Тёмный

የሴት ሰካራም !! አዲስ አስተማሪ የገጠር ኮሜዲ ድራማ (yeset sekaram adis comedi yegeter drama) 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 288 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 137   
@talefetali1208
@talefetali1208 Год назад
ዋው መልካም መልእክት አለው ለጠጭዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤😘
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Год назад
ከከከከከ አይድርስ እኮነው የሴት ሰካራም 🤣🤣🤣
@tamrattadesetadese1862
@tamrattadesetadese1862 Год назад
በእናተ ድራማ እኔ እና ባለቤቴ ሱስ ይዞናል ማርያምን
@desegetanh3566
@desegetanh3566 Год назад
ዉዶች በጣም ታምራላችሁ በርቱልን እንዳታቋርጡ እንወዳችሃለን
@ኤምነኝየተክልየልጀ
@ኤምነኝየተክልየልጀ 3 месяца назад
ትበይን ሰከርች 😂😂😂 ሰወዳችሁ በርቱልን❤😂😂😂😂
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Год назад
ይህ ህይወት የኔ በተሰቦች ነው ግን አባቴ እንጂ ሴቶች አይሰክሩም።እነዝህን ስታዩ ያነ የዋህ ማህበረሰባችን ትዝ ሚላቹህ እስኪ እጃቹህን አሳዩኝ🙌
@girma834
@girma834 Год назад
እረዲያ በሴቶች ብሷል አሁን ማንኩሳ ሄደሽ እይው
@weletehiwotwase9060
@weletehiwotwase9060 Год назад
​@@girma834 you
@እሙነኝየብሌንእናት-ኀ2ደ
ኧረ የሴት ሰካራምም ሞልቷል
@abdallaahmedin1222
@abdallaahmedin1222 Год назад
@@girma834 😊 I 😂❤aquarium 😊❤❤❤😢 mym QQ to 😮
@girma834
@girma834 Год назад
@@weletehiwotwase9060 you ምን ለማለት ነው
@ينمب
@ينمب 20 дней назад
😂😂😂😂😂ጉድ እኮ ነዉ የሴት ሰካራም አፉሁሉ ተያይዞ
@habtamubitew3102
@habtamubitew3102 7 месяцев назад
Ayalew is the best actor
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube Год назад
ማርያምን ሥካር በማንም ላይ ደሥ አይልም ግን የሴት ሠካራም ቱ በጣም ያሥጠላል
@fowesifowesi7123
@fowesifowesi7123 Год назад
ክክክክክክ ይጋርማል 😂😂😂
@lelekiya5277
@lelekiya5277 8 месяцев назад
ትበጀሽ የምሰራሁሉ በጣም ማስቀው😂😂😂
@atinafugermie8403
@atinafugermie8403 Год назад
ታምራላችሁ በርቱ
@ራቢወረባቦ-ፈ8ወ
@ራቢወረባቦ-ፈ8ወ Год назад
በጣም ነው የምውዳችሁ በርቱ❤ አያሌውን ግን አፍቅሬዋልሁ😢❤❤❤
@ሀበሻነኝ-ነ2ተ
@ሀበሻነኝ-ነ2ተ Год назад
😂😂😂😂😅
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Год назад
ትበይን ትንሽ ተኝ በእንቅልፍ ያልፍልሻል😂😂😂
@tru1614
@tru1614 Год назад
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ
@habtamubitew3102
@habtamubitew3102 7 месяцев назад
The best 👌
@abuamrutube3828
@abuamrutube3828 5 месяцев назад
ወይኔ ትበይን ሁሉም ሴት በንቺ ይመር❤❤❤❤❤❤❤ የሴት ጀግነ
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Год назад
Wow,I am first like
@Ayal19
@Ayal19 Год назад
ክክክክ ትበይን ዛሬ በስካር መጣሽ ደስስስ ስትሉ
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Год назад
ውይ ወንዶች ምን አለ አንድጊዜ እንኳን አቅስበህ ብትበላይ ተፋታት እባክህ ትስከርበት😮
@abeshkegne8380
@abeshkegne8380 Год назад
የትበይን ሁሌም አድናቂ ነኝ በርች በሉልኝ ለሁላችሁም ክብር አለኝ
@eyerusalemhagerie9288
@eyerusalemhagerie9288 Год назад
ትክክለኛ ፍቅር ያለዉ ገጠር ነዉ
@yefanomrkogna773
@yefanomrkogna773 Год назад
እግዚኦ ሴትስ አትስከር።
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 Год назад
ወይዘሮ ትበይን አሳቀችኝ ግን። በተንገዳገች ቁጠር ስንት ኪሎ ቀነስኩ ልትወድቅ ነው ብዬ ክክክክክ ሰካራም ሰው ደስ ሚለኝ እየተኮላተፈ ሲያወራ ነው
@RuhiRuhati
@RuhiRuhati 20 дней назад
አይሰለችም በርቱልን ኦባካችሁ
@kalayuhishe7868
@kalayuhishe7868 10 месяцев назад
ድራማው እጅግ አስተማሪ ነው: አባት ሁነው የሰሩ መልካም አገላለጽ ነው: ልጆቻቸው ገስጸው ከመውጣታቸው በፊት አቡነዘበሰማያት ደግመው መስቀል አሳልመዋቸው ቢወጡ የበለጠ ነበር(ለካስ ድራማ ነው )በጣም ቆንጆ ነው
@MeAshabay-dq5lg
@MeAshabay-dq5lg Год назад
ተመችቶቹህኛል ልዩናቹህ
@Emam993
@Emam993 Год назад
👍👍👍👍👍 ተመችቶኛል በርቱ😀😀😀😀😊😊😊😊💯💯💯💯💯💯💯💖💖💖💖💖💖💖😁😁😁😁😁🙋🙋🙋🙋🙋🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️👐👐👐
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن Год назад
አይትበይን ጭራሺሠክረሺ መጣሺልን እሥይ ክክክክክክ
@thhbsaloom5894
@thhbsaloom5894 Год назад
ቀጥሉበት
@haymanotashine
@haymanotashine Год назад
ትበይን ግፈኛ ነሽ
@shkuriyaumer9887
@shkuriyaumer9887 Год назад
አያሌው የኔ ፍቅር☺️🥰
@yunus7860
@yunus7860 Год назад
ክክክክክክክክክክክ ወይኔ ትበይን
@አላህተክፍነገረጠብቀኛያረ
😂😂😂😂😂ወየሁ ዘኑነው እሚርገኝ ጠብቀው😊
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Год назад
ወይ እኔኬ እሚገርመኚቺሌተቹሁነዉ ሰለምቹሁ ብዝት ይበል እምወደቹሁ
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 Год назад
ጎበዞች በርቱ
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Год назад
የገጠር ሴት ግን እንደዚህ ይሰክራል? ያስቃሉ ግን
@Truthlovetube-mw9cw
@Truthlovetube-mw9cw 22 дня назад
ጠቤ ❤
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
አዲት ሴትየ ገጠር ልጅ ሆኘ ማስታውሰው ማህበር ሄደው ባሏጋ ሰክራ ህፃኑን ዘቅዝቃ አዘለችው ባልየው እቤታቸው ከገቡ በሇላ ቀጥቅጦ ቀጥቅጦ 😅😅😅😅😅😅
@asimohammed1011
@asimohammed1011 Год назад
😂😝
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@saadababow7399
@saadababow7399 Год назад
😂😂😂😂😂😂
@21MarYam
@21MarYam Год назад
😂😂😂😂😂😂
@monarashis8786
@monarashis8786 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂ስካራም ቤት አይስራም ቢስራም አያኮራም ጭራሽ ልጇን ዘቅዝቃ አዘለችው 😂😂😂
@hiwetfantahun4586
@hiwetfantahun4586 9 месяцев назад
በርቱ ሀሪፍ ነው
@Truthlovetube-mw9cw
@Truthlovetube-mw9cw 22 дня назад
እውነት ለመናገር ጠቤ የሌለበት አይመቸኝም ።
@lenateshome3896
@lenateshome3896 9 месяцев назад
ገብረ. መዲና. Altadelem.😂😂😂😂😂😂😂
@miheretwudineh5800
@miheretwudineh5800 Год назад
በጣም ብዙ የገጠር ሴቶች እንዲህ አይነት ችግር አለባቸው
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Год назад
ውሽት እንደዚህ አይነት ባህሪ በጣም ጥቂት ሴቶች ሊጠጡ ሊሰክሩም ይችላሉ። ግን ነገርዮው ያስቃል
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Год назад
ስወዳችሁ የኔ አዝናኞች በርቱ ደስ ትላላችሁ ትችላላችሁ
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Год назад
ደጉ ያገሪ ሰው አጀቴን በላው
@YalemeworkalehegnDasse
@YalemeworkalehegnDasse 3 месяца назад
ወየዉ ትበይን 😅😅😅😅😅
@arsemakidist642
@arsemakidist642 Год назад
በርቱልን
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Год назад
ጎበዞች!
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 9 месяцев назад
በርቶ
@sentayehumesay1123
@sentayehumesay1123 Год назад
ጠብቀው ተው አጣራ ይቺ ሴት ከተማ ቀመስ ነች ደፈሩኝ ትላለች ይቺ ባለጌ እንዴው ምን ሲል መጣላት በል
@Mkk-kz9bu
@Mkk-kz9bu 3 месяца назад
የሴት ሰካራም እርፍ😂😂😂😂😂😂😂
@AlwaysIRemeberYouAlways
@AlwaysIRemeberYouAlways 9 месяцев назад
Bertu wude yehager lijochi
@محمدسراج-د2ع
@محمدسراج-د2ع Год назад
የሴት ሰካራም መከራነው ክክክክክ
@dessalewayaliew9584
@dessalewayaliew9584 Год назад
betam mirt adirgachu new yekewonachihut
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 11 месяцев назад
ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ ተበርቼ ሰላም
@lenateshome3896
@lenateshome3896 9 месяцев назад
የስት. ሰካራም. ♥️♥️♥️♥️
@coastermedia45
@coastermedia45 Год назад
ይመቻችሁ አቦ!!!!
@meles317
@meles317 Год назад
Happy ending
@endalktube7175
@endalktube7175 Год назад
ልደፍረኝ ነው አላለችም የሤት ሠካራም አረረረ
@lijsami6253
@lijsami6253 Год назад
Yichi lij btm techilalech. wendochm btm gobez nachihu. bertu.
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Год назад
እውነትም አስተባሪ ነው።
@Nate-su1ml
@Nate-su1ml Год назад
ቄሱ መስቀላቸውን የት እረስተውት ነው?
@emu4249
@emu4249 Год назад
በመስቀል አይቀለድም ለድራማ ተብሎ
@yemaryamlejalme7541
@yemaryamlejalme7541 Год назад
የኔምጥያቄነው
@samera3817
@samera3817 11 месяцев назад
መስቀልማ በቀልዱ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር ማስከፋት ነው
@yewordanosshibrie1977
@yewordanosshibrie1977 9 месяцев назад
Tchlalachhu bertu
@sentayehumesay1123
@sentayehumesay1123 Год назад
አይ ገጠር አይ የዋህነት
@Ghionmaleda
@Ghionmaleda Год назад
ባየው ባየው መሰልቸት አልቻልኩም
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Год назад
ቱ ትበይን 😂😂😂😂😂
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 8 месяцев назад
ተፋቱ ዴ አቶኣያሌውና ትበይን😮😮
@monarashis8786
@monarashis8786 11 месяцев назад
ጡዝ ብየ መጣሁ 😂😂😂😂😂😂
@almemals
@almemals 8 месяцев назад
የሚዜ የሠፈር ቀማሽ😅😅😅😅
@GdrtEsh-jg9pc
@GdrtEsh-jg9pc 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zebenayali6266
@zebenayali6266 Год назад
አያ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙄🤣
@zdjmli
@zdjmli Год назад
ወይትበይን
@yeshambelasheshew2172
@yeshambelasheshew2172 Год назад
አያሌው የያሽው ዱላ ተመቸኝ!
@TemeGeme-z4f
@TemeGeme-z4f 7 месяцев назад
መስቀል የጠሌኤ ቀስ ነው ነፍስ አባታችሁ? አባታችሁ መስቀል ያለው ነው መሆን ያለቤት
@saraarnold4236
@saraarnold4236 Год назад
Amenen Amenen ❤ 🇪🇹 ❤
@MikiyasGebre-l6i
@MikiyasGebre-l6i 6 месяцев назад
kes hono yemaytetta alle kesin ke metiga magenagnet yellebinm
@takelemelese3737
@takelemelese3737 Год назад
Kasa mesekel yelem
@frhiwatmandefro7106
@frhiwatmandefro7106 Год назад
Drow now❤❤❤❤❤❤
@اولابوثاني
@اولابوثاني Год назад
ትበይን በጣምአድናቄሽነኝ ትችያለሽበርች
@girma834
@girma834 Год назад
አይሻ ትችላለህ ግን አቅሀለሁ ልበል
@asimohammed1011
@asimohammed1011 Год назад
ባሏ ሰይድ ነዉ የጅጋ ልጅ
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س 10 месяцев назад
​@@asimohammed1011የማን ባል ???
@mekedimbekele3954
@mekedimbekele3954 Год назад
ገፀ በሀሪ ቀይሩ ትበይን
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Год назад
Set yegara nat kebizu new mitiwelid tafachitu wendum yaw new
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Год назад
አያገምጡባትም
@girma834
@girma834 Год назад
ምንኛ ነው አያገምጡም አይ ጎጄዎች
@asimohammed1011
@asimohammed1011 Год назад
@@girma834 አኩርፋት ማለት ነዉ
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س 10 месяцев назад
​@@girma834እኔ ራሱ ጎጄ ሁኜ ሳለ አላውቀውም ይሄንን
@TesfayeMulat-nc7dj
@TesfayeMulat-nc7dj Год назад
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 Год назад
ትቤ ተመቼሽኝ ወዲበይ እባክሽ ቅጅልኝ
@bizualemu1816
@bizualemu1816 Год назад
ቱ 😂😂😂😂😂
@Ahlamuitp
@Ahlamuitp 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@yewordanosshibrie1977
@yewordanosshibrie1977 9 месяцев назад
😅😅😅😅
@nageb21
@nageb21 Год назад
ayu kebad sew new
@PomeAgroTech
@PomeAgroTech Год назад
Yet Akababi new?
@SolNigussie
@SolNigussie Год назад
ቀረፃዉ የት ነዉ? አይ ምስኪኑ ደጉ የሀገሬ ሰዉ ባህል ወጉን የጠበቀ ድራማ
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س 10 месяцев назад
ጎጃም
@mequantzayede2817
@mequantzayede2817 Год назад
ተከታታይ ድራማ ማትሰሩ አታደባልቁት
@saraarnold4236
@saraarnold4236 Год назад
🤩🤩🤩🤩🤩🤣🤣
@honeabera6861
@honeabera6861 Год назад
አድችግር አለ ማለቴ ሠውየው ማለቴ አባውራው ኩንንቩን ቢአወልቀው ቄሡደግሞ መሥቀል ቢያሣልሙአቸው ለማለትነው
@djadexs
@djadexs Год назад
ዋውይለያል
@21MarYam
@21MarYam Год назад
በምን ስልጣናቸዉ ነዉ የሚያሳልመው ሆ
@gtch
@gtch 6 месяцев назад
ልበዳነው
@alazargebil8045
@alazargebil8045 Год назад
ሄይ ሄይይይይ ኣሁን የስዋ ተራ ነው ትስከር ኣንተ ኣደብ ግዛ ሃ ሃ ሃ ምንኮርርርርር
@sojoohoj2428
@sojoohoj2428 Год назад
ስካሩን በመሃል ትረሽዋለሽ አነጋገርሽ ብቻ ሰየሰካራም
@abebeseifu493
@abebeseifu493 Год назад
ስካራም ሚስቶች
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 11 месяцев назад
በቁምሽ ዬሞትሽ ዉርደት
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Год назад
ተለዋወጣችሁ እንዴ?
@tirusewfetene8982
@tirusewfetene8982 Год назад
😂😂😂😂ታጠቩበትጎበዝ
Далее
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19