Тёмный

የሴት ወንበዴ !! ሊታይ የሚገባዉ አዲስ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( yeset wenbede adis yegeter comedi drama) 

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Подписаться 117 тыс.
Просмотров 76 тыс.
50% 1

#ethiopia #eritrean #ethiopiandrama ‪@tanaentertainment24‬ ‪@fikatentertainment24‬ #like #share #subscribe #comment #comedy #amharic #donkeyyoutube

Развлечения

Опубликовано:

 

24 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@emu4249
@emu4249 Год назад
ግን እካ ጨዋታችሁ እንጂ በፍፁም ገጠር ባሎቻቸውን እንኮን እንዲህ ሊያርጉ ቀና ብለው አያዩም እኮ አታጋኑት እኛም። አናደርገው እንኮ በገጠሩ ለማንኛውም ዘና ታርጉናላችሁ ማሮቸ ክክክክክክክክክ ወይ አዬ በርች በይ ምርጥ ባለሙያ ነሽ አዬ ክክክክ አይ ጠቤዋ ጀግና ጠቤ ክክክክክክክ ደምስው መልካም ስው በርቱ እኔ ሴታሴት ወንድ አልወድም ማሪያምን በጭራሽ የሴት ስራ እሚስራ ወንድ ኡኡ ስጠላ የወደፊት ባሌን ሴታ ሴት እንዳያርግብኝ እየተማፀንኩ ነው ክክክክክ ወንድ ቆፍጠን ብሎ የወንድን ስራ ሲስራ እንጂ ዋዋዋዋ
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Год назад
ገጠር ከተማ አይልም በየ በታው አይበዙም እነጂ ሴቶች ባላቸውን እንደዚህ የሚያሽቆጠቁጡ አሉ ከጥንትም
@aynadissaynadiss7490
@aynadissaynadiss7490 Год назад
ሰላም ሰላም እንዴናችሁ ምርጦች በእርግጥ እንደዚህ የሚሆኑ ቤተሰቦችን አቃለሁ ማለት አልችልም ምክንያቱም በጣም በዛ በተለይ በወንዶች እንደዚ ኧኧኧኧ በጣም ጎበዞች እወዳችሁዋለሁ በርቱልኝ
@weynshetweynshet5169
@weynshetweynshet5169 Год назад
አይ ወይዘሪት አያሌዉ 🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂😂😂😂😂ያበደ ነዉ
@aziza1426
@aziza1426 6 месяцев назад
ዋው❤❤❤
@teenamedu3121
@teenamedu3121 5 месяцев назад
የወደፊቴ ባሌ እንደ አያለው ነው የማደርግ 😅😅😅😅😅
@niceprime8523
@niceprime8523 Год назад
የገጠር ሚስት ጨዋናት እንኳን ሰፊድ አምጣ ብላ ልልከው ይቅርና ስሙንኳ ለመጥራት ትፈራለች በጥቅሉ የገጠር ሴት አክባሪ ናት
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Год назад
ሊጥ እየበረዝኩ አለ አያሌው ክክክክክክክክክክክክ በጣም አሳዘነኝ ደሞ አሳቀኝ አረ ትበይን አያምርብሽም
@Hana-jz2wo
@Hana-jz2wo Год назад
አያሌው 😃😃😃😃😃
@kingphone7156
@kingphone7156 Год назад
😁😁😁😁😁🇧🇴
@xciteali30
@xciteali30 Год назад
😅😅😅😅 ኪኪኪኪ
@ethiopiaethiopia7733
@ethiopiaethiopia7733 Год назад
Tnsh rezem adrgut
@momo9555
@momo9555 Год назад
😂😂😂አያሌዉ
@asmsasma9396
@asmsasma9396 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-mg8dr6xu2q
@user-mg8dr6xu2q 4 месяца назад
አይ ወይዘሪት አያሌዉ😂😂😂😂😂
@kingphone7156
@kingphone7156 Год назад
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤
@TiTiy-ni5jg
@TiTiy-ni5jg 4 месяца назад
ትበይን አመዳም ነች❤❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Год назад
Egzabeher yetebeklen
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 7 месяцев назад
አይይይይይይይይይይ አያልነሽ እርምሽን አዉጪ በቁሜና መሞት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 Год назад
እድህም አለዴ ለካ😁😁😂😂😂
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 Год назад
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Год назад
ይሄንን ድራማ መቸም አልሰለቸው ደጋግሜ ነው ማየው ፈታ ያደርገኛል እውነት ውዶች እንባየ እስኪመጣ ነው ምስቀው kkkkkkkkkkkk
@nomore3027
@nomore3027 Год назад
በገጠር ያሉ ሴቶች የተከበሩ ባላቸውን አክባሪ ናቸው።😂
@user-ii4gy2cz9n
@user-ii4gy2cz9n Год назад
ቀጣይ እኔ
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 месяцев назад
እንደዚች ያለች ሚስትስ አይጣልባችሁ ወይኔ ትበይን መቼም ባሏን እንደዚህ የምታንገላታ ሴት እንኳን ሙታ በቁሟ የሞተች ነች አይይይ አያሌው አሳዘነኝ 😢😢😢😢 ወይዘሮ አያልነሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@getanehkassa3319
@getanehkassa3319 Год назад
የመጀመሪው እኔ ነኝ
@jagamaroba
@jagamaroba Год назад
በርግጥ በባልና ምስት እንዲህ አይነት የመተጋገዝ ነገር ቢኖርም እሱ ፍርሃቱንና መቅለስለሱን አበዛው። እሷም ቁጠዋንና ትእዟዟን ብትቀንሰው ጥሩ ነው።
@user-lf1hr2pt8d
@user-lf1hr2pt8d Месяц назад
😂😂😂😂😂😢😢እ
@user-ls9dw6bi7i
@user-ls9dw6bi7i 11 месяцев назад
ኸረበላትትበይንጠገበችሚስኪንታሳዝናለሕ
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 7 месяцев назад
እራ ጡር አይበል ወንድ ልጅ አያሌ ተርመጠመጠ😂😂😂
@Hana-jz2wo
@Hana-jz2wo Год назад
👍👍👍👍👍👍👍
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Год назад
ወዘይሪት አያሌው
@mdfahim8194
@mdfahim8194 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@onlinemoney823
@onlinemoney823 Год назад
ዋው ያምራል እስቲ #ቤተሰብ እንሁን
@user-el4yw1er6u
@user-el4yw1er6u Год назад
የገጠርውድ ኩሩናቸው ከመዴር ቀርቶ ተበራፍ አያነሳልሽም ወራም አበዛችሁት
@mdfahim8194
@mdfahim8194 Год назад
ብልል ያርግህ እና ምንባልነህ 😂😂😂😂😂😂
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
እንደዚህ አይነት ሚስትና ባል በገጠር አይደለም በከተማም የለም አያምርም በተለይ የገጠር ሚስቶች ባላቸውን አክባሪ ናቸው
@user-sh5qn9mh3c
@user-sh5qn9mh3c Год назад
💜🚘💞👍
@samid7363
@samid7363 Год назад
ደምሴዋ ስወድህ በርቱልን
@user-ls9dw6bi7i
@user-ls9dw6bi7i 11 месяцев назад
በጣምነውደስየሚለውኸረኡኡኡኡኡድረሱለት
@etayehumekonen847
@etayehumekonen847 Год назад
ወይ አያሌው እስከመቸ እንደዚህ ትበይን እግዜር ይይልሽ
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen Год назад
ኸረ ተይ ትበይን ተይ ተይ😂
@Hana-jz2wo
@Hana-jz2wo Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ot6lp6jj2u
@user-ot6lp6jj2u 5 месяцев назад
😁😁😁😁😁😁🫣🫣🫣🫣🫣
@lenateshome3896
@lenateshome3896 5 месяцев назад
አያለዉ. ተሽኮረመመ.😮😮😮😮
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Год назад
አይ አያሌዉ አሳዘንከኝ😒😒😂😂
@user-kz1dq3er7z
@user-kz1dq3er7z Год назад
Yedrama setlu nw enje sate lewond endeza ataregim
@nageb21
@nageb21 Год назад
ayu እንደ ጡርንባው ንፋት haha betam taskalachihu
@kedjamaere8425
@kedjamaere8425 Год назад
አይ አሌው ትግስቱን ይስጥህ🤣
@yeshe4098
@yeshe4098 Год назад
ቋቅ! !!!!!!
@FuudHfufu-fi7ml
@FuudHfufu-fi7ml 7 месяцев назад
jegna wetah ayalew bemecheresha wuste tekatlo neber
@user-uy6jj1ip7e
@user-uy6jj1ip7e Год назад
ታምራላችሁ
@busyline3833
@busyline3833 Год назад
አረትብይን ግፍሽ ተይ🤔🤔🤔😳
@kormesaba3692
@kormesaba3692 Год назад
አሁንስ አበዛችው የገጠር ወንድ አንድህ አየደለም አዩኝ አዪኝ ማለት ደብቂኝን። ያመጣል
@tesfatesfa442
@tesfatesfa442 Год назад
እዚህ ላይ አጨማለቃችሁት አይይይ
@kmshopping9090
@kmshopping9090 Год назад
😄😄😄 gena salyew nw 😀😀👎
@user-ot6lp6jj2u
@user-ot6lp6jj2u 5 месяцев назад
ዋውአያሌውጉድህፈላወይትበይንጥሩአላደረግሽምበውነትከባድነው፣🫣🫣🫣🫣😁😁😁😁
@marizatube5186
@marizatube5186 Год назад
የማይሆን ነገር ነው ለምን ታጋንናላችሁ
@user-uw2or6ks5o
@user-uw2or6ks5o Год назад
የገጠር ሴት ለባሏ ክብር የላትም እንዴ
@user-eh2hs5hw5q
@user-eh2hs5hw5q 8 месяцев назад
በአሉን አታጥፉት ተጋነነ
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Год назад
ወንድ አባ ጠብቀው
@melkamumekonnen3666
@melkamumekonnen3666 Год назад
No woyzerit ayalew….ayalinesh new enji
@ansha8933
@ansha8933 Год назад
ሴቶች አስተካክሉ
@assefagemeda3278
@assefagemeda3278 Год назад
ቀን ነው አይደለም? ብርሃን ነው ለምን ከኀላ ጨለማ አደረጋችሁት
@peace2all51
@peace2all51 6 месяцев назад
ትበይን የምታወራው ምንም አይሰማም ትፈጥናለች በጣም
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Год назад
ትበይን ግፋ ነው
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen Год назад
ደና ወይዘሮ ወቶሻል,ኸረ ጠብቀዉ😂😂
@yabsirasibeat2727
@yabsirasibeat2727 Год назад
በጣም ተጋነነ የገጠር ወንድ ይህን አይመስልም
@user-iw9te7rs3r
@user-iw9te7rs3r Год назад
አዎ በጣም አካብደውታል።
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Год назад
እር ባል ነው 😔😔😔
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t Год назад
እውነት ነው ባል ወንድ ወነድ ከልሸተተ ሴት ነው ጠብቀው ያለው አቅ ነው
@alemitumekonnen8940
@alemitumekonnen8940 Год назад
ትበይን ግፍ አትሰሪ
@riyapatummaafilputhanathan2667
አር ሴቶች የሚማታ ወንድ ነው የምትወዱትመሰል
@user-uw2or6ks5o
@user-uw2or6ks5o Год назад
በጣም ያስጠላል አቀራረባችሁ ውሸት ይበዛዋል
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 7 месяцев назад
ትበይን ሴት አሰዳቢ ነሽ😮😮😮😮😮
@tesdatessa5142
@tesdatessa5142 Год назад
አረ ወንድ ልጂ እንድ ዝቅ አታርጉት እደብራል
@zainabzainab286
@zainabzainab286 Год назад
በጣም ተግማማቸሁ የገጠር ወንድ እንደዚህ አይግማማም 👺 በጣም የሚያስጠላ ድራማ ለህዝብ ስታስተላልፉ አታፍሩም 👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@atarahashenafi8990
@atarahashenafi8990 Год назад
የአማራ ወንድ ይህን ያህል በሥነ ልቦና የተሰለበ ወኔ ቢስ ርምጥምጥ ሆኗልን? የአማራ ሴትስ እንዲህ ጋጠ ወጥ ሆናለችን? ለመሆኑ ለማስተላለፍ የፈለጋችሁት መልዕክት ምንድነው? አማራን እያዋረዳችሁ እየዘለፋችሁ መሆኑ አይታያችሁምን?
Далее
ШОКОЛАДКА МИСТЕРА БИСТА
00:44
Просмотров 797 тыс.
Мужчина С Золотыми Руками 💪
0:42
And how are they not embarrassed?
0:19
Просмотров 16 млн
Русалка
1:00
Просмотров 4,4 млн
помолодела получается 🤣
0:12
Просмотров 1,8 млн