Тёмный

የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 3 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል 

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Просмотров 57 тыс.
50% 1

የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 3 -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
ቤተ ክርስቲያን የጸጋ ስጦታ ታከፋፍላለችን ? -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFass...
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 130   
@tizaluterefe6165
@tizaluterefe6165 Год назад
ከሀያሶስት አመት ጴንጤነት በኋላ አንድ ብዬ እንድጀምር ጊዜን በመስጠት የታገሰኝ እና በአንተ ይህን ይመሰለ ትምህርት ያስተማረኝ መንፈስቅዱስ ክብር ይሁንለት....
@ibxbrno4747
@ibxbrno4747 14 дней назад
ሁላችንም እንዲሁ ነን::❤
@meriyyoutube6153
@meriyyoutube6153 2 года назад
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዳዊትዬ በጣም ነው የምወድህ ትምህርቶችን በጉጉት ነው የምጠብቃቸው የአንተ ትምህርት ማማር ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ብዙ ነገሮች አውቄያለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለእኔ የዚህ ዘመን ጳዉሎስ ነህ ❤🙏
@abirhamisilka8200
@abirhamisilka8200 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋን ያብዘልህ
@petrosteferi9215
@petrosteferi9215 2 года назад
የቃሉን ብርሃን ያበራልን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ።
@saraaa9528
@saraaa9528 3 месяца назад
Zamanki Yibaraki Tsaga Yibizalki deve ❤
@EyobTamirat-r3z
@EyobTamirat-r3z 9 месяцев назад
ዴቭዬዬዬ ፀጋ ይብዛልህ ትገርማለህ
@merontefra4825
@merontefra4825 2 года назад
ጸጋ ይብዛልህ ድንቅ ትምህር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህን ጸጋ ያስቀመጠ የጸጋው ባልህቤት ይባረክ።
@yorda106
@yorda106 7 месяцев назад
አረ የት ነበርክ? ይህን የመሰለ ልብን የሚነካ ኣዕምሮየ ያለችግር የምረዳው? ባንተ ኣምላኬን ኣመሰገንኩ 🙌🏾 ጸጋውን ያብዛልህ 🙌🏾 🙏🏾
@ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
ድንቅ ትምህርት
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 Год назад
ሕይወት ዘመኔን የተማርቁትም ሆነ ያነበብኩት መፅሐፍ ቅዱስ ይህ ክፍል ስለ ሴቲቱ ዘርና ስለ መካኖቹ የክርስቶስ ዘሮች እንደዛሬ ተረድቼውም ሆነ ተገልፆልኝ አያውቅም, ወንድም ዳዊት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ🙏💖💖
@ZerKu-ju1cr
@ZerKu-ju1cr 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ሥራ ነው የሰራችሁት
@Mom2023new
@Mom2023new 3 месяца назад
ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምትፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ! ጌታ ሊመጣ ነው!!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። (ለብዙዎች አድርሱልኝ) ተባረኩ!!
@libanosayza2433
@libanosayza2433 2 года назад
this is the amezing grace,god blesss you ጌታ ላንተ በልዩ ይገለጣል፣በጣም ተባርክያለሁ መጽሐፍ ቅዱስን በዚህ አይነት የተረዳዉት የመጀመርያ ጊዜ ነው። ከንተ ብዙ ይጠበቃል
@abenezertimerga7247
@abenezertimerga7247 Месяц назад
Dave geta abzto yibarkh
@ptegegn2
@ptegegn2 Год назад
እንደዚህ አይነት ንጹህ አስተማሪ በምድራችን በመፈጠሩ እግዚያብሄርን እጅግ አመሰግናለሁ።
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 Год назад
ጌታ እየሱስ ፀጋ ያብዛልህ
@yonaszeleke1596
@yonaszeleke1596 2 года назад
Pastor dave i have been blessing in your teaching and start to recognize what i hadn't understand well. God bless you. You are great man through Christ.
@tsionotd561
@tsionotd561 2 года назад
እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ🙌🙏
@bezayehuwoldeselassie3288
@bezayehuwoldeselassie3288 11 месяцев назад
አግዚያብሄር ዘመንህን ይባር ፣ይህን ትምህርት የክርስትና መሰረት ነው።ስው በትክክል ይህን ከተማረ የክርስትና ዋጋ ገብቶት ይከተለዋል። የእግዚያብሄር ቅሪት ከተባሉት ነህ። ተባረክ።
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 года назад
ዴቭ ጸጋህ ይላያል ጌታ ኢየሱስ እጥፍ ድርብ ጸጋ የብዛልህ የአንተን ትምህር በጉጉት ነው የሚጠብቀው
@solomonkera2916
@solomonkera2916 2 года назад
this bible teaching makes it clear how precious our redemption is. thank you father
@henock6
@henock6 Год назад
Blessed❤❤❤
@MolaalemuBihon
@MolaalemuBihon 8 месяцев назад
ጌታ በጥበብ የሞላዉ ወንድም
@bruketesfaye3068
@bruketesfaye3068 5 месяцев назад
Geta hoy yet neberku? Get me Lord to your word and help me understand the unveiling teaching and My Lord Bless my Brother Dawit abundantly and thanks a lot for giving us your man for us.
@eldaworld1829
@eldaworld1829 Год назад
ምን አለ መፀሀፍ ቅዱስ እንዳንተ ቢገባኝ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 года назад
ወንድማችን ዴቭ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ ኑርልን ከዚህ በበለጠ የቃሉ እውቀት ይብዛልክ ። በጣም ለአማኝ ጠቃሚና ወሳኝ ትምህርት ነው በርታ።❤❤👏
@YomifGemechu-v9i
@YomifGemechu-v9i 2 года назад
ሰማያዊ ዕዉቀት እንደት ደስ ይላል ተባረክ ዴቫዬ
@zemamasebo3823
@zemamasebo3823 Год назад
Tebarek
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Год назад
Wow እጅግ የሚገርም የእግዚእብሔር ቃል መገለጥ ነው በእንባ በመደንገጥ ነው የሰማሁት ጌታ የሱስ ዘመንህን ይባርከው::
@somihayat2924
@somihayat2924 Месяц назад
Dave ❤❤❤
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 2 года назад
ጅማ አጥቢያን ቤተ ክረስቲያን ታድለው እኔም በጣም እድለኛ ነኝ በመንፍስ ቅዱስ ምርት ዴቭን መስማቴ
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol through the technology too!!
@kaleabteshome1259
@kaleabteshome1259 2 года назад
ዴቭ እንዴት እንደምወድህ መንፈስ ቅዱስ ባንተ በኩል ብዙ አስተምሮኛል ጌታ ይባርክህ 1 ቀን ጅማ መጥቼ ወይ አንተ አዲስ አበባ መጥተህ ብማር ብዬ እመኛለው
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 года назад
እኔም ምኞቴ ነው
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol you can learn on RU-vid as well, no need to travel that far, praise God 🙌
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 года назад
@@deehope9477 አሁን ስዳት ስለሆንኩኝ እችላለሁ ሀገሬ ቤት ስሆን እንደልቤ wifi አለገኝም that's why
@merontefra4825
@merontefra4825 2 года назад
ምኖሪያየን ጅማ ላረግ እያስወሰነኝ ነው ትምህርቱን ፍለጋ😳🙆
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
@@jesuswonderful529 lol sure, I didn't know you're out of the country but, that sounds very good idea to move there for good!! Good luck👍 enjoy his teaching till you go back lol
@user-fy9kv4pg1o
@user-fy9kv4pg1o 5 месяцев назад
Mnm alawkim beka ahun gn geta yibarek anbabi mehone kertoal terejim hugnalew
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 2 года назад
በእጥፍ ተባረክ ዴቭ ከጥልቅ እውቀት ጋር ሕያውን የእግዚአብሔር ቃል ስለምታስተምረን ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው ።
@abenetasefa4381
@abenetasefa4381 Год назад
ያባቴ ልጅ ወንድሜ ጌታን እባርከዋለው ባንተቃሉን ልኮ ስላስተማረኝ ስላበረታኝ ስላጽናናኝ ስላስደፈረኝ ተመስገን አምላኬ ዴቭዬ ፀጋው ይጨመርልክ ትውልድን መውረስ ይሁንልክ
@habtamudebalkekbreab88shalom
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፤ባንተና በቤትህ የእግዚአብሔር ሰላም በክርስቶስ የበዛ ይሁን። ዴቭዬ እንዴት ደስይላል ቃሉን በትክክል መማር
@TarikuGeneti-b5h
@TarikuGeneti-b5h 6 месяцев назад
ጌታ ሰለ ጸጋ ሥጦተው ስሙ ይበረክ አሜን።
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 года назад
ወንድሜ ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ ቀጣይ
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Год назад
መንፈሳዊ አይንን የሚከፍት ከምድር አስተሳሰብ አውጥቶ በአስደናቂ እውቀት የሚሞላ መገለጥ ተባረክ ጌታ ይባረክ አጥርተህ እንድታይ አይኖችህን ከፈተ
@Tesfamichael-t2w
@Tesfamichael-t2w 9 месяцев назад
ተባረክ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ወንድሜ
@solomongtachew
@solomongtachew 2 года назад
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ🙋🙏 ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን።
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 2 года назад
Yene melkam Astemar egziabher tsegawn yabzalk
@easypc8806
@easypc8806 9 месяцев назад
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ያብዛልህ ❤❤❤
@ክርስቶስእየሱስያድናል
ወንድሜ ጋሼ ተባረክልኝ ጌታ ይርዳን
@endaleteshome6980
@endaleteshome6980 2 года назад
ይህ አይነት መገለጥ ለሌሎችም ፈጣሪ ያብዛ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ እረጅም ዕድሜ።
@misganatemesgen
@misganatemesgen 9 месяцев назад
እግዝአብሔር ይባርክ ፀገወን የብዘ❤
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 Год назад
God bless you more and more
@fikrefiseha1248
@fikrefiseha1248 2 года назад
ብዙ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ ❤️
@teshalemara7441
@teshalemara7441 2 года назад
ፀጋና ሰላም ይብዛልህ
@TDF1698
@TDF1698 2 года назад
My blessed bro Daviye Much Grace for You
@SelamawitEsheteOfficial
@SelamawitEsheteOfficial 2 года назад
ዋናው መሲሁ ነው !!!! ❤️
@gohtube6923
@gohtube6923 2 года назад
መምህሬ ተባረክ❤
@chalewyohanniscj5641
@chalewyohanniscj5641 Год назад
ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ !
@gasheyemanedesta9906
@gasheyemanedesta9906 2 года назад
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዳዊትዬ በጣም ነው የምወድህ ትምህርቶችን በጉጉት ነው የምጠብቃቸው
@AmanAman-dv2gj
@AmanAman-dv2gj Год назад
ወገኔ ተባረክ
@user-co1qd1dh5n
@user-co1qd1dh5n 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betsegawayele7613
@betsegawayele7613 11 месяцев назад
Wow 😮😮😮 thanks God
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 года назад
ፓሰተር አንተ ስታሰተምር እንዲት የቃሎ ፍች ያበራልኛል ቃላት የለኝም ብቻ ዘመንህ ይባረክ❤
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 года назад
Ere next wooo I'm so excited we love u dawit..u r a blessing
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 2 года назад
የባረከህ ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 2 года назад
የሠማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@besukalbefikadu1971
@besukalbefikadu1971 Год назад
May the grace of our Lord Jesus Christ be with you. Thank you for sharing an elite thought of God for humankind at its essence, wish you abundant blessing and love.
@surafelzegeye-n1m
@surafelzegeye-n1m 10 месяцев назад
እግዚአብሄር ከምድሪቱ ላይ ያለ ማወቅን ወራት ሊያስወግድ በዚህ ዘመን ያስነሳህ የቃሉነ ፍቺ ያበራልህ አስተማሪ ነህና ስለ አንተ እግዚአብሄርን እናመሰግናለን።
@hopeclassical2781
@hopeclassical2781 2 года назад
Thank you for amazing teaching . I really enjoying watching watching your ceremony and Joseph prince teaching .You both teach about grace and your approach really is alike . Thank you dear!!
@alemmengistu2743
@alemmengistu2743 Год назад
ጸጋና ሰላምን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@lijiyasu3
@lijiyasu3 2 года назад
ያው ተባርከሀል ፀጋ ያብዛልህ
@yoyoyeshi4165
@yoyoyeshi4165 Год назад
ዘመንህ በዝህ ጥልቅ በሆነው እዉነት ና ብርሃን ይሞላ ፀጋ ይብዛልክ በጣም አመሰግናለሁ!!
@joshuaaleazar5330
@joshuaaleazar5330 2 года назад
I follow your teaching and it is exciting and based on the bible. Please expand your teaching and release more because we want to understand the concepts of the bible.
@yodeteendryase2927
@yodeteendryase2927 2 года назад
በአጥፍ ድርብ ተባረክ
@nathbiz9990
@nathbiz9990 2 года назад
Sle nefilem ye egziabher lijoch ke sew lijoch ga milewn timhert bilekeklen. Tebareklen Dave
@abiotmillion6610
@abiotmillion6610 2 года назад
ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 года назад
ፓሰተር ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ❤
@abelo6917
@abelo6917 Год назад
አስተማሪዎችና ነብያቶች በታላቅ ትህትና ይሄን ትምህርት ቁጭ ብላችሁ ተማሩ።
@Bright_tube
@Bright_tube Год назад
Blessed our brother dav
@lizabella151
@lizabella151 2 года назад
አረብዛ ወንድሜ እንዴት ዬለ ድንቅ የሚገባ ትምህርት ውይይይ
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 года назад
ደጋግሜ ነው የምሰማው
@abdiigadaa8957
@abdiigadaa8957 2 года назад
በጣም ገልጠህልኛል አመሰግናለሁ።
@helenaraya3752
@helenaraya3752 2 года назад
Amennnn hallelujah 🙌Glory be to the Almighty. What a wonderful lesson!! God bless you 🙏🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
@katrobeher9643
@katrobeher9643 Год назад
God bless you Dave
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 года назад
Waaw amazing word of God bless you bro
@josephnegeri6689
@josephnegeri6689 Год назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከትምህርቶችህ በጣም ተምሬያለሁ በቃ በጣም ነው ደስ ያለኝ for your sharing this truth God bless you Dave, Waaqayyo umuriikee nuufaa dheeressun jedha.
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 года назад
ድንቅ ነው
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻
@chalakotola5955
@chalakotola5955 2 года назад
Kidus Egziyabher yebahkeh wendeme😍🥰
@natnaelbogale8634
@natnaelbogale8634 2 года назад
Egziabher Kezih yebelete Birit Biritrit Yargilih!!! Abzito ybarkih!!! Tebarek Abo!!!
@seyifebelay3027
@seyifebelay3027 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️ zemenh yivarek deva ufff endet yigebal tmhrtu🌻❤️❤️❤️
@teshomegobena7643
@teshomegobena7643 2 года назад
You are amazing Bible teacher. I thank God for that
@rev.terefediriba3023
@rev.terefediriba3023 Год назад
Dave, may the Most High God of Israel bless you as well as your ministry by his abundant grace from heaven richly!!!
@sinafmelkamu2041
@sinafmelkamu2041 2 года назад
Tebarkachual🙌🙌🙌 Part 4 pls aftinut
@ees988
@ees988 2 года назад
Tsega yibzalh!
@ephremyohannes7598
@ephremyohannes7598 2 года назад
Dave really i wish to be Jimma but am waitin eagerly each part God"s grace be with you
@emnetberu511
@emnetberu511 2 года назад
Yekalu birhan yibelt yibralih dave
@dawitadmasu231
@dawitadmasu231 2 года назад
tebarek dave tsegaw yibzalik
@habtamubogale616
@habtamubogale616 2 года назад
ግሩም ነው!
@resurrectionwitnestube
@resurrectionwitnestube 2 года назад
We are so blessed by your teaching! Much Grace
@PT-yn7bx
@PT-yn7bx 2 года назад
Bless you brother
@martamarta5206
@martamarta5206 2 года назад
Gena salisema esey elililllllllllllllllll biye gebchalew. Dav bemin kwanqa endemameseginih alawukim. Thank you.
@endriyaskeltawabalo1013
@endriyaskeltawabalo1013 2 года назад
Waiting for release of part 4 suspiciously. Thank you!
@biremusic
@biremusic 2 года назад
ዴቭዬ ምን እንደምል አላውቅም ባንተ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ያንተን ለቅዱስ ቃሉ መሰጠትና ዲስፕሊን ሳላደንቅ አላልፍም ።
Далее
Тарковский - гений
00:48
Просмотров 673 тыс.