Тёмный

የሴቶች ጫማ እና ልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ / Women shoes and clothes Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review 

Ethio Review
Подписаться 132 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

የሴቶች ጫማ እና ልብስ ዋጋ በአዲስ አበባ / Women shoes and clothes Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 109   
@mamyshatube4090
@mamyshatube4090 2 года назад
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ል
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
4,500😳ወይ እናት ኢትዮጵያ ዲስካውንት ሲወጣ ጠብቃቹ እያስገባቹ ሙድ ትይዣለሽ ሆይ ያልሻቸው ጫማዎች ከ20-30$ ናቸው
@harmontube5483
@harmontube5483 2 года назад
30 $ sent new beager bet ?
@HELENTUBE7
@HELENTUBE7 Год назад
Need to add ticket, hotel, meal, times and the shop rent etc....
@bethieric5000
@bethieric5000 Год назад
😊😊
@bethieric5000
@bethieric5000 Год назад
😊😊😊
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Год назад
😂
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 года назад
ይች ልጂ ትመቸኛለች እያዳዱን እቃ ዋጋውን ሳትጠይቅ አታልፍም
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 2 года назад
ወቸ ውጉድ ኧር ወደየት እየሄድን ነው አንድ ጫማ 5000 ትበላው የለላት ትከናነበው አማራት ዳውን ዳውን የእቃ እና የምግብ ፍጆታ አይመጥነንም ይህ ለኛ ሀገር ጎበዝ ተው የኑሮ ውድ ነት።።
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Год назад
H&M ያሉት ልብሶች ናቸዉ 😂😂😂😂😂 ግን በጣም ተወደደ ካለንበት አገር ጋር ሲመዛዘን
@romanamulugeta2331
@romanamulugeta2331 2 года назад
በፀጉሯ ተደምሜ ዊግ ነው ተፈጥሮ እያልኩ ሳስብ ጫማዎች ከዱባይም አመጣለው ስትል ወይ ሁማን ሄር ካዛው ሳክታ ባልሆነ ። ግራ ገባን እኮ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በጣም ብዙ አሉ ፀጉረ ረጃጂም ። የቱ ዊግ ይሁን ፣ የቱ የተፈጥሮ ፣ እንደሆነ መለየት አልተቻለም ። 🤔 ይብላኝ ለፀጉረ ረጃጂሞች የማያቃቸው ሰው ሁሉ በጥርጣሪ ነው የሚያያቸው ። ሰዎች እንደድሮ ቀጥታ ፀጉርሽ ሲያምር አይሏቸውም ። መጀመሪያ መጣራት አለበት። 😂 ምስኪን ፀጉረ ረጃጂሞች አሳዘኑኝ ። 🥺
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 года назад
ክክክክክክክ
@beliybekele1919
@beliybekele1919 2 года назад
እውነትተቸገሩ😂😂
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 года назад
😁😁😁😁😁😁😁😁
@tubu3524
@tubu3524 2 года назад
@tubu3524
@tubu3524 2 года назад
ኔፔፕፔፔፔፔፔ
@Mona-lg9tf
@Mona-lg9tf 2 года назад
አቅሜን አይቼ ገዛለው ምን ጣራላይ አስወጣኝ
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 6 месяцев назад
Bitikilll
@የሸገርልጅነኝ
@የሸገርልጅነኝ 2 года назад
ዘሀራ ያልሽው ጫማ 4000.500 😅ወይ ሀገሬ እኔ ያለሁበት ሀገር ከ20 ፍራክ አያልፍም
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 2 года назад
😢😢ላኪልኝ
@abrhammeftu3799
@abrhammeftu3799 2 года назад
Endwem yhe yeshalal lela eko senay betam twedoal yhe gen kebotawem akwaya menm ayelem
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 2 года назад
ፍሪጅ በአሁን ሠአት ያለውን ዋጋ አሣውቂን
@woine123
@woine123 Год назад
ስለ ፋሽን እና አለባበስ እና መቼ? የሚለውን ለሞዴልስቶች ትታችሁ! እናንተ ዋጋውንና የተሰራበትን ቦታ ብቻ ተናገሩ::
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 года назад
ምንምአያምር
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 2 года назад
መዳኒያለም አባቴ ጫማ 4000 እረ ኡኡኡኡኡኡኡ
@hewot4076
@hewot4076 2 года назад
እናመስግናለን ስላሳየሺን ግን ዋጋው በጣም ውድ ነው 4ሺ ያልሺው ጫማ 1500ብር ነው ክሼን ያስመጣውት ዋጋቸው በጣም ተጋነነ የእናንተ ደሞሆ ሆይ
@mesitubu6057
@mesitubu6057 9 месяцев назад
አቺ ደሞ እሷ ስለሺኢን ምታቃለች😅
@kidist1955
@kidist1955 2 года назад
የመጀመሪያው ቤት ላይ ያሉ ጫማዎች ወድጄዋለው 👍ዋጋውን በመከራ ነው የሚያወሩት ኣንቺስ የዋዛ ነሽ👌 ጎበዝ 👌
@sebleyemareyamleje
@sebleyemareyamleje 2 года назад
4ሺ ብር ጫማ ኡኡኡኡኡኡኡኡ 😁😁😁😁
@adanechdinka210
@adanechdinka210 Год назад
እኔ በነፃም አልሆስድም አይምርም ይደብራል
@menberktawu3372
@menberktawu3372 2 года назад
Wey keld 4000 alalechim keldeg 400 sibezabet newu hooo🙄🙄
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ 11 месяцев назад
መዳም እዬጣለችው ነው ሄጄ ላው ዎጋው😂😂😂
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 2 года назад
ሆሆሆሆ ደሃ እንዴት ገዝቶ ይልበስ እር ጉድ
@azexandargachew4683
@azexandargachew4683 2 года назад
ምን ትጨማልቃላችሁ!!!!
@የወሎዋንግስትያዉምየቃሉዋ
ግን ይገሪመኛል እሄን ያህል ብር ገዝተዉ የሚሠቀሉት 😅😅
@muludegene6121
@muludegene6121 Год назад
ሰላም ሰላም እንግዲህ ያለው ይልበስ አቅምን አውቆ መኖር ጥሩ ነው።ርካሽ የተባለው ነጠላ ጫማ እንኳን ተወዶብናል።
@hashirtech21
@hashirtech21 2 года назад
Ye bicycle waga
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Год назад
በዚሰአት እደዚህ የተቆለለ ጫማ ግን የሚለብስ አዲስአበ ቤ አለ😂😂
@ሚካኤልአባቴ-ጠ4ቈ
የወድ ካላችሁ በየት ላግኛችሁ ስልካችሁን የዱባይ ምርት ካላችሁ ዉዶቸ
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi Год назад
በርች አሪፍነው❤ሾላያለችዋን ስልክ ቁጥሯን እፈልጋለሁ ላኪልኝ
@NataTadese
@NataTadese Год назад
እኔግን ሁሉመሸ አልተሠቸኚም ግን እናመሰግናለን
@እንደእግዚአብሔርያለማንም
ሀገራችን ወዴት እየሄደ ነው ግን 😒
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 года назад
ምነዉ 😳
@እንደእግዚአብሔርያለማንም
@@ማርታአብረሀምምንም😌
@NataTadese
@NataTadese Год назад
የለውተመችቶኛል ዋጋም ምርጠነው❤🙏
@alamalam5582
@alamalam5582 2 года назад
እኔ የዚህ አይነት ጫማ አልፈልግም ወድቄ ልሰበር እንደ
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 года назад
ክክክክክክክክክክ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ወይ ይሄ የፈረስ ፀጉር ሲበዛም አጉል ሲዘጋ ፌክ 😒
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 года назад
ሼር ስላረግሽልን እናመሰግናለን መጨረሻአ ያሳየሽን ጫማዎች ቆጆ ናቸው ተመጣጣኝ ነው ዋጋውም
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 Год назад
ዛራ የበሰበሰ ብራንድ 4500 😂😂😂😂😂
@millionzeleke4004
@millionzeleke4004 2 года назад
Cowgirl don't say cowboy ok because ladies staff
@fatmaussn
@fatmaussn Год назад
አበዛችሁት ብርቅጠል መሠላችሁ መሠል
@ዜድነኝየጃማዋቀበጥ
ምድረ ለፍዳዳ ጥፉ ከዚህ
@lidiyalidiya5116
@lidiyalidiya5116 Год назад
100ብርም አልነካው
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 2 года назад
Thanks💞
@dinodire7576
@dinodire7576 2 года назад
Like endenezeh Like endenezeh. You need to get your voice back hardworking young lady
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 года назад
😁😁😁😁😁😁
@hannatv
@hannatv 2 года назад
በጣም ርካሽ ነው በኩየት ዲናር ከ15 ነው ዋው ነው ጸዴ
@kuniskenya299
@kuniskenya299 2 года назад
Ty inji Hani... 5000sh iK0 ye and war ye mangist sartagn damoz nw 😁
@ሰአዳ-መ8ረ
@ሰአዳ-መ8ረ 2 года назад
3በሱትደናር ህሊጫማነፍነው አሁንየህን በሸኢነላሰምጣበትን 4ደናር 6ደናርነው ገርችንእማደሀአይልበሰምጎደነው
@ሰአዳ-መ8ረ
@ሰአዳ-መ8ረ 2 года назад
እርኩየት 1ደናር ገዘትሸ ትልበሻልሸ አገራችንእኩ300ሸበጥእካንየልም ጎደነው አሁንይህጫማ 5ደናርበላይአይሁነም እዘህ
@smd7650
@smd7650 2 года назад
እና በዲናር 15 ዲናር ትንሽ ነዉ እያልሽ ነዉ? ትልቁ ብር እኮ 20 ነዉ ኩዌት ብርሽን በደንብ ቆጥቢ ግዴለሽም
@hannatv
@hannatv 2 года назад
@@smd7650 ይገርምሻል ጓዴ መሔጃየ ሲደርስ ዝንጥ ብየ ነው የምሔድ እጂ አልገዛም ግነ ዋጋ ማወቅ ደስ ይለኛል
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 года назад
የመጨረሻው ሱቅ ግን እርካሽ ነው
@ሚካኤልአባቴ-ጠ4ቈ
ፑክስ ነዉ የምፈልገዉ
@elsaurga6454
@elsaurga6454 2 года назад
Eeee 4000 ......
@yeshiabebaw6488
@yeshiabebaw6488 2 года назад
ከወርቅ ነውደ የየሰራው
@ሰአዳ-መ8ረ
@ሰአዳ-መ8ረ 2 года назад
ደሙእኩአያምርም
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Год назад
🥰🥰👍👍👍👍👍🙏
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 года назад
ኖርናታ😂😂 አድ ጫማ 4ሺ ሆ
@እንደእግዚአብሔርያለማንም
በምንም ይለበስ ቶሎ ቶሎ ሕሳቡን ንገሪን
@إيمانبنتالحبشيمحبالنبياللهصلىا
😂😂😂😂😂😂😂
@mahitube3690
@mahitube3690 2 года назад
ምን አዲስ ፋሽን ነው ይሄ የቆየ ነው ሀገር አሁን ነው እዴ የገበው ደግሞ 4000ሆይ እኔ ጋር23 አያልፍም😂😀😀😀😀😀
@samuelsileshi2180
@samuelsileshi2180 2 года назад
Yet nw?
@samuelsileshi2180
@samuelsileshi2180 2 года назад
Yet nw
@theprincesspalace5749
@theprincesspalace5749 2 года назад
Beteseb enihun 🥰
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 2 года назад
እግዞዞ
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 года назад
ትግራይ ክልልማ. ጨርሶ የለም. ይሄ አዲስ ነው.
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 2 года назад
@@ማርታአብረሀም mnu new yelelew
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 года назад
@@yostinaberhe5422 . ብራድ ልብስ ሚገዛበትም. ብር የለም
@yostinaberhe5422
@yostinaberhe5422 2 года назад
@@ማርታአብረሀም ena mn agebash kebt
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 года назад
@@yostinaberhe5422 እግዞ አይባልም. የራስሽ አሮብሽ የሰው ማማሰል ውጪ ከዚህ. እራብተኛ
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs Год назад
Emebietie dreshi wey gud
@matramatta8167
@matramatta8167 2 года назад
በርቺ
@meazayetbarek529
@meazayetbarek529 2 года назад
Eganem gobgun eski
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh Год назад
ሾላ ገበያ ያለሽው ቆንጆ ጫማ አለሽ
@ቀኑብሸyoutube
@ቀኑብሸyoutube 2 года назад
የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ ደግናቱ አማረኛ አልሠማም 😂😂😂😂😂ዋጋዉ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 года назад
😛😛😛😛😛😛😛😛😛😛
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 года назад
😂😂😂😂አረ ከዚሁ ስብስቤ እሄዳለሁ ሆ 4ሺ አድ ጫማ ኖርናታ
@hamzyaflower6373
@hamzyaflower6373 2 года назад
💖💖💖💖😂
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Год назад
Er 4000
@serkserk8422
@serkserk8422 2 года назад
በጣም እንደተከፈለሽ አታስታውቂ ዝም ብለሽ ኢንተርቪው አርጊ ፕሮሞሽኑን እራስዎ አሻሽዋጫ ትስራ
@peacelove4778
@peacelove4778 2 года назад
አይ ያገሬ ልጆች ነገረኛ ሆነን ቀረን🤔🤔🤔👊
@smd7650
@smd7650 2 года назад
ኤርትራውያን ገበያዉን ተቆጣጠራችሁት ማለት ነዉ የሚደብረዉ መስራታቹ ሳይሆን አላሰራ ማለታቹ እና እግረ ደረቅ መሆናቹ ነዉ የገባችሁት የሚበላሸዉስ ነገር ታረሙ😏
@getenttadess3182
@getenttadess3182 2 года назад
ወይ ኣማርኝ ቁጭ ብሎ ለሚሄድ ቆሞ ለሚሄድ ክክክክክክክ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 года назад
ክክክክክክክክክክክክ ነገረኛ ታይቶና ተሰምቶ ይታለፋል እኮ
Далее
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 2,3 млн