@raselsamsung0314 7 лет назад
ወንድማችን እንደመልካም ስራህ እግዚያብሄር ህይወትህን ያሳምርልህ
@user-hd3yx6kl8e
@user-hd3yx6kl8e 7 лет назад
ወአለይኩም ሠለምወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አሏሁ ከይር
@fseggddy6138
@fseggddy6138 7 лет назад
Nejiba Ahmed endryswatsapp
@user-hd3yx6kl8e
@user-hd3yx6kl8e 7 лет назад
Fse Ggddy አቤት እህቴ ምን እንደልሺ አልገባኝም
@aminamuhammed4226
@aminamuhammed4226 7 лет назад
ያ አላህ አላህ ኸይሩን ይሻልን ለሁላችንም ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል
@s3adagetu473
@s3adagetu473 7 лет назад
ጀዛካላህኸይር አሚን
@osintayehu1304
@osintayehu1304 7 лет назад
እናመስግናለን ፍጣሪ ይረዳን
@user-uo7yj8qp6b
@user-uo7yj8qp6b 7 лет назад
wa wr wb
@miskiyamiskiya3517
@miskiyamiskiya3517 7 лет назад
jezaklahu hyr
@user-zb1gc8jr9p
@user-zb1gc8jr9p 7 лет назад
ጀዛክላ ኸይር
@AAa-ez1kr
@AAa-ez1kr 7 лет назад
ያርብ አተ ጠብቀንንንንንንንን ጀዛኩም አላህ ኸረን
@user-dx9yv3zx5j
@user-dx9yv3zx5j 7 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድም
@asefkedr6539
@asefkedr6539 7 лет назад
حواء مكونن
@user-fl4zi1dg4s
@user-fl4zi1dg4s 7 лет назад
ጀዛከላኩም ከይረን
@kemisaali7098
@kemisaali7098 7 лет назад
ወንድም ጀዛኪ አላህ ኸይር እኔ 2 ወር ከስራሁ ብህደም ምንም ማለት አይደለም አልሀምድሊላህ
@osamaseid9969
@osamaseid9969 7 лет назад
እሺኢባሢሄደን ለመናገርየከፊልቁጥርየለለንሥእደትነውየምናደርገው
@zmzmali7828
@zmzmali7828 7 лет назад
የመጨረሻው፡አላህይመችህ፡ተመችተኸኛል
@user-pz6zq9cu6d
@user-pz6zq9cu6d 7 лет назад
መንግሥት እንኳን ለህዝቦቹ ለራሡም የማያዉቅ
@isii63
@isii63 7 лет назад
ጀዛክአላሁ ኸይር ወድማችን የዛሬ 4አመት እድህ ውጡ ብሎ 1ብር ሳንይዝ ሄድን። ተሰቃይተን ተመልሰን መጣን አሁን ደሞ ውጡ ሀለት አይኑ ይውጣና እኛ መግስት የለነም አሀንም በባህር ያልቃል የተረፈው ህዝብ እኛ ወይ ንቅንቅ
@gegkebedekebedegeg4721
@gegkebedekebedegeg4721 7 лет назад
እባካችሁ ከጠለብ ጠፍቶ እሚሰራ ከፊሉ ተከሰሰው መሄድ አይችልም ይሉኛል እና እኔ ከፊሌ ከሶኛል። በጣም ፈራሁ አያውቅ። አልገባም እስኪ እምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ
@toybaseid6893
@toybaseid6893 7 лет назад
ጄዛኩም አላህ ኸይረን
@fatumaabduabduo6976
@fatumaabduabduo6976 7 лет назад
_ኧረ አትሰቡ አኛ ዛሬ እንሙት ነገ እንሙት አናውቅም ስለዚህ ደአ እናረግ ዚክር እናብዛ አለቀ_
@hayat478
@hayat478 7 лет назад
እደው ይቃማ ቤስተካክልን
@user-ke9gb8dr5v
@user-ke9gb8dr5v 7 лет назад
+እሙ ሀያት Hayat የኔም ጥያቄ እሱ ነው በላቅ ያላቸው ስዎች አሉ ቢስተካከል ጥሮ ነበር
@SoodBb
@SoodBb 7 лет назад
fatuma abdu abduo ትክክልአላህያለውነውየሚሆነውበሰውወሬአትሂዱ
@user-ef4mr5yl8r
@user-ef4mr5yl8r 7 лет назад
ወለይኩም ሠለም ወራማቱለሂ ወበራከቱ ጃዛክ አለህ
@fayzah276
@fayzah276 7 лет назад
አላህ አለንንን
@firdoowsnuur2870
@firdoowsnuur2870 7 лет назад
Wendimechin shukran jkw tiru mikir setenel
@amumohammed9575
@amumohammed9575 7 лет назад
የትኪት እና ቀረጥ የምንከፍለው የለንም አታሥጨንቁን ጭቅ ለመቃብር ዝበል እራሴን አሥታመምከኚ ድርቅ ያለወሬ አታውሩ አሏህ ወኪል አሏህወኪል
@user-fp5ed9rh9m
@user-fp5ed9rh9m 7 лет назад
አላህ ወኪል
@sisi5634
@sisi5634 7 лет назад
የተለየነገር የለም ሁሌም ነዉ የሄን ነገር
@user-he1jg9nr1f
@user-he1jg9nr1f 7 лет назад
አላህይጠብቀን%ወንድምእህቶቸ''
@jameelaas856
@jameelaas856 7 лет назад
ይሠማል
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 7 лет назад
ትክክል
@sehadamohammed1564
@sehadamohammed1564 7 лет назад
ጥያቄ አለኝ ወንድም ኑራድን ይቃማይየ ተበልቆል ስልኩም ተቆርጦልየከፊሌ። እንደት ነው እማገኘው መፍትሄ ካለህ
@AS-wz2dy
@AS-wz2dy 7 лет назад
አሰላሙአለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ወንድም ኑረዲን አኔ በአለህ ፈቃደ አንተ ከቻልክ የኢትዮጵያን መንግስት አደምን ብሎ ግዜ እነድጨምር አንደው በትትለና ብጠይቁት ብታደርጉልን ምክንያቱም ብዙ ያልተመቻቼ ነገሮች ሊኖሩ ይችላሉ 1 እቁብ አያጣልን አገራ የሆነ ነገር አንዝበታለን የገባነው እቁ ብ ገና ገማሽ ለይ ሊሆን ይችላል ትታነው 1 ብራችን ሊበላይችላል ሌላው ደግሞ ምንም አለታዛጋጄንም ምክንያቱም የሰውዲ መንግስት ህገወጥን ለማው ጣት ከፈለገ ሰፊግዜ መሰጠት አለበት ብያንስ 6 ወር እሰከ አንድ አመት 12 ወር ቢሆን ይመረጣል ዛሬ እኛን ብያስውጣ ሌላው በ ባህር እየገ ባነው እንዴት3 ወር ሊያጠናቅቅይችላ እንግዲ አላህያግዝህ በታቻለህ መጠን ተባበረን
@chggghyy8562
@chggghyy8562 7 лет назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-ke9gb8dr5v
@user-ke9gb8dr5v 7 лет назад
ግን የተበለቀበት ማስነሳት ይቻላል እስኪ መልሱልኝ።ከስማችሁ ማሮች
@fatmazzz7474
@fatmazzz7474 7 лет назад
Ameeeeen
@marshtabdu2352
@marshtabdu2352 7 лет назад
allahe kenant ga yihun wodimoch
@Muslimtuyeb
@Muslimtuyeb 5 лет назад
ጅዛኩም አላህ ህይርን ጅዛ እሺ አሁን ስት ቀን ቀርው
@ayshaaysha3845
@ayshaaysha3845 7 лет назад
አሰላም አልኩም ወንድም።ጀዛክላህ ሄሪ። አንድጥያቄ አለኝ የሪሻ መሳራ ያልከውምንድነው አብራራልን እውነትምንም አላቅም ስለእቃግዥ
@samseyamuhammed130
@samseyamuhammed130 7 лет назад
እስከዛሬ..የትነበራችው.ስንቱሴልቅ.የትነበራችው.ተወከላላህ
@shamsmuhammad9480
@shamsmuhammad9480 7 лет назад
waaleykum Selam werahmetulahi weberkathu
@ilovek10
@ilovek10 7 лет назад
wa wr wb wanidmea niridnea wanudmea
@mubarakmusamusa6644
@mubarakmusamusa6644 7 лет назад
እርባካችሁቢዛውን አስከፍቱልን መልስ ካገኝን አንገባለን
@user-bw2pr8ep4l
@user-bw2pr8ep4l 7 лет назад
እናመሰግን አለን እርየ ችግር የለውም እንሄድ አለን
@user-tp1co6jh3e
@user-tp1co6jh3e 7 лет назад
ጀዛክ አላህ ህይር ወንድም ኑረድን እኔ ከጠለብ ነበር የጠፍሁት ግን የከፊሌን ቁጥር የለኝም እንዴት አድርጌ ማግኘት እችላለሁ ????
@abrhmsentyou5138
@abrhmsentyou5138 7 лет назад
mashalhe
@user-gk2vb7fy9z
@user-gk2vb7fy9z 7 лет назад
ማሻአላህ
@user-dx9yv3zx5j
@user-dx9yv3zx5j 7 лет назад
አላህ ያውቃል
@fatimawuwugetakibiruniyiwu9005
እኔ ከፊሌ በለቅ አርጎኝ ነበራ አሁን ግን መስተከከል ምቸል ከሆና ለስተከከልልሽ ብሎኝ እምበስወችን ስጠይቀቸው አትችም አሉኝ ጥፈት ስለሌለኝ ለምን አይቸልም
@merymebintislam9437
@merymebintislam9437 7 лет назад
ወይኔ ዘንድሮ አላህ ይርዳን እኔ ባለፈው ሄኩ እጀን ልሰጥ መለሱኝ ብሬን በልተው ለዛም ኦረ ሌባው በዝቶዋል ካሁኑ እንኩዋን ሌላ ህግ ወቶ
@abbaabba2977
@abbaabba2977 7 лет назад
ጀዛኪ ወድም
@zahrajemal27
@zahrajemal27 7 лет назад
A A wendime teleb emnseraw 5amet 800 riyal new chemru snlachew mengstachu alchemerem eyalu enbi alun tegodan astawesun jezakeAllah kheyir.
@zinetmollazinetmolla591
@zinetmollazinetmolla591 7 лет назад
እረሸህ እባክህ ጀሮየጥጥለብሻለሁ አልሠማም የሉትንይበሉ ህጉ ምግዜምውጡነው ወላሂ ያረገኝንይርኝ ገናሀመጣሁ አራትወሬ ዳየንካበጨረሥኩ
@agbkksa889
@agbkksa889 7 лет назад
Zinat Mohammed የአላህ ሠላምነገር አውርድ
@rahemawalelgn7358
@rahemawalelgn7358 7 лет назад
ኢቃማየንማላሸቴጨኝካሥጠቅምነበረ ኢንአላህእንወጠለን
@iloveethiopia7555
@iloveethiopia7555 7 лет назад
ሆ አልሀምዱሊላህ 5ሺ ለከፊል ሰጠሁ እያልኩ ስቃጠል ይሄም አለ.
@djjfjjcjbckjfghf8436
@djjfjjcjbckjfghf8436 7 лет назад
ጀዛከላህ ወንድም ኑረድን
@zwyenbaendrs6514
@zwyenbaendrs6514 7 лет назад
እሪሳላየፃፉት።ኢትዮጵያውያንናቸው።ተናግረዋል።ለቅስቀስልያደረጉት።ነው
@fedilasherifa9968
@fedilasherifa9968 7 лет назад
ahun ysemal shkuren wedm
@sadiamuhe9731
@sadiamuhe9731 7 лет назад
ቁጥርህን ተባበርን ብዙ ጥያቄ አለን
@user-fy8xl6yu4b
@user-fy8xl6yu4b 7 лет назад
Wodemache EGzabhire teniahine edmiahine abezeto yesethie Ate hulia lehite wodemochie tekuoarkuarie nhie melkame swe nhie
@user-og4ml3ss4p
@user-og4ml3ss4p 7 лет назад
ወድም ኑራድን ይቃማ አለኝ ግን ጉዞው እኛንም ያካታል እዴ እስኪ ሹክ በለኝ እባክህ
@ss-lw8ot
@ss-lw8ot 7 лет назад
ስአዳ ኡመር ኢቃማ ካለሽ አይወክልሽ እህት
@user-og4ml3ss4p
@user-og4ml3ss4p 7 лет назад
s s አላህ ይስትር
@kdejadawud686
@kdejadawud686 7 лет назад
ሽኩርን ወድም ኑርዲን እኔ ምለው የመጣሁት በይቃማ ነው ነገር ግን እደመጣሁ አልተሰራም አሁን ምን ማድርግ አለብኝ ግርግሩ ካለፈ በሃላ ማሰራት እችላለሁን ወይስ አሁን ማሰራት እችላለሁን
@fatimawuwugetakibiruniyiwu9005
ወንዲሜ አበክ ቁጡርክን ለክልኝ
@fatimajamal250
@fatimajamal250 7 лет назад
እኔ አልወጣም ።በፊት የወጡትም ።ተፀፀተዋል። ሀባይቢ ወላሒ አላሕ ወኪል።
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 7 лет назад
ልክ ነሺ ማር አላህ አለን
@user-ip7yh2vw7p
@user-ip7yh2vw7p 7 лет назад
shekern
@taibataiba3041
@taibataiba3041 7 лет назад
ሀሳብ አለኝ ነበር ወንድም ኑረድን እንደት ላድርግ
@user-ns9id9kc3e
@user-ns9id9kc3e 7 лет назад
እግዚአብሔርያውቃን
@user-wh9sr8hp4u
@user-wh9sr8hp4u 7 лет назад
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ
@user-jj5uk3nv2k
@user-jj5uk3nv2k 7 лет назад
አላህ ለኔ በቅዬ ነው መሻአላህ
@user-wh9sr8hp4u
@user-wh9sr8hp4u 7 лет назад
ሀያት ሀያት ሽኩረን ሀዬ
@user-jj5uk3nv2k
@user-jj5uk3nv2k 7 лет назад
አላህ ለኔ በቅዬ ነው አፎወን ማር
@alainalain5887
@alainalain5887 7 лет назад
አላህ ለኔ በቅዬ ነው hi
@hayatabra4916
@hayatabra4916 7 лет назад
yallha ezanelene
@jghjfbetamyamirallselufgdy315
@jghjfbetamyamirallselufgdy315 7 лет назад
Shekuran
Далее
Similarities Between Amharic and Assyrian Aramaic
11:59
Noam Chomsky - Why Does the U.S. Support Israel?
7:41
@akufada media @aryam media @abel birhanu
16:24
How to win a argument
9:28
Просмотров 509 тыс.